♥ #የግሩፑ_ዋና_ራእይ ♥ 1 #የእግዚአብሔርን_ቃል_መማማር 2#Membersዎችን_ወደ_ትክክለኛው_የመፀሐፍ_ቅዱስ_አረዳድ #ወይም_አስተሳሰብ_ላይ_ማድረስ 3#መንፈሳዊ_ጥያቄዎችንም_ሆነ_እርእሶች_በማንሳት_መወያየት < #የተከለከሉ_ህጎች> 1 #የግል_ወሬዎች_እና_አለማዊ_ይዘት_ያላቸው_ማንኛውም_አይነት_ወሬዎች_በፍጹም_የተከለከለ_ነው። 2 #ማንኛውም_አይነት_ፕሮሞት_የተከለከለ_ነው። @purity4God
እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን? ገላ 4:16
ዓለም እናንተን ሊጠላ አይችልም፤ እኔ ግን፣ አድራጎቱ ክፉ መሆኑን ስለምመሰክርበት ይጠላኛል። ዮሐ 7:7
እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን? ገላ 4:16
ዓለም እናንተን ሊጠላ አይችልም፤ እኔ ግን፣ አድራጎቱ ክፉ መሆኑን ስለምመሰክርበት ይጠላኛል። ዮሐ 7:7
እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን? ገላ 4:16
ዓለም እናንተን ሊጠላ አይችልም፤ እኔ ግን፣ አድራጎቱ ክፉ መሆኑን ስለምመሰክርበት ይጠላኛል። ዮሐ 7:7
🔘የፈርዖን መንፈስ አሠራርን መረዳት!!
✍የግብፅ ፈርዖኖች እስራኤላውያንን በባርነት ለ430 ዓመታት(አራት ትውልድ) እየተፈራረቁ ገዝተዋቸው እንደነበር ይታወቃል....እስራኤላውያን በግብፅ ምድር ሲኖሩ በዋነኝነት ጭቃን ከጭድ ጋር መርገጥና ማቡካት የዘወትር ሥራቸው ነበር....እግዚአብሔር ግን ጩኽታቸውንና ሰቆቃቸውን ሰምቶና ተመልክቶ ከፈርዖን አስጨናቂ አገዛዝ ሊያድናቸው ሙሴን አስነሣላቸው....ሙሴም የእግዚአብሔርን ድምፅ ይዞ በተደጋጋሚ ፈርዖን ጋር ይሄድ የነበረ ቢሆንም ንጉሡ ግን በቀላሉ የሚለቅ አይነት ሰው አልነበረም....ከጠበቀው በላይ መቅሰፍት በግብፅ ምድር ላይ ሲወርድ ግን ፈርዖን እስራኤልን መልቀቅ ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ሆነበት ....ንጉሡ እስራኤላውያንን በመልቀቅና ባለመልቀቅ መካከል ሆኖ ሲያመነታ ከቆየ በኃላ አንድ ውሳኔን ወሰነ፤ እንዲህም አለ:-"በቃ እንዳላችሁት ሂዱና አምላካችሁን አምልኩ ነገር ግን ርቃችሁ አትሂዱ"...አስባችሁታል ያላቸውን፤ መሄድ ትችላላችሁ ነገር ግን ርቃችሁ አትሂዱ🤔...ጉራማይሌ!!.....በዘመናችንም ቢሆን ዋነኛው የፈርዖን መንፈስ የሚሠራበት መንገድ በቅርብ ርቀት ሆኖ በባርነት ትውልዱን መግዛትና መበዝበዝ ነው....ተመልከቱ አምልኮ ፈቅዶላቸው፣ መዝሙር ፈቅዶላቸው፣ ባይብል ስተዲ ፈቅዶላቸው፣ ፕሮግራም ፈቅዶላቸው፣ ህብረት እንዲያደርጉ ፈቅዶላቸው ነገር ግን ከአገዛዙ ክልል መውጣት ግን ፈፅሞ አይፈቅድላቸውም....ለካ ሰው ብዙ መንፈሳዊ ልምምዶችንም እያደረገ እንኳን በጨለማ ተፅዕኖ ውስጥ ሊኖር ይችላል.....ዛሬ በኢየሱስም ለሁላችንም እፀልያለሁ:-እንደዚህ ከረቀቀ የፈርዖን መንፈስ አሠራር በመንፈስ ቅዱስ ኃይል መላቀቅ ይሆናል...በኢየሱስ ደም ከየትኛውም አጋንንታዊ እሥራት መፈታት ሆነልን...አብ ያልተከለው የትኛውም ተክል ሁሉ ዛሬ ከህይወታችን ላይ ተነቀለ....ፈርዖን ትውልዱን ለማጥመድና ለመያዝ የሚጠቀምበት ቀጭን ገመድ እንዲበጠስ እፀልያለሁ....የባርነት መንፈስ ከእንግዲህ አያገኘንም....አሁን የምታይዋቸውን ግብፃውያንን ለዘላለም አታይዋቸውም ተብሎ እንደተፃፈ ነፃነታችንን ለመበዝበዝ የሚሰልሉን በኢየሱስ ስም ለዘላለም አያገኙንም።።።አሜን
