♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥ለሰው ልጅ ሁሉ እኩልና ያለስስት የተሰጠ ሀብት ቢኖር ጊዜ ነው ፡፡
♥ጊዜሽን መጠቀም ስትችይ እራስሽን ትለውጭበታለሽ
♥ራስሽን መለወጥ ስትችይ ሌሎችንም ትለውጫለሽ ራስሽን ለመለወጥ ጊዜን ካልወሰድሽ ሌላን መለወጥ አትችይመሸ፡፡
♥♥(invest in your self)
♥እራስሽ ላይ ፈሰስ አድርጊ መጀመሪያ ራስሽን ለውጭ
✍ አስተሳሰብሽን ሞርጂ
✍እይታሽን አጥሪ ንግግር ና
✍እርምጃሽን ገምግሚ ነገ የሚያኖርሽ ዛሪን ስትጠቀሚበት ነው ፡፡
✍ከዛሬም ያለሽ ጊዜ አሁን ነው አሁን
♥ ደግሞ እያለፈ ነው ፡፡
ጥያቄው እንዲት እያለፈ ነው?
♥የሚለው ነው ለዚህ ጥያቄ የምትመልሽው መልስ ነገ በምታይው ምናባዊ ቀን ላይ ያለሽን አንችነት ይወስነዋል ፡፡
ዛሪሽን ተጠቀሚበት ከዛሪም አሁን
♥♥አሁን ካልሆነ መቼ!
እናቴ
አንቺ እየከሳሽ እኔ መፋፋቴ
አንቺ አጎንብሰሽ እኔ መቃናቴ
ተርቦ አንጀትሽ ጠግቤ መብላቴ
ባዶ እግርሽን ሆነሽ እኔ መጫማቴ
አንቺ አፍሽ ደርቆ እኔ መጠጣቴ
አንቺ ሳትማሪ ተምሬ ማወቄ
ልፋትሽ ተረስቶ እኔ መደነቄ
እውቀትና ክብሬ ስጦታ ውበቴ
ሽልማት ማዕረጌ መልኬ ደምግባቴ
የእኔ እኮ አይደለም የአንቺ ነው እናቴ።
እማ ለአንች ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ❤️
አትውደደኝ!!!😔😔
አትውደደኝ የኔ መውደድ አዎ አባት አትውደደኝ እያልኩህ ነው ። መውደድህ ኪሳራ እንጂ ትርፍ እንደማይኖረው ስለማውቅ ይቅር አትውደደኝ። የመውደድህ ምላሽ የማይጠገን ቁስል፣ የማያባራ እንባና ሰቆቃ😢😢😢 ሊሆን ይችላልና አትውደደኝ ስልህ ከልቤ ነው። እንደው አልሆን ብሎህ ብትወደኝ እንኳ ያንተ መሆን እኮ አልችልም። ግን አይገርምም ህይወቴ ያንተ መሆን እኮ የማልችለው የሌላ ስለሆንኩ አደለም ወይም ደግሞ ስለምጠላህም አደለም አዎ አለሜ ያንተ መሆን የማልችለው እኔ እራሱ የኔ ስላልሆንኩ ነው። ግር ይላል አደል የኔ ህይወት ሰው እንዴት የራሱ መሆን ያቅተዋል? እንጃ ግን አንድ ነገር ብቻ አውቃለሁ እኔ የኔ አለመሆኔን። ታዲያ ለምን ብዬ የኔ ያልሆነው እኔነቴን ልስጥህ? እንዴት ብዬ ለእኔ የማይመታውን ልቤን ላንተ እንዲመታ ላድርገው? እንዴትስ ብዬ ለኔ ግልጽ ያልሆነው ማንነቴን ላሸክምህ???
ብቻ ህይወቴ ዛሬ ይሄን ልልህ ነው አዎ አትውደደኝ!!!
