Hey !👋 Welcome to my channel!!😉😘 My name is Ruth Arega .I am self taught artist and photographer.
Commission work
.
.
.
.
.
.
#artistlife #painting #art #sunset #sunsetpainting
https://www.instagram.com/p/CHDWBM2HShS/?igshid=18srpmf13zstg
ሼር ሼር ሼር ...
# አስቸኳይ_የእርዳታ_ጥሪ !
ለሁሉም ሰው ለሆነ ሁሉ....
እናት ልጇ ደርሶላት በመጦሪያዋ # ፈተና ተጋፍጦባታል። በድህነት ያሳደገችውን ጧሪ ልጇን የኩላሊት ህመም አልጋ ላይ አውሎባታል።
ወጣቱ # ግዛቸው_ትኩ ይባላል። በሰሜን ወሎ ወልድያ ከተማ ተወልዶ ያደገ ልጅ ነው። በቅርቡም ከአርባ ምንጭ ዩንቨርሲቲ የመጀመሪያ ዲግሪውን ተቀብሏል። አባቱ በህይወት ባይኖሩም፣ እናቱ የምትችለውን ሁሉ ዋጋ ከፍላ ልጇን ከሰው እኩል አድርጋ የዩንቨርሲቲ ትምህርቱን አስጨርሳዋለች። እናቱን ለማገዝ ስራ ሳይንቅ ሳይመርጥ ያገኘውን ሰርቶ ቤተሰቦቹንና እናቱን ለመደገፍ የወሰነው ወጣት ግዛቸው፣ በማህበር ተደራጅቶ ኮብል ስቶን የማንጠፍ ስራ ጀምሮ ነበር። እስከ ቅርብ ጊዜ ሁሉም ነገር ሰላም ነበር።
በድንገት የተፈጠረው ነገር ግን የሁላችንንም ቅስም ሰብሮታል። ግዛቸው በድንገት አሞት ለህክምና በሆደበት ወቅት፣ ሁለቱም ኩላሊቶቹ አገልግሎት ማቆማቸውን እና በአስቸኳይ ዲያሊስስ እንዲጀምርና፣ በቅርቡም ውጭ ሀገር ሂዶ ንቅለ-ተከላ ማድረግ እንዳለበት በሃኪሞች ተረጋገጠ።
በአሁኑ ወቅት የግዛቸውን ህይወት የመታደጉ ስራ ዲያሊስስ በማድረግ ተጀምሯል። ነገር ግን ይሄ ጊዜያዊ መፍትሄ ብቻ ነው። ውጭ ሀገር ሄዶ መታከም ብቸኛው አማራጭ መሆኑን ከሀኪሞች ተረድተናል። ይሄን ለማድረግ ደግሞ ወጣቱም ሆነ ቤተሰቦቹ አቅም የላቸውም። የሁላችንንም እርዳታ ይፈልጋሉ።
ዛሬም ስለ #እናት እና ገና ብዙ መኖር ስላልጀመረው ወጣት ግዛቸው ስንል እጃችን ልንዘረጋላቸው ይገባል።
የዚህን ብርቱ ወጣት ህይወት ለመታደግ፣ የምትችሉትን ለማገዝ እንዲመችም በሶስት ባንኮች አካውንት ተከፍቶለታል። ከታች ያሉ አካውንቶችን ተጠቅመን ለህሊናችን ሰላም፣ ለነፍሳችንም በጎ ስንቅ እናኖር ዘንድ እለምናችኋለሁ።
# ዳሽን_ባንክ ➙ 5222 196 435 011
እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን 🙏🏼
.
.
.
.
.
.
