♥ #የግሩፑ_ዋና_ራእይ ♥ 1 #የእግዚአብሔርን_ቃል_መማማር 2#Membersዎችን_ወደ_ትክክለኛው_የመፀሐፍ_ቅዱስ_አረዳድ #ወይም_አስተሳሰብ_ላይ_ማድረስ 3#መንፈሳዊ_ጥያቄዎችንም_ሆነ_እርእሶች_በማንሳት_መወያየት < #የተከለከሉ_ህጎች> 1 #የግል_ወሬዎች_እና_አለማዊ_ይዘት_ያላቸው_ማንኛውም_አይነት_ወሬዎች_በፍጹም_የተከለከለ_ነው። 2 #ማንኛውም_አይነት_ፕሮሞት_የተከለከለ_ነው። @purity4God
https://youtu.be/2epK99x-g38?si=U0OJGcPRhuOHlYgt
✅የመስከረም 2016 ነህምያ ኮንሰርት ፕሮግራሞቻችንን መልቀቅ ጀምረናል.....ስብከቶችን፣ መዝሙሮችን እንዲሁም የተለያዩ የስነፅሁፍ ስራዎችን ታገኛላችሁ......
✅ዩትዩብ አካውንታችንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ....ተባርካችኃል
ይህንን Link በመንካት የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን ይከታተላሉ።
🔑🔑/channel/MareJesus🔑🔑
🔑🔑/channel/MareJesus🔑🔑
🔑🔑/channel/MareJesus🔑🔑
⏳በሞቱ እመስለው ዘንድ እናፍቃለሁ⏳
👇👇👇👇👇👇👇
በጌታ ፍቅር 10 ሰው add member ያደረጉ ።
ኦርቶዶክሳዊ ተሃድሶ ።
ሪስቶሬሽን ክርስቲያን ሚንስትር ( Restoration Christian ministry) Tv መከተ ደባይ⛪️🔥🔥🇼🇪🇱🇱 🇨🇴🇲🇪( RCM )TV
/channel/VnXL9Hp
/channel/VnXL9Hp
የድል መንገድ!
መስቀልና ትንሣኤ ሊነጣጠሉ የማይቻላቸው፣ የክርስትና የአንድ ሳንቲም ኹለት ገጽታዎች ናቸው። መስቀሉ ውርደትን፣ ሽንፈትን፣ አለልክ ዝቅ ማለትን በውስጡ የያዘ ቢኾንም፣ ድል መንሣትን፣ ሙሉ ለሙሉ የተፈጸመ ወይም የተጠናቀቀ የኅጢአት ክፍያን (ዮሐ. 19፥30)፣ ጠላትን ጠርቆ ከመንገድ ማስወገድን ሁሉ (ቈላ. 2፥14) አጭቆ የያዘ፣ የክርስትና እጅግ አስደናቂ መንገድ ነው።
መሲሑ መላ ዘመኑ በመስቀል የተከበበና የታጠረ ነው፤ ኢየሱስን ከመስቀል፤ ክርስቶስን ከሎሌነት ነጥሎ ማየት ምናልባት ኑ*ፋ*ቄ*ነትን ወይም ጠ*ላት*ነትን ሊያስከትል ይችላል፤ (ፊል. 3፥18)። ክርስትና ከመስቀል ከተነጠለ፣ ትርጕም አልባ ሃይማኖት ነውና። እግዚአብሔር መላለሙን ለማዳን ስቁይ ሎሌ፤ የሕማም ሰው (ኢሳ. 53፥3) የመስቀል መንገድ (1ቆሮ. 1፥23) መምረጡ እጅጉን ይደንቃል! ሊያድንና ሊቤዥ የመጣውም መሲሕ፣ በዚህ መንገድ መታዘዙ እጅጉን ይደንቃል!
