♥ #የግሩፑ_ዋና_ራእይ ♥ 1 #የእግዚአብሔርን_ቃል_መማማር 2#Membersዎችን_ወደ_ትክክለኛው_የመፀሐፍ_ቅዱስ_አረዳድ #ወይም_አስተሳሰብ_ላይ_ማድረስ 3#መንፈሳዊ_ጥያቄዎችንም_ሆነ_እርእሶች_በማንሳት_መወያየት < #የተከለከሉ_ህጎች> 1 #የግል_ወሬዎች_እና_አለማዊ_ይዘት_ያላቸው_ማንኛውም_አይነት_ወሬዎች_በፍጹም_የተከለከለ_ነው። 2 #ማንኛውም_አይነት_ፕሮሞት_የተከለከለ_ነው። @purity4God
🚨“ጴጥሮስና ዮሐንስም በግልጥ እንደ ተናገሩ ባዩ ጊዜ፥ መጽሐፍን የማያውቁና ያልተማሩ ሰዎች እንደ ሆኑ አስተውለው አደነቁ፥ ከኢየሱስም ጋር እንደ ነበሩ አወቁአቸው፤”
— ሐዋርያት 4፥13
የኢየሱስ አብሮት ያስታውቅባችሁ🙌🙌🙌
👇👇👇👇👇👇
@ethiorevivall👈
@ethiorevivall👈
👆👆👆👆👆👆
elshaday.soap/photo/7394829651580914949?_r=1&u_code=e3l451geajh4l1&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=efa17fhm25b2b2&share_item_id=7394829651580914949&source=h5_m&timestamp=1722003304&user_id=7142436792061543430&sec_user_id=MS4wLjABAAAAEI8xrZ0kldqZLWir6RDv39QSKpUq7y3Vx9Ry4jANkFIxM_RUslnPjp_WhLNB1k4I&aweme_type=150&pic_cnt=5&social_share_type=14&ug_photo_idx=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7395679559919027973&share_link_id=a7c684b9-eef0-4406-b900-77ba3d8a7d4e&share_app_id=1233&ugbiz_name=UNKNOWN&ug_btm=b6880%2Cb2878&enable_checksum=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@elshaday.soap/photo/7394829651580914949?_r=1&u_code=e3l451geajh4l1&preview_pb=0&sharer_language=en&_d=efa17fhm25b2b2&share_item_id=7394829651580914949&source=h5_m&timestamp=1722003304&user_id=7142436792061543430&sec_user_id=MS4wLjABAAAAEI8xrZ0kldqZLWir6RDv39QSKpUq7y3Vx9Ry4jANkFIxM_RUslnPjp_WhLNB1k4I&aweme_type=150&pic_cnt=5&social_share_type=14&ug_photo_idx=0&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7395679559919027973&share_link_id=a7c684b9-eef0-4406-b900-77ba3d8a7d4e&share_app_id=1233&ugbiz_name=UNKNOWN&ug_btm=b6880%2Cb2878&enable_checksum=1
