የልማዳችን ጉዳይ!
የተወደዳችሁ ተከታታዮቼ ከነገ ጠዋት ጀምሮ በሚኖሩኝ ፖስቶች ልማድን አስመልክቶ ወሳኝ ነገሮችን በተከታታይ ስለማቀርብላችሁ በጉዳዩ ላይ ራሳችሁን በመለወጥ ሕይወታችሁን እንድታሳድጉ ላበረታታችሁ፡፡
ጓደኞቻችሁ join እንዲያደርጉ ጋብዙ፡፡ ነገ ማለዳ እዚሁ እንገናኝ!
@amazingidea24
@amazingidea24
@amazingidea24
“ምን ላድርግ?” ለምትሉ
• ያላችሁበትን ስፍራ ካልወደዳችሁትና ፈጽሞ የማይጠቅማችሁ ከሆነ ስፍራ ቀይሩ!
• ያላችሁ ጓደኝነት ከጥቅሙ ጉዳቱ ካመዘነና ስሜታችሁን ካልወደዳችሁት የጓደኝነት ለውጥ አድርጉ!
• የገባችሁበት የፍቅር ግንኑነት ከጉጉቱ ስጋቱ ካመዘነ እርግጠኝነትን እስክታዳብሩ ድረስ ቆም በሉ!
• ያላችሁን የኑሮ ደረጃ ካልተቀበላችሁት እቅድ አውጡና ለለውጥ ስሩ!
• ያላችሁን የእውቀት ደረጃ ካልተማመናችሁበት ተማሩ! ሰልጥኑ! አንብቡ!
• ያላችሁን የግል ባህሪይ ስታስቡት ካሳፈራችሁ የአስተሳሰብና የተግባር ለውጥ የማምጣት ጉዞ ጀምሩ!
• በመጓዝ ያላችሁበትን የሕይወት አቅጣጫ ካላመናችሁበት ቆም በሉ! አስቡ! አቅጣጫን ለውጡ!
ተነሱና አንድ ነገር አድርጉ! ቁጭ ተብሎ የሚለወጥ ነገር እኮ የለም!
Join🔛share
@amazingidea24
@amazingidea24
/channel/tonee_app_bot?start=408d5187
Join me on TONEE and let's earn together by mining TON for free! Use my invite link to increase your income and strive for financial independence 🌟
ጨቅጫቃው ባል!
ለአርባ አመታት በሰላም ይኖሩ የነበሩት ባልና ሚስት ካለልክ መጨቃጨቅ ከጀመሩ ወደ አንድ አመት ሆኗቸዋል፡፡ አለመስማማቱ የጀመረው ባል ሚስትን፣ “ለምጠይቅሽ ጥያቄዎች መልስ አትሰጪኝም፣ እኔን የማናገር ፍላጎት ስለሌለሽ መዝጋት ጀምረሻል” በማለት መበሳጨት ጀምሮ ነው፡፡
ለብዙ አመታት በፍቅርና በመስማማት ይኖሩ የነበሩ እነዚህ ባልና ሚስቶች በድንገት እንደዚህ አይነት አለመግባባት ሲፈጠርባቸው ጉዳዩ ለወዳጆቻቸው ሁሉ ግራ አጋብቷል፡፡ ባልም እንዲሁ ምን እንደሚያደርግ እርግጠኛ አልነበረም፡፡ ምክንያቱም የሚስቱን ሁኔታ ሲያጤነው ምንም አልተለወጠችም፡፡ ያየው ለውጥ ለሚጠይቀው ጥያቄ መልስ አለመስጠቷ ላይ ብቻ ነው፡፡ በተለያየ መልኩ ካስተዋላት በኋላ ግን፣ “በቃ ጆሮዋ እየደከመ መጥቶ ነው” ብሎ ደምድሟል፡፡ እርግጠኛ መሆን ግን ፈልጓል፡፡
አንድ ቀን ባልየው የስነ-ልቦና አዋቂ ለሆነው ለአማካሪው ስለችግሩ ሊያማክረው ወደ ቢሮው ሄደ፡፡ ትውውቃቸው የረጅም ዘመን ስለነበር የሞቀ ሰላምታ ከተለዋወጡ በኋላ፡፡ ተቀምጠው ማውጋት ጀመሩ፡፡