#photography #photooftheday #photoshoot #ethiopianphotography
https://www.instagram.com/p/CFnMT9YHUMq/?igshid=kmj8b6b3pvtg
Watch "ምዕራፍ ፩ - ጀማሪ ሠዓሊያን ማድረግ ሚገባችው 3 መሠረታዊ ነገሮች - 3 Basic techniques Sketch Beginners must do" on YouTube
https://youtu.be/RLBFrFv8YRQ
የተከበራቹ ውድ ኣርቲስቶቻችን
ይህ ታላቅ የውድድር መድረክ ኣቅማችን ፈትሸን የምንማማርበት : ድንቅ ተሰጥኦዎችንን የምናሳይበትና ጥበባችንን በጋራ የምናሳድግበት የመንደርደርያ መንገድ ነው።
ኑ በጋራ ጥበብን እናሳድግ
ምዝገባ ተጀምሯል እንዳያመልጣቹ
ኣሁኑኑ በ email,
paletteethiopia.artcopetition@gmail.com
Facebook, palette Ethiopia Art Competition በማለት ሙሉ ስምና 1ጉርድ ፎቶ
ድህረ ታሪክና ከዚህ በፊት የሰራችሁት portrait painting በፎቶ በመላክ መመዝገብ ይቻላል....👉🇪🇹💡
NB የማቴሪያል ጉዳይ ኣያሳስባቹ ተዘጋጅቶላቹሃል..ብቻ ተመዝገቡና እራሳቹሁን ለዚህ ታላቅ ውድድር ኣዘጋጁ🙏
🌞🎨ፀሀይ ጋለሪ🎨:
ያገባኛል ይመለከተኛል ልዩ የጥበብ ኤግዚብሽን በቴሌግራም
🎭🎨🎨🎤🎤🎬🎬✍✍
👋👋
ውድ ተመልካቾቻችን እንደምን ሰነበታቹ?ፈጣሪ ይመስገን።🙏🙏
ዛሬ ለየት ባለ ዕርስ ነው ልገናኝ ያሰብኩት።
👉በአሁን ጊዜ ላይ እንደምንሰማው የአባይ ጉዳይ አሳሳቢ ንትርክ ላይ ነው ያለነው።ግን ምንም አይመጣም።
እንደምናየው የመጀመርያው የውሀ ሙሌት በድል ተጠናቌኣ እና እኳን ደሥ አላቹ ለማለት እፈልጋለው😍😍 እና ልላቹ የፈለኩት የሀገሪቷ ነዋሪዎች ለአባይ ያላበረከቱት ነገር የለም በቦንድ,በዘፈን,በስነ ጥበብ,በጉልበት,በእውቀት...በሌላም በሌላም ነገሮች።
ግን እኛስ በግላችን ምን አበረከትን?አስተዋፆአችንስ ምን ላይ ነው?ይሄ የሁላችን ጥያቄ ነው።ምክንያቱም የወንዙ ምንጭ ያልሆኑ ሀገራት ከትንሽ እስከ አዛውንቱ የራሳቸው ለማድረግ አስተዋፆ አድርገዋል ከእኛ በበለጠ።ንቅናቄን በመፍጠር።
እናም እኔም ልላችሁ የፈለኩት በስነ ጥበብ ንቅናቄ እንፍጠር ነው እምላቹ።በእያንዳችን ልብ ወስጥ አባይ ለእኛ ምን ማለት እንደሆነ የተለለያየ ትርጉም እና አመለካከት አዝሏል ብዬ አስባለው።ያን ያዘልነውን ነገር ደግሞ ስነጥበብ ላይ አውርደን ያገባኛል ይመለከተኛል እያልን ድምፃችንን እናሰማ።ንቅናቄ የያስፈልገናል ቤተሰቦቼ።
እናም በሥነፅሁፍ እና በሥነጥነብ ማለትም
👉በሥእል
👉በሞዝይክ ሥራ
👉በቅርፃቅርፅ
👉በግጥም
👉በወግ
👉በመነባንብ
👉እና በሌሎችም የጥበብ ሥራዎች ሀሣባቹን ግለፁ እና ባላቹ ሙያ አሻራችሁን አሣልፉ ይሄ ጊዜ ሢያልፍ የማየልፈውን ሥራችንን በትውሥታ እናነሣዋለን
በምንሰራውም ስራ ራሳችንን መፈተሽ ጭምር ነው።አቅማችንን አውቀን ማጠናከር።ከዚ በፊት ከሰራናቸው ስራዎች በላይ ጥራት ያለው ስራ ሰርተን ራስን አንድ ደረጃ ላይ ማብቃት።ቤተሰብ ለውጥ እና ሰላማዊ ነውጥ ከአሁኑ አንጀምር።ሀገር ትፈልገናለች።
ለመሣተፍ ፈቃደኛ የሆናቹ ይሄን ግሩፕ ተቀላቀሉ ሀሣቡን ከወደዱት ሼር አድርጉ
👇👇👇👇👇👇
https://t.me/joinchat/GTgzpBXZHO6sZy4O0pThWQ
ለሥራችን ረዘም ያለ ጊዜ ሥለሚያሥፈልገን
ምዝገባው የሚቆየው እሥከ ነሀሤ 5 ብቻ ነው ከዛ በዋላ የሚመጣ አናሥተናግድም
በዚ ግሩፕ እያንዳንዱ ጥያቄያችንን እያነሣን እየተወያየን እሥከ ሥራችን መጨረሻ የምንቀጥልበት ነው የሚሆነው
