salafihaw | Unsorted

Telegram-канал salafihaw - ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

1046

🔹ዳእዋ ሰለፊያ በሐዋሳ🔹 የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.

Subscribe to a channel

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد»

♻️ باب الدعوة إلى التوحيد 

▪️ወደ ተውሒድ መጣራት

🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ

/channel/salafihaw/728
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🗂️ አቦ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ መንዙማ ጫት ረመዳን.... !

🎙️ "ሶብረን ዱንያ ጠፊ ናት" በሚል ርእስ በሸይኽ አቡ ዐብዱረህማን አብራር...

🕌 በፊት በአንዋር መስጂድ ካደረገው ሙሀደራ ተቀንጭቦ የቀረበ።

☑️ ሙሉውን ለማግኘት!⤵️

🔄 Play ▶️ ──────◉

📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/18117

/channel/salafihaw/726

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ልጆቻችንን በኢልም ላይ ማሳደግ ምን ያህል ጥቅሙን እንመልከት

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ቁ-37 «የሙሲባ የመከራ መንስኤ እና መፍትሄዎች»

أسباب حدوث المصائب وإزالتها

من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/719
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🤲አዛኝ የሆነው ጌታችን ምንም አይነት ወንጀላችን ቢበዛ እንኳ ከልባችን ወደሱ ከተመለስን ይምረናልና ወደ አላህ እንመለስ…

🎙ኡስታዝ አቡ ሱፍያን ሙኽታር አላህ ይጠብቀው።

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
/channel/Adamaselefy/9988

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

♻️አዲስ ጥያቄ እና መልስ ከመስጂድ አል-ፉርቃነ ጉቶ አላህ ይጠብቃት .....

አላህ የት ነው ?!
አላህ የት ነው ብሎ መጠየቅ ይቻላልን ?!
ከሰለፎች አላህ ሁሉም ቦታ ነው ያለ አለ
?!

➛ኢብ ጀሪር(አል-ሙፈሲር) የአህባሾች ዓቂዳ ይደግፊልን?!
➛ በሞቱ ሰውች ኢስቲغاሳ መጠየቅ እንዴት ይታያል
?!

ሌሎችም የአህባሽ ፊክራ የተብራራበት ቆንጆ ጥያቄ እና መልስ.......

🎧በሸይኽ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው....

🤳 ሻዕባን 16-1446 ከፈጅርበኋላ
🕌በፉርቃን መስጂድ (ጉራጌ-ጉቶ
)

🖇
/channel/httpgoto

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ዛሬ ዛሬ በዲን ስም በደዕዋ ስም (አላህ ይጠብቀን) ኪስ አውላቂ፣ ገንዘብ ሰብሳቢ ባጠቃላይ የራሳቸውን ቢዝነስ የሚያራምዱ ሞልተዋል ይህ ነገር ቀድሞዉኑ አላህ እንዲህ በማለት ተናግሯል :

( يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِنَّ كَثِيرًا مِّنَ الْأَحْبَارِ وَالرُّهْبَانِ لَيَأْكُلُونَ أَمْوَالَ النَّاسِ بِالْبَاطِلِ وَيَصُدُّونَ عَن سَبِيلِ اللَّهِ ۗ)

«እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከሊቃዉንትና ከመነኮሳት ብዙዎቹ የሰዎችን ገንዘቦች በዉሸት በእርግጥ ይበላሉ፤ ከአላህም መንገድ ያግዳሉ»

قال العـــلامـة الـوادعــــي ـ رحمه الله

«إن الدعوة قد أصبحت مصدر رزق عند كثير من الناس، فرُبَّ شخص يتظاهر بالدعوة إلى الله ويجمع الأموال من عند الناس ثم يشتري بها أراضٍ وسيارات لمصلحته الخاصة، وهذا إساءة إلى الدين والدعوة إلى الله»