ባልየው፣ “ስራ የሚበዛብህ ሰው እንደሆንክ አውቃለሁ፡፡ ሌሎችም ሰዎች ሊያማክሩህ ይጠብቁሃል፡፡ ወደ ሃሳቤ ልግባ፤ በአጭሩ ሚስቴ ማድመጥ አቁማለች፡፡ እየናቀችኝ ይመስለኝ ነበር፣ አሁን ግን ሳስበው ጆሮዋ መስማት ሳያቆም አይቀርም” ብሎ ከሚስቱ ጋር ስላለው ችግርና እንዴት ለሚጠይቀው ጥያቄ መልስ መስጠት እንዳቆመች፣ በሁኔታውም ስሜቱ እየተጎዳ እንደሆነ ተረከለት፡፡
ይህ የብዙ አመታት ልምድ ያለው አማካሪ ገና ታሪኩን በመስማት ላይ እያለ ችግሩ በአንድ ጊዜ ገባው፡፡ ምክሩ አጭርና ግልጽ ነበር፡፡ “ዛሬ ወደቤት ስትገባ ከ20 ሜትር ርቀት ላይ ሆነህ አንድ ጥያቄ ጠይቃት፣ ካልሰማችህ ከ15፣ ከዚያም ከ10፣ ከዚያም ከ5 ሜትር እያልክ በምን ያህል ርቀት ላይ ስትሆን መልስ እንደምትሰጥህ አጣራ” አለው፡፡
ሰውየው ወደቤቱ ሄዶ የተባለውን አደረገ፡፡
ከ20 ሜትር ርቀት ላይ ሆኖ፣ “ዛሬ ራት ምንድን ነው?” ብሎ ጠየቀ፣ መልስ አላገኘም፡፡ ይህንኑ ጥያቄ ከ15 እና ከ10 ሜትር ርቀቶች ላይ ሆኖ ሲጠይቅ አሁንም መልስ አላገኘም፡፡ ከ5 ሜትር ርቀት ላይ ሆኖ ለአራተኛ ጊዜ፣ “ዛሬ ራት ምንድን ነው?” ብሎ ገና ከመጠየቁ መልስን በፍጥነት አገኘ፡፡ “ሶስት ጊዜ ነገርኩህ፣ አሁን ለአራተኛ ጊዜ ነው የምነግርህ፣ ለራት የተዘጋጀው መኮሮኒ ነው” ብላ መለሰችለት፡፡ ለካስ አልሰማ ያለው ጆሮ የባል እንጂ የሚስት አልነበረም፡፡ ባልየው ይህን እውነታ ከገባው በኋላ ወደ አማካሪው ለመመለስ ሙከራም አላደረገ፡፡
ችግሩ ያለው እኔው ጋር ይሆን?
“እይታ” ከተሰኘው መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ፡፡
Join 🔛share
@amazingidea24
@amazingidea24
እንኳን ደስ አላችሁ፤ እንኳን ደስ አለን!!
በ2016 በጀት ዓመት 93.7 ቢሊዮን ብር ገቢ በማግኘት የዕቅዳችንን 103.6% ማሳካታችንን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው!
እርስዎም የስኬታችን ተካፋይ እንዲሆኑ ከነገ ሐምሌ 5- 7/ 2016 ዓ.ም ለ3 ቀናት የሚቆይ
🔻1 ጊ.ባ ዳታ( 1GB data package )፣
🔻25 ደቂቃ የድምጽ እና
🔻50 አጭር መልዕክት የምስጋና ስጦታ አበርክተንልዎታል፡፡
ጥያቄ፡-
እንደምን አለህ? ስለምታደርግልን እገዛ ሁሉ ከልብ እያመሰገንኩኝ፤ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ አሱም፦ be social media ስለሚጀመር ፍቅር ነው፡፡ በsocial media ስለሚጀመር ፍቅር ምን ትላለህ ቀጣይነትስ ይኖረዋል?
