purity4god | Unsorted

Telegram-канал purity4god - ቅድስና ለእግዚአብሄር

-

♥ #የግሩፑ_ዋና_ራእይ ♥ 1 #የእግዚአብሔርን_ቃል_መማማር 2#Membersዎችን_ወደ_ትክክለኛው_የመፀሐፍ_ቅዱስ_አረዳድ #ወይም_አስተሳሰብ_ላይ_ማድረስ 3#መንፈሳዊ_ጥያቄዎችንም_ሆነ_እርእሶች_በማንሳት_መወያየት < #የተከለከሉ_ህጎች> 1 #የግል_ወሬዎች_እና_አለማዊ_ይዘት_ያላቸው_ማንኛውም_አይነት_ወሬዎች_በፍጹም_የተከለከለ_ነው። 2 #ማንኛውም_አይነት_ፕሮሞት_የተከለከለ_ነው። @purity4God

Subscribe to a channel

ቅድስና ለእግዚአብሄር

“በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።”
  — ኤፌሶን 1፥10

               /channel/KabodEvan
               /channel/KabodEvan
               /channel/KabodEvan
                ☝️☝️Join & share ☝️☝️

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

#አብርሃምና_ሎጥ

#ሎጥ_መልካምና_ያማረ_የመሰለው_ነገር ላይ የሚጎዘጎዝና የሚሰፍ የሰው አንጎል ሀሳብ ነውየሚያየውን እና የሚሰማውን የሚያምንውብ ሲሆን ሰላም የሚመስለው ከተበላሸ ጥፋት የሚመስለው የውስጥ አይን እውርነት ነው

#ሎጥ_ለአዕምሮው_ያልተስማማውና_ የሚቆረቁረው መንገድ ሁሉ ጥፋትና ውድመት የሚመስለው አዕምሮ ነው

#ሎጥ_ድሎትና_ምቾትን_በማሳደድ የተጠመደ ሀሳብ ነው፣ጎተራ ከሞላ ረሀብ የለም የሚልጎተራ ባዶ ሲሆን መጥፊያው እንደቀረበ የሚያስብ አዕምሮ ነውሎጥ ሰው የተገባውን መንፈሳዊ ልዕልና እና ክብርመንፈሳዊም ግዝፈትና የሚያሳንስ የውርደት ስፍራ ነውሎጥነትን የሚከተል ሁሉ ከተሰጠው ክብር ወድቆ ምኞት ስር ይወድቃል

#አብርሀም_የአማኞች_መንፈሳዊ_ልዕልና_እና ልህቀት ምሳሌ ነውለሎጥ ጥፋትና ውድቀት ፣#ውድመት ፣#ውርደትም በምትመስል በበረሀ መንገድ የሚጓዝ ነገር ግን ለህዝቦች መድህን እና መሰብሰቢያ ጥላ ለመሆን የሚዘረጋ ዋርካ ነው

#ሎጥ_ግን_ያየውን_ምኞቱን_በልቶ_የሚሞት ነው፣ ሎጥ ውስጣዊ አስተውሎት መሰዊያ ካለበት ድንኳን መሰዊያ አልባ አለምን ወደደ: በሰዶም እግዚያአብሔር የለም ነበር ግን ሎጥ የተሸወደው እዚህ ጋር ነው

ሎጥም ዓይኑን አነሣበዮርዳኖስ ዙሪያ ያለውንም አገር ሁሉ ውኃ የሞላበት መሆኑን አየእግዚአብሔር ሰዶምንና ገሞራን ከማጥፋቱ አስቀድሞ እስከ ዞዓር ድረስ እንደ እግዚአብሔር ገነት በግብፅ ምድር አምሳል ነበረ።” ( ዘፍጥረት 13፥10)

👉ሎጥም አይኑን አነሳ የሚለው ሀሳብ ውስጣዊ አይኑ ሰዶምን የተመለከተበት መንገድ ልክ ሔዋን የወደቀችበት መንገድ መሆኑ ይጠቁመናል: ሴቲቱም ለአይን የሚያምር ሆኖ እንዳየችው ልብ ልንል ይገባናል
👉ሌላው ሎጥ ያላስተዋለው ነገር የተመለከታት ከተማ ከፊቷ እንደ እግዚአብሔር ገነት ከ ጀርባ ግን በ ግብጽ ምድር አምሳል ነበረች ይለናልልብ ብለን ካየነው ቃሉ እያለን ያለው እንደ እግዚአብሔር ገነት የሆነውን ገጽታዋን አሳየቺው ግን ሰዶም በ ባርነት ነፍስን ምታከሳ በግብጽ ምድር አምሳል ነበረች: ግብጽን ስናስብ ከ ባርነት ውጪ ከ ጭንቀት የተነሳ የሚጮህ ጩኽት እንጂ ደስታ እንደሌለበት እናውቃለን
👉ይህች አለም ሁሌ ምታሳይህ እንደ እግዚአብሔር ገነት የሚመስለውን መልኳን ነው ላስተዋለ ግን በ ግብጽ ምድር አምሳል ናት
👉 በአብርሃም አለም ግን ከ ሰዶም ይልቅ ህይወት በ ከነዓን ይመቻል : ለምን መሰዊያ ሚባል ህይወት አለ : ከ ጥቂቱ ደስታ የሸሸው አብርሃም እግዚአብሔር የመሰረታት ከተማን በ እምነት እየጠበቀ ነበር: እናም በአእምሮ ይኼንኑ እያሰላሰለም ይኖር ነበር የልቡን አይን በሰማያዊ እውነት ላይ ጠምዶት ስጋዊ አእምሮውን ይቆጣጠረው ነበር

#ይኼ_የአብርሃም_የሕይወት_ዘይቤ #በኢየሱስ_ስም_በእኛ_ሕይወት_ይሁን🙏

#ፀጋና_እውነት_ቤተክርስቲያን_ጅማ
ወደዚህ ቻናል ለመቀላቀል ይኼንን ሊንክ ሁለቴ ብቻ ይንኩ👉@biruk351

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

በመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ለህግ ታራሚዎች ጉብኝት ተደርጓል።


  በመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስትያን በሕግ ታራሚዎች አገልግሎት መምሪያ አስተባባሪነት ከጥር 29/2016 ጀምሮ በ6 ማረሚያ ቤቶች ማለትም በቡታጅራ፣ በወራቤ፣ በወላይታ ሶዶ፣ በዱራሜ፣ በሀላባ እና አዳማ ማረሚያ ቤቶች  ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች  ለ9748 ወንድ ታራሚዎች፣ ለ396 ሴት ታራሚዎችና ለ140 ከወላጆቻቸው ጋር በማረሚያ ለሚኖሩ ልጆች 7000 ሳሙና፣ 1200 ንጽህና መጠበቂያ (ሞዴስ) 396 ቅባትና 140 አዳዲስ የልጆች አልባሳት ስርጭት ድጋፍ ተደርጓል።