Читать полностью…/channel/tasksearnbot/task?startapp=59782544109203
ይከፍላል አሁኑኑ ብር ስሩ 10,000 ብር ከፍሎኛል
ሰላም ሰላም ኤልሻዳዮች ነን
የሶሻል ሳሙና ወኪል አከፋፋይ ነን።
ፈሳሽ ሳሙናዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ይዘንሎት ከች ብለናል።
እንዲሁም ልብሶትን ካጠቡ በኋላ ለልብሶት መአዛ የሚሰጥ ፈሳሽ ሳሙና
በ1 ሊትር ፣
በ5 ሊትር እንዲሁም
የእቃ ሳሙና በ5ሊ እና በ 778 ሚሊ
እንዲሁም በረኪና በ5ሊትር እና በ800 ሚሊ
ይዘንሎታል መጥተናል።
ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን።
ስልክ @0902881117
ለፔንስዮን ለሆቴል የሚሆን 25gm የገላ SAF ሳሙና
ይዘዙን 0920375626
0902881117
ምራኝ | Meragn |Bereket Bogale [ New Ethiopian Gospel Song ]2024
https://youtube.com/watch?v=kMk9TeMPz4g&si=JSchjJDYrwjvm0RG
ርዕስ ፡ ዓለም
የቆመን አፍቃሪ አይቶ አንደመለየት
ፍቅር ባለመስጠት አንደ ማሰቃየት
የቆመን ገጭቶ ደቆ አንደመውደቅ
የማይመጣን ዝናብ ተጠልሎ እንደመጠበቅ
የማናገኝውን ደግሞ አንደመፈለግ
ክብር የሌለውን ደግሞ እንደማሳረግ
የሌለንን ንብረት ሁሌ አንደመቁጠር
የሌለንን እህል በቁና አንደመስፈር
የማይታየንን አፍጦ እንደማየት
የሌለንን አለኝ ብሎ አንደማሳየት
በዚች አለም ላይ የለም መሰቃየት
ቤት አለኝ ብሎ ገብቶ አንደማጣት
እየበሉ እያለ በጠኔ መመታት
አለም ማለት በቃ አቺኝዋ ናት
እናማ እያለኝ የለኝም
ያለው አይሰጠኝም
ተስፋ በሌለዉ ላይ ተስፋ አንደማድረግ
ያላስቀመጡትን ደግሞ አንደመፈለግ
በዚች አለም ላይ የለም መሰቃየት
እየለበሱ አንደመታረዝ
ንፁህ አየበሉ ደግሞ አንደመመረዝ
እየኖሩ አንደመሞት
እየበሉ አንደመክሳት
የሚረዳን ፍጥረት አንደማጣት
በአለም ሕዝብ እንደመንገስ
ትልቅ ነኝ እያሉ ደግሞ አንደማነስ
ታዛዥ ሳይኖር አንደማዘዝ
በማያፈዝ ላይ ደግሞ አንደመፈዘዝ
ከላይ ሲሉ ከዚ አንደመታጣት
አለውኝ ሲሉ ደግሞ አንደመረሳት
እሱን ትተው ስሙን አንደማንሳት
አለኝ እያሉ ሁሉን አንደማጣት
አለምን አንደመምሰል
ጌታን አንደማስመሰል
ተስፋ የጣሉበት ደግሞ አንደመቅረት
በዚች አለም ላይ የለም መሰቃየት
ጌታ ብቻ ነው ከዚህ ሚሩቁበት
ከአለም ሃሳብ ወጥተው ሕይወት ሚኖሩበት።
@boneita
📥Group : @yegetamianmahiber
📥Channel : @Ye_Getamian_Mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
ርዕስ ፡ ባለቤት አለኝ
ሙሽራዬ ይመጣል እኔ ስጠብቀው
በተነስቷል ሂሳብ ደጅ ደጁን ሳየው
የኔ ፍቅር ፍቅርህ ግድ ብሎኝ
ከሌላ ላልሄድ መውደድ አስገድዶኝ
ውዴ ከሌላው ይለያል የእሱ
ልቤም ከእግሬ ጋር ተንበርክኳል ለሱ
ከደጁ ላይ ቁሜ ውዴን ሳማትረው
ናልኝ ብቸኛ መሆኔን ከላዬ ላይ ጣለው
ትናንት በዛሬ ነገንም ሊደግመው
ከዘመን ላይሽር ታሪክን ሊስበው