👉እንደዚህ ብላችሁ አውጁ:-"በነፃነት እንድኖር ክርስቶስ ነፃ አውጥቶኛልና ዳግመኛ በባርነት ቀንበር አልያዝም"
@ZaphnathPaaneah1
@Yoni4Christ
/channel/+I4DSx0eJ2iI2MDg0
ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…መፈወሻዬ
ከሀጢአት መፈወሻችን
ከበሽታ መዳኛችን
ከሃዘን መፅናኛችን
የመሸግሸጊያ አለታችን
አዎ እየሱስ መፈወሻችን
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
የቃልህን ውበትና ሕያውነት አቤቱ ግለጥልን
ወርቅ ልዩ ውበት እንዲኖረው የሆነ ነገር እንቀባዋለን ወይ? ዳይመንድ በተለየ ሁኔታ እንዲያንፀባርቅ የምንጨምርበት ነገር አለ ወይ? ሰማይስ ውበቱ አልተመቸንም ብለን ቀለሙን ስለ መቀየር እናስባለን ወይ?.. ልክ እንዲሁ እግዚአብሔር በቃሉ ናችሁ ለሚለን ነገር ሁሉ አይ ብለን ለመጨመር መሞከራችን የቃሉን ስልጣን አለመረዳት ብቻ ሳይሆን የተናጋሪውን እውነተኝነትና ውበት አለማመን ነው!!!
የእግዚአብሔር ቃል ለእኔ በቂ ነው! ቃሉ መስተዋቴ ነው ፣ ማንነቴን ለማየት ቃሉ ይበቃል፣ አኗኗሬን ለመቃኘት ቃሉ ይበቃል ፣ አስተሳሰቤን ለማቃናትና ለመግራት ቃሉ ይበቃል...ብዙ ጊዜ የምንስተው የቃሉን ውበትና ክብሩን ፣ እውነቱንና ሕያውነቱን አይናችን ተገልጦ ስላላየን ነው!
የእግዚአብሔር ቃል በባሕሪው
👉 #ግልፅ_የሆነ_ፈቃዱን_ይገልጣል፣
👉#ወደ_ልብ_ውስጥ_ዘልቆ_ይገባል፣
👉#የመንፈስ_ቅዱስ_መገኘት(አብሮነት) በይበልጥ ያሳያል፣
👉#አመጸኞችን_ይገሥጻል**፣
👉 #ግብዝነትን_ዕራቁቱን_ያጋልጣል፣
👉#ማንም_የማያውቀውን_የልብ_ሀሳብና #ስሜት_ሳይቀር_ዘልቆ_ይመረምራል_ ለመታከም የሚፈልገውንም ያክማል፣
👉 #ውስጣዊና_ውጫዊ_ሰውነታችንን_ ይፈውሳል
👉#መከራንና_ፈተናን_አሸንፎ_የሚገለጥ ስብዕና ይገነባል
👉#ለበጎ_ሥራ_ሁሉ_ያስታጥቃል
👉#......ወዘተረፈ
#ፀሎት
እግዚአብሔር ሆይ በቃልህ አይናችንን ክፈት ልቦናችንን በማስተዋልህ ማርከው ፣ ቃልህ የሚለውን ነው ለማለት አቤቱ መንፈስህ የነፍሳችንን አደባባይ በሙላት ይይዛው፣ ቃልህን ለመስማት የማይስማማውን ስጋዊ ተፈጥሮኘችንን መጎሰም የምንችልበት ውስጣዊ ጥንካሬ አብዛልን: ደግሞም ቃልህን እንድንጠራጠር በአእምሯችን ላይ የሚዘምተውን ክፉ መናፍስት በእውነትህ መቃወም የምንችልበት ፀጋ አብዛልን: እውነትህን በሚገልጥልን መንፈስህ በኩል ለቃልህ ክብርና ፍቅር እንዲኖረን አድርገን: በኢየሱስ ስም አሚን 🙏
#ፀጋና_እውነት_ቤተክርስቲያን_ጅማ_
ወደ ቻናላችን መቀላቀል ከፈለጉ ይኼንን ሊንክ ሁለት ጊዜ ይንኩ ይኼው👉 @biruk351