ተከናወኑልን

ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

በመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ለህግ ታራሚዎች ጉብኝት ተደርጓል።


  በመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስትያን በሕግ ታራሚዎች አገልግሎት መምሪያ አስተባባሪነት ከጥር 29/2016 ጀምሮ በ6 ማረሚያ ቤቶች ማለትም በቡታጅራ፣ በወራቤ፣ በወላይታ ሶዶ፣ በዱራሜ፣ በሀላባ እና አዳማ ማረሚያ ቤቶች  ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች  ለ9748 ወንድ ታራሚዎች፣ ለ396 ሴት ታራሚዎችና ለ140 ከወላጆቻቸው ጋር በማረሚያ ለሚኖሩ ልጆች 7000 ሳሙና፣ 1200 ንጽህና መጠበቂያ (ሞዴስ) 396 ቅባትና 140 አዳዲስ የልጆች አልባሳት ስርጭት ድጋፍ ተደርጓል።

ተከናወኑልን

ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

#እምቢ_በል

በክርስቶስ መሆን ማለት ሞኝ መሆን ማለት አይደለም: በክርስቶስ መሆን ማለት አላፊ አግዳሚው ሁሉ እየቀጠፈ እንደሚበላው የሽምብራ እሸት ማሳ መሆን ማለት አይደለም: በክርስቶስ መሆን ማለት አዲስ ስብእና ወይም ማንነትን ማግኘት ማለት ነው እንጂ ለሰዎች የመለማመጃ የስእል ደብተር መሆን ማለት አይደለም::

በሕይወትህ "#እምቢዬው" የምትለው ነገር ከሌለህ ሰዎች ዛሬ የስሙኒነገ የአምሳ ሳንቲምከዛም የሰባ አምስት ሳንቲም እየቆነጠሩህ ይጨርሱሃል: ለራስህም ለእግዚአብሔርም ሳትሆን እድሜህ ያልቃል

ከግብ መድረስ ከፈለግህ እምቢዬው ማለትን ልመድ:

እምቢ ማለት የምትፈልግ ከሆነና እምቢ የማለት አቅሙ ካለህ በሕይወት መንገድ ከተማርኳቸው እምቢዬዎቼ ውስጥ ጥቂቶቹን ላካፍልህ:


ሰዎች ራሳቸው ቀደውህና ሰፍተውህ ቅርፅ እንዲያበጁልህ አትፍቀድላቸው እምቢ በል!


ሰዎች በእነርሱ ዛቢያ እንድትሽከረከር ሊያደርጉህ ሲፈልጉ ለስበታቸው ሕግ አትገዛ እምቢ በል!


ሰዎች የሆነ ነገር እንደጎደለህና ያ የጎደለህ የሚመስልህን ነገር ከእነርሱ ብቻ እንደምታገኘው የሚያደርግ ስሜት ሊፈጥሩብህ ሲፈልጉ ደጅ አትጥናቸው - #እምቢ_በል!


ሰዎች እነርሱ ወደሚፈልጉት የሆነ ቦታ መስፈንጠሪያ ወይም መረማመጃ ሊያደርጉህ ሲፈልጉ አትመቻቸው #እምቢ_በል!


ሰዎች በጏደኝነት ስም የራሳቸውን አሳብና አመለካከት ብቻ ሊጭኑብህ ሲከጅሉ በርህን ዝጋ - #እምቢ_በል!


ሰዎች በየትኛውም መልኩ የበታች ሊያደርጉህ ሲፈልጉ በጄ አትበላቸው - #እምቢ_በል!


ሰዎች በክርስቶስ የመሆንህን እውነት እንደ ማጥቂያ መሳሪያ ሊጠቀሙበት ሲፈልጉ አትፍቀድላቸው - #እምቢ_በል!


ሰዎች በክርስቶስ ካለህ ማንነት ያነሰ ትርጉም ሊሰጡህና ሊያራክሱህ ሲፈልጉ ቦታ አትስጣቸው - #እምቢ_በል!


ሰዎች አንተን እንደ ተሳቢ ራሳቸውን ደግሞ ወደፈለጉት እንደሚነዱት እንደ ሳቢ መኪና አድርገው ሊያሳዩህ ከፈለጉ አትስማማ - #እምቢ_በል!


ሰዎች ፍቅርና እርስ በርስ መከባበር የሌለበት ቀጠና ውስጥ ሊከቱህ ሲጎትትሁ አትጎተትላቸው - #እምቢ_በል!

፲፩
ሰዎች ባለህ መረዳትና አመለካከት ሊያሸማቅቁህ ከከጀሉ ስፍራህን አትልቀቅ - #እምቢ_በል!

፲፪
ሰዎች ከሳሎንህና ከእቃ ቤትህ አልፈው በመኝታ ቤትህም ሳይቀር እጃቸውን ሊያሳርፉ ከፈለጉ "#እዛው_በጠበላችሁ_በላቸው - #እምቢ_በል!

፲፫
ሰዎች በአንድ ቀን ስህተትህ እድሜህን ሙሉ ሊቆምሩብህ ካማራቸው ፈፅሞ የእግር መቆሚያ አትስጣቸው #እምቢ_በል!

እነዚህን ሁለት እውነቶች ግን በልብህ አስቀምጥ: ለሰው ኑር በሰው ግን አትኑር: ሰውን ሁሉ ያለ አድልዎ ውደድ አክብር!: (ምንጭ ከፌስቡክ ገፅ)

#ፀጋና_እውነት_ቤተክርስቲያን_ጅማ
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል ይኼንን ሊንክ ሁለቴ ብቻ ይንኩ 👉@biruk351
#ሼር_ስለሚያደርጉ_እናመሰግናለን 🙏❤

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

🛑አምኖ ጌታን ላልተቀበለ ወይም አዲስ ጌታን ለተቀበለ ሰው ህግን መስበክ ማለት ያላጠመድከውን አሳ ለማጠብ እንደመሞከር ነው!!!

▶️ሰውን ወደ ንሰሀ የሚመራው የእግዚአብሔር ቸርነት ብቻ ነው: ስለዚህ በክርስቶስ የተደረገላቸውን ብቻ ንገራቸው::

“ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሐ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን?”
  — ሮሜ 2፥4

@Revelationcenter
@Revelationcenter
@Revelationcenter
join&share

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

🛑አምኖ ጌታን ላልተቀበለ ወይም አዲስ ጌታን ለተቀበለ ሰው ህግን መስበክ ማለት ያላጠመድከውን አሳ ለማጠብ እንደመሞከር ነው!!!

