ልክ እንደሌሎች ፕሮጀክቶች የህዳሴ ግድብንም በጠንካራ የክትትል ባህል ከዳር እንደሚደርስ አሳይቶናል!
@AbiyAhmedAli የጥንካሬና የውጤታማነት መገለጫ 🇪🇹💪
Travel with Ethiopian Airlines, one of the fastest growing airline brands. The New Spirit Of Africa.
Vote us on :worldtravelawards.com/vote-r3
#votenow #FlyEthiopian #WorldTravelAwards2024 #Africasleadingairlinebrand
@flyethiopian
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ድምፅ በመስጠት እንሳተፍ!
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው 'World Travel Awards' ሽልማት ላይ በስድስት ዘርፎች ዕጩ ሆኖ ቀርቧል። እርስዎም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ድምፅዎን የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት ለሆነው አየር መንገድዎ እንዲሰጡ ተጋብዘዋል።
https://www.worldtravelawards.com/vote-r3
የሌሎች ሀገራት አየር መንገዶች በብዛት በሶሻል ሚድያ አማካኝነት ድምፅ እያገኙ ነው፣ እኛም ድምፃችንን በመስጠት እንሳተፍ። ድምፅ መስጠት ጷጉሜ 3 ስለሚያበቃ አሁኑኑ ድምፅ ይስጡ።
የፌደራል ፖሊስ የአቪዬሸን አሰራርን ጥሰዋል ባላቸው 6 ተጠርጣሪዎች ላይ የሽብር ወንጀል ምርመራ ጀመረ
የፌደራል ፖሊስ ሰሞኑን ከአዲስ አበባ መቀሌ ለጉዞ በተዘጋጀ አውሮፕላን ውስጥ የአቪዬሸን አሰራርን በጣሰ መንገድ ግርግርና ወከባ በፈጠሩ 6 ተጠርጣሪዎች ላይ የሽብር ወንጀል ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ።
ተጠርጣሪዎቹ ዮሀንስ ዳንኤል በርሄ፣ አማኑኤል መውጫ አብርሃ፣ ናትናኤል ወንድወሰን ሹሜ፣ ኤልያስ ድሪባ በዳኔ፣ ይዲድያ ነጻነት አበበ እና እሌኒ ክንፈ ተክለአብ ናቸው።
የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ የምርመራ መዝገብ እንደሚያሳየው፥ እነዚህ ተጠርጣሪዎች ተፈጥሮ በፈጠረው የአየር መዛባት ምክንያት አውሮፕላኑ መብረር አይችልም እየተባለ፣ አስገድዶ ለማስኬድ የፈጠሩት አምባጓሮ በወንጀል ሕጉ ተጠያቂ ያደርጋቸዋል ብሏል።
የፖሊስ የምርመራ ቡድን ተጠርጣሪዎች ላይ በወንጀል ተጠያቂ ለማድረግ ከተጀመረው ምርመራ ባሻገር፣ ከጸረሰላም ሃይሎች ተልእኮ ተቀብለው የተንቀሳቀሱ በመሆናቸው በሽብር ወንጀልም መጠርጠራቸውን ነው የሚያመላክተው።
በወቅቱ የአየር መንገዱ ከደህንነት ኃይሎች ጋር በመሆን በትዕግስት ቢማጸናቸውም፣ ድብቅ አጀንዳቸውን እያራመዱ በመሆናቸው አሻፈረን ማለታቸውንም በምርመራ መዝገቡ አካቷል።
ማህበራዊ ሚዲያን ለበጎ ተግባር መጠቀም ሲገባቸው፣ የሀገር ኩራት እና የራሳቸውን ንብረት የሆነውን አየር መንገድ፣ ንቋሸሻቸው አሳዛኝ ተግባር ስለመሆኑም የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ ገልጿል።
በመሆኑም እነዚህ በቁጥጥር ስር የሚገኙ 6 ተጠርጣሪዎችን ቢሮው በተላለፉት የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ የበረራ አሰራር ጥሰት ብሎም በሽብር ወንጀሎች የምርመራ መዝገብ ነገ ነሀሴ 20/2016 ፍርድ ቤት እንደሚያቀርባቸው ለማወቅ ተችሏል።
አረንጓዴ አሻራ!! ነሀሴ 17 በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አሻራችንን እናኑር!!
