🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ
♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ ፊታችን እሁድ ዙልቂእዳ 11/1445ሂ ወይም 11/09/2016EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።
♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።
⏰ ከረፋዱ 4:30 ይጀምራል ።
🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw
تَدْرُونَ مَنِ الْمُسْلِمُ؟
▪️ትክክለኛ ሙስሊም ማን ነው?
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ሙሃጂር - ሀዋሳ
🕰 ሸዋል 20 /1445ሂ
/channel/salafihaw/343
👅ተውን አንተ ምላሴ ይበቃሀል እረፍ
ከንግዲህ ቃል ግባ ላትዋሽ ላትቀጥፍ…
🔥በሚል ርእስ የተዘጋጀ ማሳጭ የሆነ ግጥም
🎙 አቡ አብደላ ኡመር ( ሻኢር )
/channel/Adamaselefy/7565
/channel/salafihaw/341
💥 በራሳችን ላይ እናልቅስ 💥
🔘 ﻳﺬﻛﺮ ﺃﻥ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﺠﻮﺯﻱ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ
ከኢብኑል ጀውዚይ ራህመቱላሂ አለይሂ ይውሳል
ﺃﺳﻠﻢ ﻋﻠﻰ ﻳﺪﻩ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ ﻋﺸﺮﻳﻦ ﺃﻟﻒ ﻳﻬﻮﺩﻱ ﻭﻧﺼﺮﺍﻧﻲ !
20,000 የሁዳ እና ነሳራ በጁ ላይ ሰልሟል።
ﻭﺗﺎﺏ ﺑﺴﺒﺒﻪ 100 ﺃﻟﻒ !
100,000 ሰው ተውበት በጁ ላይ አድርጓል።
ﻭﺻﻨﻒ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ 2000 ﻣﺼﻨﻒ !
2000 በላይ ኪታብ ፅፏል።
ﻭﻫﻮ ﺍﻟﻘﺎﺋﻞ ﻟﻄﻼﺑﻪ :
« ﺇﺫﺍ ﺩﺧﻠﺘﻢ الجنة ﻭﻟﻢ ﺗﺠﺪﻭﻧﻲ ﺑﻴﻨﻜﻢ ﻓﺴﺄﻟﻮﺍ ﻋﻨﻲ ﻭﻗﻮﻟﻮﺍ ﻳﺎﺭﺏ ﺇﻥ ﻋﺒﺪﻙ ﻓﻼﻥ ﻛﺎﻥ ﻳﺬﻛﺮﻧﺎ ﺑﻚ، ﺛﻢ ﺑﻜﻰ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ ! »
ከዚህ ጋ ለተማሪዎቹ እንዲህ ይል ነበር
"ጀነት ገብታችው በመሃከላችው እኔን ካላገኛችሁኝ ስለኔ :- "ጌታችን ሆይ እከሌ ባሪያክ ባንተ ያስታውሰን ነበር" ብላችው ጠይቁልኝ ... ከዚያም አለቀሰ አለይሂ ራህመቱላሂ።"
ﻭﻧﺤﻦ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻣﻘﻠﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻭﻣﺎ ﺃﻛﺒﺮ ﺃﻣﺎﻧﻴﻨﺎ ..!!
እኛ ግን ዛሬ ስራችን ትንሽ ምኞታችን ግን ትልቀቱ ይህ ነው አይባልም!
ﺑﻌﻀﻨﺎ ﺇﺫﺍ ﺻﻠﻲ ﺍﻟﺼﻠﻮﺍﺕ ﺍﻟﺨﻤﺲ ﻓﻲ ﻳﻮﻡ ﻇﻦ ﺃﻧﻪ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺒﺸﺮﻳﻦ ﺑﺎﻟﺠﻨﺔ ..!!
ከፊላችን በቀን አምስቱን ሰለዋት ከሰገደ በጀነት የተመሰከረለት ይመስለዋል..!!