▶️ሰውን ወደ ንሰሀ የሚመራው የእግዚአብሔር ቸርነት ብቻ ነው: ስለዚህ በክርስቶስ የተደረገላቸውን ብቻ ንገራቸው::

“ወይስ የእግዚአብሔር ቸርነት ወደ ንስሐ እንዲመራህ ሳታውቅ የቸርነቱንና የመቻሉን የትዕግሥቱንም ባለጠግነት ትንቃለህን?”
  — ሮሜ 2፥4

@Revelationcenter
@Revelationcenter
@Revelationcenter
join&share

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

ቅርስ  ጠባቂም አስጠባቂም ብቻ መሆን እንዴት ይሰለቻል!

"#ሃይማኖት" የቱንም ያህል እድሜው ቢረዝም ምንም አያመጣም!ናፍጣና ቤንዚል የሌለው መኪና ምን መልኩ ቢያምርምንም በአይነቱ ጠንካራ ቢሆንምበዕውቅ ሰዎች የተዋቀረ ቢሆንም በቃ አይሄድም! 😥

ለዚህ አይመስላችሁም ወደ ፊት ከመሄድ ይልቅ ባለህበት ቁም እንደሚል ወታደራዊ ትዕዛዝ ቆመን ያለነው? 😥

የጓደለን ጥቅስ አይደለም! አለም ከጥቅስ በስተቀር ምንም እንደሌለን ክፍተታችን እስክታይ እንደምን እንዲህ ሳትን?😥 የጎደለን ጥቅስ አይደለም የጥቅሱ ባለቤት መንፈሱ እንጂ😥

ክርክር ትችት መከፋፈል መከፋፋት አይደለም የጎደለን - የእግዚአብሔር ጥበብና ኅይል የሆነው ክርስቶስ እንጂ: የጎደለን ስብከትም ዝማሬም ህንፃም የተማሩ ሰዎችም አይደሉም - አላዛርን ጎትቶ የሚያወጣው ክርስቶስ እንጂ:

ቤተክርስቲያን ያለክርስቶስ በዶክትሪንና በዶግማ ብርድልብስ ተሸፋፍና ረጅም አመታትን መቆየት ትችላለች: ይሄ ደግሞ በታሪክ የተረጋገጠ ነው::

ቤተክርስቲያን ሌላ ዶግማና ዶክትሪን ሳይሆን የሚያስፈልጋት የሕይወት ምንጭ የሆነው ክርስቶስ ነው: አለም ብቻ ሳይሆን ቤተክርስቲያንም ጭምር የክርስቶስ ሕይወት በሙላት ተገልጦ ለማየት ርሃብተኛ ናት😥

ዶሮ ወጥ ምን ምን እንደሚሸት ማወቅ ዶሮ ወጥን መብላት አይደለም::

የሰው ልጅ ሆይ በውኑ እነዚህ አጥንቶች በሕይወት ይኖራሉን?

#ጌታ_ሆይ_አንተ_ታውቃለህ::

ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል ይኼንን ሊንክ ሁለት ጊዜ ብቻ ይንኩ👉@biruk351

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

ተደነቁልን

አስታወሳችሁት 🥸

የቀድሞ የአያክስ ና አሁን ደሞ በጀርመኑ ዶርትመንድ የሚጫወተው ኮትዲቮራዊዉ አጥቂ ሳብስቲያን ሀለር ነው.....

ይህ ተጫዋች ከዛሬ 1 ዓመት ከ8ወር በፊት በዘር ፍሬዎች ላይ እጢ ተገኘበት እጤዎቹም ወደ ካንሰርም ተቀየረበት

በሽታው እየሰደደ መጣበት ነገር ግን ወደ ህክምና ገብቶ ህክምናውን መከታተል ጀመረ.....

* በቃ አበቃለት

* እንኳን ኳስ ሊጫወት በህይወትም የሚቆይ አይመስልም እያሉ ብዙዎች አዝነው አስተያይታቸውን መስጠት ጀመሩ

እሱ ግን በዶክተሮች እገዛ ና በፈጣሪ አማካኝነት ከያዘው በሽታ ሙሉ ለሙሉ ተሽሎት

ባለፈው ጫወታ ሀገሩን ኮቲዲቮዋር ኮንጎን 1-0 አሸንፋ ለአፍሪካ ዋንጫ እንድታልፍ ብቸኛዋ ጎል አግብቶ ለሀገሩ ታሪክ ሰራላት::

* አበቃላቸው
* ከአሁን በኃላ ተሰፋ የላችሁም
* አትጠቅሙም
* ወድቃችዋል

ለሚሏችሁ ሰዎች ይህ ሰው

* ወድቆ መነሳት
* ከህመም ማገገምን
* አበቃላችሁ ሲሏችሁ
አላበቃልንም ለሚሉት ትልቅ ማሳያ ነው...

* ተስፋ አትቁረጡ
* ሰዎች ምን አሉኝ አትበሉ

ፈጣሪ ያለው ያለው ብቻ ይሁናልና
በፈጣሪ ብቻ ተመኩ

ተከናወኑልን
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

ተደነቁልን

አስታወሳችሁት 🥸

የቀድሞ የአያክስ ና አሁን ደሞ በጀርመኑ ዶርትመንድ የሚጫወተው ኮትዲቮራዊዉ አጥቂ ሳብስቲያን ሀለር ነው.....

ይህ ተጫዋች ከዛሬ 1 ዓመት ከ8ወር በፊት በዘር ፍሬዎች ላይ እጢ ተገኘበት እጤዎቹም ወደ ካንሰርም ተቀየረበት

በሽታው እየሰደደ መጣበት ነገር ግን ወደ ህክምና ገብቶ ህክምናውን መከታተል ጀመረ.....

* በቃ አበቃለት

* እንኳን ኳስ ሊጫወት በህይወትም የሚቆይ አይመስልም እያሉ ብዙዎች አዝነው አስተያይታቸውን መስጠት ጀመሩ

እሱ ግን በዶክተሮች እገዛ ና በፈጣሪ አማካኝነት ከያዘው በሽታ ሙሉ ለሙሉ ተሽሎት

ባለፈው ጫወታ ሀገሩን ኮቲዲቮዋር ኮንጎን 1-0 አሸንፋ ለአፍሪካ ዋንጫ እንድታልፍ ብቸኛዋ ጎል አግብቶ ለሀገሩ ታሪክ ሰራላት::

* አበቃላቸው
* ከአሁን በኃላ ተሰፋ የላችሁም
* አትጠቅሙም
* ወድቃችዋል

ለሚሏችሁ ሰዎች ይህ ሰው

* ወድቆ መነሳት
* ከህመም ማገገምን
* አበቃላችሁ ሲሏችሁ
አላበቃልንም ለሚሉት ትልቅ ማሳያ ነው...

* ተስፋ አትቁረጡ
* ሰዎች ምን አሉኝ አትበሉ

ፈጣሪ ያለው ያለው ብቻ ይሁናልና
በፈጣሪ ብቻ ተመኩ

ተከናወኑልን
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

ተደነቁልን

አስታወሳችሁት 🥸

የቀድሞ የአያክስ ና አሁን ደሞ በጀርመኑ ዶርትመንድ የሚጫወተው ኮትዲቮራዊዉ አጥቂ ሳብስቲያን ሀለር ነው.....