(رحلات دعوية للشيخ مقبل بن هادي الوادعي ومقتطفات من أقواله وفتاويه) ص 110 ـ 117

«ዛሬ ዛሬ ደዕዋ (በዳዕዋ ተግባር ላይ መሰማራት) ብዙ ስዎች ዘንድ የቢዝነስ ምንጭ ሁኗል። ስንትና ስንት ኣለ ዳዒ ተብሎ የሰዎችን ገንዘብ ሰብስቦ ለራሱ ጥቅም የሚያውል [መኪና ቤት] የሚገዛበት ይህ ደግሞ ዳዕዋና ዲንን ይጎዳል።»

/channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد»

♻️ شروط لا إله إلا الله  

العلم واليقين والقبـــــول * والانقيـاد فادر ما أقول* والصـدق والإخلاص والمحبة * وفقك الله لما أحبــــه*

▪️የ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› መስፈርቶች “ሸርጦች”

🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ

/channel/salafihaw/708
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

💥كلمة قوية .. 💥
🫴 የሂዝቢያ እና የሙመይዓ ጀመዓ እውነታ የተገለፀበት ነሲሓ።

فيها حقائق لمن لا يزال في غفلة


(دعوة للتأمل والعبرة من ثبات أهل السنة الناصحين مع تتابع مسيرة الحاقدين)

(أبي الحسن، فالح الحربي، العدني ، الفراكسة، البرامكة، الجابري، ربيع المدخلي، أصحاب الإبانة..)

أرادوا الحط من الشيخ يحيى وطلابه وتفرقتهم فرفعهم الله وجمع صفهم، وخذل أولئك وفرق شملهم.

🎙️لشيخنا الفاضل الباحث المفيد  أبي حاتم يوسف الجزائري - وفقه الله وسدده وبارك فيه وفي علمه -

🎞 سجلت في دار الحديث بموانزا مسجد الخير  بلاد تنزانيا

/channel/youssefalgazairi

🎙️لشيخ الفاضل الباحث المفيد  أبي حاتم يوسف الجزائري - وفقه الله وسدده وبارك فيه وفي علمه

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ረመዳን እንዴትና በምን እንቀበለው

بين يدي رمضان (الأمور التي يستقبل بها رمضان)

♻️ 🫴 ሳምንታዊ ሙሃደራ

🎤 አቡ ኣስያ አብደሏህ حفظه الله

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

📅 ኡሁድ ሸዕባን 10/1446ሂ

/channel/salafihaw/707
▃▃▃▃▃▃▃

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🤌አጂብ የሆነ የኢማሙ ቡኻሪ የሂፍዝ ችሎታው

🗂በ16 ቀን ተማሪዎች ከፃፋት ውጪ 15ሺ ሀዲስ ጨመረ

🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማች አቡ የህያ ኤልያስ አወል አላህ ይጠብቀው

🕌በታላቁ አንዋር መስጂድ ፈጅር ላይ
📚ከሰሂህ ቡሀሪ ኦድዮ የተወሰደ
⤵️⤵️⤵️⤵️
/channel/Abu_Yehya_ilyas_Awel/6115

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🔖 አላህ ከዐርሹ በላይ ስለመሆኑ እና ዐርሽ ደግሞ ከሰባቱ ሰማያት በላይ ለመሆኑ ከቁርኣን ከሐዲስ በቀደምቶች አረዳድ የተብራራበት ትምህርት...

🔖 በተጨማሪም የነ ኢማሙ አቡ ሐኒፋ ኢማሙ ሻፊዒ ኢማሙ ማሊክ በዚህ ጉዳይ ላይ ያላቸው አቋም ተዳሰውበታል።

🔖 አህባሾች ለሚያመጡት ሹቡሃ መልስ አለበት።

📌 በሚል ርዕስ በጥያቄ እና መልስ የቀረበ እጥር ምጥን ያለ መደመጥ ያለበት 30ኛ ረድ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ አሲያ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።

/channel/salafihaw/702

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ክ-34 «ንፍቅና እና አይነቶቹ»

”النفاق وأنواعه“

من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/699
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ክ-33 «ጣጎትን ተጠንቀቁት»

احذرو الطواغيت

من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/697
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ


    የዕሮብ ውሎ በደርስ ተሞሽሮ!!

   በሰለፍዮች ኮከብ ደምቃ ያመሸችው ፉርቃን ውሎዋንም በመሻኢኾች እና በመድረሳ ልጆች ለማፍካት ቀጠሮ ይዛለች!!