ﺑﻌﻀﻨﺎ ﺇﺫﺍ ﺣﻔﻆ ﺍﻷﺭﺑﻌﻴﻦ ﺍﻟﻨﻮﻭﻳﺔ ﻇﻦ ﺃﻧﻪ ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻭﺇﻣﺎﻡ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ..!!
ከፊላችን አርበዒን አነወዊ ከሓፈዘ በቃ ሸይኹል ኢስላም የዱንያ ኢማም ደረጃ የደረሰ ይመስለዋል!
ﻭﻻ ﺣﻮﻝ ﻭﻻ ﻗﻮﺓ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻠﻪ ..!!
ይህ ሙሲባ ነው
✍ ﺫﻛﺮﻩ ﺍﻻﻣﺎﻡ ﺍﺑﻦ ﺭﺟﺐ ﺍﻟﺤﻨﺒﻠﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ تعالى - [ﻓﻲ ﺫﻳﻞ ﻃﺒﻘﺎﺕ ﺍﻟﺤﻨﺎﺑﻠﺔ (2/481)]
➣ /channel/+TSFyexCOAOSTptfz
ለሙመይያዎች በሙሉ ትድረስ‼️
🚫 የሽርክ ቦታዎች እና የሰው ስም አይነሳ ብላችሁ በየ መሳጂዶች ማስታወቂያ ለምታስለጥፉ⁉️
🚫 ከሽርክ እንጠንቀቅ‼️
ይለናል
🎙 ኡስታዝ አቡ ሷፍያ አብዱሏህ ብን ላሉ حفظه الله
┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉
⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ
🛍👉 /channel/masjidasunna
👇👇👇
/channel/Abueshek/7186
👆👆👆
#አዲስ ሙሐደራ
” نعمة الإسلام
“የእስልምና ፀጋ
🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ኢብኑ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።
🕌 ሻሸመኔ ሰአድ መስጂድ
📅 ሰኞ ሸዋል 27/1445ሂ
/channel/shasheme
/channel/salafihaw/335
#ጥያቄ እና መልስ
1. ጫት ይዞ ለሚገባ ወንድ ምን ትመክረዋለህ.
2. ሰርግ ሲኖር መጨፈር እና መደነስ ይቻላል?
3. አባታችን ሙሓደራ ላይ ተገኝ ስንለው እናቢ ይለናል። ምን ትመክረዋለህ.
🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ኢብኑ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።
🕌 ሀዋሳ በሰለፊዮች መድረሳ
📅 እሁድ ሸዋል 26/1445ሂ
/channel/salafihaw/333
🍎 ታላቅ ብስራት 🍎
ኡስታዝ አቡ ሰለማን አብድልመጂጅ ዛሬ ኡሁድ ረፋድ4:30 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ ላይ ሙሀደራ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ ይኖራል
መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ ቅርብም ሩቅም ያላችሁ እንድትገኙ እና የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትኾኑ በአክብሮት እንጋብዛለን
🎂 أهلا وسهلا ومرحبا بكم مقدما...
የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::
/channel/salafihaw
🍎ይደመጥ ይደመጥ 🍎
⚡️ሙሀድራ
ቁጥር 4
🍎በሻሸመኔ🍎
🎤ሁሉ ሊሰማው የሚገባ ውብ ገሳጭ ጣፋጭ ሙሀደራ።
🍎በሙሀደራው ወስጥ በጣም ቡዙ ነገር ተዳሶበታ።
👉በቁርአን ላይ ስለተጠቀሱ ጠንካራ الله ባሪያዎች
👉 ስለ ዱንያ ሂወት
👉ስለ ሸይጧን ተንኮል............
👉............
👉..............
🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ኢብኑ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሻሸመኔ በካሚል መስጂድ ኩየራ
📅 አርብ:- ከአስር ሰላት ቡኃላ 25/08/2016E.C
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
/channel/shasheme
✅ ወቅታዊ ግጥም
እውነት ተሰቅሏል ወይ እስኪ ተናገሩ
ምንድነው ስቅላት ምንድነው ሚስጥሩ!
