የመስከረም ወር ደማቅ ቀለማችን #እሬቻ
@AbiyAhmedAli 🙏
@ShimelisAbdisa 🙏
@AdanechAbiebie 🙏
@HItefa 🙏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አዲሱ የኢጋድ የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመረጡ
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ3 ዓመታት የሚቆይ አዲሱ የኢጋድ የቱሪዝም ሻምፒዮን ሆነው ተመርጠዋል፡፡
የኢጋድ ሴክሬታሪያት ባወጣው መረጃ ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በኢጋድ አባል ሀገራት ዘላቂ የቱሪዝምና ኢኮኖሚ እድገት ለማምጣት እንዲሁም በባህል እና በአካባቢ ጥበቃ ረገድ ወሳኝ ሚና እንደሚጫወቱ ይጠበቃል ብሏል።
የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ።
የሰላማዊ ትግል ተምሳሌት የነበሩት የበየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ስርዓተቀብር በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር ተፈፅሟል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት በሚሊኒየም አዳራሽ ሽኝት ከተደረገላቸው በኋላ ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች፣ ቤተሶቦቻቸውና ወዳጆቻቸው በተገኙበት ሥርዓተ ቀብራቸው ተፈጽሟል።
በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ጳጉሜን 4 ቀን 2012 ዓ.ም የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት በዋና ዳይሬክተርነት ሲያገለግሉ መቆየታቸው ይታወሳል። በየነ ጴጥሮስ (ፕ/ር) ባደረባቸው ህመም ምክንያት በሕክምና ሲረዱ ቆይተው መስከረም 7 ቀን 2017 ዓ.ም ሕይወታቸው ማለፉ ይታወሳል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Irreecha; Sirna Galateeffannaa Gammachuun Faayame!
Ayyaana ummataa sadarkaa naannoo keenyaatti hawwiifi qophii guddaadhan eeggamu keessaa tokko ayyaana Irreechaati.
Irreechi sirna hawwataa uummanni Oromoo tulluufi malkaatti bahee uumaa isaa itti galateeffatuudha.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ክርስቲያን ሮናልዶ በኢንስታግራም 639 ሚሊዮን ፣ በፌስቡክ 170 ሚሊዮንና በዩቲዩብ 60 ሚሊዬን ፣ በ x ደግሞ 113 ሚሊየን በላይ ተከታዬችን አፍርቷል ። ዛሬ ደግሞ የአገሩ መንግስት በስሙ ብር አሳትሞለታል ።
ታዲያ ክርሰቲያን ሮናልዶ በአንድ ወቅት እንዲህ አለ፦'ለስኬቴ ጓደኛየ አልበርት ፋንትራውንን ማመስገን አለብኝ ለታዳጊ ክለብ አብረን ተጫውተናል' ሮናልዶ ከዚያም ቀጠለ
