#RadioNegashi
Radio Broadcast
Aug. 22, 2016
To Download:
http://goo.gl/XAegfT (PC)
http://goo.gl/eqsSey (Mobile)
#RadioNegashi Voice of Ethiopian Muslims
Radio Broadcast
Aug. 15, 2016
To Download:
http://goo.gl/ZtFWe5 (PC)
http://goo.gl/5EhfIY (Mobile)
#RadioNegashi Voice of Ethiopian Muslims
Radio Broadcast
Aug. 9, 2016
To Download:
http://goo.gl/BBx85D (PC)
http://goo.gl/29Uxbv (Mobile)
Radio Negashi Voice of Ethiopian Muslims
Radio Broadcast
Aug. 2, 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/JVxnr0 (PC)
http://goo.gl/6DhGq7 (Mobile)
Radio Negashi Voice of Ethiopian Muslims
Radio Broadcast
July 19, 2016
# RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/yj1Ppi (PC)
http://goo.gl/DAkCtW (Mobile)
1.ዜና ዳሰሳ – ጎንደር ወ አናካራ ( ከታሪክ ምሁሩ ኢብራሂም ሙሉሸዋና ከጋዜጠኛ ኢሳቅ እሸቱ ጋር)
2.ከዚህም ከዝያም- አሜሪካም አልነጻችም! -ዘረኝነት በቆዳ ቀለም,በዘርና በሃይማኖት ሲገለጽ
3.ከታሪክ አምድ – በአይን ምስክር መጽሃፍ ዙርያ አስተያየቶች ክፍል 1
4. ደጋፊዎች ህብረት ያካሄደዉ ጉባየ ምን ይመስል ነበር ? (ወንድም ኡመር ሺፋው የማህበሩ ጸሃፊ)
5. የተለያዩ ጉዳዮች በፕሮግራም መሪዎች
Radio Negashi Voice of Ethiopian Muslims
Radio Broadcast
July 12, 2016
# RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/4VyUEn (PC)
http://goo.gl/mTRrh6 (Mobile)
1.ዜና ዳሰሳ
2.ከፌስቡክ መንደር "ለውጥን ብቻ ሳይሆን ነጻነትም"
3.ትኩረት-የአሜሪካው ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት የነገደ ኢትኦጵያዊያን ወይንስ የዘነገደ ይሁዳ ? ከፌዴሬሽኑ ጸሐፊ ጋር አጭር ምልልስ
4. በድር ኢትዮጵያና ደጋፊዎች ህብረት በየፊናው የጠሯቸዉን ጉባዬዎች አስመልክቶ ያስተላለፏቸው መልዕክቶች
5,በዶ/ር ዛኪር ዙርያ የሚድያው ማስረጃ አልባ ዉንጀላ
6. የተለያዩ ጉዳዮች በፕሮግራም መሪዎች
Radio Broadcast
May 09, 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/SZIfGK (PC)
http://goo.gl/TgZjBv (Mobile)
Program Highlight:
1- የዜና ዳሰሳ
2- ከታሪክ አምድ (ክፍል 18)
3- ከፌስ ቡክ መንደር - በኢስላም ሽፋን ......