ዙረያዬን ባማትር ባይታየኝ ምንም
ሁሉም ግርብ አዲስ ነገር የለም
እሱማ ይመጣል መምጣትን አይረሳም
መውደድ ባፈቀረው ፍቅር አይጨክንም
ውዴ ፍቅሬ ናፍቆኛል ጊዜው ርቆኛል
ሳሩም የቆመ ግንድ እሱን ይመስለኛል
ነብሴን ብጠይቃት ፊትለፊት አቁመህ
ያንቺ ባለቤት ማንነው የት ነው ብለህ
እሱን ትልሀለች ስምህን ትጠራለች
ነብሴ ባለቤትዋን በፅኑ ታውቃለች
የሚታየው ማይታየው የሚሰማው ማይሰማው
እዚ ቆሚ እዛ እያየው እንዳላየው
እሱን ነው ማልመው
ትክክለኝ መልክ ውሸትን ይገልጣል
ትክክል ፍለጋ ስህተትን ይሽራል
በማይገባን ስፍራ በእርካታ ንዳድ
ሁሉም ድግስ ላይ ነው በመሰለው መንገድ
አንድኛው ለመግባት ሌላኝው ለመውጣት
አይኖቹ ሳይጠፉ ማየትን በማጣት
ያገኝኸውን መስለህ ልዩነትህ አይታይ
ምድራዊውን ሁነህ አትመስልም ከሰማይ
እዚ ሲሉት እዛ እዛ ሲሉት እዚ
መሀከል ላይ ቀር ከዛ ሳይሆን ከዚ
ጽድቅን ፍለጋ እዛ ስንል እዚ
መንገድ ቢጠፋን ዞረን መጣን በዚ
መልካምን ሲሰራ መልካም ለመባል
መልካምነት ዞሮ ክፋትን ይገልጣል።
ሲመርጥ መመነንን ሲቀርብ ለመቅደስ
ክፋት ከዛው ስፍር ወደ አለም ሲፈስ
መብላት ሲያቆም ለፅድቅ ስያስብ
ማይታወቅ በልቶ ተሞላ እሱ በስብ
ሲመላለስ ሞልቶ ከመቅደስ ላይጠፋ
የመንፈሱን ክሳት ንግግር አፋፋ
በእግሩ እየሸሸው በልቡ ሸሸገው
ከላዩ ለበሰው በአፉ እየሰደበው
ይም ያም ሲደረግ ሁሉም ሲሯሯጥ
ከጭራ እየሸሸ በአፉ ተገኝቶ ጭራሽ እሱ ሲዋጥ
በፈራሽ ሰውነት መውደድን ሲከተብ
በማይድን ነቀርሳ ክፋት በአፉ ሲክብ
ንፁህ ከምንም ባልሆነ በጠራ
ከበጎነት መንደር በጎቹን ስብስቦ እረኛ አሰማራ።
ያኔ የዛኔ መውደድ ጀመረኝ
ውበት ውስጤ ገብቶ ማየትን ነጠቀኝ
ተቆልሎ በዝቶ ሰማይ የደረሰን ሲንድ
ሲከልለኝ የርግማን ጨርቄን ሲቀድ
በቃ አፈቀርኩት ሁሉንም ተውኩለት
ባለመሄድ ፅናት በሩጫ ኖርኩለት
ይወደኛል ከምር ይወደኛል ያፈቅረኛል
ፍቅር ከተፈቃሪ ሲኖር እሱ ለኔ ሞቷል
በሄደበት መልኩ በመልስ ሲመጣ
እኔን ከከፍታ ጫፍ ላይ ስያወጣ
እያለምኩ ተስኖኝ በዚ መኖር
በዚ ሁኜ ነብሴ ቀር በዛኛው መንደር
ባልነቃው እላለው እዛኛውን ሳልም
እብደት ይመስለኛል ይሄኛውን አለም በዛኛው ሳቀልም
ውዴ ናፍቆኛል መውደድ ብሶብኛል
በመቷል ሀሳብ ውስጤም ውጪም ጦፉልሀል
ከዘመናት በፊት መልካምን ላሰበው
በእርጋታ ሂደት ሁሉን ለቀደመው
የማን ነህ ስትባል እሱ የኔ ነው ላለው
ክብር ከዘላለም እስከ ለዘላለም ባለቤታችን
ለሆነው ወልድ ይሁን
አሜን።
ገጣሚ ✍✍✍ @boneita
📥Group : @yegetamianmahiber
📥Channel : @Ye_Getamian_Mahiber
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
Join us
🎯 ♡ ❍ㅤ ⌲
ʲᵒᶦⁿ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢʰᵃʳᵉ
አንብበው ለወዳጅዎ ያካፍሉ ❤️🦋
የሰውን ውለታ አንርሳ!
አመስጋኞች እንሁን!
በአገልግሎት ዘመኔ ከተለያዩ ሀገር ዜጎች ጋር የመገናኘት እድሉ ገጥሞኛል። ለምሳሌ ኮርያኖች፣አሜሪካውያን፣እንግሊዞች፣ሱዳናዊያን፣ኤርትራውያን፣ናይጄሪያዊያን በጥቂቱ ይገኙበታል።