ይህ ተጫዋች ከዛሬ 1 ዓመት ከ8ወር በፊት በዘር ፍሬዎች ላይ እጢ ተገኘበት እጤዎቹም ወደ ካንሰርም ተቀየረበት

በሽታው እየሰደደ መጣበት ነገር ግን ወደ ህክምና ገብቶ ህክምናውን መከታተል ጀመረ.....

* በቃ አበቃለት

* እንኳን ኳስ ሊጫወት በህይወትም የሚቆይ አይመስልም እያሉ ብዙዎች አዝነው አስተያይታቸውን መስጠት ጀመሩ

እሱ ግን በዶክተሮች እገዛ ና በፈጣሪ አማካኝነት ከያዘው በሽታ ሙሉ ለሙሉ ተሽሎት

ባለፈው ጫወታ ሀገሩን ኮቲዲቮዋር ኮንጎን 1-0 አሸንፋ ለአፍሪካ ዋንጫ እንድታልፍ ብቸኛዋ ጎል አግብቶ ለሀገሩ ታሪክ ሰራላት::

* አበቃላቸው
* ከአሁን በኃላ ተሰፋ የላችሁም
* አትጠቅሙም
* ወድቃችዋል

ለሚሏችሁ ሰዎች ይህ ሰው

* ወድቆ መነሳት
* ከህመም ማገገምን
* አበቃላችሁ ሲሏችሁ
አላበቃልንም ለሚሉት ትልቅ ማሳያ ነው...

* ተስፋ አትቁረጡ
* ሰዎች ምን አሉኝ አትበሉ

ፈጣሪ ያለው ያለው ብቻ ይሁናልና
በፈጣሪ ብቻ ተመኩ

ተከናወኑልን
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

ቡና ☕️ በዓለም ለመጀመሪያ ጊዜ  የተገኘው በኢትዮጵያ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውስጥ ደግሞ ከፋ በተለይ ማንኪራ ቀበሌ ቡኖ በተባለ ልዩ መንደር ነው።


   አዲስ አቀራረብ: ለአዲሱ ትውልድ!
            COFFËÈ KABOD!

   Tuesday 05-06-2016 E.C
                  07:30 A.M
  ☕️🧋🍮🍿☕️🧋🍮🍿☕️🧋🍮
  🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱
/channel/+8hf3o4iLwoIzMGNk

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

🔘ከአንተ ጋር የማያከማች ይበትናል!!

✍ምን ዋጋ አለው?? በአለም ላይ ያለውን ሃብትና ባለጠግነት፣ ዝናና ስልጣን፣ ዕውቀትና ጥበብ አካብቶና ሰብስቦ ነፍስ ግን ብትጎድል....ምን ጥቅም አለው በምድር ላይ ትልቅ አንቱታን ተቀዳጅቶ እና ተጨብጭቦለት በሰማይ ግን አለመታወቅ....ይሰውረነ!...መፅሃፍ ቅዱስ በግልጥ:-'ሰው አለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል' ብሎ ይናገራል....እውነትም አይደል!...እስቲ አስቡት የ70 እና የ80 ዓመት "ደስታ" ከዘላለም እና መጨረሻ ከሌለው እውነተኛ ደስታ ጋር እንዴት ሊወዳደር ይችላል?? ዘንድሮ ልክ በምስር ወጥ ብኩርናውን እንደሸጠ እንደ ዔሳው  የከበረ ፍፃሜያቸውን ለመሽጥ እየተደራደሩ ያሉ በየፌርማታው ሞልተዋል🤷‍♂......የትኛውም የስኬት ማማ ላይ ልንወጣ እንችላለን ያለ ኢየሱስ ከሆነ ግን ትርፉ ኪሳራ ነው....ዛሬ በኢየሱስ ስም እንዲህ እመርቃችኋለሁ:-'ጌታ ያልከበረበት ቦታ ላይ አትገኙ፣ አምላካችሁ ራሱ ውበትና ዝርግፍ ጌጥ ይሁንላችሁ፣ እናንተ ሳይሆን ኢየሱስ በህይወታችሁ ላይ ይድመቅ፣ ከጌታ ጋር የምታከማችሁ ሁኑ፣ እንደ ኩይሳ አፈር የተከመረ ውስጡ ግን ባዶ የሆነን ነገር በረከት መስሏችሁ አትሰብስቡ፣ ንፋስን እንደመጎሰምና እንደመዝገን አይነት ከንቱ ልፋት ከእናንተ እና ከቤተሰቦቻችሁ የራቀ ይሁን፣ እግዚአብሔር ርስትን ይስጣችሁ፣ የነካችሁት ሁሉ ይባረክ፣ በነገር ሁሉ መብዛትና መትረፍረፍ ዕድል ፈንታችሁ ይሁን'..አሜን።።።።።

📌“ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል፥ ከእኔ ጋርም የማያከማች ይበትናል።”ማቴዎስ 12፥30

@ZaphnathPaaneah1
@Yoni4Christ
/channel/+I4DSx0eJ2iI2MDg0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

መፈወሻዬ

ከሀጢአት መፈወሻችን
ከበሽታ መዳኛችን
ከሃዘን መፅናኛችን
የመሸግሸጊያ አለታችን

አዎ ኢየሱስ መፈወሻችን


ክርስቲያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

መፈወሻዬ

ከሀጢአት መፈወሻችን
ከበሽታ መዳኛችን
ከሃዘን መፅናኛችን
የመሸግሸጊያ አለታችን

አዎ ኢየሱስ መፈወሻችን

ክርስቲያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

ክፍል ስድስት

🔥የተቀባ ሰው ኃላፊነት እና የህይወት ዘዬ

የተቀቡ ሰዎች እግዚአብሔር የሚፈልግባቸው የህይወት quality ወይም ጥራት አለ።ይህም የቅድስናና የፅድቅ ህይወት ነው።ያለ ቅድስና እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት ስለማይቻል ቅድስና መሰረታዊው ከተቀቡ ሰዎች የሚጠበቅ የህይወት ጥራት ነው።

🔥እግዚአብሔር በብሉይ ኪዳን ዘመን በቤተመቅደስ ውስጥ እንዲያገለግሉ ለመረጣቸው ሌዋውያን ብቻ የተለያዩ ኃላፊነቶችን ሰጥቷቸው ነበር ። እነዚህ ህግጋትና መመርያዎች የግድ መሟላት ያለባቸው የአገልጋዮች ኃላፊነት ነበሩ። ለካህናቱ የተሰጡት አንዳንድ መመርያዎች እና ህግጋት በአዲስ ኪዳንም ዘመን እንደ መርህ ሆነው ያገለግላሉ።

