🔹ዳእዋ ሰለፊያ በሐዋሳ🔹 የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.
ክ-30 «የአላህ እርዳታ ለማግኘት የሚሆኑ መስፈርቶች»
”شروط تحقيق النصر“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/668
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
ክ-29 «የተከለከለው ተወሱል አይነት»
”التوسل الممنوع“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/666
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
✍ بسم الله الرحمن الرحيم
✍ ታላቅ ብስራት በጣም በናፍቆትና በጉጉት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ወልጀማዓ የዚያራ ኢጅቲማዕ መርከዘ አስ ሱናቂልጦ ጎሞሮ ላይ !!
🕌 ለየት ባለ መልኩ በጣም በጉጉትና በናፍቆት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ኢጅቲማዕ ከትልቁ የሰለፍዮች መርከዝ "መርከዝ አስ_ሱናህ" ቀጠሮ ተወስኖ ተቆርጦ አልቆዋል!!
📆 ኢንሻ አሏህ የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት {ጥር 24 /2017}
ቂልጦ_ጎሞሮ !!
🚧 ትላልቅ ኡስታዞች መሻይኾች ዱዓቶችና አስተማሪዎች ከከተማም ከገጠርም ከተለያዩ ቦታዎች ለዳዕዋ ሚመጡበት ኢጅቲማዕ ነው።
📢 አላህ ባገራላቸው ሁሉም መሻይኾች ዱዓቶች የሚካፈሉበት ስለሆነ የቻለ ሰው በጊዜ ተገኝቶ እንዲጠቀም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን !!
⏱ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከዙሁር ጀምሮ እስከ ዒሻ በኋላ ይቀጥላል ።
📍ቅዳሜ በጠዋት ያልደረሰ ሰው ፕሮግራሙ ያመልጠዋል!!
🗳 ከጁሙዓ ኹጥባ ጀምሮ ቀደም ብለው በሚመጡ ኡስታዞች የተለያዩ ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ ከጁመዓ ኹጥባ ጀምሮ የቻለ እንዲካፈል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!
🚫ማሳሰቢያ ❗️❗️
📍መደበኛው ፕሮግራም ቅዳሜ ነው
እሁድ አይደለም ።
📮ዳዕዋው ጥሪው ኢንሻ አላህ ሁሉንም ሙስሊሞች ወንዶችንም ይሁን ከመሕረማቸው ጋር የሚመጡ ሴቶችንም ያካትታል!!
የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት
🗓ጥር 24 /2017
ቂልጦ_ጎሞሮ እንገናኝ!!
🕌 መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ የሰለፊዮች የዓይን ማረፊያ።
📤 الدال على الخير كفاعله.
📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::
🔗 /channel/+UhQFsq-4FgB00672
ክ-28 «የተደነገገውን ተወሱል(ወደ አሏህ መቃረብ)»
”التوسل المشروع“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/661
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد »
🔖 ክፍል - 1
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
/channel/salafihaw/659
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654
🚨«ወደ አላህ ሽሹ ቁ,1
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
/channel/Hudhud_Studio/11459
«🇺🇸 ቃጠሎው እና ምክኒያት»
”حرائق أمريكا“
♻️ ሳምንታዊ ሙሃደራ
🎤 በኡስታዝ አቡ ኣስያ حفظه الله
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
📅 ኡሁድ ረጀብ 12/1446ሂ
/channel/salafihaw/655
▃▃▃▃▃▃▃
📻 #የጁሙዓ_ኹጥባ_ትርጉም ከታላቁ ሱና መስጂድ - (ወራቤ )
(📤ለአማኞች በመሬት መንቀጥቀጥ ላይ ትግፃፅ አለ❗️❗❗
በሚል ርዕስ ...