hi, this news need your help with, looked fast - https://cutt.ly/uwRPRuY3
Читать полностью…Find out how to achieve your goals right now! https://cutt.ly/lwRWCGZu
Читать полностью…እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን? ገላ 4:16
ዓለም እናንተን ሊጠላ አይችልም፤ እኔ ግን፣ አድራጎቱ ክፉ መሆኑን ስለምመሰክርበት ይጠላኛል። ዮሐ 7:7
እውነቱን ስለ ነገርኋችሁ ጠላት ሆንሁባችሁን? ገላ 4:16
ዓለም እናንተን ሊጠላ አይችልም፤ እኔ ግን፣ አድራጎቱ ክፉ መሆኑን ስለምመሰክርበት ይጠላኛል። ዮሐ 7:7
#ቃሉን_ይዘን_ከስሜታችን_እንውጣ
እኛ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚለን ነን እንጂ ስሜታችንና ሁኔታችን እንደሚነግሩን አይደለንም: ስለዚህ ስሜታችንንና ሁኔታችንን ሳይሆን ቃሉን እንዘምር ቃሉን እንስበክ ቃሉን እንፀልይ:
#እግዚአብሔር_እንደ_ቃሉ_ብቻ_ነው::
ለምንድን ነው ግን ብዙ ስብከቶቻችን፣ #ዝማሬዎቻችንና_ፀሎቶቻችን_ስሜታችንንና ሁኔታችንን እንጂ ቃሉን ያገናዘቡ ያልሆኑት?
#ቃሉን_ነው_የምናምነው_ወይስ_ስሜታችንን?
እግዚአብሔር በክርስቶስ በኩል ኅጢአታችንን ካስወገደና ከራሱ ጋር ካስታረቀን፣
ከማስታረቅም አልፎ "#አባ_አባ" የሚል መንፈስ ሰጥቶ ልጆቹ ካደረገን፣
አርሱ ራሱ አልተውህም አልጥልህም ካለንና "#አዲስ_ኪዳን_ከገባልን"፣
በሞት ላይ ስልጣን ያለውን ዲያቢሎስን በኢየሱስ ሞት ከሻረልን፣
ከእግዚአብሔር ጋር ጠላቶች ሳንሆን በክርስቶስ በኩል ወራሽ ከሆንን፣
በክርስቶስ በኩል ጥበብ ፅድቅ ቅድስናና ቤዛነት ከተደረገልን፣
ኢየሱስ ስለ እኛ "#ተፈፀመ" ካለልን ፣
በክርስቶስ በኩል በሰማያዊ ስፍራ ከተቀመጥን፣
እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ከሆነነና ማንም የሚከሰን ከሌለ፣
ከሙላቱ ከተቀበልን፣
ለምንድን ነው እነዚህ ክቡር የሆኑ የወንጌል እውነቶች ላይ ፀንተን የማንቆመው? ለምንድን ነው ከእነዚህ እውነቶች ይልቅ ስሜታችንን የምናምነው? ለምንድን ነው አሁን ድረስ ፀሎታችን "#አስበኝ" ስብከታችን "ይሰብርልሻል" ዝማሬአችን ደግሞ "#አድቅቅልኝ ስበርልኝ ክፈትልኝ" የሆኑት?
ቃሉን ነው የምናምነው ወይስ ስሜታችንን?:ልጆች ነን ወይስ ባሮች?
እግዚአብሔር በክርስቶስ ጨለማችንን አላበራውም እንዴ?
ከድቅድቅ ጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃን አላመጣንም እንዴ?
ልጁን እስከመስቀል ሞት አሳልፎ በመስጠት ታላቅ ፍቅሩን አልገለፀልንም እንዴ?
ሳንለምነው የሚያስፈልገንን እንደሚያውቅ አልነገረንም እንዴ?
ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ አትጨነቁ አልተባልንም እንዴ?
እስከ ዓለም ፍፃሜ ከእኛ ጋር እንደሚሆን ቃል አልገባልንም እንዴ?