1ኛ በእግዚአብሔር ህልውና መመላለስ

“የእግዚአብሔር የቅብዓት ዘይት በላያችሁ ነውና እንዳትሞቱ ከመገናኛው ድንኳን ደጃፍ አትወጡም አላቸው። እንደ ሙሴ ቃልም አደረጉ።”
— ዘሌዋውያን 10፥7

2ኛ የተቀቡ ሰዎች ከማንኛውም ከሚያረክስ መጠጥ የተጠበቁ መሆን አለባቸው።

“እንዳትሞቱ ወደ መገናኛው ድንኳን ስትገቡ አንተና ልጆችህ የወይን ጠጅና የሚያሰክርን ነገር ሁሉ አትጠጡ፤ ይህም ለልጅ ልጃችሁ የዘላለም ሥርዓት ይሆናል፤” — ዘሌዋውያን 10፥9

የተቀባ ሰው በቮድካና በወይን ጠጅ አይዝናናም ፣አይደሰትም። መጠጥ ምን ችግር አለው እያሉ ከመጠጥ ጥያቄ ጋር እየተወዛገቡ ያሉ ጥቂት አይደሉም። ነገር ግን አዲስ ኪዳን እንዲህ ይላል።

“መንፈስ ይሙላባችሁ እንጂ በወይን ጠጅ አትስከሩ ይህ ማባከን ነውና፤”
— ኤፌሶን 5፥18

3ኛ =የተቀቡ ሰዎች ልዩነት ፈጣሪ መሆን አለባቸው።

“በተቀደሰውና ባልተቀደሰው፥ በርኩሱና በንጹሑም መካከል ትለያላችሁ፤”
— ዘሌዋውያን 10፥10

4ኛ የተቀቡ ሰዎች ለእግዚአብሔር መስዋዕት አቅራቢ መሆን አለባቸው።

“ለአምላካቸው ቅዱሳን ይሁኑ፥ የአምላካቸውንም ስም አያጐስቍሉ፤ የእግዚአብሔርን የእሳት ቍርባንና የአምላካቸውን እንጀራ ያቀርባሉና ቅዱሳን ይሁኑ።” — ዘሌዋውያን 21፥6

5ኛ የተቀባ ሰው ከዝሙት መሸሽ አለበት

“ለአምላኩ የተቀደሰ ነውና ጋለሞታን ሴት ወይም የረከሰችውን አያግባ፤ ወይም ከባልዋ የተፈታችውን አያግባ።” — ዘሌዋውያን 21፥7

6ኛ የተቀባ ሰው የእግዚአብሔርን መቅደስ በቅድስና መጠበቅ አለበት።

በአዲስ ኪዳን ሰውነታችን የእግዚአብሔር ቤተመቅደስ መሆኑን ቃሉ ይናገራል። ሰውነታችን የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ነው።

“የአምላኩም ቅባት ዘይት ቅዱስነት በላዩ ነውና ከመቅደስ አይውጣ፥ የአምላኩንም መቅደስ አያርክስ፤ እኔ እግዚአብሔር ነኝ።”
— ዘሌዋውያን 21፥12

7ኛ የተቀባ ሰው ከሞተ ነገር ጋር ምን ግንኙነት የለውም

ዘሌዋውያን 21
¹⁸ ዕውር፥ ወይም አንካሳ፥ ወይም አፍንጫ ደፍጣጣ፥ ወይም ትርፍ አካል ያለው፥¹⁹ ወይም እግረ ሰባራ፥ ወይም እጀ ሰባራ፥ ²⁰ ወይም ጐባጣ፥ ወይም ድንክ፥ ወይም ዓይነ መጭማጫ፥ ወይም እከካም፥ ወይም ቋቍቻም፥ ወይም ጃንደረባ፥ ነውረኛ ሁሉ አይቅረብ።

8ኛ የተቀቡ ሰዎች የእግዚአብሔርን ድምፅ በመስማት የመመላለስ ግዴታ አለባቸው።

9ኛ የተቀቡ ሰዎች ለማስተማር የሚበቁ መሆን አለባቸው።
“የጌታም ባሪያ ለሰው ሁሉ ገር ለማስተማርም የሚበቃ ለትዕግሥትም የሚጸና ሊሆን እንጂ ሊጣላ አይገባውም።” — 2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥24

ክፍል ሰባት ይቀጥላል

✍ነቢይ መሳይ አለማየሁ
ሻሎም!!

  ቻናሉን ጆይን በማድረግ ቤተሰብ ይሁን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@FullPentecostalChurch
@FullPentecostalChurch

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

ውድ የCMN ቤተሰቦች የጥያቄውን መልስ መርጣችሁ  ከታች vote የሚለውን በመጫን ውጤታችሁኝ ማየት ትችላላችሁ

ሌሎችም ቅዱሳንን በመስል ፕሮግራሞች ኢንዲሳተፉ አድ አድርጉዋቸው።

በክርስቶስ በኩል ለዘለአለም ተባርከናል
CMN

ይህንን መልስ መልሰው ሲጨርሱ ቢያንስ ሀምሳ ቅዱሳንን አድ ያድርጉ ተባርካችኋል 🙏🙏🙏

ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

Mártis & katēgoros(witness and accusers)

ዮሐንስ 8
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
³ ጻፎችና ፈሪሳውያንም በምንዝር የተያዘችን ሴት ወደ እርሱ አመጡ በመካከልም እርሱዋን አቁመው፦
⁴ መምህር ሆይ፥ ይህች ሴት ስታመነዝር
#ተገኝታ ተያዘች።

📌እነዚህ ሰዎች አመንዝራዋ ሴት ስታመነዝር ከስፍራው ይዘዋት ነው ለፍርድ የመጡት ማለትም #የአይን_ምስክሮች ናቸው ነገር ግን  ተናግሯቸው ድንጋዩን ጥለው ከሄዱ በዃላ ኢየሱስ መልሶ ምን እንዳላት ታቃላችሁ?

አንቺ ሴት፥ እነዚያ #ከሳሾችሽ(katēgoros) ወዴት አሉ? የፈረደብሽ የለምን? አላት።”
  — ዮሐንስ 8፥10


👉አያችሁ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል የሰራው ስራ ያ ያፈሰሰው ደም እልፍ ምስክሮች እንኳን ላሉት የቀደመ ሀጢያት እንዳይመለከተው አድርጎ ሸፍኖ ምስክርን ባዶ ከሳሽ የማድረግ ሀይል አለው!

የኢየሱስ ደም የማያጥበው እና የማያነፃው ሀጢያት ስሌለ ማንም በቀደመው ነገር ሊኮንናችሁና ሊከሳችሁ አቅም የለውም!
     
               #ኑ_ወደ_ኢየሱስ😍

@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
            Join&Share

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

ተደነቁልን

አስታወሳችሁት 🥸

የቀድሞ የአያክስ ና አሁን ደሞ በጀርመኑ ዶርትመንድ የሚጫወተው ኮትዲቮራዊዉ አጥቂ ሳብስቲያን ሀለር ነው.....