➖➖➖➖⬇️⬇️⬇️➖➖➖➖
🏷በሚል ርእስ የተዘጋጀ ጣፋጭ ግጥም
🎙በወንድማችን አቡ ኢብራሂም አሚር አላህ ይጠብቀው።
/channel/salafihaw/326
🛑 ገሳጭና ጣፋጭ የሆነ ሙሐደራ
🔥የወንድማማችነት ፀጋ‼️
🏷በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መካሪ ሙሐደራ
🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ኢብኑ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሻሸመኔ በሰለፍዮ መድረሳ
📅 ሀሙስ:- 24/08/2016E.C
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
/channel/shasheme
///////////////////
📮የሴት (ልጅ) ፊትና
//////////////////
በሚል ርዕስ⤵️
🔖 መካሪና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሐደራ።
ሙሐደራው ላይ ከተነሱ ነጥቦች⤵️
👉የሸይጧን ጉትጎታ በሰው ልጆች ላይ፤
👉የሸይጧን ሴራ በሴቶች ላይ ወንዶችን ለመፈተን፤
👉በአሁን ዘመን ከሞባይል በተያያዘ የመጣ የዝሙትና የሴት ፊትና ስለ መብዛት፤
👉በሴት ልጅ ፊትና ምክንያት ከቀጥተኛው መንገድ የተንሸራተቱ ሰዎች ታሪክ፤
👉በተለይ ሙስሊም ሆነው የለበሱ ሆነው ያለበሱ ተራቁተው የሚሄዱ ሴቶች አኼራ እንዳለባቸውና ምን እንደሚጠብቃቸው⤵️
👌ሌሎችም ተያያዥነት ያላቸው ነጥቦች የተወሳበት የሆነ⤵️
መካሪ፣ ገሳጭና ወሳኝ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሐደራ።
🎙️ በ ኡስታዝ አቡ ዒክሪማ ዓብዱረዛቅ ቢን ግርግቦ አላህ ይጠብቀው።
🕌 ከመስጂደል አንዋር
⏱ከዝሁር በኋላ
🗓20/08/15E.C
شوال١٤٤٥/١٩
/channel/salafihaw/321
/channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/16273
ፂም አሳድጎ....
قال الامام مقبل الوادعي رحمه الله:-
«إذا رأيت صاحب لحية كذابا،
ፂም ያለው ውሸታም ካየህ ፤
وإذا رأيت صاحب لحية خائنا،
ፂሙን ለቆ ሲያምታታ ሲክድ ካየህ ፤
وإذا رأيت صاحب لحية سارقا،
ፂማም ሆኖ ሌባ ካየህ ፤
العيب ليس في اللحية ،
ነውሩ ጥፋቱ ፂሙ ላይ አይደለም እወቅ።
بل العيب في صاحب لحية ،
ነውሩ ባለ ፂሙ ላይ እንጂ ፂሙ ችግር እንደሌለበት እወቅ ።
أما اللحية ليس عليها عيب ،اللحية من خصال الفطرة ، وهي أيضا من سنن النبي ﷺ التي أمر بها ، وأوجبها»
ፂሙማ ምንም አይነት እንከን የለበትም ። ፂም ከተፈጥሮ ናት እንድሁም የነብያችን ﷺ ሱና በማሳደግ ላይ ያዘዙት ግድ ያደረጉት ናት
📚 [إجابة السائل]
▪️ /channel/salafihaw
📢 ማንቂያ
ነገ ሰኞ የወርሃ ሸዋል 13ኛ ቀን ነው። ከዚያም 14ኛውና 15ኛው ተከታታይ የአያመ-ል-ቢድ ቀናቶች ናቸው።
وفي الصحيحين عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: ((أوصاني خليلي صلى الله عليه وسلم بثلاث صيام ثلاثة أيام من كل شهر وركعتي الضحى وأن أوتر قبل أن أنام))
‹‹ወዳጄ (ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ) በሶስት ነገሮች አደራ አሉኝ ከየወሩ ሶስት ቀን መፆም ‹‹ሶላት ዱሃ›› ዊትር ሰግዶ መተኛት፡፡››
/channel/salafihaw
▣ قَالَ الإمام ابْنُ القَيِّم - رَحِمَهُ اللّٰهُ - :
"أهل الإسلام في الناس غرباء ..