ታዲያ ከነሱ ምን ተማርክ ካላቹኝ THANK YOU ማለትን ወይም አመስጋኝነት ወይም ውለታ አለመርሳትን ነው።
ለምሳሌ ኢትዮጵያ በንጉሱ ዘመን ወታደሮችን ወደ ኮርያ በማዝመት ኮርያን ረድታ ነበር። ይህ የሆነው ከአምሳ አመታት በፊት ነበር። ነገር ግን ኮርያኖች አሁንም ድረስ ኢትዮጵያ ያረገችውን ውለታ አልረሱም። ለዚህ ውለታ ሲሉ ዛሬም ድረስ ሚሸነሪ ሆነው፣ የነፃ ህክምና አገልግሎት በመስጠት በበጎ አድራጎት ወዘተ በሀገራችን ይሰራሉ።
ነጮች ከሀበሻ ማህበረሰብ በላይ ጥቂት አድርገህ ብዙ ያመሰግኑሀል። ይህ ድንቅ ባህል ነው።
ስለዚህ እኛም
ሰዎች በአንድ ወቅት ስላደረጉልን መልካም ነገር ሁሉ ልናመሰግን ይገባል። ምንም እንኳ ሰዎች ዛሬ ላይ ቢሳሳቱ፣ትናንት የነበራቸውን መልካም ስራቸውን ቢተው፣ አቋማቸውን ቢቀይሩም፣ አመስጋኝ መሆን ግን የኛ ፈንታ ነው። መቼም የሰውን ውለታ አንርሳ።
ደህንነት ያሰተማሩንን ወንጌላውያን፣ ያሳደጉንን መጋቢዎች፣የተባረክንባቸውን የእግዚአብሔርን ሰዎች፣ ለቁም ነገር ያበቁንን ቤተሰቦቻችንን፣ ሲፀልዩልን የነበሩ ሰዎችን፣ አብረውን ረጅም የተጓዙ ጓደኞቻችንን፣ በመከራ ቀን ያበረቱንን ሰዎች፣ ወደፊት እንድንሄድ መሰላል የሆኑን ሰዎች፣የቀለም አስተማሪዎችን ወዘተ ሁሉ
ልናመሰግን ይገባል እንጂ ልናዋርዳቸው ፣ ጣታችንን ልንቀስርባቸው ፣አይገባም።
አመስጋኝነት የክርስትና አንዱ ምልክት ነውና።
ሰዎች ያደረጉልንን ልንረሳ አይገባም።
📣 ከዚህ ቀደም አንድ ምሳሌ ሰማሁ:-
በአንድ ሀገር ውስጥ አንድ ንጉስ ነበር። ይህ ንጉስ አስር የዱር ውሾች ነበሩት። ስህተት የሠሩትን አገልጋዮቹን በውሾች ያስነክስና ያሰቃይ ነበር።
ከእለታት አንድ ቀን ከአገልጋዮቹ አንዱ የተሳሳተ አስተያየት ለንጉሱ ሰጠ። , እናም ንጉሱ የዚህን አገልጋይ አስተያየት አልወደደውም ነበር።
ንጉሱም. አገልጋዩን ወደ ውሾች መኖርያ እንዲወረወር አዘዘ።
አገልጋዩም፣ “ንጉስ ሆይ ለአሥር ዓመታት አገልግዬሃለሁ፣ እና ይህን ታደርግብኛለህ? እባክህ ወደ እነዚያ ውሾች ከመወርወርህ በፊት አስር ቀን ስጠኝ!” አለ። ንጉሱም በሀሳቡ ተስማሙ።
በእነዚያ አስር ቀናት ውስጥ አገልጋዩ ወደ ውሾቹ ጠባቂ ሄዶ ለሚቀጥሉት አስር ቀናት ውሾቹን ሊያገለግል እንደሚፈልግ ነገረው። ጠባቂው ግራ ገባው ነገር ግን ተስማማ።
ከዛ አገልጋዩ ውሾቹን መመገብ፣ ማጽዳት፣ ማጠብ እና ሁሉንም አይነት እንክብካቤ ማድረግ ጀመረ።
አሥሩ ቀንም ካለፈ በኋላ ንጉሡ አገልጋዩን ለቅጣቱ ወደ ውሾች እንዲወረወር አዘዘ።
እሱ በተጣለ ጊዜ ነጣቂ ውሾች የአገልጋዩን እግር መላስ ጀመሩ።
ንጉሱም በሚያየው ነገር ግራ ተጋብተው።
"ውሾቼ ምን ነካቸው?" አለ።
አገልጋዩም "ውሾቹን ያገለገልኳቸው ለአሥር ቀናት ብቻ ነው, እና አገልግሎቴን አልረሱም።
እኔ ግን አሥር ዓመት ሙሉ አገልግዬሃለሁ ነገር ግን ሁሉንም ረሳህ። አለ። ,
ንጉሱም ስህተቱን አውቆ ሎሌውን እንዲፈታ አዘዘ።
አመስጋኞች እንሁን!
የሰውን ውለታ አንርሳ!