ይህ ተጫዋች ከዛሬ 1 ዓመት ከ8ወር በፊት በዘር ፍሬዎች ላይ እጢ ተገኘበት እጤዎቹም ወደ ካንሰርም ተቀየረበት

በሽታው እየሰደደ መጣበት ነገር ግን ወደ ህክምና ገብቶ ህክምናውን መከታተል ጀመረ.....

* በቃ አበቃለት

* እንኳን ኳስ ሊጫወት በህይወትም የሚቆይ አይመስልም እያሉ ብዙዎች አዝነው አስተያይታቸውን መስጠት ጀመሩ

እሱ ግን በዶክተሮች እገዛ ና በፈጣሪ አማካኝነት ከያዘው በሽታ ሙሉ ለሙሉ ተሽሎት

ባለፈው ጫወታ ሀገሩን ኮቲዲቮዋር ኮንጎን 1-0 አሸንፋ ለአፍሪካ ዋንጫ እንድታልፍ ብቸኛዋ ጎል አግብቶ ለሀገሩ ታሪክ ሰራላት::

* አበቃላቸው
* ከአሁን በኃላ ተሰፋ የላችሁም
* አትጠቅሙም
* ወድቃችዋል

ለሚሏችሁ ሰዎች ይህ ሰው

* ወድቆ መነሳት
* ከህመም ማገገምን
* አበቃላችሁ ሲሏችሁ
አላበቃልንም ለሚሉት ትልቅ ማሳያ ነው...

* ተስፋ አትቁረጡ
* ሰዎች ምን አሉኝ አትበሉ

ፈጣሪ ያለው ያለው ብቻ ይሁናልና
በፈጣሪ ብቻ ተመኩ

ተከናወኑልን
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

ተደነቁልን

አስታወሳችሁት 🥸

የቀድሞ የአያክስ ና አሁን ደሞ በጀርመኑ ዶርትመንድ የሚጫወተው ኮትዲቮራዊዉ አጥቂ ሳብስቲያን ሀለር ነው.....

ይህ ተጫዋች ከዛሬ 1 ዓመት ከ8ወር በፊት በዘር ፍሬዎች ላይ እጢ ተገኘበት እጤዎቹም ወደ ካንሰርም ተቀየረበት

በሽታው እየሰደደ መጣበት ነገር ግን ወደ ህክምና ገብቶ ህክምናውን መከታተል ጀመረ.....

* በቃ አበቃለት

* እንኳን ኳስ ሊጫወት በህይወትም የሚቆይ አይመስልም እያሉ ብዙዎች አዝነው አስተያይታቸውን መስጠት ጀመሩ

እሱ ግን በዶክተሮች እገዛ ና በፈጣሪ አማካኝነት ከያዘው በሽታ ሙሉ ለሙሉ ተሽሎት

ባለፈው ጫወታ ሀገሩን ኮቲዲቮዋር ኮንጎን 1-0 አሸንፋ ለአፍሪካ ዋንጫ እንድታልፍ ብቸኛዋ ጎል አግብቶ ለሀገሩ ታሪክ ሰራላት::

* አበቃላቸው
* ከአሁን በኃላ ተሰፋ የላችሁም
* አትጠቅሙም
* ወድቃችዋል

ለሚሏችሁ ሰዎች ይህ ሰው

* ወድቆ መነሳት
* ከህመም ማገገምን
* አበቃላችሁ ሲሏችሁ
አላበቃልንም ለሚሉት ትልቅ ማሳያ ነው...

* ተስፋ አትቁረጡ
* ሰዎች ምን አሉኝ አትበሉ

ፈጣሪ ያለው ያለው ብቻ ይሁናልና
በፈጣሪ ብቻ ተመኩ

ተከናወኑልን
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

🔥🔥አስቸኳይ🔥🔥
🔥🔥🔥HOT SALE🔥🔥🔥
ID 6 PRO CROZZ
2022
📌በተመላሽ 📌
ዋጋ:---5ሚሊየን
2%ኮሚሽን
ማንኛውንም መኪና መግዛት መሸጥ ካሰቡ ሬዲ ካር አጋርዎ ነው።

ቻናላችንን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/readycarbrokers
0989188077

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

📜መፅሐፍ ቅዱስ የሕይወት መፅሐፍ ነው
📜መፅሐፍ ቅዱስ የልምምድ መፅሐፍ ነው
📜መፅሐፍ ቅዱስ የመመሪያ መፅሐፍ ነው
📜መፅሐፍ ቅዱስ የሥራ መፅሐፍ ነው
📜መፅሐፍ ቅዱስ የአገልግሎት መፅሐፍ ነው
📜መፅሐፍ ቅዱስ የጥበብ መፅሐፍ ነው
📜መፅሐፍ ቅዱስ የእውቀት መፅሐፍ ነው
📜መፅሐፍ ቅዱስ የታሪክ መፅሐፍ ነው
📜መፅሐፍ ቅዱስ የትንቢት መፅሐፍ ነው

➺መፅሐፍ ቅዱስን እናንብብ
➺የመፅሐፍ ቅዱስን ቃላቶች ለሰዎች   እናድርስ
➺መፅሐፍ ቅዱስን አናስተዋውቅ




ተከናወኑልን
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

Mskrmeendnsslmensenabtmedaananue

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

#የቤተክርስቲያን_የእኔ_የአንቺ_ሀላፊነት

በዘጸአት መጽሐፍ ውስጥ አንድ አጭር ነገር ግን ብዙ እንድናስብ የሚያደርገን ታሪክ አለ
እስራኤል ከግብጽ ወጥቶ በምድረበዳ እያለ አማሌቅ ሊወጋው ይመጣልበዚህ ጊዜ ሙሴ ኢያሱን ጎልማሶች መርጦ ውጊያ እንዲገጥም ያዝዘዋልኢያሱም ጎልማሶችን ይመርጥና ከአማሌቅ ጋር ለመዋጋት ይወጣልበውጊያው መካከል ሙሴ “የእግዚአብሔርን በትር በእጄ ይዤ በኮረብታው ራስ ላይ እቆማለሁ” ብሎ ነግሮት ነበር

ነገር ግን የጦርነቱ እጣ ፈንታወይም አሸናፊውና ተሸናፊው የሚወሰነው በሙሴ እጅ መዘርጋት ወይም መታጠፍ ነበር፡ ክፍሉ እንዲህ ይላል፤

ሙሴ እጁን ባነሳ ጊዜ እስራኤል ድል ያደርግ ነበርእጁንም ባወረደ ጊዜ አማሌቅ ድል ያደርግ ነበር

የእስራኤል ማሸነፍና የአማሌቅ መሸነፍ ከሙሴ እጅ ጋር ምን አገናኘው?