መልስ፡-
Zara mata 2:00 lay endaymlto
Join and share
@amazingidea24
@amazingidea24
ጥያቄ፡-
ስለምታረግልን እገዛ አመሰግናለሁ፡፡ ወደ ጥያቄዬ ሰገባ፣ አድሜዬ 23 ነው፡፡ በትምህርት ቤት ህይወቴም ሆነ አሁን በስራው አለም በቅርበት የማገኛቸው ሰዎች እኔን በጣም ጎበዝ አድርገው ያስቡኛል አንዳንዴ እንደውም እኩል በምናቀው ነገር ላይ እኔ ቀድሜ ሀሳብ አንድሰጥም ሆነ እንድጠይቅ ይፈልጋሉ፡፡ ሁሉም የሚያውቁኝ ሰዎች ብቃት እንዳለኝ ነው የሚመሰክሩልኝ፤ አለቆቼም ጭመር፡፡ አኔን ግን ውሰጤ ይህ ነገር ትክክል አይደለም ይለኛል፡፡ እነሱ የሚያስቧት አኔና፣ አኔ አራሴን ሳስበው ልዩነቱ ይሰፋብኛል፡፡ እናም ይሄ ነገር ግራ አጋብቶኛል፡፡ የቱ አኔነቴ ነው ትክክል ብዬ አስባለው አና ምን ትመክረኛለህ፡፡
መልስ፡-
Zara mata 2:00 lay
📌📌📌join📌📌📌
@amazingidea24
@amazingidea24
አንድ ሰው በበረሃ እየተጓዘ እያለ የያዘው ውሃ አልቆበት በውሃ ጥም ይያዛል፡፡ ቀስ በቀስ ውሃ ጥሙ ሰውዬውን እያደከመው ይመጣል በስተመጨረሻ ከአንድ የውሃ ጉርጓድ ጋር ይደርሳል ጉርጓዱ በጣም ጥልቅ ነበረ ውሃ ይኑረው አይኑረው አይታይም፡፡
ከዚያም ከጉርጓዱ ጎን አንድ አሮጌ የውሃ መሳቢያ ሞተር አለ ሞተሩ ላይ እንዲህ የሚል ፅሁፍ ሰፍሯል፡፡ ‹‹ይህ የውሃ መሳቢያ ሞተር የሚሰራው በውሃ ነው›› ይላል፡፡ ከሞተሩ ጎን አንድ ጆግ ሙሉ ውሃ ተቀምጧል ጆጉ ላይ እንዲሁ አንድ ፅሁፍ ሰፍሯል ‹‹ወዳጄ ሆይ ይህንን ጆግ ውሃ ሞተሩ ውስጥ ጨምረው ሞተሩ ብዙ ውሃ ያወጣልሃል ታዲያ አደራ አንተም እንዳንተ ላለ ሌላ መንገደኛ ይጠቅማልና ውሃው ከጉርጓዱ ሲወጣልህ ጆጉን ሞልተህ ማስቀመጥን አትርሳ›› ይላል፡፡
በጆግ ያለውን ውሃ ሞተሩ ውስጥ ይጨምረው ወይስ ይጠጣው? እዚጋር ሰውዬው በሁለት ሃሳብ ተወጠረ ‹‹አንደኛ ይህ ሞተር አርጅቷል ጨምሬው ባይሰራ ይህንንም ውሃ አጣሁ ማለት ነው ሞትኩ ማለት ነው ስለዚህ ልጠጣውና ህይወቴን ላድን ፡