ሙስሊሞች በሰዎች መሀል ባይታወሮች ናቸው
• والمؤمنون في أهل الإسلام غرباء ..
ሙእሚኖች በሙስሊሞች መሀል ባይታወሮች ናቸው
• وأهل العلم في المؤمنين غرباء ..
የእውቀት ባለቤቶች በሙዕሚኖች መሀል ባይታወሮች ናቸው
• وأهل السنة الذين يُميزونها من الأهواء والبدع هم غرباء ..
ዝንባሌንና አዲስ ፈጣራን ከሱና ለይተው የሚያውቁት የሱና ባለቤቶች ባይታወሮች ናቸው
⇠والداعون إليها الصابرون على أذى المخالفين هم أشد هؤلاء غربةً ..
ከነሱም ወደሱና የሚጣሩትና ከሱና ተቃራኒዮች በሚደርስባቸው መከራ ታጋሾች እነሱ የበለጡ ባይታወሮች ናቸው።
ولكن هؤلاء هم أهل الله حقًا .. فلا غربة عليهم وإنما غربتهم بين الأكثرين الذين قال الله -عز وجل- فيهم : ﴿وَإِنْ تُطِعْ أَكْثَرَ مَنْ فِي الْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَنْ سَبِيلِ الله﴾، فأولئك هم الغرباء من الله ورسوله ودينه وغربتهم هي الغربة الموحشة".
እነሱ የአሏህ ቤተሰቦችና ለየት ያሉ ባሮቹ ናቸው እነሱ አሏህ ዘንድ ባይታወሮች አይደሉም ነገርግን ባይታወርነታቸው ከብዙሃን ለሀቅ ባልተመሩ ሰዎች መሀል ነው ።ጌታችን እንዳለው
﴿وَإِنْ تُطِعْ أَكْثَرَ مَنْ فِي الْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَنْ سَبِيلِ الله﴾
"ምድር ላይ ያሉትን አብዛኛውን ብትታዘዝ ከቀጥተኛው መንገድ ያስቱሃል።" መንገዱን የሳቱ ብዙሃን ግን ከጌታቸው ከመልከተኛውና ከዲኑ ባይታወሮች ናቸው ።ይህ ባይታወርነታቸው የልብ ጭርታ የሚፈጥር ነው። ወይም ጌታቸው በማውሰትና በመታዘዝ ያልተደሰቱ ናቸው።
◂ 📖 |【 مدارج السالكين (١٨٦/٣)
▪️ታላቁ የኢስላም ሊቅ ኢብኑልቀይም አሏህ ይዘንለት
@abuebrahimzeynu
مختصر البيان لفضائل الأذان
☑️ አዛን በእስልምና ያለው ደረጃ
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ሙሃጂር - ሀዋሳ
🕰 ዙልቂእዳ 6 /1445ሂ
/channel/salafihaw/344
🗳 «ለእንግዶች የተደረገ የአቀባበል ንግግር »
📌መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ።
🎙 በኡስታዝ :-አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አላህ ይጠብቃት
📆 ዕለተ ማክሰኞ ቀን 06/09/2016 E.C ከዙህር በኋላ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
/channel/merkezassunnah/10669
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:-
🖥️ በ Telegram~Channel
/channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/16363
አምስተኛ ሰው እንዳትሆን ትጠፋለህና
* ولا تكن الخامس فتهلك
قال أبو الدرداء رضي الله عنه :
”كن عالما ، أو متعلما ، أو محبا ، أو متبعا ، ولا تكن الخامس فتهلك“
قال الحسن : هو المبتدع
1⃣ አዋቂ ሁን! አሊያም
2⃣ ተማሪ ሁን! አሊያም
3⃣ የዓሊሞች ወዳጅ ሁን! አሊያም
4⃣ ተከታይ ሁን!