'የስፖርቲንግ ሰዎች ወደ እኛ ሲመጡ ግብ ያገቡትን ሰዎች ወደ አካዳሚያችን እንወስደለን አሉ ። ከዚያም ያንን ጨዋታ 3-0 አሸነፍን ። የመጀመሪያዋን አንዱ አገባ ሁለተኛውን ደግሞ አልበርት አስቆጠረ ። ሶስተኛዋን ደግሞ ሁላችንንም ያስገረመች አልበርት በረኛውንም አልፎ ማግባት እየቻለ ለእኔ ሰጠኝና እኔ ሶስተኛዋን ጎል አስቆጠርኩ ። ከጨዋታው በኋላ ለምን እንደዚያ እዳደረገ ስጠይቀው አንተ ከእኔ ትሻላለህ አለኝ ። አካዳሚውም ተቀበለኝ'
ከብዙ አመት በኋላ ጋዜጠኛ አልበርት ቤት ሄዶ ታሪኩ እውነት መሆኑን ጠየቀ ከዚያም አረጋገጠ ። አልበርት በተጨማሪም እንዲህ አለ 'ከዚያች ጨዋታ በኋላ እግርኳስ እንዳቆመና ስራ አጥ እንደሆነ ተናገረ ።
ጋዜጠኛውም ታዲያ እንደዚህ የሚያምር ቤት ፣ እነዚህ ብዙ መኪኖች ከየት አመጣሃቸው ? ስትታይ ሃብታም ቤተሰብ ትመስላለህ ቤተሰቦችህንም በአግባቡ እያስተዳደርክ ነው ? . . . አልበርትም በኩራት መለሰ 'ሁሉም ከክርስቲያኖ ነው' አለ ።
ሁልጊዜም ከስኬቶችህ ጀርባ ያሉ ሰዎች አሉ ነገርግን እነዚህን ባለውለታወችህን መቼም መዘንጋት የለብህም ። አንዳንዴ ወደ ላይ ከፍ ስትል ከፍ ብሎ ለመታየት ሳይሆን ወደ ታች ያሉትን ሰዎች ችግርና ያሉበትን ሁኔታ ለመመልከት ይሁን ።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
#መውሊድ
1499ኛው የታላቁ ነብዩ መሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የመውሊድ በዓል በነገው ዕለት #እሁድ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት አሳውቋል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የ2024 ዳይመንድ ሊግ የመጨረሻ ውድድሮች በቤልጅየም ብራስልስ ከተማ በመደረግ ላይ ናቸው።
ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተጠባቂ በነበሩበት የወንዶች 5 ሺህ ሜትር አትሌት በሪሁ አረጋዊ በ12:43.66 በቀዳሚነት አጠናቋል።
የዳይመንድ ሊግ 18ኛው ኢትዮጵያዊ አሸናፊ የሆነው በሪሁ አረጋዊ የአልማዝ ዋንጫ እና የ30 ሺህ ዶላር ተሸላሚ ሆኗል።
በተጨማሪም ሀጎስ ገብረሕይወት በ12:44.25 እንዲሁም ጥላሁም ሐይሌ በ12:45.63 የሁለተኛ እና ሶስተኛ ደረጃን በመያዝ ወድድሩን አጠናቀዋል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ብዙ አቅደን በብርታት ተገተን በጥራትና ፍጥነት አሳክተን ብዙ የከፍታ ሂደትን ተጉዘናል። ብልጽግና ምናብ ብቻ ሳይሆን ተጨባጭ ተግባር ያለው የብርሃንና የንጋት መንገድ መሆኑን አስመስክረናል። ያሰብነውን ፈጽመን የጀመርነውን ጨርሰን ስኬትን በውጤት ደርበን የልዕልናችንን አይቀሬነት አብስረናል። ሀሳብ፣ ተግባርና ውጤትን አጣምረን ስብራቶች ተጠግነው ወደ ላቀ ከፍታ የመሻገር ጽኑ ድልድይ ገንብተናል።