✍ነቢይ መሳይ አለማየሁ
ለወዳጆቻችሁ ሼር
@FullPentecostalChurch
@FullPentecostalChurch
@FullPentecostalChurch
የምንሰራቸው ስራዎች፦
#LOGO
#BOOK_COVER
#INFOGRAHICS
#POSTERS
#BUSINESS_CARDS
#BANNER
#THUMBNAIL
#INVITATION_CARD
#Voice over
#T-shirt Design
➾ይደውሉ / ይዘዙ
# 251931482981
# 251952846998
@ፍቅር ማለት#ከአንድ ወንድ ወይም ሴት ጋር #kissingእናsex ማድራግ አይደለም።@ ፍቅር ማለት#መታገሥ፤ቸር መሆን፤አለመመቀኘት፤አለመማከት፤አለመታበይ፤ተገብ ያልሆነ ነገር አለመድረግ፤ራስ ወዳድ አለመሆን፤አለመበሳጨት፤በደልን አለመቁጠር፤ከእውነት ጋር ደስ መሰኘት፤በዐመፅ ደስ አለመሰኘት #ሁል_ጊዜ_መታገሥ #ሁል_ጊዜ_ማመን #ሁል_ጊዜ_ተስፋ_መድራግ #ሁል_ጊዜ_ጸንቶ_መቆም ማለት ነው።1ቆሮ 13:4-7
Читать полностью…Bezih be ayinetu liyu behonewu be Ethiopia A.A bole atilas akebab century apartment 8 floor biro bekefetun online sira dirjit mesrat kegna gar yemitelig kale tolo yanagir
Читать полностью…/channel/community_bot/join?startapp=id_396-r_MTIyNjg5MDlfMzUwNA==
Читать полностью…💥መስከረምን በወንጌል ምስክርነት!!
(መስከረም 2017 ዓ.ም አዲስ አበባ)
👉200 አጥቢያዎች ለ4ት ተከታታይ ሳምንታት በሚሳተፉበት ታላቅ የወንጌል ድግስ ላይ የእናንተ ቤ/ክን ተመዝግባለችን????
👉ምናልባት እስካሁን ያልሰማችሁና በዚህ ከተማ አቀፍ የወንጌል መርሃግብር ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ብትኖሩ ከታች ባለው ሊንክ እየገባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ🔥🔥
👇👇👇👇👇👇👇
/channel/+Mjl8t85xncwwY2Q0
ለበለጠ መረጃ፦
@Yoni4Christ
@iNatigo4
አንድ ሰው ወደ ተሻለው ፍፃሜው እንዳይደርስ የሚገዳደሩት ተግዳሮቶች:--
1-ህይወትን በመንፈስ አለመረዳት፣
2- የራስ ጠባብ አስተሳሰብ፣
3- አሮጌ አስተሳሰብ እና የማያስፈልጉ ትዝታዎች ውስጥ መመላለስ፣
4- በትናንትናው ህይወት ላይ ቆሞ መቅረት፣
5- ትዕቢት ፣
6- ደረቅና ግትር መሆን፣
7- አዳዲስ ነገሮችን ለመማር ዝግጁ አለመሆን፣
8-የትናንቱን ውድቀት መማርያ ከማድረግ ይልቅ መማረርያ ምክንያት ማድረግ፣
9- እኔ መሻሻል የማያስፈልገኝ ሰው ነኝ ብሎ ማሰብ፣
10- እግዚአብሔር የሰጠንን ሰው እንዴት እንደምናስተናግድ አለማወቅ፣
11- ትልልቅ ትንቢቶች ስለተነገሩኝ የትኛውንም ነገር ከትንሽ ነገር አልጀምርም ብሎ ማሰብ፣
12-እግዚአብሔር ሲወደን የሚወደንን ሰው እንደሚሰጠን አለማወቅ ፣
13-ያለ እግዚአብሔር ፀጋ ማንም እና ምንም እንዳልሆንን አለማወቅ ፣
14- ወደ ፍፃሜ የሚወስደውን መንገድ ትቶ አቋሯጭ የሚመስሉ መንገዶችን መጠቀም፣
ለፍፃሜያችሁ ዋጋ ከሰጣችሁ ፤ ጅማሬያችሁ ምንም ያክል ትንሽ ቢሆን እና ዛሬያችሁ ወደ ነገ የሚያደርስ ባይመስላችሁ እንኳን ከፍፃሜ መድረሳችሁ አይቀርም።
ሰይጣን ነገን(ፍፃሜያችሁን) መሰረት አድርጋችሁ ምንም አይነት ውሳኔ እንዳትወስኑ ይጥራል።
📌 ነጌያችሁ የሌለበት ዛሬያችሁ ጥንቅር ብሎ ይቅር።
👉መ/ቅዱስ ውስጥ ያሉ ታላላቅ ሰዎችን ታላላቅ ያደረጋቸው የሰሩት ጀብዱ ሳይሆን የወሰኑት ነገን አይተው የወሰኑት ድንቅ ውሳኔ ነው።
“ጅማሬህ ታናሽ ቢሆንም እንኳ ፍጻሜህ እጅግ ይበዛል።”
— ኢዮብ 8፥7
✍መሳይ አለማየሁ (ነቢይ)
/channel/FullPentecostalChurch
📌 Maintenance (መጠበቅ መንከባከብ)