5ኛ ግን እንዳትሆን ትጠፋለህና!!
አምስተኛው ሰው ማን እንደሆነ ሐሰን አልበስሪይ (ረሂመሁላህ) ሲገልጹ ፦ እርሱ ሙብተዲዕ ነው። ብለዋል።
📚 [الآداب الشرعية (٣٥/٢0)
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹
📖 026 Surah Al-Shuara
📖 026 سورة الشعراء
🎙️ Qari Abdallah Kedir Al-Habashi
🎙️ بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗 /channel/Qari_Abdallah_Kedir/605
🖥️ በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/16334
🖥️ በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐 Ibnu_Akil_Media" rel="nofollow">https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media
አጭር መልዕክት
{ዘጠኝ መመሪያ …!]}
♻️ በዱኛ ስትኖር ከሙስሊም ወንድም ጋር በአላህ መንገድ ላይ ተዋደህ እንደመኖር የሚያስደስትህ ነገር የለም። በተቀራኒው ምድር ላይ ከሙስሊም ወንድምህ ጋር በሆና ባልሆነው ነገር ተኮራርፈህ እንደመኖር ስሜትን የሚጎዳ ነገር የለም።
የሚዋደዱ ጓደኛሞችን ወሬን በማመላለስ በመሃከላቸው ያለዉን መሀባ ማጥፋት ብሎም ማጣላት ትልቅ በሽታ ነው። ከድግምት ጋር የሚያመሳስል ስራም ተደርጎ ይወሰዳል። ብዙ ግዜ የሰው ልጅ በንግግርም ሆነ በተግባር በሰው ልጅ ላይ ድንበር የሚያልፈው የአላህን እና መልእክተኛውን ﷺ መመሪያዎች ባለመረዳት እና ባለመተግበሩ ነው።
አምላካችን አላህ በሱረተል ሑጁራት ላይ ለአማኞች ዘጠኝ መመሪያዎችን አስቀምጧል። ማንኛውም ሙስሊም ማንኛውንም ዓይነት ሰው ላይ ከመናገሩ በፊት እነዚህን መመሪያዎች ማጤን አለበት።
እነዚህ መመሪያዎች እነማን ናቸው ከተባለ?
.
1. አረጋግጡ (فَتَبَيَّنُوٓاْ)
● ነገረኛ ወሬን ቢያመጣልህ ወሬውን አሰራጭተህ ጉዳት ባንተም በሌሎች ላይም ደርሶ ከመፀፀትህ በፊት አረጋግጥ።
قال الله تعالى ﴿يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ إِن جَآءَكُمْ فَاسِقٌۢ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوٓا۟ أَن تُصِيبُوا۟ قَوْمًۢا بِجَهَٰلَةٍ فَتُصْبِحُوا۟ عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَٰدِمِينَ﴾ الحجرات
“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ፡፡”
2. አስተካክሉም (وَأَقۡسِطُوٓاْۖ)
.
قال الله تعالى ﴿وَأَقْسِطُوٓا۟ۖ إِنَّ ٱللَّهَ يُحِبُّ ٱلْمُقْسِطِينَ ﴾
“በነገሩ ሁሉ አስተካክሉም፡፡ አላህ አስተካካዮችን ይወዳልና”
.
3. አስታርቁ (فَأَصۡلِحُواْ)
.
قال الله تعالى ﴿إِنَّمَا ٱلْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ فَأَصْلِحُوا۟ بَيْنَ أَخَوَيْكُمْۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ﴾
“ምእመናኖች ወንድማመቾች ናቸው፡፡ በሁለት ወንድሞቻችሁም መካከል አስታርቁ፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ አላህን ፍሩ፡፡
.