ተፃፈ በ😳😳
🌹🌹♥️
......አንቺ ውስጥ ራሴን አለው ያንቺን ቃላቶች ስሰማ ነፍሴ በደስታ ትዋጣለች።ሳስብሽ ሠላም ይሰማኛል።ሙሉ ሰውም እሆናለው መቼም ላጣሽ አልፈልግም።
ውድድድድድ አደርግሻለው
♥️♥️
👑ወንድ ልጅ በሴት ልጅ ራስ ላይ
እንደ ዘውድ ነው‥ ዘውድን ደግሞ ንግስት እንጂ አታደርገውም 👸በልብህ ውስጥ አንግሳት በራሷ ላይ ዘውድ ታደርግሃለች🤴
❤️•═•••
ቀለሜ እህትህን የሀብታም ጎረቤታቹ ልጅ ወዷት ለምን አብረን አናጠናም ሲል #እናት ስትሰማ
#ኑ_መኝታ_ቤት ግቡና አጥኑ ማንም አይረብሻችሁም
😆😂🤣
ከድሮ ፍቅረኛዬ ጋር በኔትወርክ ምክኒያት እኮ ነው የተጣላነው...
#እሷ፦ "እንዴት አደርክ ውዴ "
#እኔ፦ " እንዴት አደርሽልኝ የኔ ማር (sending failed)
#እሷ፦ "ለምንድነው የማታወራኝ ውዴ "
#እኔ፦ "አረ ኔትዎርኩ እምቢ ብሎኝ ነው (sending failed) "
#እሷ "በቃ ለእኔ ያለክ ፍቅር የውሸት ነው ?"
#እኔ፦ "አረ ሜሪ ቴክስቱ በኔትዎርኩ ምክኒያት አልላክም ብሎኝ ነው (አሁንም እምቢ አለ አልተላከም )
#እሷ "በቃ ስትፈልግ ገደል ግባ አንተ ባታወራኝ ስንቱ የሚያወራኝ መሠለህ ከእንግዲህ ላገኝክ አልፈልግም "
#እኔ፦ "አቦ የራስሽ ጉዳይ ምን ትጨቃጨቂያለሽ የፈለግሽበት ሂጂ (sent successful /ቴክስቱ ተልኳል)
ሐበሻ ማለት እኮ ሰው ሞቶበት በአንድ አይኑ እያለቀሰ በአንድ አይኑ ደሞ
.
.
.
.
.
ለቅሶ ላይ የመጣና ያልመጣ ሰው አቴንዳንስ የሚይዝ ድንቅ ህዝብ ነው😁😂
JOIN.
"ለካስ"
የኔ ዉድ አንቺኮ ከብዙ እድሎች ይበልጥ እኔ ዘንድ የተወደድሽ ነሽ..አለም ላይ ካለው ፀጋ በላይ ለልቤ የጣፈጥሽ ነሽ።..ባንቺ አወቅኩኝ አለማወቅን..አወቅኩኝ አለመኖርን..አወቅኩኝ ትንሽነቴን... ለካስ .....ለካስ ልታስደስችኝ ነው ያስከፋሽኝ...ከፍ ልታረጊኝ ነው ዝቅ ያደረግሽኝ።...ለካስ....ከሰው ያጣላሽኝ ከራሴ ልታስታርቂኝ ነዉ።..ከሰውም ያራቅሽኝ ከራሴ ልታገናኚኝ ነዉ።....
ባንቺ እራሴን አጣሁ..እራሴንም አገኘሁት።....ባንቺ....ሁሉን ነገር አጣሁ..ሁሉንም አገኘሁ።..የሌለኝን ነጠቅሽኝ..ሊኖረኝ የሚገባዉን ሰጠሽኝ።....የእኔ ውድድድድድ ሽንፈት .....አፈቅርሻለሁ♥️
. 🌺💞🌸🌸💞🌺
🌷 የልቤ እሳት 🌷
💚አዎ በጣም ራስ ወዳድ ነኝ ! . . .
አንተን ማንም እዲነካብኝ አልፈልግም💗! . . . ንገረኝ! ንገረኝ ፍቅር ! ምን ላርግልህ ?