ሙሴ ሰው ነውና የቱንም ያህል እስራኤል እንዲያሸንፍ እጁን ቢዘረጋም ይደክመው ነበርስለዚህም እጁ ዝሎ ሲወርድ የአማሌቅ ጦር ያሸንፍ ነበርይህንን የተረዱ አሮንና ሖር ሙሴን ድንጋይ ላይ እንዲቀመጥ ያደርጉትና በግራና በቀኝ ሆነው እጆቹን ይደግፉ ነበርከዚህም የተነሳ “ፀሐይም እስክትገባ ድረስ እጆቹ ጠነከሩ” #እንዲሁም_አማሌቅ_ተመታ።

እግዚአብሔር ሕዝቡን በሙሴ አማካኝነት ከግብጽ ሲያወጣ ጠላቶቻቸውን ሁሉ እንደሚመታላቸው ቃል ገብቶላቸው አልነበረምን?: የሚያሸንፍላቸው እርሱ አልነበረምን?: አሁን እንዴት ነው የእስራኤል የማሸነፍና የመሸነፍ እጣ ፈንታ በሙሴ እጅ ሊወሠን የቻለው?

ምንም እንኳን እግዚአብሔር ለሕዝቡ ያለው ሐሳብ ማሸነፍ ቢሆንም የሚያሸንፉት ግን ሙሴ እጁን ሳይደክም ቀጥ አድርጎ እስከዘረጋ ድረስ ነው ማለት ነው?: እግዚአብሔር የእስራኤል ሕዝብ እንዲያሸንፍ የሙሴን እጅ ቀጥ ብሎ መዘርጋት ይፈልግ ነበር ማለት ነውን?: ሙሴ እጁን ቀጥ አድርጎ ባይዘረጋ ኖሮ የእስራኤል ሕዝብ ያንን ጦርነት በአሸናፊነት አይወጣም ነበር ማለት ነውን?

እነዚህ ሁሉ ጥያቄዎች መልሳቸው አዎ! ነው፡ ምንም እንኳን እግዚአብሔር የእስራኤል ሕዝብ እንዲያሸንፍ ፈቃዱና ሐሳቡ ቢሆንም የእስራኤል ማሸነፍ ግን ከሙሴ እጅ “#position_ጋር_የተቆራኘ_ነበር"፡ በዚህ ተግባር ብቻ ነው በእግዚአብሔር እቅድ ውስጥ ተሳታፊና የእግዚአብሔርን እቅድ አስፈጻሚ መሆን የሚችለው

ይሄ ክፍል ምን ያህል “#ሙሴ” በእግዚአብሔር ፕሮግራም ውስጥ ድርሻ እንዳለው ነው የሚያሳየንየእግዚአብሔር ሐሳብ ለሕዝቡ የማሸነፍ ቢሆንም በዛ ማሸነፍ ውስጥ “#የሙሴ_እጅ” ድርሻ ነበራትእግዚአብሔር እስራኤል እንዲያሸንፍ ፍላጎቱም እቅዱም ቢሆን ነገር ግን ያንን እውነት “#ከሙሴ” ጋር ነው ተግባራዊ ማድረግ የሚችለውይህንን ክፍል ምንም ሳንቀባባው ከተረዳነው በጊዜው እግዚአብሔር ለእስራኤል ሕዝብ የነበረው እቅድ ተፈጻሚነት የሚያገኘው ሙሴ ከሚወስደው እርምጃ አኳያ ነውየእስራኤል ሕዝብ ጦርነቱን እንዲያሸንፍ ከፈለገ የቱንም ያህል እጁን ቢደክመው ከእግዚአብሔር ጋር ነው መወገን ያለበት፡ “#አቦ_ደክሞኛል_የራሱ_ጉዳይ” ማለት አይችልምሙሴ በእግዚአብሔር እቅድ የነበረ ሰው ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር እቅድ ተግባራዊ ይሆን ዘንድም ድርሻ የነበረው ሰው ነውከእግዚአብሔር ጋር ይሰራ ዘንድ የተጠራ ሰው ነው!

ጳውሎስስ ቢሆን “#ከእርሱ_ጋር_አብረን ሰራተኞች ነን አይደል የሚለው

ምናልባት ዘንድሮ ቤተክርስቲያን “#የሙሴ_እጅ” ትሆን ይሆን?

#አንድ_ጊዜ_Philip_Yancey_እንዲህ_አሉ፤

ብዙ ሰው እግዚአብሔር ምን አያደረገ ነው?እያለ ሺህ ጊዜ ይጠይቃልትክክለኛው ጥያቄ መሆን ያለበት ግን ቤተክርስቲያን ምን እያደረገች ነው?’ የሚለው ነው”

#እውነታቸውን_ነው! ቤተክርስቲያን እንደ ሙሴ እጅ ናትአሁን እዚህ ያለችው በእግዚአብሔር እቅድ ውስጥ ስላለች ብቻ ሳይሆን በውክልና የእግዚአብሔርን እቅድ ለማስፈጸምም ነውበእግዚአብሔር እቅድ አስፈጻሚነት ውስጥ ወሳኝ ድርሻ አላትበቃ እግዚአብሔር እንዲህ ሊያደርግና እንዲህ ሊሰራ ወድዶአልምንም እንኳን ጴጥሮስ ከእስር ቤት እንዲፈታ ፈቃዱ ቢሆንም ቤተክርስቲያን ግን ስለ እርሱ አጥብቃ መጸለይ ነበረባትቤተክርስቲያን በእግዚአብሔር ሐሳብ እስከተቃኘች ድረስ በእግዚአብሔር እቅድ ውስጥ ድርሻ አላትበዚህ የጨለማ አለም ውስጥ ለጌጥ ሳይሆን ያስቀመጣት የእቅዱ መፈጸሚያም ማስፈጸሚያም ፈጻሚም ትሆን ዘንድ ነው

ቤተክርስቲያንን ከግሮሰሪ ወይም ግለሰብ ከሚያስተዳድረው አንድ ድርጅት ለይተንና እንደ ክርስቶስ አካል እንዲሁም እንደ እግዚአብሔር ልዑክ የምናስባት ከሆነ ምን ያህል ክቡር እንደሆነች ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔር ፈቃድ ለማስፈጸም ምን ያህል ከፍተኛ ሃላፊነት እንዳለባት እንረዳለንቤተክርስቲያን የእግዚአብሔር ብቻ ሳትሆን የእቅዱ አስፈጻሚም ናትቤተክርስቲያን እንደ ሙሴ እጅ ናትየሚከፈለውን ዋጋ በመክፈል “#እጇን” ቀጥ አድርጋ እስከዘረጋች ድረስ የእግዚአብሔር ሐሳብ ተፈጻሚነት ያገኛልይሄንን ማድረግ ረስታና አንዳንዴም ራሷ ለራሷ በምትሰጠውሌላ ጊዜ ደግሞ ዓለም በምትሰጣት እግዚአብሔር የለሽ አጀንዳ የምትወሰድ ከሆነ እቅድ አስፈጻሚ አለመሆን ብቻ ሳይሆን ከእቅድ ሁሉ ልትወጣ ትችላለች።(ምንጭ አንድ ወዳጄ)

ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል ይኼንን ሊንክ ሁለቴ ብቻ ይንኩ 👉 @biruk351

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

🔘ሳትሞቱ አትሙቱ!!