💦መደመጥ ያለበት, ወቅታዊ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም❗❗
🎤በኡስታዝ አቡ ፈውዛን ረሻድ ቢን
አብደላህ አላህ ይጠብቃቸው።
🤲ሰምተው የሚታዘዙ ሰዎች ያርገን❗️❗
ሊንክ ይጫኑ👇👇
/channel/mesjidalsunnabewerabe
ክ-26 «የሚዘየሩና የሚሰበሰቡበት የሽርክ ቦታዎች»
”المشاهد والمزارات“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/649
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
ወራዊ የዳዕዋ ፕሮግራማችን በዚህ አብቅቷል الله ቀጣዩን በሰላም እና በኢማን ያድርሰን።
Читать полностью…👆ሓኢያ ሊብኒ አቢዳውድ ግጥም
💈قصيدة حائية ﻹبن أبي داود السجستاني
🎤 በልጅ አብዱረህማን ሀሰን حفظه الله
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
📅 ኡሁድ 28/6/1446ሂ
/channel/salafihaw/644
▃▃▃▃▃▃▃
{إِنَّآ أَعْطَيْنٰكَ الْكَوْثَرَ، فَصَلِّ لِرَبِّكَ وَانْحَرْ، إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الْأَبْتَرُ}
እኛ ለግሰናል
ላንተ ብዙ ኸይር
ጠይህም በሙሉ
እሱ ነው አብተር
ለጌታህም ስገድ
ለሱም ብቻ እረድ
ከቅናቸው መንገድ
እንዳትወላገድ
ሱረቱል ከውሰር ናት
ተፍሲሯን እወቃት
ኸይራቱን በመጥላት
አትሁን የሳት እራት
✍ أبو عبد الله مصفى بن فارس
🎤 ንባብ ልጅ አቡዘር ሰላሓዲን حفظه الله
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
📅 ኡሁድ 28/6/1446ሂ
/channel/salafihaw/642
▃▃▃▃▃▃▃
«የሰሓቦች (የነቢዩ ﷺ ባልደረቦች) ደረጃ»
”منزلة الصحابة رضي الله عنهم“
🎤 በልጅ ፈውዛን አብዱረዛቅ ናሲር حفظه الله
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
📅 ኡሁድ 28/6/1446ሂ
/channel/salafihaw/640
▃▃▃▃▃▃▃
⭕️بسم الله الرحمن الرحيم
──────⊱◈◈◈⊰──────
⭕️የዛሬ ከአስር ሶላት በኃላ ሙሃደራ
"አላህን መፍራት"
በሚል ርዕስ የተደረገ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሃደራ
تَتَجَافَىٰ جُنُوبُهُمْ عَنِ الْمَضَاجِعِ يَدْعُونَ رَبَّهُمْ خَوْفًا وَطَمَعًا وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ
ጌታቸውን ለመፍራትና ለመከጀል የሚጠሩት ሆነው ጎኖቻቸው ከመጋደሚያ ስፍራዎች ይራራቃሉ፡፡ ከሰጠናቸውም (ጸጋ) ይለገሳሉ፡፡
👉አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን‼️
الأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي أنس عبد الرحيم حفظه الله تعالى
በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው ኡስታዝ አቡ አቡ አነስ አብዱረሂምحفظه الله تعالى
🗓 بتاريخ يوم الأحد ٢٨/جمادى الآخرة / ١٤٤٦ هجرية
ሌሎች ፕሮግራሞችን ለመከታተል
👎👎👎👎
╔════❁════❁════╗
t.me/shasheme
╚════❁════❁════╝
Join&Share
👎
𝕿𝖊𝖑𝖑𝖊𝖌𝖗𝖆𝖒~@shasheme •𝕮𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑
«እኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ የረሳ ሰው የጀነትን መንገድ ስቷል»
”مَنْ نَسِيَ الصَّلَاةَ عَلَيَّ خَطِئَ طَرِيقَ الْجَنَّةِ“
«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد »
🔖 ክፍል - 2
♻️ توحيد الربوبية
♻️ توحيد الألوهية
♻️ توحيد الأسماء والصفات
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
/channel/salafihaw/665
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654
መረጃን መከተልና ስለ ጭፍን ተከታይነት»
ክ-27 «የሽርክ ጉዳትና መዘዞች»
”مفاسد الشرك وأضراره“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/660
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
🩸 የወንጀል ውጤት በማህበረሰቡ
ላይ! ⤵️
🤳 በሚል ርዕስ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው...