4. አይሳለቁ (لَا يَسۡخَرۡ)
قال الله تعالى ﴿يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا يَسْخَرْ قَوْمٌ مِّن قَوْمٍ عَسَىٰٓ أَن يَكُونُوا۟ خَيْرًا مِّنْهُمْ وَلَا نِسَآءٌ مِّن نِّسَآءٍ عَسَىٰٓ أَن يَكُنَّ خَيْرًا مِّنْهُنَّۖ﴾
“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወንዶች ከወንዶች አይቀልዱ፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና፡፡ ሴቶችም ከሴቶች (አይሳለቁ)፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና”
5. አታነውሩ (وَلَا تَلۡمِزُوٓاْ)
.
قال الله تعالى ﴿وَلَا تَلْمِزُوٓا۟ أَنفُسَكُمْ وَلَا تَنَابَزُوا۟ بِٱلْأَلْقَٰبِۖ بِئْسَ ٱلِٱسْمُ ٱلْفُسُوقُ بَعْدَ ٱلْإِيمَٰنِۚ وَمَن لَّمْ يَتُبْ فَأُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلظَّٰلِمُونَ﴾
“ነፍሶቻችሁንም አታነውሩ፡፡ በመጥፎ ስሞችም አትጠራሩ፡፡ ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡ ያልተጸጸተም ሰው እነዚያ እነርሱ በዳዮቹ ናቸው”
.
6. በመጥፎ ስሞችም አትጠራሩ (وَلَا تَنَابَزُواْ)
.
قال الله تعالى ﴿وَلَا تَنَابَزُوا۟ بِٱلْأَلْقَٰبِۖ بِئْسَ ٱلِٱسْمُ ٱلْفُسُوقُ بَعْدَ ٱلْإِيمَٰنِۚ وَمَن لَّمْ يَتُبْ فَأُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلظَّٰلِمُونَ﴾
“በመጥፎ ስሞችም አትጠራሩ፡፡ ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡ ያልተጸጸተም ሰው እነዚያ እነርሱ በዳዮቹ ናቸው”
.
7. ከጥርጣሬ ራቁ (ٱجۡتَنِبُواْ كَثِيرٗا مِّنَ ٱلظَّنِّ)
.
قال الله ﴿يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱجْتَنِبُوا۟ كَثِيرًا مِّنَ ٱلظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ ٱلظَّنِّ إِثْمٌۖ﴾
“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና”
.
8. አንዱ አንደኛው ላይ አይሰልል (وَلَا تَجَسَّسُواْ)
.
قال الله تعالى ﴿وَلَا تَجَسَّسُوا۟﴾
“ነውርንም አትከታተሉ”
.
9. ሀሜትን ራቁ (وَلَا يَغۡتَب بَّعۡضُكُم بَعۡضًاۚ)
.
قال الله تعالى ﴿ وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًاۚ﴾
“ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ”
● ሀሜት ማለት እኮ የሰውን ስጋ የሞተ ኾኖ እንደመብላት ነው ማንነው ይህንን ለራሱ የሚወደው?!
قال الله ﴿وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًاۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَۚ إِنَّ ٱللَّهَ تَوَّابٌ رَّحِيمٌ ﴾
«ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና”
.
•►ማጠራቀሚያ …! ማንኛውም ሙስሊም አንድ ነገር ሲናገር ወይም ሲሰራ እንደዚህን መመሪያ መከተል ያስፈልጋል።
☑️ ሙእሚን ሁሌም ሲያስታውሱት ያስታውሳል ሲመክሩትም ይመከራል።
.