  ነገ (ዕለተ ዕሮብ) ቀን ሙሉ በሁለቱም መሻኢኾች መስጂድ አል_ፉርቃን ላይ ለመድረሳ ተማሪዎች ለየት ያለ የደርስ ፕሮግራም ይደረጋል።



  ፕሮግራሙ ለየት ባለ መልኩ ለመድረሳ ተማሪዎች የሚደረግ የደርስ ፕሮግራም ሲሆን; ከወንድም ይሁን ከሴት መገኘት የሚችል ሁሉ መሳተፍ ይችላል!!

  ፕሮግራሙ የሚደረገው ቀኑን ሙሉ ሲሆን ቦታው መስጂድ አል_ፉርቃን ነው!!

  ለዚህም ሲባል በነገው ዕለት አጠቃላይ አዲስ አበባ ያሉ የሰለፍዮች መድረሳዎች ዝግ ይሆናሉ!!

  ረፋድ 🕰3:00 ሰዓት ሲሆን የሁሉም መድረሳ ተማሪዎች ፉርቃን መስጂድ ተገኝተው ፕሮግራማቸው መከታተል ይኖርባቸዋል!!



በነገው ፕሮግራም የሚቀሩ ኪታቦች ዝርዝር…………
🪑በሸይኽ አቡል የማን ዓድናን የሚጀመሩት
📚عقيدة سفيان الثوري
📚كتاب الصيام من كتاب عمدة الاحكام
📚فضائل القرآن للامام النجدي.


🪑በሸይኽ አቡ ዐብደላህ ኸዛእ አል_ዓንሲ የሚጀመሩት;
📚نواقض الإسلام
📚زاد الصغار
📚باب الاعراب من متن الاجرومية






💻ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው "አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ" ነው!!
/channel/Al_Furqan_Islamic_Studio
   

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ልጅህ ነገ አላህ ዘንድ ለምን ስልክ አልገዛህልኝም ❓
ለምን ሽርሽር አልወሰድከኝም❓
ለምን ዘመናዊ ፋሽን ልብስ አላለበስከኝም❓ ወዘተ የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ከጌታህ ፊት አይጠይቅክም ❗️
    እሱ ሚጠይቅክ
        ለምን በኢስላም ተርቢያ( ስርዓት) አላሳደከኝም❓
ለምን ቁርኣን አላስቀራከኝም❓
ለምን የነብዩን ሱና  አላስተማርከኝም❓።

ለምንድ ነው ለሰላት ያልቀሰቀስከኝ❓
ለምንድን ነው 24 ሰዓት በሙሉ የቲቪ መስኮት ላይ ቁጭ ብዬ ሰላቴን ትቼ  ፊልም ስኮመኩም ዝም ያለከኝ ❓

👉እነዚህን ለመሳሰሉ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እራሳችሁን አዘጋጁ እናትም አባትም

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ልጁ ህፃን ቢሆንም ምክሩ ግን የኡለማዎች ነው

ከቁርአን ከሀዲስ በመረጃ የታጀበ ምክሩ ትልቅ ተፅእኖ ይፈጥራል

እንደ ነዚህ አይነት ልጆች ናቸው የወደፊት ተስፋችን

ትንሹ ሸይኽ ሷቢር በተለይ 15ኛዉ ደቂቃ ላይ

/channel/Giimba/5843
/channel/Giimba/5843
/channel/Giimba/5843

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

قَـالَ العلّامــة صالح الفوزان حَـفظَه الله:
« ليس لنا منهــج إلّا مــا كــان عليه الصحابــة كما قــال -ﷺ- (ما كان على مثل ما أنا عليه اليوم وأصحابي )،

{ وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ } [التوبة : 100]،

هــذا منهجنــا
وهذا طريقنا،
فمن جاء معنا فعلى الرحــب والســعة
ومــن رضــي له منهــجاً آخــر
فله ما أراد وحسابه على الله » .