🎤 ይህ በለውጥ ሂደት ውስጥ አምስተኛው እና የመጨረሻው ደረጃ ነው። አንድ ሰው እዚህ ደረጃ ላይ የሚደርሰው ባህሪውን በተሳካ ሁኔታ ለውጦት ያንን ለውጥ ደግሞ በቋሚነት ለማስቀጠል ትኩረት ማድረግ ሲጀመር ነው።
📌 እዚህ ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎች የሚያሳዩትን የተወሰነ ባህሪ እንመልከት፦
🎤 ቋሚ የሆነ የባህሪይ ለውጥ፡ እዚህ ደረጃ ላይ የመጀመሪያው ግብ ለውጡን ማስጠበቅ እና የድሮውን ባህሪይ ተመልሶ መምጣት መከላከል ነው። ይህም ቋሚ የሆነ ጥረት እና መሰጠት ይጠይቃል።
🎤 ራሰን መቆጣጠር፡ እዚህ ደረጃ ላይ ያሉ ሰዎች ከለውጡ መስመር ላለመውጣት በከፍተኛ ደረጃ ራሳቸውን መቆጣጠር ይኖርባቸዋል።
📌 እንደ አጠቃላይ ይሄ የመጨረሻው ደረጃ ሰዎች በረጀም ጊዜ የለውጥ ሂደት ውስጥ ያመጡትን የባህሪይ ለውጥ ለረጅም ጊዜ ከራሳቸው ጋር ለማቆየት እራሳቸው ላይ የሚሰሩበት ነው።
📣 ውድ የቻናሌ አባላቶች በቀጣይ ቀናት አዲስ ትምህርት ሰፋ ባለ ማብራርያ ይዤላችሁ እቀርባለው። እስከዛ መልእክቴ ለብዙ ሰዎች እንዲደርሰ ሊንኩን በየግሩፑ ሼር በማድረግ ተባበሩኝ🙏
📌 ቻናሉን ለመቀላቀል 👇👇👇
@ExodusRehabilitationCenter
@ExodusRehabilitationCenter
@ExodusRehabilitationCenter
#ከPornography_እና_Masturbation_ሱስ_ነፃ_ኢትዮጵያ
🚨selam kidusan ♦️LIVE ተጀምሯል። 👇ንኩት👇👇
/channel/ethiorevivall?livestream=878ad7829ba76568a8
Binance or okx or bybit ያላች ወይም ያሉትን የምታውቁ አናግሩኝ National ID ካላችሁም Binance or okx መክፈት ስለምትችሉ inbox አድርጉ ምርጥ የመሥመር ላይ ስራ አለ company full employee የመሆን እድልም ስላመቻቻ full employee ከሆናችው ተጨማሪ 30$ በወር ይከፈልላችዋል ይሄ እድል አያምልጣችው
Читать полностью…"ልጅነታችሁን አታስነኩት"!!!
¯¯¯¯ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¯¯¯¯¯¯¯¯¯
የድሮ ህይወታችን ትተን፤በጭፍኑ ከምንሄደው የጨለማውን ጉዞ አቁመን፤
እንዲሁም ለስጋ ስሜት ምቹ የሆነውን ሰፊውን መንገድ በመተው መከራና እንግልት ወደሚበዛበት ጠባቡ መንገድ የመምጣታችን ምክንያቱ ምንድ ነው? የእግዚአብሔርስ እኛን በፍቅሩ የመጥራቱ ዓላማ እና እቅድስ ምን ይሁን? የእግዚአብሔር ልጆች እንድንሆን ዘንድ አይደለምን? አዎ ነው። ❝የእግዚአብሔር ልጆች ተብለን ልንጠራ አብ እንዴት ያለውን ፍቅር እንደ ሰጠን እዩ፥ እንዲሁም ነን። ..........❞ (1ኛ ዮሐንስ 3: 1)
ምክንያቱም እኛ ትላንት የነበርንበት ቦታ እና ሁኔታ ዛሬ ከቆምንበት ቦታና ቁመና ጋር የማይነፃፀር ነው። ምንም እንኳን ትላንት እኛ የነበርንበት አጸያፊ ህይወት ባይረሳንም
* እኛ በሀጢአታችንና በበደላችን ምክንያት፦
- ሙታን ነበርን።
- የማንታዘዝ ልጆች ነበርን።
- እንደ ሰይጣን ፍቃድና ሀሳብ የምንመላለስ ነበርን።
- የቁጣ ልጆች ነበርን።
- ተስፋም የሌለን ነበርን።
- ከእግዚአብሔርም ተለይተን ያለ ክርስቶስ ነበርን።
ኤፌ 2፥1-12
- የማናስተውል ነበርን።
- የምንስት ነበርን።
- ለምኞትና ለልዩ ልዩ ተድላ እንደ ባሪያዎች የምንገዛ ነበርን።
- ክፉዎችና ምቀኞች ነበርን።
- እርስ በርሳችን የምንጠላላ ነበርን።
ቲቶ 3፥3
ብቻ ምን አለፋችሁ አስቀድመን ከቅድስና ጋር የማንተዋወቅና ከጽድቅ ነጻ ነበርን።ታድያ! ምንም እንኳን በሀጢአታችን ምክንያት ይሄ ሁሉ ቢደርስብንም ፈጽሞ አልጠፋንም።
ነገር ግን አምላካችን በምህረቱ ባለ ጠጋ ስለሆነ፤ የመድኃኒታችን የእግዚአብሔር ቸርነትና ሰውን መውደዱ በተገለጠ ጊዜ ከወደደን ከታላቅ ፍቅሩ የተነሳ በበደላችን ሙታን እንኳ ብንሆን ከክርስቶስ ጋር ህይወትን ሰጠን።
በደሙ አቀራበን። በፀጋውም አዳነን። የጽድቁንም ተካፋይዎች አደረገን። ስሙ ለዘላለም ብሩክ ይሁን!!!