ብልፅግና የራዕይና የተግባር ድምር ውጤት ነው፦ ያስባል ሩቅ አይቶ ለነገ ዛሬ ይሰራል። አሁን ኢትዮጵያዊያን ቀና ብለው የሚራመዱበት በኩራት የሚመሰክሩት ደማቅ ታሪክን ጽፈዋል፤ ይፅፋሉም። ከአረንጓዴ አሻራ እስከ ህዳሴ ግድብ፣ ከአድዋ ዜሮ ዜሮ እስከ ኮሪደር ልማት፣ ከስንዴ እስከ ፍራፍሬ ምርት፣ ጎርጎራና ወንጭ፣ እንጦጦና ሀላላ ኬላ፣ ወዳጅነትና አንድነት ፓርክ፣ ከሳይንስ ሙዚየም እስከ ሳየተላይት ምጥቀት የመሳሰሉ ብዙ ለትውለድ የሚነገር ብቻ ሳይሆን በምንዳነት የሚሻገር መልካም አሻራን ጽፈናል።
ኢትዮጵያ በብልፅግና የመደመር መንገድ ነገዋ ብርሃን ነው። ህብራችን አድምቆን አብሮነት ያጋመደን ብሔራዊነት አንድ ያደረገን አርበኞች ሆነናል። በወል እየተጋን በወል ሀገር በጋራ ለመበልጸግ ታትረናል። ይህ የብልጽግና የመደመር መርህ የሁለንተናዊ ተምሳሌትነት ማሳያ ነው። ውጥኖቻችንና ስኬቶቻችን ተደምረው የሚያመላክቱት የንጋት ዘመን የነገ የተስፋ ብርሃን መፈንጠቅን ነው።
ቅቡልነትን ያረጋገጠ ጠንካራ መንግስት በመገንባት የበለፀገችና የተከበረች ሀገርን እየገነባን ከዕዳ ወደ ምንዳ የመሻገር ነገ ላይ ነን። ስብራቶቻችንን በመጠገን በአካታችነትና አሳታፊነት አብሮነትን በማነፅ በወል ዕውነት የወል ሀገርን እየገነባን የህዝባችንን ተጠቃሚነት በማረጋገጥ ብልጽግናችንን በማይናወጥ መሰረት በማኖር ህያው የሆነ ለውጥን አስመዝገበናል። የአስተሳሰብና የተግባር አንድነታችን ከተስፋ ብርሃን ወደ የሚጨበጥ ብርሃን የመሻገሪያ ድልድያችንን ገንብቷል።
ብልፅግና ሩቅ አስቦ ለነገ ዛሬ በመትጋት በሰው ተኮር እሳቤና ተግባር ለሁለንተናዊ ከፍታ እየተጋ ተጨባጭ እምርታን አምጥቷል። ያሉንን እምቅ ፀጋዎችና ሀብት በአግባቡ በመጠቀምና በማስተዳደር የንጋት ጀምበር ላይ ሆነን ነገን የበለጥ ለማስዋብ በላቀ ትጋት በተደማሪ እሳቤ ከዚህም በላይ እንችላለንና በአዲስ መሻት ለሌላ ድል በጋራ እንተማለን፤ ችለናን ሆነንም ልዕልናችንን እናበስራለን።
#Prosperity
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በስዊዘርላንድ አንዲት ሴት ሁለት አንበሶች ትንሽ በነበሩበት ጊዜ እንክብካቤ ታደርግላቸው ነበር።
በኋላ ግን መንግሥት ወስዶባት በእንስሳት መካነ አራዊት ውስጥ አስቀመጣቸው ።
ከ7 አመት በኋላ ልትጠይቃቸው ስትመጣ አንበሶቹ ናፍቀው ምላሻቸው በቪዲዮ ላይ የምታዩተን ይመስል ነበር።
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጥቁር አንበሳ ሪፈራል ሆስፒታል መድኃኒቶችን በ50 በመቶ ቅናሽ ለማቅርብ መዘጋጀቱን ገለጸ
ጥቁር አንበሳ ሪፈራል ሆስፒታል ለታካሚዎች እና መድኃኒት ፈላጊዎች በሙሉ፤ መድኃኒቶችን በ50 በመቶ ቅናሽ ለማቅርብ መዘጋጀቱን አስታውቋል።
ታካሚዎች የሚታዘዙላቸው መድኃኒቶች የዋጋ ንረት እያማረራቸው እንደሆነ የተገነዘበው ሆስፒታሉ፤ ከከተማው የግል መድኃኒት መደብሮች ዋጋ የ50 በመቶ ቅናሽ ያላቸው መድኃኒቶችን ሊያቀርብ እንደሆነ ነው የለገለጸው።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ትላንት አበባ አየሽ ወይ ዛሬ ደግሞ ሽኖዬ እና ጎቤን በባህላችን ደምቃችሁ በመጨፈር ለአዲሱ ዓመት መልካም ለተመኛችሁልን ወጣቶች እና ልጃገረዶች ምስጋናዬን ላቀርብ እወዳለሁ::
መልካም አዲስ ዓመት!
ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጠቃሚ መረጃ ከአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ 👇👇👇
@AbiyAhmedAli 🙏
@AdanechAbiebie 🙏
@WKidist 🙏
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
በኬንያ ናይሮቢ አውሮፕላን ማረፊያ የሚካሄደው አድማ ቀጥሏል
የኬንያ አቪዬሽን ሰራተኞች አየር ማረፊያውን ለህንዱ አዳኒ ግሩፕ ሆልዲንግስ ለማከራየት የተደረገው ስምምነት ከስራ ያፈናቅለናል በማለት ተቃውሟቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። አዳኒ ባቀረበው እቅድ አዲስ ማኮብኮቢያ እንደሚገነባ እና የመንገደኞች ተርሚናሉን እንደሚያድስ ገልጿል።
የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረበውን የ30 ዓመት የኪራይ ውል ለጊዜው ቢያግድም የአቪዬሽን ሰራተኞች የስራ ማቆም አድማ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል። ሰራተኞቹ ኬንያ የምስራቅ አፍሪካ አቪዬሽን ማዕከል እንደመሆኗ ያለ ኪራይ ውሉ አስፈላጊውን ገንዘብ ማግኘት ይቻላል የሚል መከራከሪያ አቅርበዋል።
አድማው ወደ ኪሱሙ እና ሞምባሳ የክልል አየር ማረፊያዎች እንደተዛመተ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።
🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪
https://x.com/ProsperityKera/status/1837003216241790978?t=RDjhFjeXDkh0DkKp7OET8w&s=35
Читать полностью…#Oromiyaa
#Rice_Cluster
Via President @ShimelisAbdisa 👌
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዛምቢያ ኤርፖርቶች ኮርፖሬሽን የእውቅና ሽልማት ተበረከተለት። ሽልማቱ የተበረከተው ኮርፖሬሽኑ 35ኛ ዓመቱን ባከበረበት ደማቅ መርሓ ግብር ላይ ሲሆን አየር መንገዳችን ላባረከተው የላቀ አገልግሎት እና የላቀ የስራ አጋርነት ዕውቅና የተሰጠበት ነው። ይህ ሽልማት ለዛምቢያ ኤርፖርት ዕድገት በመንገደኛ እና በዕቃ ጭነት የአገልግሎት ዘርፎች የኢትዮጵያ አየር መንገድ ያበረከተው አስተዋፅዖ እና ያልተቋረጠ ድጋፍ ማሳያ ነው።
ለተጨማሪ ንባብ ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ 👇
https://rb.gy/5t3iso
“Sabdaneessummaan Miidhagina Keenya” Ministira Mummee Dr. Abiyyi Ahimad
Sabdaneessummaan mallattoo miidhaginaa fi bu’uura tokkummaa keenyaati. Biyyi keenya Itoophiyaan kennaawwan addaa calaqqee daneessummaa keenyaa ta’an hedduudhaan kan guutamtedha.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኢትዮጵያን በደማችሁ አፅንታችኋል #መከላከያችን መከታችን
#Ethiopia_prevails
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Irreechaa is a ceremony of thanksgiving, and on this joyous occasion, we celebrate the arrival of spring by gathering around lakes and water sources throughout the region and sprinkling ourselves with water using freshly picked grass and flowers.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የትውልዱን ባህሪያት ለመገንባት ካለፈው የተላለፉ አፍራሽ ባህሎችን በመተው፣ ካለፈው የተወረሱትን በጎ ወረቶችን እናስቀጥል!