✍ፈረንጆች በተለምዶ የሚጠቀሙትን ንግግር ነው እኔ በአማርኛ ተርጉሜው እንደ ርዕስ ለመጠቀም የሞከርኩት...'Dont die before you are dead' የሚለውን....እውነት ለመናገር በቁሙ ሳለ የሞተ ሰው በአለማችን ሞልቷል....በእኔ ዕይታ በህይወት ሳሉ ከሞቱ ሰዎች ይልቅ አንደኛቸውን በአካለ-ሥጋ የሞቱት ይሻላሉ እላለሁ.....በተለይም በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን ዳግመኛ የተወለዱ ሰዎች ሊኖሩትና ሊገልጡት የሚገባ የህይወት ጥራት እና ደረጃ አለ....በግንዱ ላይ በአግባቡ የተጣበቀ ቅርንጫፍ ሁልግዜ የለመለመና ፍሬያማ እንደሆነ እንዲሁ በክርስቶስ አካል ውስጥ የተተከለም ልምላሜና ፍሬአማነት ማንነቱ ይሆናል....ምክንያቱ ደግሞ የገባበት የሰማይ አለም ድርቀት፣ ባዶነት፣ ጭንገፋ፣ እርግማንና የመሳሰሉት የጨለማው አለም ትሩፋቶች ከቶውኑ አይታሰቡምና ነው.....ሃሌሉያ...ለምንድነው ግን ቶሎ ተስፋ የምንቆርጠው🤔....እስቲ ቆም ብለን እግዚአብሔር በውስጣችን ያስቀመጠውን አቅምና ችሎታ እንመልከት....መልካችን እንደሚለያይ እንዲሁ በእያንዳንዳችን ውስጥ መለኮት ያስቀመጣቸው ትልልቅ ስጦታዎች አሉ....ታዲያ ሳንሞት ለምን እንሞታለን??...ብዙ ዕድሎች በዙሪያችን እያሉልን በጥቂት ባልተሳኩልን አጋጣሚዎች ብቻ ተነሥተንና ተንተርሰን ለዘላለም እንደማይሳካልን እጃችንን አጣጥፈንስ ስለምን እንቀመጣለን??...አንድ መረዳት ያለብን እውነት ቢኖር አምላካችን የእንደገና አምላክ እንደሆነ፣ ለደካማ ደግሞ ኃይልን እንደሚሰጥ እንዲሁም ከተፈጥሮና ሰውኛ መንገድ ውጪም ቢሆን መሥራት እንደሚቻለው ነው....ዛሬ በህይወታችን ላይ ይህንን አዋጅ በኃይል እናውጅ...."በዘመኔ አንድ ድንቅ ታሪክ ሠርቼ አልፋለሁ፣ እኔ በአጋጣሚ ሳይሆን በአላማ ወደዚህች ምድር መጥቻለሁ፣ ለአለም የሚተርፍ መልካም ነገር ከውስጤ ይወጣል፣ ለክብር ታጭቻለሁ ለትውልድም ተቀብቻለሁ፣ የምፀፀትበትን ህይወት አልኖርም፣ እንደዘንባባ አፈራለሁ እንደ ሊባኖስ ዝግባም አድጋለሁ፣ እንደ ኢያሱ በህይወቴ ዘመን ሁሉ ማንም አይቋቋመኝም፣ የሚባክን ዕድሜ አይኖረኝ፣ መልካም ነገሮችና ዕድሎች ሁሉ ወደ እኔ ይመጣሉ፣ በወንዝ ዳር እንደ ተተከለች ፍሬዋንም በየግዜው እንደምትሰጥ ቅጠልዋም እንደማይረግፍ ዛፍ ነኝ፣ የምሰራውም ሁሉ ይከናወናል..."...ይህ በዕድሜዬ ሁሉ ምስክርነቴ ይሆናል እንጂ በህይወቴ ሳለሁ አልሞትም...ታሪክን ብቻ ሳይሆን እጅን በአፍ ላይ የሚያስጭን ተዓምርን መድሃኒአለም በእኛ ይሠራ ዘንድ ይቻለዋል...ለሚያምን ሁሉ ይሁንለት....በኢየሱስ ስም...አሜን።።።

@ZaphnathPaaneah1
@Yoni4Christ
/channel/+I4DSx0eJ2iI2MDg0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

እኔ በክርስቶስ ማነኝ? : የምትለውን ጥያቄ በእውነት ቃል በኩል ማወቅና ማመን "ብዙ መፅሀፍት ከማንበብብዙ አካዳሚካል እውቀት ከመማርስለ ብዙ ነገር ኢንፎርሜሽን ከማወቅ እና ብዙ የተቀደሱ መንፈሳዊ ስራን ከመስራት ትበልጣለች!!! ማነኝ ብለህ ባወከው ልክ እምነትህን በሕይወት ትገልጣለህ

#ፀጋና_እውነት_ቤተክርስቲያን_ጅማ
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል ይኼንን ሊንክ ሁለት ጊዜ ብቻ ይንኩ 👉@biruk351
#ሼር_ያድርጉ_ተባርካችኋል 🙏❤

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

መፈወሻዬ

ከሀጢአት መፈወሻችን
ከበሽታ መዳኛችን
ከሃዘን መፅናኛችን
የመሸግሸጊያ አለታችን

አዎ ኢየሱስ መፈወሻችን

ክርስቲያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏

/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

🛑ቸርች ውስጥም ሆነ ሌሎች ቦታዎች ላይ የእናንተን ህይወት ለማበላሸት ብቻ ከጨለማው አለም ተልከው የሚመጡ ሰዎች ስላሉ በር የምትከፍቱለትን ሰው ተጠንቀቁ!!!

▶️እግዚአብሔር ሊባርካችሁ ሰውን ይልካል...ዲያብሎስም ሊያጠፋችሁ ሰዎችን ነው የሚልከው!!!

@Revelationcenter
@Revelationcenter
@Revelationcenter

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

📌 ጊዜ(time) የሰጣችሁት ነገር ስፍራ(space) እና አካልን(Matter)ን  የመፍጠር አቅም አለው!
እናም ጊዜ ለምትሰጡትን ነገር በጣም ንቁ እና ጠንቃቃ ሁኑ።


@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
@YaddahprophetessMic
           Join&Share

Читать полностью…

ቅድስና ለእግዚአብሄር

ብዙ ቦታ ቡና ሲጠጣ ሃሜት ቡና ቁርስ ነው!
በ "Kaböd Coffëè" ☕️ ግን እውቀት ነው ቡና ቁርስ!


"Coffëè Kaböd" ☕️🍿🍵

Читать полностью…
Subscribe to a channel