ታድያ የዚህ ሁሉ መደምደሚያ የእርሱ "ልጆች" እንድንሆን ነው። እግዚአብሔር የጠራን በምድር ላይ ሐዋሪያ፣ ነብይ፣ወይም ፓስተር ወይም ደግሞ አስተማሪ ሆነን ብቻ ለማገልገል እንዳልሆነ ግልጽ ነው።
ምክንያቱም እነዚህ ሁሉ በምድር ላይ የሚቀሩ ነቸውና። ልጅነት ግን ይቀጥላል።መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር እንዲህ ይላል
❝ለተቀበሉት ሁሉ ግን፥ በስሙ ለሚያምኑት ለእነርሱ የእግዚአብሔር ልጆች ይሆኑ ዘንድ ሥልጣንን ሰጣቸው፤❞
—ዮሐንስ 1: 12
በዚህ ስፍራ እንደምንመለከተው የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ዓለም የመምጣቱ ዓላማ ምን እንደ ሆነ ነው። እርሱም ደግሞ ልጆቹ ልያደርገን ነው። አዳምና ሄዋን ከወደቁ ቦኃላ የሰው ልጅ በሀጢያቱ ምክንያት ከእግዚአብሔር ጋር እንኳን ልጅ መሆን ይቅርና ጎረቤት እንኳን መሆን አልቻለም።በተቃራኒው ብርቱ ጠላት ነው የሆነው። የአዳም ዘር የእግዚአብሔርን ልጅነት ስልጣን ሲያጣ ሁሉን ነው ያጣው።ገዢ የነበረው ተገዢ ሆነ።አሳዳጅ የነበረው ተሳዳጅ ሆነ።ወራሽ ሆኖ ሁሉ በእጁ የነበረው ሰው ድንገት ባዶውን ቀረ። ከሴጣን ክንድ በታች ሆነ።
ልጅነታቹን አታስወስዱ! አትቀልዱበት!!!አታስነኩት!!! አጥብቃቹ ያዙት!!! ሳሱለት!! ምክንያቱም ከሁሉ የሚበልጥ እግዚአብሔር የሰጣችሁ ስጦታቹ ነውና።
ከሁሉ የሚበልጥ ስጦታችን ነውና።
በቀላል ዋጋም አልተቀበልነውምና። ስለዚህ ቃሉ እንደሚለው፦
❝በነጻነት ልንኖር ክርስቶስ ነጻነት አወጣን፤ እንግዲህ ጸንታችሁ ቁሙ እንደ ገናም በባርነት ቀንበር አትያዙ።❞
ገላትያ 5: 1
...❝ ²⁴ በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? እንዲሁም ታገኙ ዘንድ ሩጡ።
²⁵ የሚታገልም ሁሉ በነገር ሁሉ ሰውነቱን ይገዛል፤ እነዚያም የሚጠፋውን አክሊል ሊያገኙ ነው፥ እኛ ግን የማይጠፋውን።
²⁶ ስለዚህ እኔ ያለ አሳብ እንደሚሮጥ ሁሉ እንዲሁ አልሮጥም፥ ነፋስን እንደሚጎስም ሁሉ እንዲሁ አልጋደልም፤
²⁷ ነገር ግን ለሌሎች 🔊ከሰበክሁ በኋላ↩ ራሴ የተጣልሁ እንዳልሆን✔ ሥጋዬን እየጎሰምሁ አስገዛዋለሁ። ❞
1ቆሮ 9፥24-27
ስለዚህ ወገኖቼ እናንተም እስከ መጨራሻው ሳትታክቱ ታገሉ! በብርቱም ተጋደሉ!!!