በስሙ ስንሰበሰብ በመካከላችን እንደሚገኝስ አላሳሰበንም እንዴ?
ታዲያ ለምንድን ነው ዛሬ ድረስ ፀሎታችን "ጌታ ሆይ ና" እና "ጌታ ሆይ አስበኝ" የሆነው?
በመንፈሱ ውስጣችን አይደል እንዴ ያለው?: በመስቀል ላይ አላሰበንም እንዴ?: ነው ወይስ መስቀሉ ለመታሰብ ብቁ አይደለም?
ለምንድን ነው ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ ስሜታችንን ወይም ሁኔታችንን የምናምነው? ለምንድ ነው ቃሉ የሚለውን ተቀብለንና በቃሉ እውነት ላይ ቆመን ከማመስገን ይልቅ ማልቀስ፣ ማዘንና፣ ማጉረምረም፣ እኔን ትቶኛል፣ አያስበኝም፣ እኔ ልጁ አይደለሁም፣ ውስጥ የምንገባው?
እውነት ከመስቀሉ አለመታሰብንና መረሳትን ነው የምንማረውን?
እስራኤላውያን እንዲህ አይደለምን የሆኑት? :በተስፋ ቃል ከግብፅ ወጥተው ከነዓን እንደሚገቡም በመሃላ ተነግሮአቸው ነገር ግን ከተነገራቸው ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ ስሜታቸውንና ሁኔታቸውን ከማመናቸው የተነሳ ከእግዚአብሔር ጋር እኩል መሄድ ሳይችሉ ቀሩ::
ከምድረ በዳው ከኢያሪኮና ከዮርዳኖስ ወንዝ በላይ ቃል የገባላቸው እግዚአብሔር አቅም የለውምን?: እነርሱን ከነዓን ለማስገባትስ አይችልምን? ይችላል! : ችግሩ ግን ከቃሉ ይልቅ ስሜታቸው ላይ መንጠልጠላቸው ጎዳቸው: ስሜት ደግሞ የሚዋዥቅ ወይም የሚዋልል ጉዳይ እንጂ አስተማማኝ አይደለም::
ስሜታችንና ሁኔታችን ምንም ቢሉን የእግዚአብሔር ቃል እውነትና የፀና ነው: ፀሎታችንም ዝማሬአችንም ስብከታችንም የእግዚአብሔር ቃል ላይ ተደላድለው ያረፉ እንጂ ስሜታችንንና ሁኔታችን ላይ ችክ ያሉ መሆን የለባቸውም::
አንተ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚልህ ነህ እንጂ ስሜትህና ሁኔታህ እንደሚነግሩህ አይደለህም: ስለዚህ ስሜትህንና ሁኔታህን ሳይሆን ቃሉን ዘምር ስበክ ፀልይ::
በአዲስ ኪዳን እንደ ብሉይ ኪዳን አንኑር: በእኛና በእግዚአብሔር መካከል እግዚአብሔር ስለኛ ላይተወንና ላይረሳን የማለበት ክርስቶስ መኖሩን አንዘንጋ::
እንዲሁም የምናነበው ቃል በእምነት ከእኛ ጋር ካልተዋሃደ ምንም እንደማይጠቅመን አንዘንጋ: ቃሉን ማንበብ ብቻ ሳይሆን ቃሉን ማመንና በቃሉ መቆምም ይብዛልን::
ቃሉን ይዘን ከምናጉረመርም ቃሉ ላይ ቆመን እናመስግን::
#ፀጋና_እውነት_ቤተክርስቲያን_ጅማ
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል ይኼን ሊንክ ሁለቴ ብቻ ይንኩ👉 @biruk351
መፈወሻዬ
ከሀጢአት መፈወሻችን
ከበሽታ መዳኛችን
ከሃዘን መፅናኛችን
የመሸግሸጊያ አለታችን
አዎ እየሱስ መፈወሻችን
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ተለይ ከኀጢአት ሕይወት ተለይየየየየየየ Telegram page:-ጦር ሜዳ:-/channel/btlfld
Читать полностью…ቡና የሰውነት መጉረብረብ እና ንዳድን የመቀነስ እንዲሁም የጉበት በሽታን የመከላከል አቅሙ እጅግ ከፍተኛ ስለመሆኑ ያውቁ ኖሯል?!