እንደ ሰው ዐሳብ፣ የመስቀል መንገድ ፈጽሞ ሊወደድ አይችልም፤ እስከዛሬም እንኳ በብዙዎች ዘንድ አልተወደደም! በቀደመው ዘመን የመጨረሻው ዐመጸኛ ወንጀለኛ፣ የሚቀጣውና ቅጣቱንም የሚፈጽመው በመስቀል ተሰቅሎ ነው። ኢየሱስ እንደ ዋናና ዐመጸኛ ወንጀለኛ ታስቦና ተፈርዶበት መሰቀሉ፣ እንኳን ለቅዱሱ አምላክ ባሕርይ ይቅርና ለንጹህ ሰው እንኳ የሚመች አይደለም፤ እናም እግዚአብሔር፣ ሰው ጨርሶ ሊገምተው በማይችል መንገድ ሰውን በማዳን፣ ለራሱ ብቻ ክብርን ያመጣ ዘንድ ወደደ፤ በመስቀል ማዳንና መታደግ የእግዚአብሔር ብቻ እንጂ የሰው እጅ የለበትም የምንለውም ለዚህ ነው።
መሲሑ መታመሙ፣ መከራ መቀበሉ፣ መጨነቁ፣ መጠበቡ፣ ወዙ በምድር ላይ እንደሚወርድ እንደ ደም ነጠብጣብ መውረዱ (ሉቃ. 22፥44)፣ መፍራቱ፣ ንቀትን መጥገቡ፣ መጠላቱ፣ በገዛ ወገኖቹ ዕውቅናን ማጣቱ ... በቅዱሳት መጻሕፍት በምልአት ተነግሮአል፤ የሚያስደንቀው እውነት፣ በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ መሲሑ አልበደለም፤ አልዛተም፤ በአንደበቱ ሐሰት አልተገኘበትም፤ (1ጴጥ. 2፥22-23)። የያህዌን ውክልና የተቀበለችው የቀደመችዪቱ እስራኤል በሥጋ፣ በብዙ አለመታዘዝ ብትመላለስም፣ እውነተኛው የእግዚአብሔር የወይን ግንድና (ዮሐ. 15፥1) እውነተኛው እስራኤል ሆኖ የተገለጠው መሲሕ ግን፣ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ፍጹም በመታዘዝ የአብን ልብ አርክቶአል፤ (ኤፌ. 5፥2)።
ለሰው ልጅ ፍጹም መዳን፤ ለእግዚአብሔር ክብር በፈቃዱ (ዮሐ. 10፥11) መሲሑ የተቀበለው መከራ፣ በትንሣኤ የፈካና እጅግ የተዋበ ነው! መስቀሉና መከራው ፍዳችንንና የእኛን የኀጢአት ቅጣት ለመቀበል በፈቃዱ ራሱን አሳልፎ መስጠቱን ሲያመለክቱ፣ ትንሣኤው ደግሞ የዕዳችን ክፍያ መጠናቀቁንና የእግዚአብሔርን ጽድቅ የሚያረካ ፍጹም መሥዋዕት መኾኑንም ያመለክታሉ። ይህን በማድረጉም፣ “ነፍሱን ስለ ኃጢአት መሥዋዕት ካደረገ በኋላ ዘሩን ያያል፥ ዕድሜውም ይረዝማል፥ የእግዚአብሔርም ፈቃድ በእጁ ይከናወናል። ከነፍሱ ድካም ብርሃን ያያል ደስም ይለዋል፤ ጻድቅ ባሪያዬም በእውቀቱ ብዙ ሰዎችን ያጸድቃል፥ ኃጢአታቸውን ይሸከማል። ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥” (ኢሳ. 53፥10-12) እንዲል ፍጹም ድል ነሥቶ አሸነፈ!
በዚህ አምላክ እጅግ ደስ ይበላችሁ።
“በማያቋርጥ ፍቅር ጌታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን ለሚወዱ ሁሉ ጸጋ ይሁንላቸው።” (ኤፌ. 6፥24)
ከመጽሐፍት ገጽ...
