💥በህይወታችን ውስጥ ደስታ ከሚፈጥሩልን ነገሮች አንዱ ህይወታችንን ከአላማችን ጋር ማጣበቅ ነው፣ ከሰዎች ጋር አይደለም! ከሁኔታዎች ጋር አይደለም! ከአላማችን ጋር ማጣበቅ! ምክንያቱም ሰዎችና ሁኔታዎች በጊዜ ሂደት ይለወጣሉ፣ እንዳስቀመጥን ላናገኛቸው እንችላለን አላማችን ግን ግዜ የማይለውጠው ሁኔታዎች ከፍ ዝቅ የማያደርጉት ግንብ ስለሆነ እሱን ለማሳካት መኖራችን በራሱ ደስታ ይፈጥርልናል።
💥 አላማችን አሪፍ የፍቅር ህይወት መገንባት ይሆናል፤ ደስ የሚል ትዳርና ቤተሰብ መመስረት ይሆናል፤ ትልቅ የገንዘብ፣ የስራ ስኬት ሊሆን ይችላል ግን ከሰውና ከሁኔታዎች በላይ የማይለወጥ አለት ስለሆነ ህይወታችንን ከሱ ጋር ማጣበቅ የሚገርም ደስታ ይፈጥርልናል።
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
💎15 ጣፋጭ ምክሮች
1• ጠንካራ ሰው ሁን ማለት አትውደቅ ማለት አይደለም፤
ወድቀህ መነሣትን ልመድ ማለት እንጂ!
2• ዝም በል ማለት አትናገር ማለት አይደለም፤
ሌሎችን ለመስማት ጆሮ ስጥ ማለት እንጂ!
3• ሆዳም አትሁን ማለት አትብላ ማለት አይደለም፤
በሰዎች ሀቅ ላይ አትለፍ ማለት እንጂ!
4• አትቆጣ ማለት ስሜት አይኑርህ ማለት አይደለም፤
ከቁጣ ቶሎ ተመለስ ማለት እንጂ!
5• ይቅርታ አድርግ ማለት አልተጎዳህም ማለት አይደለም፤
በሆድ ቂም መያዝ ሌላ ጉዳት ስለሆነ እንጂ፤
6• ጠላትህን ውደድ ማለት ጠላት ጥሩ ነው ማለት አይደለም፤
ከጥላቻ ይልቅ ፍቅር ስለሚያሸንፍ እንጂ፤
7• ደስተኛ ሁን ማለት ሁሉ ይኑርህ ማለት አይደለም፤
ባለህ ነገር ደስ ይበልህ ማለት እንጂ!
8• ሥራህን ውደድ ማለት የምትሠራው ሥራ ጥሩ ነው ማለት አይደለም፤
ነገ ጥሩ ሥራ እንዲኖርህ ዛሬ የምትሠራውን ውደድ ማለት እንጂ!
9• ወሬኛ አትሁን ማለት አታውራ ማለት አይደለም፤
ምንም ስለማታውቀው ነገር አታውራ ማለት እንጂ!
10 ትሞታለህ ማለት አትሥራ ማለት አይደለም፤
ምንም ቁም ነገር ሳትሠራ አትሙት ማለት እንጂ!
11• ብቸኛ አትሁን ማለት ሮጠህ ትዳር ያዝ ማለት አይደለም፤
ልብህን ጊዜህን ያለህን ሁሉ አሳልፈህ ለመስጠት ዝግጁ ሁን ማለት እንጂ!
12• እውነተኛ ሁን ማለት ሰዎች ባሉበት ብቻ እውነት ተናገር ማለት አይደለም
ለራስህም የእውነት ኑሮ ኑር ማለት እንጂ!
13• አትጣላ ማለት ከሰው ጋር አትጋጭ ማለት አይደለም፤
ቂም ይዘህ አትቆይ ማለት እንጂ!
14• ኩራተኛ አትሁን ማለት አትዘንጥ ማለት አይደለም፤
ሌሎችን አትናቅ ማለት እንጂ!
15• አዋቂ ሁን ማለት እንደገና ት/ቤት ሂድ ማለት አይደለም፤ብልህ ሁን ማለት እንጂ!
