“አቡበከር ሲዲቅ ደረጃ”
“فضائل أبي بكر الصديق رضي الله عنه”
🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ ዐባስ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 እሁድ ሶፈር 28/1446ሂ
/channel/salafihaw/492
شرح حديث ”اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ“
“አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት አግዘኝ” የሚለውን ሐዲስ መጀመሪያ
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 መስጂደል ካሚል- ኩዬራ
🕰 ጁሙዓ ሶፈር 26/1446ሂ
/channel/salafihaw/490
☝️ከአሏህ መራቅን ማብዛት
❍ قال الإمام ابن القيم رحمه الله:
« غاب الهدهد عن سليمان ساعة فتوعده ، فيا من أطال الغيبة عن ربه هل أمنت غضبه ؟!!
ሁድሁድ ለትንሽ ሰዓት ከሱለይማን በራቀ ግዜ ሱለይማን ዛተበት ፣ እንዴት ነው ከጌታው ብዙ የራቀ ሰው ቁጣውን ተማምኖ ነው?!!
تخلف الثلاثة عن الرسول ﷺ في غزوة واحدة فجرى لهم ما سمعت
ሶስቱ ብርቅዬ ሰሃባዎች በአንድ ዘመቻ ከነብያችን ﷺ ወደ ኃላ በቀሩ ሰዓት የተከሰተባቸውን ነገር ሰምተሃል
فكيف بمن قضى عمره في التخلف عنه؟
እንዴት ነው እድሜውን በሙሉ ከሳቸው ﷺ ወደ ኃላ የሚቀርስ??»
🔦انظر: بدائع الفوائد (228/3)
🔗
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ መካሪ የሆነ ሙሐደራ
🔖ሪዝቅ ከሚገኝባቸው ሰበቦች ክፍል (2)
➖➖➖⬇️⬇️⬇️➖➖➖➖
🔸ወንጀልን መራቅ !
🔸በአላህ መንገድ ላይ ወጪ ማድረግ !
🔸ዝምድናን መቀጠል !
🔸ጠለበል ዒልም (ሸሪዓዊ እውቀትን መፈለግ) !
🔸ቁርኣን መቅራት… !
↪️ብዙ ምክሮች ያዘለ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ ።
……… በአላህ ፍቃድ ክፍል (3) ይቀጥላል…!
🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።
🕌በኡመር መስጂድ (09)
📆ሰፈር 21/1446 ሂ
👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
/channel/Adamaselefy/8570
/channel/adamaders/5472
🤏🤏🤏 مسألة العذر بالجهل
🎙 الشيخ العلامة أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله تعالىى
🗓️ سجلت يوم السبت في ٢٠ - صفر ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله
/channel/salafihaw/482
☑️ ለስለስ ያለ ገሳጭ የሆነ ሙሓደራ‼️
🎧 تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة.......
🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ.......
🔖 بعنوان عقيدة التوحيد
🔖 አላህን በብቸኝነት መገዛት።
🎙 الشيخ العلامة أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله تعالىى
🎙️ በታላቁ ዓሊም አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ አላህ ይጠብቃቸው።
🗓️ سجلت يوم السبت في ٢٠ - صفر ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ሰፈር {20-1446 ሂጅሪያ } ቅዳሜ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/17046
🛍 ደርስ ክፍል-14
ثانيا: عدة الوفاة
١-أربعة أشهر وعشره أيام ولياليهن
٢-وضع الحمل
▪️ባል የሞተባት ሴት "ዒዳ"ዋ እስኪያበቃ ድረስ ከምን መራቅ አለባት?
Ⓐ ነፍሰጡር ካልሆነች?
Ⓑ ነፍሰጡር የሆነች?
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/476
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499
“ነሲሓ أسباب زيادة الإيمان ”
🎙በልጅ ረያን ሙሐመድ ሸምሱ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 እሁድ ሶፈር 14/1446ሂ
/channel/salafihaw/474
“ነሲሓ የለሊት ሶላት ደረጃ ”
🎙በልጅ በአቡበክር ሙሀመድ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 እሁድ ሶፈር 14/1446ሂ
/channel/salafihaw/472
“ነሲሓ ሞትን ማስተወስ ”
🎙በልጅ ፈኽረዲን ሙህይዲን
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 እሁድ ሶፈር 14/1446ሂ
/channel/salafihaw/470
ግጥም ስልክማ ነበረች በተን
🎙በልጅ ማሂር ሙሀመድሸምሱ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 እሁድ ሶፈር 14/1446ሂ
/channel/salafihaw/468
🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ
♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ ነጌ እሁድ ሶፈር 14/1446ሂ ወይም 12/12/2016EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።
♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።
⏰ ከረፋዱ 4:30 ይጀምራል ።
🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw
“ሐቅ ላይ የመፅናት ምክንያቶች”
”أسباب الثبات على الحق“
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 መስጂደል ፈተህ በዶዶላ
🕰 እሁድ ሶፈር 7/1446ሂ
/channel/ifaislaamaa/1690
قال عبد الله بن مسعود رضي الله عنه :
« إِنَّهَا سَتَكُونُ هَنَاتٌ، وَأُمُورٌ مُشْتَبِهَاتٌ ، فَعَلَيْك بِالتُّؤَدَةِ، فَتَكُونُ تَابِعًا فِي الْخَيْرِ، خَيْرٌ مِنْ أَنْ تَكُونَ رَأْسًا فِي الشَّرِّ ».