@AdemFarah2019 💪🌴💪🌴💪🌴
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት 🙏🙏🙏
🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረንጓዴ አሻራ!! ነሀሴ 17 በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አሻራችንን እናኑር!!
@AdemFarah2019 💪🌴💪🌴💪🌴
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት 🙏🙏🙏
🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንኳን ለሻደይ / አሸንድዬ / ሶለል / አሸንዳ በዓል አደረሳችሁ!
በየዓመቱ የነሐሴ ወርን መግባት ተከትሎ የሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል/አሸንዳ በዓላት በድምቀት ለማክበር በአማራና በትግራይ ክልል ቅድመ ዝግጅቱ የሚጀምረው ከእለቱ አስቀድሞ ከሳምንታት በፊት ሲሆን የአካባቢው ሰዎች በመሰባሰብ፣ የሚለብሷቸውን አልባሳት መምረጥ፣ ጌጣጌጦችን በመግዛት ጭምር ዝግጅት የሚደረግበት ነው።
የሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል/አሸንዳ በዓል ሃይማኖታዊና ትውፊታዊ ተምሳሌትነት ያለው ነው፡፡ የሴቶች የነፃነት ቀን ተደርጎ የሚወሰደው ይህ ክብረ በዓል በአማራ ክልል በዋግ፣ በላስታ ላሊበላና በቆቦ አካባቢዎች እንዲሁም በትግራይ ክልል የሚገኙ ሴቶች በመንገዶችና አደባባዮች ላይ በመውጣት ነፃነታቸውን የሚያውጁበት በጉጉት የሚጠበቅ ክብረ በዓል ነው።
የሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል/አሸንዳ ክብረ በዓል የአንድነት እና የእህትማማችነት ህያው ምስክር የሆነ የጋራ ጸጋ ተደርጎ የሚወሰድ ዘመን የማይሽረው እሴት ነው።
በዓሉ በተለያዩ አካባቢዎች በተለያየ ስያሜ ቢጠራም ትውፊታዊ መነሻውም ሆነ አከባበሩ ተመሳሳይ ነው። ይህም የህዝቦችን የረጅም ጊዜ አብሮነትና የባህል ውርርስ ማሳያ ነው።
የሻደይ/አሸንድዬ/ሶለል/አሸንዳ በዓል ከሀገራችን አልፎ ለአለም ቅርስነት ሊበቃ የሚችል ሃብት ነው።
በድጋሚ እንኳን አደረሳችሁ፤ መልካም በዓል!
#Prosperity
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ልዩ መረጃ 👇
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራችን በሚገኙ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች እያከናወነ ባለው አጀንዳን የማሰባሰብ ተግባር የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን እያሳተፈ እንደሚገኝ ይታወቃል፡፡
እነዚህ አካላት በተወካዮቻቸው አማካኝተነት በሂደቱ ላይ ተሳታፊዎች በመሆን ላይ ሲገኙ በውይይት እና በምክክር የዳበሩ አጃንዳዎቻቸውን ለኮሚሽኑ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ፡፡
በዚህ መሰረት ኮሚሽኑ በዚህ ሂደት ላይ ተሳታፊ እንዲሆኑ የለያቸው ባለድርሻ አካላት የሚከተሉት ናቸው፡፡
1. የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን ወክለው ከየወረዳው የተመረጡ ተወካዮች
2. መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት እና ማህበራት ተወካዮች
3. የፖለቲካ ፓርቲዎችን የሚወክሉ ተወካዮች
4. ከሶስቱ የመንግስት አካላት የተውጣጡ የተቋማት ተወካዮች
5. ተፅዕኖ ፈጣሪ ግለሰቦች ናቸው፡፡
ኮሚሽኑ በእስካሁኑ ሂደት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር፣ በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር፣ በቤንሻንጉል ክልል፣ በሐረሪ ክልል እና በጋምቤላ ክልል ከላይ የተጠቀሱት የባለድርሻ አካላት ወኪሎች በማሰባሰብ አጀንዳዎችን በተሳካ ሁኔታ ሰብስቧል፡፡ በቀጣይም በሌሎች የሀገራችን አካባቢዎች ተመሳሳይ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን
ከብስለት መለኪያዎች አንዱ . . .