አመሰግናለሁ
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
አሸናፊ vs ተሸናፊ
◾️ አሸናፊ ሁልጊዜም ቢሆን የመልሱ አካል ነው
ተሸናፊ ሁልግዜም ቢሆን የችግሩ አካል ነው
◾️ አሸናፊ ሁልጊዜ ፕሮግራም አለው
ተሸናፊ ሁልጊዜ ሰበበ አለው
◾️ አሸናፊ "ይህን እኔ ለአንተ ልከውንልህ!" ይላል
◾️ አሸናፊ ለእያንዳንዱ ችግር መልሱን ያያል
ተሸናፊ ለእያንዳንዱ መልስ ችግሩን ያያል
◾️ አሸናፊ "ይህ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል ሆኖም ግን ይቻላል" ይላል
ተሸናፊ "ይህ ሊቻል ይችላል ሆኖም ግን እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነው"ይላል
◾️ አሸናፊ ስህተት ሲሰራ እንዲህ ይላል "ተሳስቻለሁ"
ተሸናፊ ስህተት ሲሰራ እንዲህ ይላል "ጥፋቱ የእኔ አይደለም"
◾️ አሸናፊ ትጋት ያሳያል ተሸናፊ ቃል ይገባል
◾️ አሸናፊዎች ህልሞች አሏቸው
ተሸናፊዎች ውጥኖች አሏቸው
◾️ አሸናፊዎች "የሆነ ነገር ማድረግ አለብኝ !" ይላሉ
ተሸናፊዎች "የሆነ ነገር መደረግ አለበት" ይላሉ
◾️ አሸናፊዎች የቡድን ተቧዳኝ ናቸው
ተሸናፊዎች ቡድንን አይቧደኑም
◾️ አሸናፊዎች ትርፍን ያያሉ
ተሸናፊዎች ስቃይን ያያሉ
◾️ አሽናፊዎች ነገሮች የሚቻሉበትን ያያሉ
ተሸናፊዎች ተግዳሮቶችን ያያሉ
◾️ አሸናፊዎች ለአንተም ለእኔም የላሉ
ተሸናፊዎች ለእኔ ብቻ ይላሉ
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
You don't have to prove to people who you are. You don't have to try to convince them to like you❤️. You don't have time to waste worried about people that are not for you😟. Keep running the race🏃♀🏃♂, honoring God🙏, and at the same point he's going to show out in such way. That your critics can't deny the favor on you. They may not like you, but they will respect you😎.
©joel osteen
Join us @Realifeeeeee
@Realifeeeeee
#Ans❤
Iwish i knew God existed ,and what i mean by that is «when we were born we were forced to the religions our family's had and at some point they forgot to teach us about god and they started focusing on the rules and how to get to heaven they made life a quiz and i hated that and thats why i would have loved it if i knew about god earlier in my life»
#Michael
#Ans❤️
Life goes on, but it is the longest thing I ever experienced.And everything seems impossible until it's done
#Abrish
Hey y'all how u doin... Yesterday i saw a question on Internet and i think it's cool question. Here it's " what is the thing u wish u knew earlier in life??"
Send me ur answer here
👉 @supremeeeeee
🌻🅢🅗🅐🅡🅔 🅐🅝🅓 🅙🅞🅘🅝 🅤🅢
@Realifeeeeee
Do you want to change something in your life, but there is no support from your loved ones?
Is it worth wasting time and energy constantly seeking approval for your actions and decisions?
If this is YOUR dream and the decision is measured a hundred times and weighed two hundred times, WHY do you need the approval of others? After all your life belongs only to you and only you are responsible for your decisions.
Not only have you found no support, but you also face angry hissing and unreasonable criticism❓
Stop, listen.
Don't protest, don't make excuses. Use this negative attitude as an extra incentive to move forward.