ልጅነትታችሁ ከናንተ አይወሰድ!!!
ልጅነታችን ደም የፈሰሰበት ነው።
ልጅነታችን በውድ ዋጋ የተገኘ ነውና
ልጅነታችሁን አታስነኩ!!!
"ለድነታችሁ ዋጋ ስጡ?
@missionaries_of_Christ
@missionaries_of_Christ
"ሀጢያት ሀጢያት ነው አለቀ Confess አድርጎ Move on, Move on with your life Sex is not Marriage"
ዶ/ር መስከረም ክፈተው
1ኛ ቆሮንቶስ 6Читать полностью…
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁵ ሥጋችሁ የክርስቶስ ብልቶች እንደ ሆነ አታውቁምን? እንግዲህ የክርስቶስን ብልቶች ወስጄ የጋለሞታ ብልቶች ላድርጋቸውን? አይገባም።
¹⁶ ወይስ ከጋለሞታ ጋር የሚተባበር አንድ ሥጋ እንዲሆን አታውቁምን? ሁለቱ አንድ ሥጋ ይሆናሉ ተብሎአልና።
¹⁷ ከጌታ ጋር የሚተባበር ግን አንድ መንፈስ ነው።
✅ Active tasks.
Do the tasks - earn $PRETON!
It's very simple.
ኦርቶዶክስ ንቁ
Video ጨርሰው ይመልከቱ
👆👆👆👆👆👆
ሪስቶሬሽን ክርስቲያን ሚንስትር ( Restoration Christian ministry) Tv መከተ ደባይ⛪️🔥🔥🇼🇪🇱🇱 🇨🇴🇲🇪( RCM )TV
SHARE SHARE JOIN AND ADD MEMBER PLEASE
/channel/VnXL9Hp
/channel/VnXL9Hp
ኤፌሶን 5
² ክርስቶስም ደግሞ እንደ ወደዳችሁ ለእግዚአብሔርም የመዓዛ ሽታ የሚሆንን መባንና መሥዋዕትን አድርጎ ስለ እናንተ ራሱን አሳልፎ እንደ ሰጠ በፍቅር ተመላለሱ።³ ለቅዱሳን እንደሚገባ ግን ዝሙትና ርኵሰት ሁሉ ወይም መመኘት በእናንተ ዘንድ ከቶ አይሰማ፤⁴ የሚያሳፍር ነገርም የስንፍና ንግግርም ወይም ዋዛ የማይገቡ ናቸውና አይሁኑ፥ ይልቁን ምስጋና እንጂ።
/channel/holiness4God
"ለ____________________"
ልዩ የሥነፅሁፍ ምሽት
በድራማ እና ሥነፅሁፍ ቡድን
የዓርብ መደበኛ የወጣቶች ፕሮግራም
ዘማሪ ቢንያም ደሳለኝ
ዓርብ ሰኔ 7 | 2016 ዓ.ም.
11:30 - 01:45 ሰዓት
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!!!
በአዲስ አበባ ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን
መካነ ኢየሱስ
አድራሻ፡
አምስት ኪሎ ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር በሚወስደው መንገድ ከወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ አጠገብ
#aaecmy #aaecmyyouth #friday #prayer #worship #literaturenight
@aaecmyyouthinfo
AAECMY Youth Socials
/channel/community_bot/join?startapp=id_396-r_MTIyNjg5MDlfMzUwNA==
Читать полностью…🎙 Title: "የእኔ ናርዶስ
📇 Awutaru Kebede 📇
New Album #2024
📮 /channel/KabodEvan
🎸 /channel/KabodEvan
የኢየሱስን ስም የሚሸተውና የሚያወደው
ትውልድን ወደ ክርስቶስ ይሰብሰብ
እየሱስን ነው የምንሰብከው
አድ አድርጉ ትውልድን
ይህ ለ2016 የመልካም ወጣት ጥሪ ዘመቻ ማስተባበሪያ ነው እርሶም ቅዱሳንን በመጨመርና በማስተባበር ወደ ማዕከሉ ሄደው ትውልድን በጌታ ቃል ይገንቡ እንገንባ
ዓላማችን ወጣቱን ትውልድ የተቀደሰ እና ለእግዚአብሔር የተለየ ማድረግ ነው።
/channel/a1melkamwetat123