ደሞ ማሳሰቢያውስ ውሃው ያለሞተር አይሰራም እንደኔ ውሃ የተጠማ ሰው ቢመጣ ይህንን ማንቀሳቀሻ ከጠጣሁት ይሞታሉ›› ብሎ ለራሱም ለሌሎቹም አሰበና በሃሳብ ተወጠረ በስተመጨረሻ በብዙ ጭንቀት ተወጥሮ ትልቅ ውሳኔ ወሰነ እንዲህ አለ ‹‹ውሃውን ወደሞተሩ ብጨምረው ይሻላል ከሰራ ጥሩ ካልሰራ ግን እሞታለሁ እንጂ በፍፁም ይህንን ጆግ ውሃ ጠጥቼ ሄጄ ዛላለሜን ስለዚህ ጉርጓድና ይህንን ውሃ አተው ስለሚሞቱ ሰዎች እያብኩ መኖር አልፈልግም›› አለ፡፡
ከዚያም የጆጉን ውሃ ወደ አሮጌው ሞተር ውስጥ ጨመረውና የሞተሩን ማስነሻ ተጫነው፡፡ ሞተሩም ድምፅ እያሰማ ውሃ የማውጣት ስራውን ጀመረ፡፡ ሰውዬው ተደነቀ የሚፈልገውን ያህል ጠጣ አካባቢው በሙሉ በውሃ እራሰ ከጠበቀው በላይ አካባቢው ሁሉ ውሃ በውሃ ሆነ ከዚያም በተባለው መሰረት እሱም ጆጉን በውሃ ከሞላው ቦሃላ ጆጉ ላይ ፅሁፍ ጨመረበት ‹‹እመኑኝ በትክክል ይሰራል›› አለ፡፡
እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ለራስ ማሰብ በህይወት መኖር ነው ለሌላው ማሰብ ግን ሰው መሆን ነው፡፡ ያለህን በሙሉ ሳትሰስት ከሰጠህ በእጥፍ ድርቡ ፈጣሪ ይሰጥሃል፡፡ ሰውዬው ጆግ ውሃ ሰቶ አካባቢን የሚያርስ ውሃ እንደተቸረው አንተም የምትሰጣት ጠብታ ከልብህ ከሆነ በእጥፉ ይሰጥሃል፡፡ በምትሰፍረው መስፈሪያ ይሰፈርልሃል በሰጠኸው ልክ ይሰጥሃል ስለዚህ ‹‹አመድ አፋሽ ሆንኩ›› ከማለትህ በፊት አመድ ሰተህ ከሆነስ፡፡ መስጠትን ብቻ ሳይሆን አሰጣጥህ ወሳኝነት አለው፡፡ አንዳንዴ ከመንጠቅ የማይተናነስ መስጠትም አለ፡፡
@happyhappy000life
@happyhappy000life
t.me/BlumCryptoBot/app?startapp=ref_vTvExCe1ge
Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. 🌟
👋 Hello! Kassaye !
Click 'Start Mining', and you can mine PEPE coins for free every second, withdraw them to your wallet at any time. Quickly invite your friends to join, let the whole world become our followers, all dogs are already outdated, now it's time for PEPE to reign.
🎁 የሳፋሪኮም ቦት በመጠቀም ብቻ በወር ከ100,000 ብር በላይ ተከፋይ መሆን ይችላሉ!
