አሁን የ 24 ሰኣት ቀጥታ ስርጭት በአላህ ፍቃድ እየተላለፈ ነው፡፡ ሱረቱ አል-ጂን ተፍሲር፡፡ በሚከተለው ሊንክ ይሞክሩት
/channel/SadatKemalAbuMeryem
★ከአል-ሚስክ መድረሳ የኦንላይን ቂርኣት ጥቆማ!
===========================
★ለ2 ወራት የሚቆይ አጠቃላይ ሸሪዓዊ ስልጠና እነሆ! ይህን ስልጠና ለመውሰድ ምንም አይነት መስፈርት ያሌለውና መሠረታዊ የሆኑ ኢስላማዊ ግንዛቤዎች የሚቀሰሙበት ስልጠና ስለሆነ፤ ሁሉንም ሙስሊም ማኀበረሰብ የሚመለከት ይሆናል።
★የስልጠናው ይዘት በአጭሩ ፣
====================
√ ዋና ዋና የአምልኮ ዘርፎች፣
√ ጋብቻና መሰል ተያያዥ ነጥቦች፣
√ አጠቃላይ የሩቃ አደራረግ ስልጠና፣
√ ሐላልና ሐራም የከስብ አይነቶች፣
√ መሠረታዊ የእምነት ነጥቦች፣
ከዚህ በተጨማሪ
===========
√ ለቁርኣን ጀማሪ ቃዒደቱል ኑራኒያህ
√ ተጅዊድ፣ የቁርኣን አቀራር ህግጋት፣
√ የቁርኣን ንባብ በነዘር
√ ዐረብኛ ቋንቋ፣የዐረብኛ እጅ ጽሑፍ፣
√ አጫጭር የአቂዳና የፊቂህ ኪታቦች!
√ ሶርፍ፣ ነሕው፣ ኡሱለል ፊቂህ፣
በቴሌግራም ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በመጫን መመዝገብ እንደሚፈልጉ ጽፈው ወደኛ በመላክ መረጀ ማግኘት ይችላሉ።👇👇👇👇👇
@Al_Misk_OnlineMedresa
በዋትስአፕ ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ቁጥር ይጠቀሙ።👇👇👇
09 85 21 53 50
የቴሌግራም ቻናል፣
/channel/almiskonlinemedresa
ቲክቶክ አካውንት
https://vm.tiktok.com/ZMMxEn6nj/
የዩቱብ ቻናል
https://youtu.be/4l9eJCLyVIE?si=jUGskJdP3St3z0ch
ለበለጠ መረጀ፣ በስልክ ቁጥር በ 0945631808 ላይ እንገኛለን።
🎉🎉አስደሳች ዜና🎉🎉
2ኛ ዙር የዓረብኛ ፅሁፍ ትምህርት ምዝገባ ተጀመረ!
አስደሳች ዜና ከኢኽላስ ኦንላይን መድረሳ የዐረብኛ ፅሁፍ መማር ለምትፈልጉ ሁሉ እንሆ ለሁለተኛ ዙር ምዝገባ መጀመራችንን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።
የትምህርቱን አሰጣጥ እንዴት እንደሆነ ለማወቅ የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ዝርዝር መረጃውን በቪዲዮ ማግኘት ይችላሉ!
👇👇👇
/channel/ikhlastube2/916
ለመመዝገብ በሚከተለው የቴሌግራም አድራሻ t.me/ikhlas_online_medresa
ወይንም በቴሌግራም ቁጥራችን 0951635447 ያናግሩን!
