salafihaw | Unsorted

Telegram-канал salafihaw - ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

1046

🔹ዳእዋ ሰለፊያ በሐዋሳ🔹 የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.

Subscribe to a channel

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍 እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-10

📚 فقه طهارة المسلمة

🩸أنواع الخارج من فرج المرأة

🩸ከሴት ልጅ ብልት የሚወጡ ነገራቶች እና ህግጋቱ

✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/457
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-9

📚 فقه طهارة المسلمة

🩸أحكام النفساء
🩸የወሊድ ደም /ኒፋስ ህግጋት


✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/455
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

📻 #የጁሙዓ_ኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መርከዝ - (ቂልጦ - ጎሞሮ)

🔘 «غلاء الأسعار»

🔘 «የኑሮ ውድነት (የዋጋ ንረት» በሚል ርዕስ...

✅ መደመጥ ያለበት, ተመካሪ የሚመከርበት የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም።

🎤 በሸህ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

📅 በዕለተ ዓርብ በቀን 26/11/2016 EC

🔗
/channel/merkezassunnah/11410
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

من بدع القبور
ቀብር ዘንድ የሚሰራ ቢደዓዎች

🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌  መስጂደል ካሚል- ኩዬራ

🕰 ጁሙዓ ሙሐረም 27/1446ሂ

/channel/salafihaw/450

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-6

📚 فقه طهارة المسلمة

ما يجوز للحائض
የወር አበባ ላይ ላለች ሴት የሚፈቀዱ ነገራቶች


✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/448
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🫵 ስድብ ፣አነዋሪነት ፣ተራጋሚነት የሙዕሚኖች ባህሪ አይደሉም!

🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው።

📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/16921

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

حقوق الطريق
የመንገድ ሀቆች
 
🎤 በኡስታዝ አቡ ኢስሃቅ አብዱሸኩር

🕌  ሙሃጂር መስጂድ - ሀዋሳ

🕰 ሙሐረም 23/1446ሂ

/channel/salafihaw/442

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

شرح حديث ابن عباس رضي الله عنهما
የኢብኑ ዐባስ ሐዲስ ማብራሪያ

🎙 በኡስታዝ አቡ አብደላህ ያሲን حفظه الله

🕌  የሰለፍዮች መድረሳ -ሀዋሳ

🕰 ሙሐረም 23/1446ሂ

/channel/salafihaw/440

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

حب المساكين ደሆችን መውደድ

🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌  ሰዐድ መስጂድ -ሻሸመኔ

🕰 ሙሐረም 20/1446ሂ

♻️ ከፈጅር ቡኋላ

/channel/salafihaw/438

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-5

📚 فقه طهارة المسلمة

ما يحرم على الحائض
የወር አበባ ያለች ሴት ላይ ሐራም የሆኑ ነገሮች


✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/435
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🍀 ወደ አሏህ መጣራት (ዳዕዋ ማድረግ)

قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :-

"فالدعوة إلى الله تتضمن الأمر بكل ما أمر الله به والنهي عن كل ما نهى الله عنه وهذا هو الأمر بكل معروف والنهي عن كل منكر. والرسول ﷺ قام بهذه الدعوة فإنه أمر الخلق بكل ما أمر الله به ونهاهم عن كل ما نهى الله عنه؛ أمر بكل معروف ونهى عن كل منكر."


“ወደ አሏህ መጣራት (ዳዕዋ ማድረግ) አሏህ ያዘዘበት በሆነ ነገር ሁሉ ማዘዝን እና አሏህ የከለከለው ከሆነ ነገር ሁሉ መከልከልን፡ አካቶ የሚይዝ ነው። ይህም ነው ደግሞ በጥሩ (ጽድቅ) ነገር ሁሉ ማዘዝ እና ከተወገዘ ነገር ሁሉ መከልከል የሚባለው።

መልክተኛውም ﷺ ይህችን ጥሪ (ዳዕዋ) ነበር የፈፀሙት ፍጥረታትን አሏህ ባዘዘበት በሁሉም አዘዙ ከከለከለውም ከሁሉም ከለከሉ፤ ጥሩ (ጽድቅ) በተባለ ነገር ሁሉ አዘዙ ፣ መጥፎ ከተባለም ነገር ሁሉ ከለከሉ”

📚 مجموع الفتاوى [ج١٥/ص١٦١]


/channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-4

📚 فقه طهارة المسلمة

الكُدْرَةُ والصُّفرةُ
طهر الحائض
تَطَهُّرُ الحائض

ስለ ሱፍራና ኩድራ የፈሳሽ አይነቶች
ከሀይድ መፅዳቱ ምልክት
ከሀይድ መታጠብ እንዴት እንደሆነ


✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ

🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/432
PDF- t.me/salafihaw/427

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-2

📚 فقه طهارة المسلمة

الطهارة شطرُ الإيمان
الطهارة شرطٌ لصحبة الصلاة


የጠሃራ የኢማን ግማሽ መሆኑንና
ጠሃራ ለሶላት መስፈርት መሆኑን


✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ

🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/430

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍አዲስ የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ

📚 فقه طهارة المسلمة

✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ

🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/428

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

👌 ቁርኣን القرآن የአላህ ቃል ነው

قال العلامة عبد العزيز بن باز رحمه الله تعالى

(فـالقرآن هو كلام الله حروفـاً ومعاني ، تكلم الله به جل وعلا وسمعه جبرائيل وبلّغه محمـداً عليه الصلاة والسلام ؛ فـالقرآن كله حروفه ومعانيه هو كلام الله ، ومن قال : إنه مخلوق ، فقد كفر عند أهل السنة والجماعة

[ نور على الدرب (١/ ١٥١-١٥٢) ]

« ቁርኣን ትርጉም ቃላቱም የአላህ ንግግር ነው። አላህ (ጀለ ወአላ) ተናገረው ጅበሪል ከአላህ ሰምቶ ወደ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደረሰ። ቁርዓን በጠቅላላ ቃላቱም ሆነ ትርጉሙ የአላህ ንግግር ነው። ቁርኣን መኽሉቅ (ፉጡር ) ነው ያለ ሰው በእግጥ ክዷል (ከፍሯል) አህሉ ሱና ወልጀማዓ ዘንድ።»

/channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

▪️የመርከዘ አስ ሱና የዕለተ ቅዳሜ ሙሓደራ

💥 غلاء الأسعار💥

💥የኑሮ ውድነት {የዋጋ ንረት}💥

• የወጋ ንረት ከአለህ ጌትነት ማረጋገጫ ነው

• የኑሮ ውድነት ሰበቦች

• ነእማን አለመጠበቅ

• ወንጀልን መዳፈር

• ለኑሮ መረጋጋት ሰበቦች

• በታሪክ የተከሰቱ በጣም አስፈሪና አሰቃቂ የድርቅ እና የረሃብ አይነቶች በዝርዝር ተጠቅሰዋል ።

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ አለህ ይጠብቀው።

🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

📆በዕለተ ቅዳሜ, በቀን 27/11/2016 EC

🔗
/channel/merkezassunnah/11424

/channel/salafihaw/456

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-8

📚 فقه طهارة المسلمة

🩸أحكام الحامل
🩸የእርግዝና ህግጋት


✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/454
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🩸 የዛሬ የጁመዓ ኹጥባ ⤵️

📻 تسجيلات الفرقان الإسلامية
السلفية  في الحبشة: يسرها أن تقدم لكم هذه المادة هي عبارة عن خطبة جمعة
🎧 የመስጂደል ፉርቃን የጁመዓ ኹጥባ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።

🔖 بعنوان: الإستعداد لما بعد الموت
🔖 ከሞት በኋላ ላለው መዘጋጀት።


🔜 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ።

🎙 للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار»  بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዱረህማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في ٢٧ - محرم ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ሙሀረም {27-1446 ሂጅሪያ } አርብ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/16942

/channel/ustazabrar/999

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-7

📚 فقه طهارة المسلمة

أحكام المستحاضة
የበሽታ ደም (ኢስቲሃዳ) እና ህግጋቱ


🩸ኢስቲሃዳ ደምና ከሀይድ ደም ሊለይበት የሚቻልበት 4 ወሳኝ የመለያ ነጥቦች.

✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/449
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ስለ የውመል ቅያማ መዘጋጀት
በሚል ርዕስ የተደረገ ሙሓደራ

በኡስታዝ አቡ አነስ ምፍታህ ብን እብራሂም
አሏህ ይጠብቀው

በገነሜ ኑር መስጅድ ወ/ሶዶ

/channel/Manhajeselef/1135

/channel/wolayta_ders/900

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🌦Qananii Roobaa💧

«⛈ نعمة الأمطار »

🔊 Abu Asiyah Abdallah

🗓 ٢٣ / محرم /١٤٤٦هـ

/channel/ifaislaamaa/1674

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

تربية الأولاد“
“የልጆች አስተዳደግ”


