بسم الله الرحمن الرحيم ان شاء الله የጉሩፕ አላማ በአንድነት እንድንማማር ነዉ ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነት ነውና ኑ በአንድነት እንማማር በዚህ ጉሩፕ ለይ ቁረኣን እና ሀዲስ እንዲሁም የተለያዩ ትምህርቶች ይሰጥበታል ኢንሻአላህ እንዲሆን ኢስላማዊ ጥያቄና መልስ ይኖራል ። 🌱🌱🌹🌹🌹