The main thing is to believe in your strength❗️
#share 🥰
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
#ለምን
አንዲት ሴት ወይዘሮ በባቡር ጉዞ ላይ ሳሉ አጠገባቸው ባለው ወንበር ላይ የተቀመጠ ሻንጣ ስለነበር አንድ ሠራተኛ መጥቶ ይህ ወንበር ለሰው መቀመጫ እንጂ ለዕቃ ማኖሪያ አልተፈቀደምና እባክዎ ያንሱ ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡
‹‹ቢያነሱ ይሻላል እምቢ ካሉ ላለቃዬ እነግራለሁ›› ቢላቸውም ‹‹ሂድ ንገር›› አሉት፡፡ ሂዶ ሲነግረው አለቅየው መጥቶ "ያንሱ እንጂ ለምን አላነሳም ይላሉ?" ብሎ ቢነግራቸው ‹‹አላነሳም›› በሚለው ሐሳባቸው ጸንተው የማይበገሩ ሆኑበት፡፡
በመጨረሻም ለዋናው ኃላፊ ተነግሮት ይመጣና ‹‹ይህን ሻንጣ ያንሱ›› ሲላቸው ‹‹አላነሳም›› አሉት፡፡ ዋና ኃላፊውም ‹‹ለምን?›› ሲላቸው ‹‹ገና አሁን አዋቂ ሰው መጣ፡፡ እኔ የቸገረኝ እኮ እስካሁን ድረስ ‹‹ለምን›› ብሎ የጠየቀኝ ባለመኖሩ ነበር፡፡ አንተ ‹‹ #ለምን ?›› ስላልከኝ አመሰግንናለሁ፡፡ በመሠረቱ ግን ሻንጣው የእኔ #አይደለም ሲሉት በመደነቅ ይቅርታ ጠየቃቸው ፡፡ ሰዎች ምን እንደሚያስቡ ስለማናውቅ ለመፍረድ መቸኮል የለብንም።
መልካም @Realifeeeeee
👇👇👇👇
@Realifeeeeee
በህይወት እስካለህ ልትሳሳት ፣ ልትወድቅ ትቸላለህ፣ሰዎች ላይቀበሉህ ይችላሉ ፣ ወይም ሀሳብህን ላይረዱህ፣
ቦታ ላይሰጡህ ይችላሉ ፣ በእጅህ ላይያለው ሙሉበሙሉ አመድ ሆኖ ልታገኘውትችላለህ ፣ ሰዎች
ሊጠሉህ፣ሊያሙህ ፣ ወይ ስም ሊያወጡልህ ፣ አሊያምሊስቁብህ ፣
ይችላሉ።
በህይወት ውስጥ ትልቁ ስህተትለሁሉም ሰው ትክክለኛ ሆኖ ለመታየት መሞከር ነው። መልካም ብትሆን ክፉዎች ይጠሉሀል። አዋቂ ብትሆንአላዋቂዎች ባዶነታቸውን ስለምትገልጥባቸው አብዝተውይፀየፉሀል።
ብርሃናዊ ራዕይ ቢኖርህ
የጨለምተኞችንጨለማ ስለምታሳይ
መኖርህ ያንገበግባቸዋል። ነፃአውጭ ብትሆን ጨቋኞች ያሳድዱሀል።
ምናለፋህበአ ለምስትኖር በሙሉ ድምፅ ልትወደድም፣ ልትጠላምአትችልም።
ስለዚህ በደረስክበት ሁሉ ልክ
እንደ ውሃቅርፅህን አትቀያይር! ከምንም በላይ በፈጣሪህ ፊት ትክክል ሁን ◆💎
🔥ሰላማዊ ምሽትን ተመኘሁላቹሁ💥 🙏
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
እዚህ ለመድረስ የመጣህበት መንገድ ሩቅ ነው፤ የገጠመህ ስንክሳር እልፍ ነው፤ ወድቀህ የተነሳህበት እንቅፋት ብዙ ነው፣ የገረፈህ የሰው ፊት መዓት ነው። አዎ! ጥንካሬህ በብዙ ተፈትኗል፣ እንደ ብረት በእሳት አልፈሃል፣ በአሰልቺ ድግግሞሽ ተማረሃል፣ በህይወት መንገድ ረጅም ርቀት ክንዶችህ ዝለዋል። አይዞህ ጀግናዬ...! በር..ታ በህይወት እስካለህ ጉዞህ ይቀጥላል፣ ጉዞህ ከቀጠለ ዘንዳ በሰውነትህ መድከምህ፣ መዛልህ አይቀሬ ነው። እንኳን ረጅም የህይወት መንገድ ተጉዘህ ቀርቶ ተቀምጠህም ይደክምሃልና። አዎ! ከደከመህ እረፍት አድርግ፣ ነገር ግን እንዳታቆም። ድጋሜ ከእረፍትህ ባገኘሀው አዲስ መንፈስ፣ ወኔና ብርታት ጉዞህን ቀጥል። እረፍት ብክነት አይደለም ይልቅ ለመንገድህ ግብዓት እንጂ፣ ስለዚህ ግብዓትህን በድካምህ፣ በዝለትህ፣ በሚያስፈልግህ ጊዜ ሁሉ ከመጠቀም በፍፁም እንዳትቦዝን፤ የሀሳብ ዝለትም ይሁን እረፍት ካስፈለገህና ከደከመህ፣ አንዴ ከሀሳብህ ፋታ ውሰድ ረፍት አድርገህ እንደገና ማሰብህን ቀጥል።
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
@Realifeeeeee
#Ans❤firstly i wish i knew That " everything is all about time"... in life anything can happen .. it may be good or it may be bad things but everything will pass with time .