ከብስለት መለኪያዎች አንዱ የተገኘን ነገር ሁሉ ስለተገኘ ብቻ አለመጠቀምና ልክንና መጠንን ማወቅ ነው፡፡
የእድል በሮች ስለተከፈቱልኝ ብቻ በተከፈተልኝ በር ሁሉ አልገባም፡፡ ከዋናው የሕይወቴ ዓላማ ጋር የመስማማቱን ሁኔታ አጠናለሁ!
ምግብ ስለተገኘ ብቻ የተገኘውን ሁሉ አልበላም፡፡ ለጤንነቴ የሚሆነውንና የማይሆነውን እለያለሁ!
ሰዎች ስለቀረቡኝ ብቻ የቀረበኝን ሰው ሁሉ የልብ ወዳጄ አላደርግም፡፡ የሰዎችን ትክክለኛ ባህሪይ ጉዳይ በሚገባ አጤናለሁ!
ደስ ያለኝን ነገር ሁሉ ለስሜቴ ደስ ስላሰኘኝ ብቻ አላደርገውም፡፡ ወደስሜት እስረኛነት የሚከተኝንና የማይከተኝን ነገር የመለየትን ስራ እሰራለሁ!
የመናገር እድሉ ስላለኝ ብቻ የመጣልኝን ሃሳብ ሁሉ አልናገርም፡፡ የሃሳቤን ተገቢነትና በትክክለኛው ቦታ የመነገሩን ሁኔታ አስቤ እናገራሁ!
ልክን፣ ገደብንና መጠንን ማወቅ አንደኛው የብስለት ምልክት ነው፡፡
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቺቺኒያ በሚገኝ መስጂድ ጉብኝት ሲያደርጉ የቅዱስ ቁርአን ስጦታ ተበረከተላቸው።
ፕሬዝዳንቱ ስጦታውን ስመው በመቀበል ምስጋናቸውን አቅርበዋል 🙏
ፑቲን ከ 13 አመት በኋላ በቺቺኒያ ጉብኝት እያደረጉ ነው።
🙏 🙏 🙏
🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
እናመሠግናለን ክብርት ከንቲባ አዴ አዳነች አቤቤ @AdanechAbiebie
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናመሠግናለን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር @AddisAbabaCity1
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ከክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli ፕሬስ ሴክሬተሪያት @BilleneSeyoum የተላለፈ መልዕክት
👇👇👇 🌴🌴🌴🌴🌴🌴👇👇👇
Check out Estifo's video! #TikTok vm.tiktok.com/ZMrWvmxhA/
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
"ብዝኃ- ሕይወትን መጠበቅና መንከባከብ ቅንጦት ሳይሆን ህልውና መሆኑን አይተናል” ጠ/ሚኒስትር @AbiyAhmedAli (ዶ/ር)
#ሰላምpeace_4betteror4
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#Hagayya_17
Hirmaannaa hunda galeessaaf haa tumsinu
Gahee keenya haa bahannu! Guyyaa tokkotti Biqiltuu Mil. 600 dhaabuuf haa qophoofnu!