ለኔ መኖር ትቼ💞 ላተ ስል ልኑርልህ!. . . ትዝታህ ነው ስንቄ እራት እና ምሳዬ💖
. . . መንገዴን ባንተ እጅ ተይዤ በእያንዳንዱ እርምጃዬ አንተን መከተል ነው ምፈልገው💝 . . . ያንተን ፍቅር ሳስብ ሙሉነት ይሰማኛል! . . . ነብሴ በደስታ ትፈነድቃለች!
🌺የኔ በመሆንህ እድለኛ ነኝ! አንተን የሰጠኝ ፈጣሪ ይመስገን!
✍minte
ሚስቴ በጣም ሆዳም ከመሆኗ የተነሳ ምግብ ስንበላ..
በስመአብ ብዬ ከጨረስኩ በኋላ ተመስገን ጌታዬ ነው እምለው
Alalem yhe😏😏😒😜😜
@keldochachen
ጭካኔ🙉🙉
ጨካኝ ሆኜ ይሆን እንዴ?🤔ምን አውቄ አንተስ ምን ትላለህ አለሜ? እውነት ጨካኝ ነኝ እንዴ? በራስህ ቀብር ላይ አንተኑ አልቃሽ ማድረግ ጭካኔ ይሆን?? በፍፁም ይሄ ጭካኔ አደለም ይሄ ጭካኔ ከተባለማ ጨካኝ አደለሁም ማለት ነው። ጭካኔ በኔ መለካት ሲኖርበት እኔ በጭካኔ ከተለካሁም እውን ይሄ ጭካኔ አልነበረም። እስኪ አንተው ንገረኝ የኔ አለም ራስን ወይስ ከራስ በላይ የሚወዱትን መግደል ያማል? የማን ቀብር ላይ መቆምስ ይከብዳል? እንጃ ግን እኔን ከጠየከኝ የሚወዱትን መቅበር ይበልጥ ያማል። እኔ እኮ ግን አንተ እንደምትለው እውን ጨካኝ አልነበርኩም። መውደዴ ባንተ ቀብር ላይ አንተኑ ሳቆምህ እኮ እኔ አንተንም እራሴንም እየቀብርኩ ነበር። ዲያቢሎስ የሚቀናባት እርኩስ ናት ብለኸኛል አሉ። ግን እኮ እምነቴ እኔ ከዲያቢሎስ የሚፎካከር ጭካኔን የለበስኩት፣በፍርድ አደባባይ ይሁዳ ሆኜ የታየሁት ነ😢፣ ሸንጎ መሀል ትወገር የተሰኘሁት እኮ ላንተ ነበር። እኔ እንዳንተ የአለም ጩኸት አላስደነገጠኝም ለምን ካልከኝ አለሜ አንተ ነበርካ። ቢገባህ እኮ የጨከንኩት፣ከሞት የመረረ ፅዋን የተጎነጨሁት ሞቼም ቢሆን ላኖርህ እመኝ ስለነበር ነው። ግን አለሜ ይሄ ጭካኔ ከሆነ አዎ ጨካኝ ነኝ ግን የጨክንኩት እኔ ላይ እንጂ አንተ ላይ አልነበረም።ታዲያ እኔ ወይስ አንተ ጨካኝ??
✍ፀሀፊ፡ሶሲ😳
💝ከልባቸው ሚያፈቅሩ ቶሎ አያረጁም።
❥❤️የፍቅር ቃላቶች ❤️
💍⃤
💋አንዳንዴ ቅርበትሽ የስትንፋሴን ያህል ቅርብ ሊሆን ይችላል፡፡ ልናገር የምፈልገው ሁሉም ነገር ድምጽ አልባ ሊሆን ይችላል፡፡ ይህ ሲሆን በጸጥታ አይኔ የልቤን እንዲናገርልኝ እመኛለሁ...