ወንድማችሁ ማዕረጉ ደሳለኝ ነኝ
/channel/MareJesus
/channel/MareJesus
/channel/MareJesus
ትምሕርተ-ፀሎት
📌የሚፀልይ ሰው አይጨነቅም ፥ 📌የሚጨነቅ ሰው አይፀልይም!
"#ጌታ_ቅርብ_ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6)
#ፀጋና_እውነት_ቤተክርስቲያን_ጅማ
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል ይኼንን ሊንክ ሁለት ጊዜ ብቻ ይንኩ👉@biruk351
የኢየሱስን ስም የሚሸተውና የሚያወደው
ትውልድን ወደ ክርስቶስ ይሰብሰብ
እየሱስን ነው የምንሰብከው
አድ አድርጉ ትውልድን
ይህ ለ2016 የመልካም ወጣት ጥሪ ዘመቻ ማስተባበሪያ ነው እርሶም ቅዱሳንን በመጨመርና በማስተባበር ወደ ማዕከሉ ሄደው ትውልድን በጌታ ቃል ይገንቡ እንገንባ
ዓላማችን ወጣቱን ትውልድ የተቀደሰ እና ለእግዚአብሔር የተለየ ማድረግ ነው።
/channel/a1melkamwetat123
የኢየሱስን ስም የሚሸተውና የሚያወደው
ትውልድን ወደ ክርስቶስ ይሰብሰብ
እየሱስን ነው የምንሰብከው
አድ አድርጉ ትውልድን
ይህ ለ2016 የመልካም ወጣት ጥሪ ዘመቻ ማስተባበሪያ ነው እርሶም ቅዱሳንን በመጨመርና በማስተባበር ወደ ማዕከሉ ሄደው ትውልድን በጌታ ቃል ይገንቡ እንገንባ
ዓላማችን ወጣቱን ትውልድ የተቀደሰ እና ለእግዚአብሔር የተለየ ማድረግ ነው።
/channel/a1melkamwetat123
የኢየሱስን ስም የሚሸተውና የሚያወደው
ትውልድን ወደ ክርስቶስ ይሰብሰብ
እየሱስን ነው የምንሰብከው
አድ አድርጉ ትውልድን
ይህ ለ2016 የመልካም ወጣት ጥሪ ዘመቻ ማስተባበሪያ ነው እርሶም ቅዱሳንን በመጨመርና በማስተባበር ወደ ማዕከሉ ሄደው ትውልድን በጌታ ቃል ይገንቡ እንገንባ
ዓላማችን ወጣቱን ትውልድ የተቀደሰ እና ለእግዚአብሔር የተለየ ማድረግ ነው።
በቻናሉ ውስጥ መንፈሳዊ ትምህርቶች፤ አነቃቂ ጽሑፎች፤ ግጥሞችና የተመራረጡ መዝሙሮች ይገኛሉ። እኛ ለመስራት እንነሳ እንጂ ጌታ ሁሌም ይረዳናል!
/channel/a1melkamwetat123
🔗 https://youtube.com/channel/UC7WxP4qAaKl9QMVV8p8DVoA
🔗 https://youtube.com/channel/UC7WxP4qAaKl9QMVV8p8DVoA
ቅዱሳን አድ በማድረግ ጀግኑ እንጂ
እየሱስን ነው የምንሰብከው
አድ አድርጉ ትውልድን
ይህ ለ2016 የመልካም ወጣት ጥሪ ዘመቻ ማስተባበሪያ ነው እርሶም ቅዱሳንን በመጨመርና በማስተባበር ወደ ማዕከሉ ሄደው ትውልድን በጌታ ቃል ይገንቡ እንገንባ
ዓላማችን ወጣቱን ትውልድ የተቀደሰ እና ለእግዚአብሔር የተለየ ማድረግ ነው።
በቻናሉ ውስጥ መንፈሳዊ ትምህርቶች፤ አነቃቂ ጽሑፎች፤ ግጥሞችና የተመራረጡ መዝሙሮች ይገኛሉ። እኛ ለመስራት እንነሳ እንጂ ጌታ ሁሌም ይረዳናል!