#AshaaraaMagariisaa
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤቨን ማሲንጋ ዛሬ መቐለ ገብተዋል።
ማሲንጋ መቐለ ሲደርሱ የጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ጌታቸው ረዳ እና ምክትል ፕሬዜዳንት ጄነራል ታደሰ ወረደ ተቀብለዋቸዋል።
በቆይታቸው በወቅታዊ የትግራይ ሁኔታ፣ በወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣ በተፈናቃዮች መመለስ ጉዳይ ላይ ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ጋር ይመክራሉ ተብሏል።
ፎቶ፦ ድምጺ ወያነ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መንግሥት አዲስ የብር ኖቶችን ይፋ ሊያደርግ ነው በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ የሚዘዋወረው መረጃ ሐሰተኛ ነው።
መንግሥት አዲስ የ500 እና የ1000 ሺህ ብር ኖቶች ሊያትም ነው በሚል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈትቤትን ሎጎ በመጠቀም በማኅበራዊ ሚዲያ የተሠራጨው መረጃ ሐሰተኛ መሆኑን ኢቢሲ ፋክት ቼክ አረጋግጧል፡፡
ማኀበረሰቡ ራሱን ከሐሰተኛ መረጃዎች እንዲጠብቅ እንዲሁም መረጃዎችን ለሌሎች ከማጋራታችን በፊት የምንጮችን ተዓማኒነት የማረጋገጥ ልምዳችንን ልናጎለብት እንደሚገባ ኢቢሲ ፋክት ቼክ መልዕክቱን ያስተላልፋል
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Miseensonni ABO/Shanee hedduun hidhannoo isaanii guutuu waliin to'annoo jala oolfamaa jiru.
Godina Shawaa Lixaa Aanaa Jalduu ganda Shikutee jedhamuu fi naannawa sanatti tarkaanffii qindaa'aa Humni Raayyaan Ittisa Biyyaa garee shororkeessaa ABO/Shanee irratti fudhataa jiruun miseensonni garichaa hedduun hidhannoo isaanii guutuu waliin harka kennataa jiraachuu ibsame.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረንጓዴ አሻራ!! ነሀሴ 17 በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አሻራችንን እናኑር!!
@AdemFarah2019 💪🌴💪🌴💪🌴
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት 🙏🙏🙏
🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አረንጓዴ አሻራ!! ነሀሴ 17 በአንድ ጀንበር 600 ሚሊዮን ችግኞችን በመትከል አሻራችንን እናኑር!!
@AdemFarah2019 💪🌴💪🌴💪🌴
የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት 🙏🙏🙏
🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴🌱🌴
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የክብርት ከንቲባ አዴ አዳነች አቤቤ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መልዕክት ... 👆
@AdanechAbiebie 💪💪💪
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜሪካዊቷ ሴት በሰፊ ምላሷ የጊነስ ወርልድ ክብረወሰንን ሰበረች