ትንሹ ልጅ አባቱ ጋር በመሄድ---
"አባዬ ፖለቲካ ምንድነው" ሲል ይጠይቀዋል።
አባትም" እሺ ልጄ ፥ በዚህ መንገድ ላስረዳህ --እኔ የቤቱ የገንዘብ ሀብት አቅራቢ ነኝ ---ስለዚህ ካፒታሊዝም ብለግ ትጠራኛለህ---እናትህ ደሞ የገንዘቡ ተጠሪ ና አስተዳዳሪ ናት ስለዚህ እሷን ደሞ መንግስት ብለን እንጠራታለን--እና ደሞ እኛ እዚህ ያለነው ያንተን ፍላጎት ልናሟላ ነው ስለዚህ አንተን ደሞ ህዝቡ ብለን እንጠራሀለን----የቤት ሰራተኛችን ደሞ የላባደሩ መደብ ብለን እንጠራታለን--እና ትንሹን ወንድምህን ደሞ -- ቀጣዩ ትውልድ በለን እንጠራለን-- እና አሁን ነጥቡን የተሻለ ያገኘኸው ይመስለኛል ።
ትንሹ ልጅ የአባቱን ንግግር ሰምቶ ወደ አልጋው ሄዶ አባቱ ያለውን እያብሰልሰለ ቀኑ መሽቶ ሌት ላይ ትንሹ ወንድሙ ሲያለቅስ ከእንቅልፉ ባነነ---እናም ትንሽ ወንድሙን ቼክ ሊያደርገው ወደተኛበት አመራ።
እና ትንሽ ወንድሙን ሲፈትሽ ዳይፐሩ አብጦ እና ቋጥሮ አገኘው።እናም የእናት ና አባቱ መኝታ ክፍል ሲሄድ እናቱን ተኝታ ስታንኮራፋ አገኛት --እሷን መቀስቀስ ስላልፈለገ ወደ ሰራተኛዋ ክፍል አመራ-- ግን ደሞ የሰራተኛዋ ክፍል ተቆልፎ ስለነበር በአይኑ የቁልፉን ቀዳዳ ፈተሸ።እናም በቀዳዳው አባቱን ከቤት ሰራተኛው ጋር ተኝቶ አያቸው።ተስፋ ቆርጦም ወደ መኝታው ተመለሰ።
በነጋታው ቁርስ ላይ ትንሹ ልጅ አባቱን
" አባዬ የፖለቲካውን ሀሳብ አሁን በተሻለ መንገድ የተረዳሁት ይመስለኛል"አለው
" ጥሩ ልጄ በል አሁን በተረዳህበት በራስህ ቋንቋ ንገረኝ"
ትንሹ ልጅም በራሱ አረዳድ ስለፖለቲካ ለአባቱ ሊነግረው እንዲህ ሲል ጀመረ
""ካፒታሊዝም ሰራተኛውን መደብ አጣብቆ ይዞት ሲጨቁን -- መንግስት እያንኮራፋ ተኝቶ ነበር፣ እንዲሁም ህዝቡ በምን አለብኝነት ነገሩን ሲዘነጋ ቀጣዩ ትውልድ በጥልቅ ችግር ውስጥ ነበር።
የልማዳችን ጉዳይ!
የተወደዳችሁ ተከታታዮቼ ከነገ ጠዋት ጀምሮ በሚኖሩኝ ፖስቶች ልማድን አስመልክቶ ወሳኝ ነገሮችን በተከታታይ ስለማቀርብላችሁ በጉዳዩ ላይ ራሳችሁን በመለወጥ ሕይወታችሁን እንድታሳድጉ ላበረታታችሁ፡፡
ጓደኞቻችሁ join እንዲያደርጉ ጋብዙ፡፡ ነገ ማለዳ እዚሁ እንገናኝ!
@amazingidea24
@amazingidea24
@amazingidea24
Programming "Talent" is a Myth, Here's what you need to be a Good Programmer
1. Patience ✨
2. Perseverance
3. Abstract mindset (Creative solutions)
4. Problem-solving
5. Planning
6. Basic math skills ➕➖✖️➗
7. Tech Enthusiasm
It’s ok to make mistakes and create bugs, we learn !
@abenezer1522
ጥያቄ፡-
እንደምን አለህ? ስለምታደርግልን እገዛ ሁሉ ከልብ እያመሰገንኩኝ፤ እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ አሱም፦ be social media ስለሚጀመር ፍቅር ነው፡፡ በsocial media ስለሚጀመር ፍቅር ምን ትላለህ ቀጣይነትስ ይኖረዋል?
መልስ፡-
Zara mata 2:00 lay endaymlto
Join and share
@amazingidea24
@amazingidea24
/channel/major/start?startapp=1394705030
👑Help me to become best of the best in @Major and get some Stars!
15⭐️ invite bonus for you
50⭐️ if you are Premium Major
/channel/Gemzcoin_bot/tap?startapp=N7dUF-UHuK6hOQ8CoPrTDp
Play gemz with me and earn coins!
🏆+2.5K coins as a first-time bonus
💎+50K coins if you have Telegram Premium
🤑 Get reach with BABOON!
Mine BOON tokens and withdraw them to your crypto wallet !