/channel/a1melkamwetat123
ማቴዎስ 10
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ እነዚህን አሥራ ሁለቱን ኢየሱስ ላካቸው፥ አዘዛቸውም፥ እንዲህም አለ፦ በአሕዛብ መንገድ አትሂዱ፥ ወደ ሳምራውያንም ከተማ አትግቡ፤
…
⁸ ድውዮችን ፈውሱ፤ ሙታንን አስነሡ፤ ለምጻሞችን አንጹ፤ አጋንንትን አውጡ፤ በከንቱ ተቀበላችሁ፥ በከንቱ ስጡ።
🚨ወንጌል ከእግዚአብሔር እጅ ጋር ሲሆን ይበልጥ ውጤታማ ነው።🔥🔥🔥🔥
👇👇👇👇👇👇
@ethiorevivall👈
@ethiorevivall👈
👆👆👆👆👆👆
سلام! 👋 یه فرصت طلایی داریم! ✨🤩 ربات همستر (دارای تیک آبی تلگرام✅) به زودی لیست میشه و ارزشش از نات کوین هم بیشتر میشه! 💥💰
/channel/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId866879809
سلام! 👋 یه فرصت طلایی داریم! ✨🤩 ربات همستر (دارای تیک آبی تلگرام✅) به زودی لیست میشه و ارزشش از نات کوین هم بیشتر میشه! 💥💰
/channel/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId6553999239
سلام! 👋 یه فرصت طلایی داریم! ✨🤩 ربات همستر (دارای تیک آبی تلگرام✅) به زودی لیست میشه و ارزشش از نات کوین هم بیشتر میشه! 💥💰
/channel/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId5725670605
🔘የወዳጅ ማቍሰል የታመነ ነው፤ የጠላት መሳም ግን የበዛ ነው!!
📌“የወዳጅ ማቍሰል የታመነ ነው፤ የጠላት መሳም ግን የበዛ ነው።”ምሳሌ 27፥6
✍ጠቢቡ ሰሎሞን ከተናገራቸውና ለሁላችንም ትምህርት ከሚሆነን ነገር መካከል አንዱ ከላይ የለጠፍኩላችሁ ነው......እስቲ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ክፍሉን እንዴት እንደሚተረጉመው እንመልከት:-
📌“ከጠላት ደጋግሞ መሳም ይልቅ፣ የወዳጅ ማቊሰል ይታመናል።”ምሳሌ 27፥6 (አዲሱ መ.ት)
✍በዚህ ክፍል ጠቢቡ መታመንን በሚመለከት ሁለት ነገሮችን ያወዳድራል...ይህም የጠላትን ደጋግሞ መሳም እና የወዳጅን ማቁሰል!!.....ይቀጥልና የወዳጅ ማቁሰል ያለምንም ጥርጥር እንደሚታመን ያስቀምጣል....
✍ወገኖቼ ሆይ አንድ ማወቅ ያለብን እውነት ቢኖር የሳመን ሁሉ የወደደን ላይሆን ይችላል.....ልክ የሳቀ ሁሉ ከልቡ እየሳቀ እንዳልሆነ እንዲሁም እያለቀሰና እንባውን እንደጅረት እያፈሰሰ ያለም የእውነት ነው ብሎ መደምደም የሚቻል አይደለም.....በተመሳሳይ ሁኔታ የሰውን እውነተኛ ማንነት ውጫዊውን ገፅታ ብቻ በማየት መናገር ፈፅሞ አይታሰብም.....እንደዛማ ቢሆን አስቆሮቶ ይሁዳ ጌታችንን ግጥም አድርጎ ሲስመው ከአንጀቱ ይመስለን ነበር...