አሜሪካዊቷ ሴት 7.90 ሴ.ሜ ስፋት ባለዉ እጅግ በጣም ሰፊ በሆነዉ ምላሷ የጊነስ ወርልድ ሪከርድን አስመዝግባለች።
በአሜሪካ ቴክሳስ ነዋሪ የሆነችዉ ብሪትኒ ላካዮ ሪከርዱን የሰበረችው ከዚህ ቀደም በሌላ አሜሪካዊት ሴት ለ10 ዓመታት ያህል የቆየዉን ክብረወሰን በመብለጥ ነዉ፡፡
የቀደመው የጊነስ ወርልድ ሪከርድ ሰፊው ምላስ ክብረወሰን በሌላኛዋ አሜሪካዊት ኤሚሊ ሽሌንከር ተይዞ የነበረ ሲሆን የቀድሞ ክብረወሰን ባለቤት ምላስዋ 7.33 ሴሜ ስፋት አለዉ፡፡በጠበቃ ሙያ ስትሰራ የነበረችዉ ብሪታኒ ላካዮ ለየት ያለ ትልቅ ምላስ እንዳላት ብታውቅም እንደዚህ አይነት ክብረወሰን እንደመትይዝ በፍጹም አልጠበቅኩም ነበር ስትል ተናግራለች፡፡
እንደ ላካዮ ገለጻ፣ ቤተሰቦቼ ብዙ ጊዜ በምላሴ ስፋት ይቀልዱቭኝ ነበር ብላለች፡፡በጣም ሰፊው የወንድ የምላስ ክብረወሰን በ 8.88 ሴሜ ስፋት ያለው በአሜሪካው ብሪያን ቶምፕሰን የተያዘ ነው።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዶ/ር ደረጄ ዘለቀ ከዚህ ዓለም በህይወት ተለየ 😭
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ትምህርት ክፍል መምህር የነበረው ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ፣ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ፣ በኢትዮጵያ ፖለቲካ መድረክ ብቅ ብሎ ሒስ በመስጠት ይታወቅ ነበር።
አዲስ አበባ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ተወልዶ ያደገው ዶ/ር ደረጄ ዘለቀ ባደረበት ህመም በህክምና ሲረዳ ቆይቶ ዛሬ ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ላይ አርፏል::
የዶ/ር ደረጄ ዘለቀ የቀብር ሥነ ስርዓት የሚፈፀመው ነገ ነሐሴ 16 ቀን 9:00 ሰዓት ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተክርስቲያን እንደሚፈፀም ታውቋል።
😭😭😭
ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ የሄቨን እናትን በማግኘት አጽናንተዋል::
ልጇን በግፍ ተነጥቃ ባለፈው አንድ ዓመት ፍትህ ሳታገኝ ለቆየችው እህታችን የፍትህ ሂደቱን ለመከታተል ፣ ያለችበት ሁኔታ የተሻለ እንዲሆንላት እና ተጋላጭነቷን ለመቀነስ እንዲመች የከተማ አስተዳደሩ አንድ የመንግስት የመኖሪያ ቤት እንዲሁም በሙያዋ እዚሁ አዲስ አበባ ውስጥ እንድትሰራ መመቻቸቱን ከንቲባ አዳነች ተናግረዋል::
የህፃን ሄቨን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ በመሆኑ ድርጊቱ ተገቢውን ፍትህ ማግኘቱ የሌሎች ህፃናት ተጋላጭነትን ለመቀነስ አስተዋፅዖ ያለው ነው ያሉት ከንቲባ አዳነች የዚህ አይነት ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት እንዳይፈፀም የማህበረሰቡ የአመለካከት ለውጥ እንዲመጣ እና ችግሩ የጋራ ጉዳይ በመሆኑ ሁላችንም ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባልም ብለዋል::
ባለ ጥልቁ አዕምሮ ሮቦት
ጎግል ውስብስብና ፈታኝ የሆኑ ሒሳቦችን መስራት የሚችል ባለ ጥልቅ አዕምሮ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) ሮቦት ይፋ አድርጓል፡፡
በሰው ሰራሽ አስተውሎት ስርዓት የሚሰራው ይህ ሮቦት አልፋ ፕሩፍ (Alpha Proof) እና አልፋ ጂኦሜትሪ 2 (Alpha Geometry 2) በመጠቀም ፈታኝ የሆኑ ሒሳቦችን ይሰራል። ሮቦቱ በዓለም ከባድና ውስብስብ ከሚባሉት ስድስት ችግሮች ውስጥ አራቱን በመፍታት በዓለም አቀፍ የሒሳብ ኦሊምፒያድ የብር ሜዳሊያ አግኝቷል።