Radio Broadcast
May 02, 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/RllU4B (PC)
http://goo.gl/6LfLLv (Mobile)
April 19, 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/u95gQo (PC)
http://goo.gl/KekLh2 (Mobile)
Program Highlight:
1- የዜና ዳሰሳ - ከሳምንቱ የተመረጡ ዜናዎች
2- የታሪክ አምድ - የአይን ምስክር ክፍል 16
3- ማህበራዊ ነክ - አይነስው
Radio Broadcast
April 4, 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/AWOFCB (PC)
http://goo.gl/lO9kJi (Mobile)
Radio Broadcast
14 Mar. 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/bzM0dh (PC)
http://goo.gl/wJsdxa (Mobile)
#RadioNegashi Broadcast
29 Feb. 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/2Nnsjy - (PC)
http://goo.gl/0hGouW - (Mobile)
Radio Broadcast
22 Feb. 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/qdeAhQ - (PC)
http://goo.gl/pd9PWF - (Mobile)
#RadioNegashi Voice of Ethiopian Muslims
Radio Broadcast
Aug. 15, 2016
To Download:
http://goo.gl/ZtFWe5 (PC)
http://goo.gl/5EhfIY (Mobile)
1. ዜና ዳሰሳ – ሳምንታዊ የሃገር ውስጥና የውጪ ሀገር ዜናዎች
2. ከፌስ ቡክ መንደር – ህጋዊነት ሞኝነት ህገ-ወጥነት ብልጥነት (ከበሪሁን መሃመድ)
3. ከማህበራት መንደር – በኦሮሞ ሙስሊም ፋወንዴሽን ዓመታዊ ጉባኤ ዙሪያ አጭር ዘገባ
4. የራዲዮ ነጋሺ የውይይት መድረክ – ወልቃይት ! የህዝብን ብሶት ማሰምያ ሰበብ ወይንስ ራሱን የቻለ ብቸኛ ችግር ?
• እንደ ህዝብ ወልቃይት ወደትግራይ ክልል መካለሉ አማራዉን ,ወደ አማራ ክልል ቢካለል ደግሞ ትግሬዉን ምን ይለዋል ? ስጋቱ የመሬት , የባህል , የቋንቋ ወይንስ ምን ?
• መንግስት ወልቃትን ወደጎንደር ቢመልስ የህዝብ ብሶት ሊታበስ በቂ ነዉን ?
• ኢህአዴግ የህዝብን ጥያቄ እመልሳለሁ ቢል አሁንም ለዲሞክራሲ ግንባታ ሚና ይኖረዋልን ?
• የወልቃይት ጉዳይ ለኢህአዴግ የህዝብ አስተዳደር ጉዳይ ወይንስ በተለይ ለህወሃት የህልዉና ጉዳይ ?
• የትግራይ ህዝብ አሁን ባለው ሁናቴ ምን ያድርግ ?
ከዶ/ር አረጋዊ በርሄና አቶ መኮንን ዘለለው ( የቀድሞ ታጋዮችና የሸንጎ አባላት) ጋር ዉይይት
1. ዜና ዳሰሳ – ሳምንታዊ የሃገር ውስጥና የውጪ ሀገር ዜናዎች
2. የታሪክ አምድ – ከደራሲ አምባሳደር አብደላህ አብዱረህማን ጋር ቆይታ (ክፍል2 )
3. ከፌስ ቡክ መንደር – ልዩነት ለዘላለም ይኑር (ከበሪሁን መሃመድ)
4. የራዲዮ ነጋሺ የውይይት መድረክ – የቀድሞው የሙስሊሞች ጉዳይ መጽሄት አዘጋጆች ከነበሩት ወንድም ይስሃቅ እሸቱና ወንድም አክመል ነጋሽ ጋር አሁን ባለው የኢትዮጵያ ሁኔታ ዙሪያ የተደረገ ውይይት
1. ወቅታዊ – ኢትዮጵያ ዉስጥ የሚታየው የህዝብ ትግል መያያዝ አለዉን? ካለ በምን ?, መንግስት የራሱ ሚድያ ህዝብ እንዳያምነው አድርጎበት ይሆን ? መንግስት የህዝብን ደህንነት ጠባቂ ነው ወይንስ ለህዝብ ደህንነት ስጋት ? ሙስሊሙ ለለዉጥ ምን ያክል ዝግጁ ነው ወይንስ አሁንም ከድሮው አልተማረም? ምንስ ማደረግ አለበት ? (ክፍል1)
2. የታሪክ አምድ – ከደራሲ አምባሳደር አብደላህ አብዱረህማን ጋር ቆይታ (ክፍል1 )
3. የማህበራት መድረክ – የበድር 16ኛ አመታዊ ጉባዬ ምን የተለየ ነገር ነበረው? እንደተቋም ራሱን እንዴት አስገምግሟል ? ጉባየ የጠራበትን ግብ ምን ያኽል መቷል ? ሙስሊሞች በበድር ጥላ ስር ለምን ይሰባሰቡ ? (ክፍል1 )
Radio Negashi Voice of Ethiopian Muslims
Radio Broadcast
July 19, 2016
# RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/yj1Ppi (PC)
http://goo.gl/DAkCtW (Mobile)
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/4VyUEn (PC)
http://goo.gl/mTRrh6 (Mobile)
1. ዜና ዳሰሳ
2. ከፌስቡክ መንደር "ለውጥን ብቻ ሳይሆን ነጻነትም"
3. ትኩረት-የአሜሪካው ስፖርት ፌዴሬሽን ዝግጅት የነገደ ኢትኦጵያዊያን ወይንስ የዘነገደ ይሁዳ ? ከፌዴሬሽኑ ጸ
[10.5. 11:59] Abu muslim. ustaz Jemal Beshir: ያስብላል ምን መጣ?