🎁🎁🎁 Join and get up to 5000 BOON tokens !
/channel/TheBaboon_Bot?start=r_341675815
🤑 Get reach with BABOON!
Mine BOON tokens and withdraw them to your crypto wallet !
🎁🎁🎁 Join and get up to 5000 BOON tokens !
የጠበቅነውና የሆነው ነገር ሊለያይ!
በአንድ ነገር ላይ ጊዜያችንን፣ ጉልበታችንን፣ ስሜታችንንና አንዳንዴም ገንዘባችንን አውጥተን፣ ሰርተንና ገንብተን የጠበቅነው ውጤት ሌላ ያገኘነው ውጤት ግን ሌላ ሲሆን ግር መሰኘታችን አይቀርም፡፡
ሆኖም፣ አንድን ነገር ጠብቀን የምንፈልገውና የምንጠባበቀው ውጤት ሳይሆን ሲቀር ለሁኔታው የምንሰጠው ምላሸ ወሳኝ ነው፡፡
ለማንኛውም ማየት የሚገቡን ሁኔታዎች . . .
1. ምናልባት የተሳሰተና መጀመር የሌለብንን ነገር ጀምረን ይሆናል
ሁኔታው ይህ እንደሆነ ከደረስንበት ያለን አማራጭ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ ከፍሎ የተጀመረውን የተሳሳተ ነገር በማቆም፣ ትክክለኛ ነገር የመጀመር ውሳኔ መወሰንና የአቅጣጫ ለውጥ ማድረገ ነው፡፡
2. ምናልባት ትክክለኛውን ነገር ጀምረን የተጠቀምነው ስልት ግን የተሳሳተ ይሆናል
ሁኔታው ይህ እንደሆነ ከደረስንበት የአደራረግ ስልታችንን የማረምና የተለየ ስልት የመጠቀምን አማራጭ መከተል የግድ ነው፡፡ ይህንን ለማድረግ ደግሞ ማንበብ ካለብን ማንበብ፣ መሰልጠን ካለብን መሰልጠን፣ ባለሞያ ማማከር ካለብን ደግሞ ማማከር አስፈላጊ ነው፡፡
3. ምናልባት የተጀመረው ነገርም ሆነ የተጠቀምንበት ስልት ትክክለኛው ሆነው ሳለ የተጠባበቅነው ውጤት እውነታውን ያላገናዘበ ይሆናል
ሁኔታው ይህ እንደሆነ ከደረስንበት ከአንድ ነገር የምንጠባበቀው ውጤት ከልክ ያለፈና ከእውነታ ውጪ የመሆኑን ሁኔታ ልክና ገደብ ማስያዝ አስፈላጊ ነው፡፡ ይህንን ዝንባሌ ካላስተካከል ሁል ጊዜ ተስፋ እንደቆረጥን እንኖራለን፡፡
Join share join share
@amazingidea24
@amazingidea24
/channel/gemzcoin_Bot/tap?startapp=N7dUF-UHpel9BN5Ce0RUQV
Play gemz with me and earn coins!
🏆+2.5K coins as a first-time bonus
💎+50K coins if you have Telegram Premium
እኛ ሰዎች እኮ ከመጠጥ ጋር ያለን ዝምድና እጅግ አስገራሚ እና አስደንጋጭ ነው --- ለምሳሌ ደስ የሚል ነገር ሲገጥመን ደስታችንን የምናከብረው እየጠጣን ቺርስ እየተባባልን ነው ።ደሞ የሆነ አስቀያሚ ጉዳይ ሲገጥመን ሮጠን የምንሄደው ወደ መጠጥ ቤት ነው ።ከዛም መጠጡን እየሰረገብን የተፈጠረውን መጥፎ ክስተት ለመርሳት እንጥራለን።
ይህም ይቅርና ምንም ባይፈጠር እንኳ -- ነገሮች እንዲፈጠሩ መጠጣታችን አይቀርም ።
እና ጓዶች ይህን ችግር ለመፍታት -- ተገናኝተን እየጠጣን ብንወያይ ምን ይመስላችኋል?😊