✍እናስ ካልን በተፈወሰ ሞቲቭ ከወዳጆቻችን የሚደርሱንን አስተያየቶችና ቦክሶች ከጠላቶቻችን አደገኛ ማንቆለጳጰስ በእጅጉ ስለሚሻሉ ለግዜው ባይመቹም የሚያሳድጉን ናቸውና ጠበቅ አድርገን እንያዛቸው እላለሁ እንጂ ምክርና ቦክስ ምናምን ብለን አናጣጥለው...ፀጋ ይብዛልን!!
📌“የተገለጠ ዘለፋ፣ ከተደበቀ ፍቅር ይሻላል።”ምሳሌ 27፥5 (አዲሱ መ.ት)
📌“ለመሆኑ የምትበሉበትና የምትጠጡበት ቤት የላችሁምን? ወይስ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን በመናቅ፣ ምንም የሌላቸውን ታሳፍራላችሁን? እንግዲህ ምን ልበላችሁ? በዚህ ነገር ላመስግናችሁን? ፈጽሞ አላመሰግናችሁም።”1ኛ ቆሮንቶስ 11፥22 (አዲሱ መ.ት)
@ZaphnathPaaneah1
@Yoni4Christ
/channel/+I4DSx0eJ2iI2MDg0
ትምህርተ-ፀሎት
🤲 እንጸልይ 🤲
አብዛኞቻችን ቤተክርስቲያን የምንደርሰው አምልኮ ሲጀምር ነው ምክንያቱም ከአምልኮው በፊት ያለውን ጸሎት ቀጣይ ላሉት ፕሮግራሞች የሚያዘጋጀን መሆኑን በቅጡ ስላልተረዳን ነው። በጸሎት ስፍራ የማናውቀው እግዚአብሔር በአምልኮ ስፍራ አይገኝልንም!
📌 ለአንድ ክርስቲያን: በጣም ወሳኝ ከሆኑ ነገሮች መካከል አንዱ መጸለይ ነው። የማይጸልይ ክርስቲያን ወይም የጸሎት ሕይወቱን ለማሳደግ የማይተጋ ክርስቲያን በክርስትና ህይወቱ ውጤታማ እና ስኬታማ አይሆንም። ምክንያቱም ውጤታማነት እና ስኬት ከእግዚአብሔር ጋር ባለን የጠለቀ ህብረት የሚወሰን ነው።
“ከማመስገን ጋር ነቅታችሁ በትጋት ጸልዩ።” (ቆላስይስ 4፥2 (አዲሱ መ.ት)
ዲያቢሎስ በዋናነት ክርስቲያን ላይ አነጣጥሮ ከሚሰራባቸው መንገዶች አንዱ የጸሎት ሕይወታችንን እንዲደክም ማድረግ ነው። ክርስቲያን ደግሞ የጸሎት ሕይወቱ ከተመታ አጠቃላይ ሕይወቱ ይመታል።
ስለዚህ ነቅተን በትጋት ልንጸልይ እና ከመንፈሳዊ አለም ጋር ሁሌ የተገናኘን እንዲሁም በእግዚአብሔር ፊት መሆን የምንችል መሆን አለብን። ምክንያቱም ክርስቲያን ክርስቲያን መሆኑን በሚገባ የሚረዳው ከጌታ ጋር ህብረት ማድረግ ከቻለ ብቻ ነው።
NO PRAYER NO VOICE!
NO PRAYER NO POWER!
NO PRAYER NO ENERGY!
NO PRAYER NO LIFE!
“የሁሉ ነገር መጨረሻ ተቃርቦአል፤ ስለዚህ መጸለይ እንድትችሉ ንቁ አእምሮ ይኑራችሁ፤ ራሳችሁንም የምትገዙ ሁኑ።”
— 1ኛ ጴጥሮስ 4፥7 (አዲሱ መ.ት)
💎( ከፓስተር ተዘራ ያሬድ :የክብር ሕይወት ቤተክርስቲያን መጋቢ ገፅ የተወሰደ)
#ፀጋና_እውነት_ቤተክርስቲያን_ጅማ ⛪️
#ሼር 🙏
ወደ ቻናላችን ለመቀላቀል ይኼንን ሊንክ ሁለት ጊዜ ብቻ ይንኩ👉@biruk351
I earned over $ 50 OI. Net from this Airdrop after I joined🎁
It will be listed on Binance on 11th June.