📚 الإجابات الفاصلة عن الشبهات الحاصلة (٢٢)

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የእሁድ ሙሀደራ
التوبة

🔖«ከወንጀላችን ወደ አላህ መመለስ« 

♻️በሚል ርዕስ ጣፋጭ የሆን መደመጥ ያለበት ገሳጭ የሆነ  ሙሀደራ።

🎙 በወንድማችን አቡ አነስ አብደረሂም አላህ ይጠብቀው።

እኛንም አላህ በሰማነው ተመካሪና ተጠቃሚ  ያድርገን

┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🗓 بتاريخ يوم الأحد١٧/شعبان/ ١٤٤٦ هجرية
ሌሎች ፕሮግራሞችን ለመከታተል
     👎👎👎👎
  ╔════❁════❁════╗
           
t.me/shasheme
  ╚════❁════❁════╝
  Join&Share
          👎 
  𝕿𝖊𝖑𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒~
@shasheme •𝕮𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ቁ-36 «የኢማን ቅርንጫፍ አይነቶች»

”أنواع شعب الإيمان“

69ቱ የኢማን ቅርንጫፍ አይነቶች በዝርዝር


من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/716
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

▪️በጁሙዐ ቀን ከሚደረጉ ሱንናዎች…

🚿ገላ መታጠብ፤

🥼ከልብሶች ይበልጥ የሚያምረው (ነጭ ልብስ) መልበስ፤

⚱ ሽቶ መጠቀም፤

🎋 የጥርስ መፋቂያ መጠቀም፤

🌴በረሱልﷺ  ላይ ሰለዋት አብዝቶ ማውረድ፤

🕌በጊዜ ወደ መስጂድ መሄድ፤

📖 ቁርኣን መቅራት፤

🕋 ኢማሙ ሚምበር ላይ እስከ ሚወጣ ድረስ የተቻለን ያህል መስገድ፤

👂ኹጥባ ፀጥ ብሎ ማዳመጥ፤

🤲 ዱዐ ላይ መበርታት {ምክንያቱም ጁሙዐ ቀን ዱዐ የማይመለስበት የሆነ ሰዓት አለ}።

ይተግብሩ፤ ያስተላልፉ
/channel/salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ኢብኑል ቀይም رحمه الله እንደዚህ አሉ


من علامة الشقاوة نسيان عيوب النفس والتفرغ لعيوب الناس .

የራስህን አይብ ረስተህ ለሰዎች አይብ ነውር ለመከታተል ነፃ መሆን ከእድለቢስነት ምልክት ነው

📖مفتاح دار السعادة (٢٩٧/١)

🛰 @salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد»

♻️ فصل وجوب طاعة الرسل 

▪️መልክተኞችን መታዘዝ ግድ እንደሆነ
▪️የላኢላሀ ኢለላህ ቱርጉም
▪️የላኢላሀ ኢለላህ መዓዘናት


🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ

/channel/salafihaw/709
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد»

♻️ باب الحكمة من إرسال الرسل  

▪️መልክተኞች ለምን እንደተላኩ
▪️የመልክተኞች ዳዕዋ መሰረት
▪️የመጀመሪያው እና የመጀመሪያው መልክተኛ

🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ

/channel/salafihaw/708
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ቁ-35 «የአላህ ወሊዮች እና የሽይጣን ወሊዮች»

أولياء الرحمن وأولياء الشيطان

ወሊይ(ወዳጅ) ማነው?


من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/705
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

☑️ በሱና ላይ መፅናት!

♻️ በሚል ርዕስ ሸይኽ አቡል የማን አድናን ኢብኑ ሁሴይን አል-መስቀሪ ...

🕌 በአንዋር መስጂድ ላደረጉት ሙሓደራ የአማርኛ ትርጉም።

📅 ሀሙስ 29/05/2017E.C 📅

🎙️ በኡስታዝ አቡ በከር አብድረህማን ቢን ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

🔗 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/17986

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

👈« التناقض علامة البطلان »

✍«መወናበድ የቡጥላን ምልክት ነው።»

ﺍﻷﺣﺒﺎﺵ ﻳﻘﻮﻟﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﺴﺠﻮﺩ " ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺭﺑﻲ ﺍﻷﻋﻠﻰ " - ﻭﻓﻲ ﻧﻔﺲ ﺍﻟﻮﻗﺖ ﻳﻨﻜﺮﻭﻥ ﻋﻠﻮ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻋﺮﺷﻪ ! ﻫﺬﺍ ﻣﻦ ﺗﻨﺎﻗﺾ ﺍﻷﺣﺒﺎﺵ ﻓﻲ ﺍﻟﻌﻘﻴﺪﺓ