ለበለጠ መረጃ @tseyegeta ያናግሩ
Working in progress 🎨
Stay safe everyone 🎨 @ruta_art16 🎨
:::::::በፀሁፌ ባነገስኩሽ:::::::
ስላቀፉኝ ክንዶች ስላጠባሽኝ ጡት
ማመስገኛ ብዬ እቺን ብመሠርት
እህህ ብለሽ ስሚኝ እናቴ በኔ ሞት
እናት የሚለው ቃል ለእናት ያንሳል ብዬ
በማያልቁ ቃላት እጠራት ጀመረ እያልኩኝ እማዬ
እውነት ለመናገር በአሐቲ ግብሩ እግዜር ተሳስቷል
እማዬ እያለች ለልጆች አድልቷል
በዝቶ ካልጠቀመ እየደጋገመ ከሚባክነው ስር
ልጆችን ቀንሶ እናትን ባበዛ እንደ ደብረ ኤረር
እናልሽ እማዬ ላንቺ ሲሆን ነው መሰል
በቃላት ድርዳሮሽ ሳላሞጋግስሽ
በቀለማት ውበት አንቺን ሳላደምቅሽ
በክብር ዙፋኑ አንቺን ሳላነግስሽ
በምችለው ቇንቇ ባለኝ ላመሠግንሽ
ለአለም አንድ ለኔ አለም ሁነሽ
ዝንት ዓለምን እንደ ቀናት አልፈሽ
ከዘላለም ሌላ ሌላ ቃል አድሰሽ
አይዞሽ ደርሻለው ቁሚያለው ከፊትሽ
ከእንግዲ በኃላ ምንም አይቸግርሽ
እኔን የገረመኝ የብርታትሽ ነገር
ሁሉም እልፍ አላፍ እንዳቺ ቢፈጠር
ድሮ ደልቶኝ ነበር ገና ሳልፈጠር
❤️❤️መልካም የእናቶች ቀን❤️❤️
ፀሐፊ፡ ሳምሶን ጌቱ
ሰዐሊ፡ ሩት አረጋ
@Teamvips @Teamvips
Acrylic side portrait
Inspired by his work #alexis_arts🤩
🎨🎨 @RUTA_ART16 🎨🎨
IT'S NOT ABOUT PERFECT .IT'S ABOUT EFFORT AND WHEN YOU BRING THAT EFFORT EVERY SINGLE DAY ,THATS WERE TRANSFORMATION HAPPENS .THAT'S HOW CHANGE OCCURS .🌝
🎨🎨 @RUTA_ART16 🎨🎨
We are interested on young and talented artists,specifically in these two areas
* 3D modeling / Asset production
—modeling and sculpting
—Proper UV unwrapping
—Basic shading
—Familiarity with #Zbrush is huge plus
* VFX Artists
—proficient in After effect and/or Nuke
—3D/CG Compositing into live action footage
—Greenscreen comping and matte-painting
—Matchmoving/Rotomation is huge plus
—familiarity with #Houdini is huge plus
for anyone interested and that qualifies the requirements, send us your best work/reel via our email
historyfilms.ethiopia@gmail.com
My 1st charcoal drawing 🖤
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#art #artistlife #drawing #charcoaldrawing #charcoalart #Ethiopia #habesha #hamer #africanportraits
https://www.instagram.com/p/CFY_2jgnszC/?igshid=6oobufdqefna
Here's the finished art of 86cm by 58cm oil fruit 🍍🍎🍇painting.I started this peace in 2018 .fitness starts at home .what you eat is what you will look ,just as what you sow is what you reap .