የመደመር ትውልድ መለያ ባህሪያት ከሆኑት መካከል ፤ አዲስ ነገርን ለመማርና ለማወቅ ያለ ጥልቅ ጉጉት ፤ በምክንያት እና በሐሳብ የበላይነት ላይ የተመሠረተ ጥልቅ የውይይት ባህል፤ ውበትን የማድነቅ ልማድ ፤ ለሰብዓዊ ክብር ቅድሚያ የመስጠት አኗኗር ፤ በሁለንተናዊ አርበኝነት የሚገለጥ የሀገር ፍቅር ስሜት ጎልቶ የሚወጣበት ይሆናል።
የትውልዱን ባህሪያት ለመገንባት ፤ ካለፈው የተላለፉ አፍራሽ ባህሎችን በመተው ፤ካለፈው የተወረሱትን በጎ ወረቶችን ለማስቀጠል ጥረት ይደረጋል።
እነዚህም ላመኑበት ዓላማ መስዋዕት መሆን ፣ከፍተኛ ሀገር ወዳድነት ፣ሰፊ የመሠረተ ልማት ስራዎችና ታላላቅ ፕሮጀክቶችን ደፍሮ የመስራት ወረቶች ናቸው።
የመደመር ትውልድ ዋነኛ ባህርይ ጥበበኝነት ነው። ይኸም መልከ ብዙ መገለጫዎችና ከትውልዱ ጋር የሚዋሐድበት ሂደቶች ይኖሩታል።
የመደመር ትውልድ
በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
"ማንኛውም የእኛ ቢሮ ተገልጋይ አገልግሎት ሲፈልግ ወደ ቢሯችን መምጣት ሳይጠበቅበት፣ ባለበት ቦታ ሆኖ ሁሉንም አገልግሎቶቻችንን ONLINE ማግኘትም መጠቀምም ይችላል" - የአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ
የት ኖት? አዲስ አበባም ይሁኑ፣ ከአዲስ አበባ ውጪ በሆነ የሃገሪቱ አካባቢ፣ አልያም ከኢትዮጵያ ውጪ በአንዱ የአለማችን ክፍል፣ ... ብቻ የትም ይሁን የትም የኢንተርኔት አገልግሎት ማግኘት የሚችሉበት ቦታ ላይ ከሆኑ አለቀ በአዲስ አበባ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ የሚሰጡ ማናቸውንም አገልግሎቶችና መረጃዎች ባሉበት ሆነው Online ማግኘት እንደሚችሉ ተቋሙ አስታውቋል።
ቢሮው እንዳስታወቀው የምሰጣቸውን 47 አይነት አገልግሎቶች ሙሉ ለሙሉ ONLINE ስላደረኩኝ የእኔን አገልግሎት የሚሻ ማንኛውም አካል ወደ ቢሮ መምጣት ሳይጠበቅበት ባለበት ሆኖ በ ONLINE አገልግሎቶቻችንን ማግኘት ይችላል ብሏል።
ስለሆነም ማንኛውም ግለሰብ ወይም ቡድን አልያም ተቋም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮን ግልጋሎት ከፈለገ ባለበት ሁሉንም አገልግሎት በ E-Service ማግኘት ይችላል።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ህዳሴን ማስፈፀም በገንዘብና በጉልበት ብቻ ሳይሆን በህይወትም ጭምር ነው፦ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ በሆነ ወቅት ከተናገሩት የተወሰደ
#መከላከያ_መከታችን
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዶ/ር አሸብርን ጨምሮ የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲ አመራሮች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ክስ ተመሰረተባቸው
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲ ፕሬዝዳንት [ዶ/ር] አሸብር ወልደጊዮርጊስን ጨምሮ አራት አመራሮች በሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር እና ሌሎች ተያያዝ ጉዳዮች ክስ ተመሰረተባቸው።
የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቲም ከተከሳሾቹ መካከል ነው።
ክሱን የመሰረቱት ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ፣ አትሌት ገዛኸኝ አበራ፣ የኢትዮጵያ ቦክስ ፌዴሬሽን እና የኢትዮጵያ ቴኒስ ፌዴሬሽን ናቸው።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
"በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን አርጎባ ልዩ ወረዳ የዛሬ አመት በዝናብ እጥረት ምክንያት በአካባቢው የነበረ የማሽላ ሰብል በቡቃያው ደርቆ ነበር:: በዚህ ወቅት ግን ይህን ይመስላል" ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ - የኢፌዴሪ ም/ጠ/ሚኒስትር
@TirunehDinku
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
“ካማላ ሀሪስ የአሜሪካ ፕሬዝዳነት ሆና ከተመረጠች እስራኤል የምትባል ሀገር በሁለት አመት ውስጥ አትኖርም“
ዶናልድ ትረምፕ
🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇺🇸
On the occasion of Ethiopian New Year, U.S. SEHOA Ambassador Mike Hammer met with the Tigray Interim Regional Administration Vice President Tsadkan Gebretensae. They agreed on the vitality and urgency of fully implementing the Pretoria Cessation of Hostilities Agreement to achieve lasting peace in Tigray. The COHA proves that dialogue can lead to silencing the guns. All Ethiopians deserve to live in peace.
UA Embassy in Addis 👆