👉አህባሾች በሱጁዳቸው ላይ እንዲህ ይላሉ፡-

" ﺳﺒﺤﺎﻥ ﺭﺑﻲ ﺍﻷﻋﻠﻰ "

☝️«ጥራት የተገባህ ጌታዬ ሆይ የበላይ ነህ።»

✔️በዛው ሰዓት አላህ ከዐርሹ በላይ መሆኑን ይቃወማሉ።

🔰ይህ አህባሽ በዐቂዳ ዙሪያ መወናበዱን እና እርስበርስ መጋጨቱን ያስረዳል።

🔗/channel/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4955

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

بِسْمِ اللهِ اَلْرَّحْمَٰنِ اَلْرَّحِيْمْ

በቂልጦ ጎመሮ መርከዝ አስـሱናህ በሸዕባን 2 1446ሂ ለተካሄደው ኢጅቲማዕ በተመለከተ የተሰማኝን ደስታ ለመግለጽ ያህል፡- በመጀመሪያ ደረጃ የተካሄደው ኢጅቲማዕ ጠቃሚ እና ሸሪዓዊ እንደሆነ እንደውም መብዛት እና መደጋገም እንዳለበት ኡለማዎች ያበረታታሉ።

እንደ ምሳሌ ሸይኽ አብዱልሐሚድ በዚያው ኢጅቲማዕ ከሊማ በስልክ ልኮ ሰምተን ነበር ልብን የሚያቀዘቅዝ ነገር አሰምቶናል ሸይኻችን አላህ ከሓሲድ ምቀኛ ይጠብቃቸው ከተናገረው ውስጥ "ይህ ኢጅቲማዕ አንድነትን፤ ወንድማማችነት፤ መመካከርን፤ ጥንኮሬን ብሎም መዋደድን እንደሚመጣና በተጨማሪም ሸይጧን እና ኩፋሮች እንደሚስቆጭ ነው"።

ከነዚህ የበለጠው ደግሞ በዚህ ኢጅቲማዕ ኢንሻ አላህ የአላህ ቃል ስር መግባት የሚከጀልበት ነው።

قَالَ اللَّهُ تَبَارَكَ وَتَعَالَى : (وَجَبَتْ مَحَبَّتِي لِلْمُتَحَابِّينَ فِيَّ، وَالْمُتَجَالِسِينَ فِيَّ، وَالْمُتَزَاوِرِينَ فِيَّ، وَالْمُتَبَاذِلِينَ فِيَّ)

እኛ ጉዞውን መጀመሪያ ከሀዋሳ እለተ ጁሙዓ ሸዕባን 1 1446ሂ ከወንድሞች ጋር ሻሸመኔ ለአሱር ሰላት ደረስን ከዚያ ከሻሸመኔ ማምሻውን 12፡00 በኮንትራት መኪና ወደ ሀላባ ተነሳን መንገዱ በጣም አስቸጋሪ ነበር ሆኖም في سبيل الله

ስለሆነ በእህቲሳብ እና በነሻጣ ያለምንም ድካም

الإحتساب يذهب الأتعاب

قال الله تعالى (وَتَرْجُونَ مِنَ اللَّهِ مَا لَا يَرْجُونَ)

ሀላባ ከምሽቱ 2:45 ገደማ ገባን እራት በላን ሶላትን ሰገድን ከዚያ ከምሽቱ 4፡00 ከሀላባ በላፊቶሊንቃ አድርገን መርከዝ አስـሱናህ ቂልጦ ከምሽቱ 7፡00 ገባን።