ዐብዱላህ ኢብኑ መስዑድ እንዲህ ይላሉ፦
«እነሆ (ወደፊት) አሻሚ ነገሮች ይከሰታሉ፤ የመረጋጋትን ነገር አደራችሁን! አንድ ሰው በመጥፎ (ጎዳና) መሪ ከሚሆን በመልካም (ጎዳና) ተከታይ ቢሆን ይሻለዋል።»
📚 [مصنف ابن أبي شيبة (38343) ، الإبانة لابن بطه (184)]
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
🛍 ደርስ ክፍል-15
نَوَاقِضُ الوُضُوءِ
ውዱእ አፈራሽ ነገራቶች
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/491
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499
قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله :
«من الناس من يستفتي أهل العلم فإن كانت الفتوى توافق هواه ، قبلها ! وإلا ، أعرض عنها وهذه صفة من صفات اليهود »
“ከሰዎች ኡለማዎችን ፈትዋ የሚጠይቁ ፈትዋዉ ከስሜቱ ጋር ከተስማማች ይቀበላታል ካልሆነ ግን ትቷት ይዞራል ይህቺ ከየሁዶች ባህሪ አንዷ ናት”
[ رياض الجنة ص /17 ] .
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
1000 ኢማሙል አልባኒ & 1000 ኢብን ባዝ ያስፈልጉናል‼
قال العلامة مقبل الوادعي رحمه الله :
«إن المجتمع الذي نعيش فيه محتاجٌ إلى تربية، ومحتاج إلى ألفِ شخصٍ مثلِ الشيخ ابن باز وألفِ شخص مثلِ الشيخ الألباني يُرَبُّونهم على العلم الصحيح وعلى التوحيد وعلى الدعوة إلى الله بِرِفْقٍ ولِين»
«የምንኖርበት ማህበረሰብ ጥሩ ተርቢያ (አስተዳደግ) ያስፈልገዋል፤ በትክክለኛ እውቀት፣ በተውሒድና ወደ አላህ በሚያቀርቡት ደዕዋ ላይ በርህራሄና ለዛባ በሆነ መንገድ ተርቢያ የሚያደርጉ (የሚያንፁ) አንድ ሺ የሸይኽ ኢብኑ ባዝ አምሳያና አንድ ሺ የሸይኽ አልባኒ አምሳያ ያስፈልገዋል።»
📚 (تحفة المجيب: ٢٨٤)
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
⭕️ሸይኽ ሙቅቢል ሸይኽ ሰሊምን ሲያወድሱ
ማንን እንስማ
⭕️مقطع نادر ينشر لأول مرة ⭕️
👈 ثناء الإمام الوادعي رحمه الله على شيخنا سليم بن عيد الهلالي حفظه الله
الشيخ مقبل الوادعي
👌 ወደ ቻናሉ በመቀላቀል ሌሎችንም add ያድርጉ‼️👇👇👇
📚👉 /channel/abu_zekariya/1201
”العمل بالعلم“
“ባወቅነው ነገር መስራት”
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 መስጂደል ካሚል- ኩዬራ
🕰 ጁሙዓ ሶፈር 19/1446ሂ
/channel/salafihaw/477
🛍 ደርስ ክፍል-13
أولا : عدة الطلاق
١-ثلاث حِيَض كاملا
٢-وضع الحمل
٣-ثلاثة أشهر
▪️ዒዳ ማለት ምንድነው
▪️የተፈታች ሴት “ዒዳ”ዋ ስንት ነው
Ⓐ ወር አበባ የሚፈሳት ከሆነች?
Ⓑ ነፍሰጡር ከሆነች?
Ⓒ ወር አበባ የማይፈሳት እና ነፍሰጡርም ክልሆነች?
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/475
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499
“ወደ አላህ መጣራት አንገብጋቢነት”
🎙አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሶፈር እሁድ 14/1446ሂ
/channel/salafihaw/473
ግጥም መሄጃችን ደርሷል
🎙በልጅ ማሂር ሙሀመድሸምሱ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 እሁድ ሶፈር 14/1446ሂ
/channel/salafihaw/471
“የቂያማ ቀን ጭንቀት”
🎙በልጅ ጂብሪል መህዲ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 እሁድ ሶፈር 14/1446ሂ
/channel/salafihaw/468
“የደስታ ህይወት ምክንያቶች”
🎙በኡስታዝ አቡ ሀፍስ አባስ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሶፈር እሁድ 14/1446ሂ
/channel/salafihaw/467
በሰላት ለተዘናጋ የተዘጋጁ የእሳት ሸለቆዎች
عقوبة تارك الصلاة
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሰዐድ መስጂድ -ሻሸመኔ
🕰 ሶፈር 13/1446ሂ
♻️ ከፈጅር ቡኋላ
/channel/salafihaw/464
🛍 እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-12
📚 فقه طهارة المسلمة
🩸الفرق بين أحكام الحامل و الحائض غير الحامل
📚الفرق بين أحكام الحائض وأحكام النفاس
🩸በእርግዝ ላይ ወር አበባ ከመጣ እና ያለ እርግዝና ያለው ልዩነት
📚 የወር አበባ ላይ ያለች እና የወሊድ ደም ያለባት ሴት የህግጋት ልዩነት
✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله
⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/462
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499
🛍 እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-11
📚 فقه طهارة المسلمة
🩸الفرق بين دم الحيض ودم الاستحاضة
📚الفرق بين أحكام الحائض أحكام المستحاضة
🩸የወር አበባ ደምና ኢስቲሃዳ ልዩነት
📚 የወር አበባና የኢስቲሃዳ ህግጋት ልዩነት
✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله
⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/458
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499