ወጣቱ በርዶለት ሙቀቱ ግለቱ፣
ኑሮን ለማሸነፍ ሆኖ ጽኑ ብርቱ፣
ቡረቃ ቀንሶ ከሳቅም ጨዋታ፣
ግለትን አስክኖ ቀይሮት በርጋታ፣
እንኩዋንስ ልቀቁኝ ልፈንክት ልማታ፣
ሲሸሽ ይታይ ይዟል ከተራ ሁካታ።
ዘመን ተቀይሮ ወጣት ሁሉ ነቅቶ፣
አጉል ብን ብኑን ልታይ ልታይ ትቶ፣
በሆነው ባልሆነው መገንፈሉን ረስቶ፣
ምክንያታዊ እንሁን ማለትን ጀምሯል፣
ማሚ ረጋ በዪ ቁጣ ምን ያረጋል?
አባዬም አታካብድ መንቀል ምን ይጠቅማል?
ከቻልን በውይይት በፅባይ ተግባብቶ፣
መፍታት ይሻለናል መጓተቱን ትቶ፣
አበጥረን አይተን ውሸቱን ከውነቱ፣
ቀርቶብን እኔነት የጀብደኝነቱ፣
ወደምንደርስበት ወደመግባባቱ፣
ማሰብ ይሻለናል ብሎ መወትወቱ፣
ምንኛ ደስ ይላል ይህን ሲል መስማቱ።
ንጉሱንም አይቶ መንግስቱን ሸኝቶ፣
ላሁኑም ቢበቃም ሸብቶና አርጅቶ፣
በትልቁ ብሷል ችግር ማባባሱ፣
ነገር ማዋሰዱ ያን ያን ማላላሱ፣
ጠብ አጫሪነቱ ግልፍተኝነቱ፣
ንቀቱ ውሸቱ ሐሜተኝነቱ፣
ማን አለብኝነት ቁጣና እብሪቱ፣
ማቃጠር ማጋጨት ሰው ማለያየቱ፣
ቅሬ መበተኑ ሕዝብ ማዋጋቱ፣
ላንዱ በመወገን ሌላውን ማጥቃቱ፣
ከኔ በላይ ላሳር ሌላው ምን አባቱ፣
ከራስ በላይ ንፋስ ሁሌ መተረቱ።
ዘመን ተለውጦ ሰክኖልን ወጣቱ፣
እፎይ! ብለን ሳለ በመረጋጋቱ፣
ብናየው ትልቁን ወርዶ ከርሱነቱ፣
ያለጊዜው ቢሆን ካለፈበት ወቅቱ፣
ያስብላል ምን መጣ ሽሜው መፈንዳቱ።
ጀማል በሽር
[10.5. 11:59] Abu muslim. ustaz Jemal Beshir: ሰው መሆን
ሰው ለሰው ተዛዝኖ ካልተደጋገፈ፣
ያንዱን ጥፋት ችሎ ሌላው ካላለፈ፣
እየተራረመ እያስተካከለ፣
ነግ በኔን አስቦ እየተቻቻለ፣
ካልኖረ በህብረት ህይወቱን ካልመራ፣
ላንዱ ድጋፍ ሆኖ አንዱን ካላቀና፣
ላንዱ ካላሰበ አንጀቱ ካልራራ፣
ወንድሜ እህቴ እየተጠራራ፣
እንብላ እንጠጣ እንማር እንስራ፣
ባንድ ላይ እንደግ ባንድ ላይ እንበርታ፣
እንደሰት ዛሬ በሌላችን ደስታ።
እየተባባለ አለሁልህ እኔ፣
እከሌም እከሊት ሊቆሙ ከጐኔ፣
ቃል እየተጋቡ ቃል እየጠበቁ፣
አንደኛው ለሌላው እየተጨነቁ፣
የህይወትን ሳንካ አብረው ካላረቁ፣
ካልተሸፋፈኑ ባንዱ ላንዱ ብለው፣
ምስጢር ካልነገረው፣
ምክር ካልለገሰው፣
ሲሰራ አመስግኖ ሲስት ካልመለሰው፣
ያለፈውን ቆጥሮ ላሁን ካልታገሰው፣
ምስጢሩን ላይዘራ በጥቅም ላይረታ፣
ሲችል ሊመልሰው ላይረሳ ውለታ፣
ላይክደው ላይሸጠው የማታ የማታ።
ካልሆነ ወንድሙ ለሌላው መከታ፣
አይቶ እንዳላየ እንዳላየች አይታ፣