እንደገባን የመርከዝ ተማሪዎችና ካዲሞች በደስታ ተቀበሉን جزاهم الله خيرا

እጅቲማዕ ባማረ ሁኔታ ተጀምሮ እስኪያበቃ ተዓወን ያደረጉትን ወገኖች ሁሉንም በጣም ማመስገን እንወዳለን።

በመጀመሪያ ደረጃ ታላቁ ሸይኽ አድናን አልመስቀሪ حفظه الله ከሩቅ ሀገር ከታንዛንያ እዚህ ገጠር ደረስ በመምጣት መተናነስ ብሎም ጥሩ ስነምግባር እንዲሁም የወንድምን ደስታ መካፈል ያላቸውን ተነሳሽነት አመልካች ነው።

እንደዚሁም ታላቁ ሸይኽ አቡ ሙሀመድ አብድልሐሚድ በዚህ እጅቲማዕ በስልክ ንግግር በማድረግ ተካፍለዋል ምርጥ ነሲሓም ለግሶናል።

በመቀጠል ሁሉንም በዚህ ሀገራችን ኢትዮጵያ ያሉ መሻይኮች እና ዱዓቶችን ለመከሩት ለገፀፁት እናመሰግናቸዋለን جزاكم الله خير وبارك الله فيكم ለየት ባለ መልኩ ደግሞ ይህ እጅቲማዕ እንዲሳካ ከአላህ ቡሃላ ሰበበ የሆነው ሸይኽ ኢልያስ አወል ከዚህ በሽታ ጋር ታላቁን ሸይኽ አድናን ከመቀበል አንስቶ ከባድ የደዕዋን መስኡሊያ ተሸክሞ ካለበት ውጥረት በቦታውም ተገኝቶ በረካውን ተቋድሷል አላህ ያግዘው ያበርታው ከህመሙም ሙሉ በሙሉ ያድነው በዱዓችን እንዳንረሳው።

በመቀጠል ሸይኽ አቡ ቀታዳ አብዱላህ ብን ሙዘሚል በዚህ መርከዝ ላይ በትልቅ ሀላፊነት ላይ ያለ ሲሆን ተማሪዎችን ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተሰባሰቡ ጡላቡል ዒልም፤ ጡላቡል ሐዲስ፤ ተውሒድ፤ ሱና፤ መንሀጅ አ-ሰለፍ እያስተማረ ያለውን በጣም እናመሰግነዋለን ከሱም ጋር ተዓወን የሚደረጉ ወንድሞቹንም። ሌላው የመርከዙን የማስፋፋት ስራዎች ተመልክቻለው አላህ እስከፋፃሜው ያዝልቅልን።

በመጨረሻም ለዚህ እና ለመሰል ደዕዋ እንቅስቃሴ ላይ ገንዘባቸውን፤ ንብረታቸውን እንዲሁም ሀሳባቸውን ለዳዕዋ ለመንሀጅ አ-ሰለፍ ትብብር የሚያደርጉ ወንድሞች አላህ በረካ ያድርጋቸው ገንዘባቸውንም የተባረከ ያድርገው፤ አላህ ይጠብቀቸው፤ ነገም አላህ ፊት የሚመነዱበት ያድረግላችው።

አቡ ኣሲያ አብደሏህ

الحمد رب العالمين وصل اللهم وسلم وبارك على محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

/channel/salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ክ-32 «የኩፋር (ክህደት) እና አይነቶቹ»

الكفر وأنواعه

من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/696
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

✅ كلمة الشكر

•الشكر لله عز وجل

•لا يشكر الله من لا يشكر الناس

•الشكر للشيخ أبي اليمان

•الشكر للإخوان

•الشكر للخادمين

✅ ሸይኽ አቡል የማን እንዲሁም መሻይኾቻችን በሙሉ ለየት ባለ መልኩ ሸይኽ አቡ የህያ ኢልያስ

•ኻድም ወንድሞች

•የመርከዝ ተማሪዎች እና ቤተሰቦች

•እንዲሁም ለዚህ ኸይር መሳካት ሰበብ የሆኑ ሁሉም የተደረገ የምስጋና ንግግር።

🎙 للشيخ الفاضل والداعية البليغ أبي قتادة عبدالله بن مزمل الحبشي حفظه الله.

🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

📆 በዕለተ ዕሁድ, በቀን 25/05/2017 EC

🔗
/channel/merkezassunnah/12888
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🔗
/channel/qanathabuqetada/8179

Читать полностью…
Subscribe to a channel