Click the link below to join the Airdrop and claim your free IO Tokens into your wallet💯
/channel/Ionet_airdrop_bot?start=r0659762452
Join now and thank me later💪
/channel/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId1112709443
Читать полностью…سلام! 👋 یه فرصت طلایی داریم! ✨🤩 ربات همستر (دارای تیک آبی تلگرام✅) به زودی لیست میشه و ارزشش از نات کوین هم بیشتر میشه! 💥💰
/channel/hamster_kombat_Bot/start?startapp=kentId955555496
ኦሪት ዘዳግም 31
8፤ በፊትህም የሚሄድ እርሱ እግዚአብሔር ነው፤ ከአንተ ጋር ይሆናል፥ አይጥልህም፥ አይተውህም፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ፡ አለው።
/channel/FullPentecostalChurch
“ወላጆች እንደ ሌላቸው ልጆች አልተዋችሁም፤ ወደ እናንተ እመጣለሁ።”
— ዮሐንስ 14፥18
👇👇👇👇👇👇
@ethiorevivall👈
@ethiorevivall👈
👆👆👆👆👆👆
/channel/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId5210816782
Читать полностью…ርዕስ ፡ መልኬን
ውሰጠቴን በራሱ መልክ ስሎ
ከመጀመርያው እኔን በራሱ መስሎ
ያኔ ሲባል እኔ አሱንነው ምመስለው
አሱን ለማወቅ አኔነኝ ምታየው።
የወረደው አይደለም እራሱን ልያሳይ
በሁሉም ታውቆ ሊቀመጥ ክብርላይ
የመጣው ለዛነው መልኬን ሊመልሰው
የጠፋውን ህይወትን በመኖር ልያድሰው
በለቅሶ እልፍ ሲቃ በሳቅ የታጀበ
ስተቴ ሲጀመር አውንን ከተበ
የኔ ስተት በዝቶ ሰማይ በደረሰ
ከሰማያት ወርዶ ሞቴን አፈረሰ
በአንበሳ ሕይወቴ አለማወቅ ገብቶ
እንኳን ለአለም ለኔ መልኬ ጠፍቶ
ሞትን ኖርኩት ሕይወቴ ሞቶ
መልኬ ጠፋኝ ሞት ከሞት ተደምሮ
ዘላለም ቀለለኝ ማወቄ ተቀብሮ
ይህ ሁሉ ሁኖ በኔ አላፈረም
መልኩን በኔ ልያይ ሁለቴ አላሰበም
በውስጤ ሞልቶ በአይኔ ሊታይ
ተማምኖብኝል ራሱን በኔ ልያሳይ
እውነት ብቻ ነው ሐሰትን አያውቅም
አሱ አንተን ይወዳል ፍፁም አይጥልህም
ማንም ባልጠላበት አውን ደርሶ አይጥላም
ሊጠላህ አይችልም ፍቅር ማንነቱ
መውደድ ይናገራል መላው ሰውነቱ
እራሱን ተማምኖ አንተን የወደደው
ካንተ ባልተነሳ ልቆ ባፈቀረው።
ምን ላይነህ ታች ወይሰ መጥፎ
ከጎንህ ይቆማል ይህን ሁሉ አልፎ
ይወደናል ያኔም በድለን
ለራሱ አልሰሰተም ልጁን ሊሰጠን
የዛኔ አለም በውሀ ስታበቃም
ሰው ሳይገኝ ቀርቶልኝ አላበቃም።
አዳምን ለመግደል ፍጥረት ሲተባበር
በዝምታ አልተወም ነገያችን ሲቀበር
በዓይናችን አሳየን ኑሮአችን ሲጀመር
ከድሮም ዘንድሮ ደግሞም በሚቀጥል
መሽቶ አሰኪነጋ ልብን በምያቃጥል
እሱ አንዴ ከያዘህ በጭራስ አይለቅም
ይወድሀል አዎ ይወደናል
ኔ እሱን ልመስል ሲጀመር ታስቧል
እሱን ለማወቅ ፈጥረት እኔን ያያል
እኔ እሱን ነው ምመስለው