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እጅግ በጣም ውስብስብና ፈታኝ የሆኑ ችግሮችን በመፍታት ጥሩ ውጤት እያስመዘገቡ ነው።
ሮቦቱ አልፋ ፕሩፍን እንደ መደበኛ የሒሳብ ማጠናከሪያ ትምህርት እና ለአልጀብራ ቁጥራዊ ቲዎሪ ሲጠቀም፣ አልፋ ጂኦሜትሪ 2 በመጠቀም ደግሞ የጂኦሜትሪ ጥያቄዎችን በ16 ሰከንድ ብቻ መፍታት ይችላል።
ሮቦቱ ምንም እንኳን ከሰዎች ጋር ለመፎካከር ጊዜ ቢያስፈልገውም ይህ ወሳኝ ምዕራፍ ለሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) በሒሳብ አመክንዮ ላይ ያለው አቅም ያጎላ መሆኑን ፎሲቢትስ ዘግቧል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
“አሁን የተፈጠረው የፖለቲካ ውጥረት እና ልዩነት ወደ ትግራይ የጸጥታ ሃይሎች እንዳይዛመት እየሰራን ነው” ጄኔራል ታደሰ ወረደ
“አሁን የተፈጠረው የፖለቲካ ውጥረት እና ልዩነት ወደ ትግራይ የጸጥታ ሃይሎች እንዳይዛመት እየሰራን ነው” ሲሉ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት ጄኔራል ታደሰ ወረደ ተናገሩ። ምክትል ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት ዛሬ በትግራይ ክልል ለሚገኙ መገናኛ ብዙሃን በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ነው።
“በትግራይ ተፈጥሮ የሚገኘው ፖለቲካዊ ውጥረት ወደ ሃይል ሽኩቻ እንዳይሸጋገር የጸጥታ ሃይሎች ከማንኛውም አይነት ፖለቲካዊ ውግንና ነጻ በመሆን እየሰራን ነው” የሚሉት ጄኔራሉ፣ በዚህ ዓውድ ብዙ የሚያስጨንቅ ሁኔታ እንደሌለ ገልጸዋል።
አያይዘውም “በትግራይ የተፈጠሩ ፖለቲካዊ ውጥረቶች የፖለቲካ አስተሳሰብ ልዩነቶች እስከሆኑ ድረስ ‘ለምን አጋጠሙ?’ ሳይሆን መባል ያለበት፣ ‘እንዴት በሰለጠነ መንገድ መፍታት ይቻላል?’ የሚለው ነገር አስፈላጊ ጉዳይ ነው።” ያሉ ሲሆን፣ አሁን የሚያጋጥሙ ፖለቲካዊ ውጥረት እና ልዩነት በትግራይ የጸጥታ ሃይሎች ዘንድ እንዳይስተዋል ስራዎች እየተሰሩ ናቸው" ብለዋል።
“እስካሁን ድረስ በዚህ አኳኋን እየተጓዝን ነው። በጥሩ ሁኔታ ላይ ነን።” ሲሉ ያብራሩት ጄኔራል ታደሰ፣ በትግራይ አጋጥሞ ያለው ፖለቲካዊ ውጥረት በመጨረሻ በሰለጠነ መንገድ ዕልባት “ያገኛል የሚል ዕምነት አለን” በማለት አስረድተዋል።
🇪🇹💪
መደመር የሚገለጥባቸው ሶስት ባህሪዎች ፡-
መሰብሰብ፡-
መሰብሰብ ስንል የተበታተነውን ወደ አንድ ማምጣት ማለት ሲሆን በመደመር እሳቤ ውስጥ የጎንዮሽ ድማሮን ይመለከታል። ይህም ማለት ዛሬ ያሉንን ሐሳቦች፣ ገንዘቦች፣ ዕውቀቶች፣ ወዘተ መሰብሰብ ማለት ነው። የተለያዩ ኃይሎች ያላቸውን ዐቅም ወደ አንድ መሰብሰብ ማለት ነው።
ማከማቸት፡-
ማከማቸት ስንል በአንዱ ላይ አንዱን መጨመር ማለት ሲሆን በመደመር እሳቤ ውስጥ ቁልቁል ድማሮን ይመለከታል። ይህም ማለት በትናንት ሥራዎችና ሐሳቦች ላይ የዛሬን ሐሳብና ሥራ መጨመር ማለት ነው። ነገሮችን ሁሌም እንደ አዲስ ከመጀመር ይልቅ በላያቸው ላይ መጨመር ማለት ነው ።
ማካበት፡-
ማካበት፣ ወረት በጥሬ ትርጉሙ ለንግድ መነሻ የሚሆን ገንዘብ ወይም ካፒታል ማለታችን ነው። በመደመር እሳቤ መሠረት ወረት ስንል ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴዎቻችን ውጤታማ እንዲሆኑ የሚያስፈልግ ሁለንተናዊ መነሻ ዐቅም ማለት ነው።
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት
#aa_prosperity
🇪🇹🇪🇹🇪🇹