ካልተሰታተሩ እሱም እሷም ሰምታ፣
ስዎች ነን መባሉ ዋናው ቁም ነገሩ፣
ምኑ ነው መለያው ምኑ ነው ምስጢሩ፣
ይሄ ካልሆነማ ሰውን ሰው ያሰኘው
ልዩነቱን አውቆ መኖሩ ካቃተው፣
መፈጠሩ ብቻ ምድርን መሙላቱ
ከመሰለው ለርሱ መብላት መጠጣቱ፣
ለመፈጠርማ አውሬም ተፈጥሮ ነው፣
ለመባዛቱማ እንስሳም ብዙ ነው፣
መብላት መጠጣቱም ሁሉም አይሳነው።
ጀማል በሽር
[10.5. 11:59] Abu muslim. ustaz Jemal Beshir: As wr wb gift for Radio Najashi
Radio Broadcast
May 09, 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/SZIfGK (PC)
http://goo.gl/TgZjBv (Mobile)
Program Highlight:
1- የዜና ዳሰሳ
2- ከታሪክ አምድ (ክፍል 18)
3- ከፌስ ቡክ መንደር - በኢስላም ሽፋን (ትርጉም ከኢብኑ ኡመር)
4- ማህበራዊ ነክ - እውን ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት አላትን? ውይይት ከአቡ ኢምራን ጋር (የመጨረሻ ክፍል)
*በፕሮግራም መሪዎች የተለያዩ ጉዳዮች !
*የእለቱ እንግዳ ፕሮግራም መሪ ሃምዛ ቦረና ከራድዮ ዳንዲ ሃቃ (RDH)
Radio Broadcast
April 28, 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/lKLMtD (PC)
http://goo.gl/nhjTvw (Mobile)
Radio Broadcast
April 11, 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/w7jIOe (PC)
http://goo.gl/Y7DfXt (Mobile)
የሬድዮ ነጃሺ ቤተሰቦች ፕሮፋይል በዚህ በመቀየር አጋርነቶን ያሳዩን ከሬዲዮ ነጃሺ ጋር ወደፊት አደራ ይህን አይነት የግጥም መጽሐፍ ሳይገዙ እንዳያመልጦ💺
Читать полностью…Radio Negashi Voice of Ethiopian Muslims
Radio Broadcast
21 Mar. 2016
# RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/ew4ars (PC)
http://goo.gl/zmK2rG (Mobile)
Radio Negashi @RadioNegashi
Mar. 7, 2016
#RadioNegashi
To Download:
http://goo.gl/J7an99 (PC)
http://goo.gl/Gb2x1V (M