ሁለንተናዬ የሱ ምሳሌ ነው
የአብን የእውነት መልክ ዳግም ለመለሰ
እኛን ከሞትንበት ሕይወት ላወረሰ።
ክብር ከዘላለም አሰከ ለዘልአለም መልካችንን በቀራንዮ ለመለሰልን ወልድ ይሁን
አሜን።
ገጣሚ ✍✍✍ @boneita
📥Group : @yegetamianmahiber
📥Channel : @Ye_Getamian_Mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
“ወደ እኔ ጩኽ፥ እኔም እመልስልሃለሁ፤ አንተም የማታውቀውን ታላቅና ኃይለኛ ነገርን አሳይሃለሁ።”
— ኤርምያስ 33፥3
👇👇👇👇👇👇
@ethiorevivall👈
@ethiorevivall👈
👆👆👆👆👆👆
سلام! 👋 یه فرصت طلایی داریم! ✨🤩 ربات همستر (دارای تیک آبی تلگرام✅) به زودی لیست میشه و ارزشش از نات کوین هم بیشتر میشه! 💥💰
/channel/Hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId7016696545
መልካም ዜና
።
😂😂😂😂😂
ዓለምበዲጂታል ጉዞ ላይ ነች። እርስዎም የዲጂታል ገበያ አካል ለመሆን እድሉን መጠቀም ይችላሉ። እድሉን ስናጣ፣ በቀሪው ህይወታችን ልንፀፀት እንችላለን። ይህ የስኬት እድሎችን ስላመለጣን ብቻ ሳይሆን ከሁሉም በላይ ደግሞ የህይወታችንን አቅጣጫ ሊቀይሩ የሚችሉ እድሎችን አምልጦናል። አንዳንድ ጊዜ፣ በህይወታችን በሙሉ የምናልማቸውን እና የምንፀፀትባቸውን እድሎች ልናጣ እንችላለን። ስለዚህ አጋጣሚው ሲፈጠር መጪውን ጸጸት ለዘለዓለም እንዳያስቸግረን በአዎንታዊ አስተሳሰብ ልንከተለው እና ማንኛውንም ዋጋ ልንጠቀምበት ይገባል። እድሉን ያልተጠቀማቹ ሰዎች ዠ
ዛሬ ነጌ ሳትሉ ተመዝግበው ይሁን በቀን 1.6 እና ከዚ በላይ ዶላር ያግኙ
👇👇👇👇👇👇👇
https://i-bmsvip.com/#/register?ic=221542l
سلام! 👋 یه فرصت طلایی داریم! ✨🤩 ربات همستر (دارای تیک آبی تلگرام✅) به زودی لیست میشه و ارزشش از نات کوین هم بیشتر میشه! 💥💰
/channel/hamsteR_kombat_bot/start?startapp=kentId1861328859
سلام! 👋 یه فرصت طلایی داریم! ✨🤩 ربات همستر (دارای تیک آبی تلگرام✅) به زودی لیست میشه و ارزشش از نات کوین هم بیشتر میشه! 💥💰
/channel/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId6553999239
🇪🇹በመስቀል አደባባይ ታላቅ ድግስ!
የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የአንድነት ቀን!
በዕለቱ ንስሐ እንገባለን፤ የምልጃ ፀሎት እንፀልያለን፤ እናመሰግናለን!
መጋቢት - 8 እንገናኝ!
(የወንጌል አማኞች ሁሉ ሼር ሳታደርጉ አትለፉ!)
ክርስትያን ሚዲያ ኔትወርክ 🙏
ሌሎችም ጠቃሚ መረጃዎች ለማግኝት ይቀላቀሉን 👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0
/channel/+IRUEPD9qM7c4MmE0