,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹🌹,,,,,,,,,,,
ጎረቤት ያሉት አሮጊት ጠርተውኝ እቤታቸው ሄጄ ምነው ማዘር ስላቸው
የቤት ስልኩን ጥሪ ወደ መዝሙር እንድትቀይርልኝ ፈልጌ ነው 😊😊
🤣😂🤣🙄
ቢሮ ውስጥ ቁጭ ብዬ በሀሳብ እየተብሰለሰልኩ ሳለ ከቢሮው ውጪ "ተካልኝ ተካልኝ ሴት ልጅህ አደጋ ደርሶባት ሆስፒታል እንደገባች ሞታለች "የሚለውን ድምፅ ሰማሁ ይሄንን ስሰማ የቢሮውን መስኮት ከፍቼ ዘልዬ ወጣሁ...
#ልክ_ዘልዬ_እንደወጣው ቢሮዬ 10ኛ ፎቅ መሆኑ ትዝ አለኝ ... ከዚያም ጭራሽ ሴት ልጅ እንደሌለኝ አስታወስኩ ከዚያም ስሜ ተካልኝ እንዳልሆነም አስታወስኩ... ከዛም ስልኬ አንስቼ ይሄን ፖሰትኩ😝😁
🌹 ለፍቅረኛዎ💕ምን ማለት ይፈልጋሉ❓
❤ ፍቅርዎን በመግለፅ surprise😵ማድረግ
❤ HBD ለማለት 🎂
❤ ናፍቆትዎን ለመግለፅ 🚶♀
❤ ይቅርታ ለመጠየቅ🤦♂
የፈለጉትን የፍቅር ቃል ላኩልኝ
ቅርጥፍ... ድብን...... ቁርጥ
ስንጥቅ.... ትርክክ..... ፍልጥ
እጥፍጥፍ.. ድብስብስ.. ግልብጥብጥ
.
.
.
.
ከግንባር መሾሌ፣ሳይከፋኝ ማጠሬ
ምናል ዘንባባውን ባደረገኝ ዛሬ
.
.
ሰውን ከሰውነት ምታሳንስ ቆሌ
እፅዋት አድርገኝ......
ቆርጠህ ከቁመቴ አሹለህ ካካሌ
.
.
.
ትናንት ሰው እንደሆንኩ ዛሬን ለምለም ሆኜ ነገን በዛው ባልቀር
ዘንባባ አርገኝና ላንድቀን ዘንባባ ሺ አመት ልገብር
.
.
.
ቅርጥፍ በጣቶቿ
ድብን በእጆቿ
ቁርጥ በጥርሶቿ
ስንጥቅ በጥፍሮቿ
.
.
.
ድብስብስ ግልብጥብጥ እጥፍጥፍ
ኡፍፍፍፍፍፍ፤
ምናል ዝንጥፍ ሆኜ ከግንባሯ ላይ ባርፍ
.
.
ሰውመሆኔ ይቅር ሰውነት ተወዷል
ሰውመሆን ይቅርብኝ ሰባዊነት ወርዷል
ይልቅ....
.
.
ዘንባባውን ልሁን ከአዳሞች ልላቅ
ከከንፈርሽ ጓዳ በጥርስሽ ልሰንጠቅ።
ሰውነት ይንራል ሰው ከመሆን በላይ
ተክል ሆኜ ልኑር በቅናሽ ገላሽ ላይ
.
.
.
ምናልባት ዘንባባው ከ ቀለበት ጣትሽ
ምናልባት ዝንጣፉ ከ ብርሌ አንገትሽ
ምናልባትም ደሞ ከምወደው ፊትሽ
ምናልባት ካካልሽ የሆነን እንደሆን
ምናለበት ታዲያ ዘንባባውን ብሆን
.
.
ማቆያ እንዲሆነኝ ለሳምንት ህማማት
ከጣቷ ጠልቄ ግንባሯን ልሳማት
በጫፌ እየወጋሁ ወየው ስትል ልስማት
ልጅት የጻፍኩላት................
✍tomi