#ኩኑዝ #ኦንላይን #የቁርአን #ማዕከል
አራተኛ ዙር የምዝገባ ማስታወቂያ‼️
======================
✍በረመዷን ወር ምክንያት በማድረግ ለአንድ ወር ተቋርጦ የነበረው የኦንላይን ቁርኣን ፕሮግራም ከፊታችን እሁድ ማለትም ከAPRIL 14/2024 ወይም ሚያዝያ 6/2016 ጀምሮ ማዕከላችን አራተኛ ዙር ምዝገባ የጀመርን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን።
በመሆኑም ማዕከላችን ትምህርቱን የሚሰጠው አንድ ኡስታዝ ለአንድ ተማሪ በግሉ ለ30 ደቂቃ በሳምንት 5 ቀን ቀኑም ሆነ ሰዓቱ እርሶ በመረጡት ጊዜ በመሆኑ ከዱንያ ስራ ጋር ምንም አይጋጭቦትም ።በተጨማሪም ያለን ክፍት ቦታ በጣም ውስን ስለሆነ ቀድመው ይመዝገቡ።
✅የምንሰጣቸው አስተምህሮቶች‼️
1⃣ ከአሊፍ ጀምሮ ቁርአን ማስኸተም
2⃣የቁርኣን አነባብን በተጅዊድ ማስተካከል
3⃣ ቁርኣንን በቃል መሸምደድ
4⃣ ሂፍዝ እና ሙራጀዓህ
🔹በሁሉም የእድሜ ክልል ለሚገኙ በሙሉ
ለበለጠ መረጃ:- በ0922228894
በ0994838483
◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈
ደግሞም በምንሰጠው የትምህርት ጥራት ይደሰታሉ❗️
ለመመዝገብ ከታች ያለዉን ዩዘር ኔም በቀላሉ በመጫን የመመዝገቢያ ፎርሙን ከሙዲሩ ማግኘት ይችላሉ።
👇👇
@MERKEZ_KUNUZ50
@MERKEZ_KUNUZ50
@MERKEZ_KUNUZ50
/channel/merkez_kunuz
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች :
ለሸይኽ ያሲን ሙሳ የህክምና ወጪ መሸፈኛ ገቢ ስናሰባስብ መቆየታችን ይታወቃል ።
የተፈለገው የገንዘብ መጠን ተገኝቷልና አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ በማለት ጉዳዩን ዘግተናል ።
1 ሚሊዮን 50 ሺ ብር ያህል ተሰብስቧል ።
/channel/Muhammedsirage
ተውሒድ ብትግርኛ
Telegram - /channel/AbdusomedMNur_Video/940
YouTube - https://youtu.be/3z_Dd5reYzQ?si=JCIxBCpUVFScw9Zv
💎ኢብኑል ቀይም የቁርአን ሒፍዝ እና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
መርከዛችን በአዲስ መልኩ በዘርፉ ልምድ ባላቸዉ ኡስታዞች ማህበረሰቡን ለማገልገል ዝግጅቱን አጠናቆ ለመማርና ማስተማር ምቹ በሆነ ቦታ (አዳር እና ተመላላሽ) ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ላይ መሆኑን ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነዉ።
📌የትምህርት ፈረቃዎች
⏰ አዳር
⏰ቀን ሙሉ
📌የሚሰጡ የት/ት አይነቶች
🔖ቃዒደቱ አኑራኒያ (ለጀማሪዎች)
🔖ሐዲስ
🔖ቁርአን በነዘር (በእይታ)
🔖ቁርአን በሒፍዝ (በሽምደዳ) 🔖ሲራ
🔖ሙራጀዓህ (ክለሳ)
🔖ዓቂዳ
🗂 አድራሻ :- ቁ-1አለም ባንክ ስልጤ ሰፈር አሊ መስጂድ ፊት ለፊት
ለበለጠ መረጃ
👇👇👇
📲 +251929010163
📲 +251960315656
ቁርኣንን አስተካክለን እንቅራ
=================
📖ቁርኣንን አስተካክሎና አሳምሮ መቅራት አላህና ነብዩ (صلى الله عليه وسلم) ያዘዙበት ትልቅ ዒባዳ ነው።
📖ቁርኣንን አስተካክሎና አሳምሮ መቅራት የሚቻለው ከትክክለኛ አስተማሪ(ዒልሙን ከምንጩ እንጂ ከኪታብ በራሱ ያልወሰደ) ሲወሰድ ብቻ ነው። ለዚህም ነው(إِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ) ዒልም የሚገኘው በመማር ነው የተባለው።
✳️ቁርኣንን ሳትማሩና ሳታስተካክሉ ከጌታችሁ ጋር መገናኘት ነውር ነውና እኛም ከአላህ እገዛ ጋር እናንቴን ለማስተማር ዝግጅታችንን ስለጨረሰን ከናንቴ የሚጠበቀውን መስፈርት በማሟላት ከታች በተቀመጡት ስልኮችና #UserName(የተጠቃሚ ስም) በመጠቀም እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
📞0912784898
📞0985819853(Watsapp)
✳️በTelegram ለመመዝገብ
/channel/Mekezfudeyl
ቂርኣት የሚሰጥበት ፈረቃ
================
★ከፈጅር በኋላ
★ጠዋት ከ3:00 እስከ ዙሁር ሶላት
★ቀን ከዙሁር ሶላት በኋላ ከ7:30 እስከ 9:15
★ማታ ከዒሻ ሶላት በኋላ
🕋ወደ ቴሌግረ ም ግሩፕ ለመቀላቀል👇👇👇
/channel/fudeyl_Ibnu_Iyad_merkez
🕋ወደ ቲክቶክ ግሩፕ ለመቀላቀል
fudeyl_ibnu_iyad" rel="nofollow">http://tiktok.com/@fudeyl_ibnu_iyad