🍵🧋Have a good Day🍿☕️
"Coffëè Kaböd" ☕️
🔘ባለራዕይነት ራስ ወዳድነት ላይ አይመሠረትም!!
✍ባለራዕይነት ብዙ መገለጫዎች ቢኖሩትም በዋነኝነት ግን በአፍቅሮተ-ራስ ላይ የተመሠረተ አለመሆኑ ልዩ ያደርገዋል....እውነተኛ ራዕይ በራስ ላይ ጀምሮ በራስ ላይ የሚያበቃ(ከራስ በላይ ንፋስ እንደሚባለው) በፍፁም አይደለም ይልቁንም እንደ ራዕዩ አይነትና ይዘት ከራስ ጀምሮ ቤተሰብን፣ አካባቢን፣ አገርን ብሎም አለምን ሊደርስና ሊጠቅም የሚችል አቅም ያለው ድንቅ እይታ ነው....አለበለዚያ ከንቱ ቅዠት እንጂ ራዕይ መሆኑ ይቀራል.....የተለያዩ ሰዎችን ችግርና እንቆቅልሽ መፍታት የማይችል ከሆነ ራዕይ ብለን ልንጠራው አንችልም.....እውነተኛ ራዕይ ብዙ አዕዋፋት ጎጆዋቸውን ቀልሰው የሚጠለሉበትን ትልቅ ዛፍ ይመስላል፤ ቀርበው የሚጠለሉ ሁሉ ከተለያዩ ሰው ሰራሽና ተፈጥሮዓዊ ችግሮች ይከለላሉ ደግሞም ይድናሉ....በተመሳሳይ መንገድ ባለራዕዮች ባሉበት የተራቡ ይጠግባሉ፣ የወደቁ ይነሣሉ፣ የተበተኑ ይሠበሰባሉ፣ የተሰበሩ ይጠገናሉ......ራዕይ በባህሪው አሳታፊ እንጂ ለብቻ የሚሠራና የሚቀጥል አይደለም.....ከዚህም የተነሣ ራዕያቸው ቶሎ ስር ሰድዶ ፍሬ የሚያፈሩ ሰዎች ለብቻቸው ማደግን የሚያስቡና ተለይቶ ከፍ ማለትን የሚመኙ ሳይሆኑ እጅ ለእጅ ተያይዞ መለወጥንና መሻሻልን የሚፈልጉ ሰዎች ናቸው.....አንዳንድ ግዜ በተለይም በሃገራችን ከማያቸውና እንዲለወጡ ከምፈልጋቸው ነገሮች መካከል የምናውቀውን ጠቃሚ ሃሳብ ለሰው ማጋራትን የሚመለከት ነው....እኛ ኢትዮጵያውያን በአብዛኛው የምናውቀውን መልካምና ሰዎችን ሊለውጥ የሚችልን ሃሳብ ለሌላ ሰው መናገር በፍፁም አንወድም...ይህም የመነጨው ምናልባት ሃሳቤን ተናግሬ እኔ ገበያ ባጣስ ወይም ብበለጥስ በሚሉና በመሳሰሉ ተራ ምክንያቶች ሊሆን ይችላል....እውነት ለመናገር ግን ሁልግዜ የሰጠነውና ለሌሎች ያካፈልነው ነገር ይትረፈረፍ ይሆናል እንጂ በፍፁም አይጎድልም....የሆነው ሆኖ ለባለራዕዮች ሁሉ የምለው አለኝ:-''ራዕያችን አካታች ይሁን እንጂ የራስ ጥቅም ማካበቻ ብቻ አናድርገው''...ሻሎም
@ZaphnathPaaneah1
@Yoni4Christ
✅ልብ በል! የሰዎችን ሩጫ ስትሮጥ ሮጠህ 1ኛ ሆነህ ብትጨርስ እንኳን የሚሸለሙት የሩጫው ባለቤቶች እንጂ አንተ አትሆንም!
ብዙ ሰዎች ከ Season'አቸው የሚዘገዩት የራሳቸውን ትተው የሰዎች ጦርነትን በመዋጋት ጊዜ ስለሚያቃጥሉ ነው!
❇️የራስህ ውጊያ ለይ አተኩር!
የራስህን ሩጫ ሩጥ! አክሊል ያለው ለራስህ የተሰጠውን ተልዕኮ መፈፀም ስትችል ብቻ ነው!👑
(👆ይህ መልዕክት የሰዎች አገልግሎት በመንቀፍ ለተጠመዱት ይድረስልኝ)
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
Join&Share