قال الله تعالى ﴿ وَذَكِّرۡ فَإِنَّ ٱلذِّكۡرَىٰ تَنفَعُ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ ﴾ [ الذاريات: 55]
“አስታውስ፤ ያንተ ማስታወስ ለአማኞች ትጠቅማለችና”
✍ሸዋል 29 1445ሂ
/channel/salafihaw/
❊-❊-❊-❊-❊-❊-❊-❊-❊
بسم الله الرحمن الرحيم
ንገረኝ ኳስ ሜዳ
ምን አለው ፋይዳ
ጊዜን ከማቃጥል
ሰአትን ከመግደል
ጨጓራን ከመላጥ
ከፀብ ከብጥብጥ
ሶላት ከማሳለፍ
ወንጀልን ከማትረፍ
ምን አለው ፋይዳ
ንገረኝ ኳስ ሜዳ
ስማኝ ሞኙ ፋራው
አራዳነኝ ያልከው
ሶላትህን ስገድ
በጀመኣ መስጂድ
እስልምናን ደግፍ
ጀነትን ለማትረፍ
በዲን ነው እርካታ
የሚገኘው ደስታ
ዉጣና ከኳስ ሱስ
ናግባ ወደደርስ
ኢማንህን አድስ
ይሄ ነው እርድና
መታገል ለሱና
እስልምናችንን
ብንይዝ አጥብቀን
ነበር ባልተነጠቅን
የበላይነትን
ግን
ዲኑን ስንል ችላ
ስንል ወደሇላ
የጠላት መሳቂያ
ሆን መሳለቂያ
አሁንም ከውርደት
ለመዳን ከሽንፈት
መመለስ በፍጥነት
ወደ አሏህ በተውበት
ከእስልምናውጭ
የለንም አማረጭ
ንገረኝ ኳስሜዳ
ያለውን ፋይዳ
አርሴ ማንቼ ቸልሲ
ሮናልዶ ሜሲ
አውልቀህ ጣላቸው
እንዳሮጌ ካልሲ
ለምንም አይጠቅሙ
ተው ንቃ ሙስሊሙ
ኳስን አንከባሎ
ስላለፈ አታሎ
መባሉ ጀብደኛ
ቢኖር የውነት ዳኛ
ነበር የሚያስከስስ
የዘመኑ እግር ኳስ
ለካልቾ ለርግጫ
ማዘጋጀት ዋንጫ
በሚሊዬን ይሮ
ማፍሰስ ለኳስ ደፍሮ
ሳይሆን ስልጣኔ
እብደት ነው ለእኔ
ውጣና ከፌስ ቡክ
ከግርኳስ ከቲክቶክ
አንብብ እንደፈለክ
የሰሀባን ታሪክ
ተሰርቷል ታሪክስ
በሰይፍ በፈረስ
በውቀትም ፍለጋ
የከፈሉት ዋጋ
አንድ ወር ላንድ ሀዲስ
በግመል በፈረስ
ተጉዘዋል ለኢልም
ከመዲና እስከሻም
እነዚህን አድንቅ
ላኺራህ ተሰነቅ
ዘመን የማይሽረው
ጀነት ያሸለመው
ሰርተዋል ታላቅ ጀብድ
ለማመን የሚከብድ
ሰሀቦችን ውደድ
አትከተል አይሁድ
እወቁ ሙስሊሞች
የእኛ ሞዴሎች
የነቢ ሰሀቦች
ዝነኛ ኮከቦች
ናቸው የኛ ሞዴል
እነሱን ተከተል
@oumershaer ኡመር
#አዲስ ሙሐደራ
” الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ، وَفِي كُلٍّ خَيْرٌ، احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ، وَاسْتَعِنْ بِاللَّهِ وَلَا تَعْجِزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَيْءٌ فَلَا تَقُلْ : لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَانَ كَذَا وَكَذَا. وَلَكِنْ قُلْ : قَدَرُ اللَّهِ وَمَا شَاءَ فَعَلَ. فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ“
“በሁሉም ውስጥ መልካም ነገር ቢኖርም፤ ጠንካራ ሙእሚን ከደካማው ሙእሚን አላህ ዘንድ የተሻለና ይበልጥ ተወዳጅ ነው”
የሚለውን ሐዲስ ማብራሪያ
🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ኢብኑ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።
🕌 ሀዋሳ በሰለፊዮች መድረሳ
📅 እሁድ ሸዋል 26/1445ሂ
/channel/salafihaw/332