second one is that "time is the most valueable thing in my life". we could have the whole money in the world but still we can not add a second in our life. we should do the right thing at the right moment when we should do!!!
txs 4 readin🤗
#Alazar
#Ans❤️
I wish i knew that being older sister is responsiblity and how much the responsibility is difficult.
#Arsema
Some one told me something once " he said me say sry for some one who make him sad cuz if I don't said that in a given time he will be a memory n I swear u wont forget ur self then 😞"
Читать полностью…✅ ውድ ቤተሰቦቻችን ዛሬ ስለ ቢልጌትስ አስገራሚ እውነታዎች እንነግራቹሀለን እናንተም Fact Check አርጋችሁ ግሩፕ ለይ አስተያየት ስጡን፡
➠ ቢልጌትስ በየሰከንዱ 250 ዶላር ፣ በየቀኑ 2 ሚሊዮን ዶላር ፣ በአመት ደግሞ 7.8 ቢሊዮን ዶላር ያገኛል፡፡
➠ አንድ ሺ ዶላር መሬት ላይ ቢወድቅበት ዞር ብሎ እንኳን ለማየት ግድ አይኖረውም ይባላል፡፡ ምክንያቱም የወደቀበትን ገንዘብ ለማንሳት የሚያጎነብስበት አራት ሰከንድ ጊዜው ውስጥ አንድ ሺ ዶላር ስለሚያገኝ ነው፡፡
➠ የአሜሪካ ብሄራዊ እዳ 5.62 ትሪሊየን ይደርሳል፡፡ ቢል ጌትስ ይህን እዳ ለብቻዬ ልክፈል ብሎ ቢነሳ ከ1000 አመት ያነሰ ጊዜ ይፈጅበታል፡፡
➠ ቢል ጌትስ በአለም ላይ ለሚኖር ለእያንዳንዱ ሰው 15 ዶላር ቢሰጥ በእጁ ላይ 5 ሚሊየን ዶላር ይቀረዋል፡፡
➠ በአሜሪካ የአትሌት ክፍያ ታሪክ ከፍተኛ ተከፋይ የነበረው ማይክል ጆርዳን ሳይበላና ሳይጠጣ በአመት የሚያገኛትን 30 ሚሊዮን ዶላር እያንዳንዷን ሳንቲም ቢያስቀምጥ የቢል ጌትስን የመሰለ ሃብት ለማጠራቀም 277 አመታትን ይፈጅበታል ተብሏል፡፡
➠ ቢል ጌትስ ሀገር ቢሆን ኖሮ የአለማችን 37ኛ ሃብታም ሃገር ሊሆን ይችል ነበር፡፡
➠ ቢልጌትስ ያለውን ገንዘብ በሙሉ በባለ 1 ዶላር ኖት ቢመነዝረው ፣ ከምድር እስከ ጨረቃ የሚደርስ 14 መስመር የደርሶ መልስ መንገድ መስራት ይችላል፡፡ ነገር ግን ገንዘቡን በማመላለስ ይህን መንገድ ለመገንባት 1400 አመታት እና 713 ቦይንግ 747 አውሮፕላኖች ያስፈልጋሉ፡፡
➠ቢል ጌትስ እስከ 75 አመት ድረስ ለመኖር ቢታደልና ገንዘቡን በሙሉ ከዕለተ ሞቱ በፊት ተጠቅሞ ይጨርሰው ቢባል በየቀኑ 6.78 ሚሊዮን ዶላር ማውጣት ይኖርበት ነበር።
➠ እናንተም ስልኩን አስቀምጡትና ወደስራ ግቡ ስልክን የፈጠረ እንጂ የጎረጎረ ሀብታም ሆኖ አያውቅምና።
Ur girl 👉 @supremeeeeee
@realifeeeeee
@Realifeeeeee
#question If you had the chance to meet and have a conversation with just one of your mentors or favourite celebrities/public figures, who would you pick and what would be the first question you'd ask them?
Send me ur answers
👉 @supremeeeeee