🎙 በኡስታዝ ሷሊህ ሙጎ حفظه الله

🕌  የሰለፍዮች መድረሳ -ሀዋሳ

🕰 ሙሐረም 23/1446ሂ

/channel/salafihaw/441

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ

🔊 የዳዕዋ ጥሪ
       
     ዛሬ እሁድ ከአአ ኡስታዞች ወደ ከተማችን ስለመጡ ዳዕዋ አለ።

ስለዚህ በሀዋሳ ዙሪያው ላላችሁ ሙስሊሞች ጥሪያችን እናቀርባለን።

በአላህ ፈቃድ:-

▪️ዳዕዋው እንደተለመደው ረፈድ 4:30 ይጀምራል።

🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ

🚘 እንግዳችን... أهلا وسهلا ومرحبا

/channel/salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

نعمة الأمطار የዝናብ ፀጋ“

🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌  መስጂደል ካሚል- ኩዬራ

🕰 ሙሐረም 20/1446ሂ

/channel/salafihaw/437

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

قال شيخ الإسلام ابن تيميّة رحمه الله

"فإن تسليط الجهال على تكفير علماء المسلمين من أعظم المنكرات وإنما أصل هذا من الخوارج والروافض الذين يكفرون أئمة المسلمين"

‏"اتفق أهل السنة على أن علماء المسلمين لا يجوز تكفيرهم بمجرد الخطأ المحض"

‏"بل دفع التكفير عن علماء المسلمين وإن أخطأوا هو من أحق الأغراض الشرعية"

📚 مجموع الفتاوى ١٠٠-١٠٣/ ٣٥

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

هذه سلسلة في حفظ المعروف ورد الجميل لأهل الفضل

♻️ الرقم الثاني

🔊 لأبي ريان عبد الرحمن بن توفيق الحبشي وفَّقه الله

/channel/abaRayyan1/7

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-3

📚 فقه طهارة المسلمة

أحكام دم الحيض
مدة المحيض وأحوال الحائض


የሀይድ ደም (የወር አበባ) ህግጋት
የወር አበባ ግዜና ሁኔታዎቹ


✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ

🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/431

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍አዲስ የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ

📚 فقه طهارة المسلمة

فضل الطهارة
ክፍል-1 ➖የጠሃራ ቱሩፋት

✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ

🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/429

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

📲 አድስ ለሴቶች ደርስ

እጀምራለሁ ان شاء الله እሱም 👇

"فقه طهارة الـمسلمة"

📚 ፊቂሁ ጧሀረቲል ሙስሊማ

/channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ጸጉርን አበላልጦ(የተወሰነ ፓርት ተቆርጦ የተወሰነውን መተው)ሙስሊም ለሆነ አካል የተከለከለ ነው ❗❗❗
↓↓↓~|መረጃ|~↓↓↓
(1٫)عن ابن عُمر رضي اللَّه عنهُما قَالَ: "نَهَى رسُولُ اللَّه ﷺ عنِ القَزعِ"
متفق عَلَيْهِ.
አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸው አብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባወሩት ሐዲስ፦ ❝ የአላህ መልእክኛ ፀጉርን ከማበላለጥ ከልክለዋል። ❞ ይላል።
(📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

ሙስሊም ወንድሜ ሆይ የነቢዩصلى الله عليه وسلم ወዳጅ የሆንከው የመላክተኛው ትዕዛዝ ና ክልከላ ላይ አትደራደር!!!ፀጉርህን ሙሉ በሙሉ ምለጠው/ሙሉኑ አሳድገው ለማለት ነው።

(2،)عَنْ نَافِعٍ مَوْلَى عَبْدِ اللَّهِ، أَنَّهُ سَمِعَ ابْنَ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا يَقُولُ : سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَنْهَى عَنِ الْقَزَعِ، قَالَ عُبَيْدُ اللَّهِ : قُلْتُ : وَمَا الْقَزَعُ ؟ فَأَشَارَ لَنَا عُبَيْدُ اللَّهِ، قَالَ : إِذَا حَلَقَ الصَّبِيَّ وَتَرَكَ هَاهُنَا شَعَرَةً، وَهَاهُنَا وَهَاهُنَا. فَأَشَارَ لَنَا عُبَيْدُ اللَّهِ إِلَى نَاصِيَتِهِ وَجَانِبَيْ رَأْسِهِ،....... الحديث
صحيح البخاري[5920]


وفقك الله وإيانا لمرضاته🤲

↪️
/channel/mesjidalsunnabewerabe

Читать полностью…
Subscribe to a channel