🔥 ስጦታ ‹‹ሶላትን ለተወች ሚስት››
قال الإمام ابن عثيمين رحمه الله:
إذا كانت زوجتك لا تصلي ،
ሚስትህ ሶላትን ካልሰገደች
وقد نصحتها ولم تستجب
እርሷን መክረሃት ካልተመለሰች
فإنها : كافرة خارجه عن الإسلام ،
እሧ ካፊር ናት ከእስልምና ውጪ የሆነች
ولا تحل لك ،
እሧ ላንት አትበቃም ለትዳር
والواجب عليك أن تفارقها ،
ግዴታው ባንተ ላይ እሧን መፍታት ነው
قال تعالى : {ولا تمسكوا بعصم الكوافر}
አላህም እንዲህ ብሏል ‹‹የከሐዲዎቹንም ሴቶች የጋብቻ ቃል ኪዳኖች አትያዙ››
📚 منار الإسلام (ج١/ص١٣٥)
🛰 @salafihaw
⚡️ ሙሀደራ
ቁጥር 3
ከሻሸመኔ
⚡️ ጣፋጭና አጠር ያለ ምክር⚡️
🔥﴿أَلا إِنَّ أَولِياءَ اللَّهِ لا خَوفٌ عَلَيهِم وَلا هُم يَحزَنونَ
الَّذينَ آمَنوا وَكانوا يَتَّقونَ﴾
🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ኢብኑ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሻሸመኔ በካሚል መስጂድ ኩየራ
📅 አርብ:- ከአስር ሰላት ቡኃላ 25/08/2016E.C
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖➖
/channel/shasheme
የዳዕዋ እና የዝያራ ፕሮግራም
በሻሽመኔ መድረሳዎች!!
እነሆ ኡስታዝ ዐብዱልመጂድ ወርቁ
አላህ ይጠብቀው ከማይጠገበው ጣፋጭ አንደበቱ ሊመክረን እና ሊያንፀን እየመጣ ነው ።
በመሆኑም ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ መሳጂዶች እና መድረሳዎች የሚዘይር ይሆናል።
መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ ዳዕዋዎችንና በሚወጣው ፕሮግራም መሰረት እንድትከታተሉ የአክብሮት ጥሪያችን እናስተላልፋለን።
አላማችን የአላህ ዲን ለአላህ ባሮች ማድረስ ነው!!
/channel/shasheme
🫴 ነገ ሀሙስ ነው።
▪️ነብዩ ﷺ ስለ ሰኞ እና ሀሙስ መፆም ተጠይቀው:-
"ስራዎች ሰኞ እና ሀሙስ (ወደ አላህ) ይወጣሉ፡፡ ስራዬ ፆመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ” አሉ።
/channel/salafihaw
💥የቁርኣን አንቀፆችን ግድግዳ ላይ ማንጠልጠል ዙሪያ የኡለማዎች ፈታዋ
🔊 መኪና ላይ የቁርኣን አንቀፆችን ማንጠልጠል እንዴት ይታያል ?
🍃الإمامُ ابنُ عُثَيمِين رَحِمهُ الله
https://archive.org/download/fawaid_1714/17%20(3).mp3
/channel/salafihaw
🎙 ከረመዷን በኃላስ ሁኔታችን ምን ይመስላል
ماذا بعد رمضان؟
🎤 Abu Asiyah Abdallah
🕌 ሙሃጂር መስጂድ #ሀዋሳ
📆 ሸዋል 7/1445 ሂ
አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል ከፈለጋችው:-
በ Telegram 〰 Channel⤵️
/channel/salafihaw/316
አንተ ሰላትን የተውከው ሰው!!!
የሰላትን ዋጋ የሚታወቀው የመጀመሪያ ሌሊት ቀብር ስትገባ ነው የዛኔ መፀፀቱ አይጠቅምም።
👌 ለሁላችን الله ኻቲማችንን(መጨረሻችን) ያሳምርልን ኣሚን።🤲
/channel/salafihaw