STAY HEALTHY 😉🤗
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#art #artistlife #fruit #fruitpainting #healthylifestyle #healthyeating #healthyfood #color #habesha #habeshaartist #staysafe #stayhealthy
https://www.instagram.com/p/CFT_IpgH7ks/?igshid=1naip5z9lq0h8
እንኳን ለ ፳፲፩፫ አዲሱ አመት በሠላም በደስታ በፍቅር በጤና አደረሰን ።በአዲሱ አመትም ከአምናው ስህተት የምንማርበት ፤ አዲስ ነገር የምንሰራበት ዛሬም ይችን ቀን ለማየት ያልቻሉትን በፀሎት አስበን የቻልን ያለንን እያካፈልን ይን ጊዜ በመተሳሰብ እና በመረዳዳት እንለፍ።
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
🌼ዘመናትን አሻግሮ ለዚህ ጊዜ ያደረሰን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን። 🙏🏼
እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሰን!🙏🏼❤️
🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት ይሁንልን 🌼🌼🌼
💛💛 🎨🎨 @ruta_art16 🎨🎨 💛💛
🥀
አይንህ ነው የቀጣኝ
ቀና ብዬ እንዳላይ፥ ወይ እንዳላጎነብስ
እንዳላማርርብህ፥ አሊያ ሄጄ እንዳልከስ
ቋንቋው የልብ ሁኖ፥ አንደበት ማይሻ
የማይገኝለት፣ የማይበጅለት፥ ታሪኩን ማርከሻ።
ታሪክ፥… ደሜን እየነከርክ፥ በፍትወት የፃፍከው
በልቤ ያተምከው
ታሪክ፥… አንተ የሰጠህኝ
ደርሶ እያቀዘዘኝ፥ ከእኩዮቼ ጋራ እማያስቦርቀኝ
ከቤቴ አልጫወት፣ በሰቆቃ ብቻ፥ አይንህ እየቀጣኝ
ልክ አይንህን ሳየው…
የጨኹኩት አጯጯኽ፥ ከጆሮዬ ደርሶ እያስገመገመ
ልክ አይንህን ሳየው…
ከአይነ ህሊናዬ እየተሰየመ
ሴትነቴ ሲፈስ፥ ሲቀጭ፣ ሲደፋ
ልቤ እንደ አበባ፥ ቢሞላም በተስፋ
እንቡጥነቴ እንኳ አንዳች ሳያሳሳህ፥ እንደ አረም ስትገፋ
ደሜ ሲዝለዘለግ…አይኔ እንባውን አዝሎ
ያቺ የደም ቀኔ… ገና በልጅነት ስትገረስሰኝ… ካንተ ጋራ ውሎ
ብቻ ምን አለፋህ፤ ክስተቱ ባንድ ላይ፥ ካይኔ ይሰየማል
ቋንቋው የልቤ ነው፥ ለማን ይከሰሳል?
የልብን የሚያየው፥ እግዚአብሄር ይፈርዳል።
ግና…ካደረግከው በላይ፥ አይንህ ነው የቀጣኝ
ደርሶ እሚያሳቅቀኝ፥ ፍርሃት ፍርሃት ሚለኝ
ለሊት በጭልማ፥ ድንገት እሚያቃዠኝ
አንተ ባትኖር እንኳ፥ መልክህ እየመጣብኝ
እድሜ ዘላለሜን፥ አይንህ ነው ሚቀጣኝ።
Art ; RUTA ART፲፮ ( @RUTA_ART16 )
Poet ; ላዕከማርያም ( @TSEGAZEABETARIKU )
🎨🎨 @RUTA_ART16 🎨🎨
🎨🎨 @RUTA_ART16 🎨🎨
#saynotorape
Commission work
I am proud to be black🖤👩🏽🎨
"COLOR IS A POWER WHICH DIRECTLY INFLUENCES THE SOUL " Wassily Kandinsky .
🎨🎨 @ruta_art16 🎨🎨
"Hope 💛 is being able to see that there is light despite all of the darkness ".So let's all be reminded to keep our distance and take care our self. STAY SAFE EVERYONE
🎨🎨 @Ruta_art16 🎨🎨
Do something every day that brings you closer to your goals.
🎨🎨 @RUTA_ART16 🎨🎨