🔁 አሁን ስላለንበት ተጨባጭ ሁኔታ በሰፊው የተዳሰሰበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱና መስጂድ [ቂልጦ-ጎሞሮ]
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/17648
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
«ሙቀዲማ የኪታቡ መግቢያ ንግግር»
”مقدمة الكتاب الوجيز في التوحيد“
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
/channel/salafihaw/656
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654
بسمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ
በአላህ ፈቃድ ይህን ኪታብ በመስጂድ ከመግሪብ ቡኋላ ይጀምራል إن شاء الله
📗 الكتاب: الوجيز في التوحيد
👆🏻👆🏻👆🏻
تأليف: الشيخ الفاضل أبي عاصم عبدالله بن محمد بن عبدالله الدبعي حفظه الله
🕰 ረጀብ 9 1446ሂ
/channel/salafihaw/654
📌بسم الله الرحمان الرحيم
📻تسجيلات- السلفية -في بلاد الحبشة(ورابيي)
💢 خطبة الجمعة ~
🔖 وهي بعنوان؛- اَلْمَوَاعِظُ اَلْإِيمَانِيَّةِ فِي اَلزَّلَازِلِ اَلْأَرْضِيَّةِ.
🏝ننصح بسماع ونشرها
🎤للأخ الفاضل أبو الفوزان رشاد بن عبد الله الحبشي🟤
🔸حفظه الله تعالى ورعاه🔸
🕌مسجد السنة ( في ورابي)
في/ يوم الجمعة /10/مـــِْن رجب/ لعام. 1446هـ*
نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين....
👇👇👇
/channel/mesjidalsunnabewerabe
ማወቅ ያለብን ረጀብ ወር ውስጥ የሚሰሩ ነገር ግን ክልክል እና ቢድኣ የሆኑ ነገሮች
ውዴታችን ይድረስ
ለሁሉም ታዳሚ......... 🫴 ግጥም
ሒጃብ እና ጥቡቅነት
الحجاب والعفاف
መንገድን አትልቀቅ የሡሀቦች ፋና
የዳዕዋ አደራረግ የሒክማ ጎዳና
🫴
ምርጥ ግጥም
«ማዳመጥ ስርዓት በኢስላም»
”آداب الاستماع في الإسلام“
🎤 በኡስታዝ አቡ ኣስያ حفظه الله
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
📅 ኡሁድ 28/6/1446ሂ
/channel/salafihaw/639
▃▃▃▃▃▃▃
🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ
♻️ በሀዋሳ በየአንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ ነጌ እሁድ ጀማዱል ሳኒ 28/1446ሂ ወይም 21/4/2017EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።
♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።
⏰ ከረፋዱ 4:00 ይጀምራል ።
🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw
📮 እንኳን አደረሳቹ ማለት ይቻላል??
📌 قال الإمام ابن القيم -:
«وأما التهنئة بشعائر الكفر المختصة به فحرام بالاتفاق، مثل أن يهنئهم بأعيادهم وصومهم، فيقول: عيد مبارك عليك أو تهنأ بهذا العيد ونحوه، فهذا إن سلم قائله من الكفر فهو من المحرمات، وهو بمنزلة أن يهنئه بسجوده للصليب، بل ذلك أعظم إثما عند الله، وأشد مقتاً من التهنئة بشرب الخمر وقتل النفس وارتكاب الفرج الحرام ونحوه، وكثير ممن لا قدر للدين عنده يقع في ذلك، ولا يدري قبح ما فعل، فمن هنأ عبداً بمعصية أو بدعة أو كفر فقد تعرض لمقت الله وسخطه»
ኩፍርን ብቻ በሚያንፀባርቁ የሀይማኖታቸው መገለጫዎች እንኳን አደረሳችሁ እንኳን ደስ ያለችሁ ማለት ሀራም መሆኑ የሁሉም ሊቃውንት ስምምነት ያለበት ነው
ለምሳሌ አንድ ሙስሊም በነሱ በዓላትና ፆም ጊዜ በዓሉን የተባረከ ያድርግልህ ወይም «መልካም የደስታ በዓል ያድርግልህ እና መሰል የደስታ መግለጫዎችን ቢያስተላልፍ ተናጋሪው ከኩፍር ቢድን እንኳ ከባድ ወንጀል ነው የፈፀመው ይህም ልክ እንኳን ለመስቀል ሰገድክ ብሎ ደስታን እንደመግለፅ ነው ይህ እንደውም አንድ ሰው ነብስ በማጥፋቱ አልኮል በመጠጣቱ ዝሙት በመፈፀሙና በመሰል ተግባራት እንኳን ደስ ያለህ ከማለት በወንጀልነት የከበደ እና አስቀያሚ ነው
ለኢስላማዊ ድንጋጌዎች ተገቢዉን ክብር የማይሰጡ ብዙ ሰዎች ይህንን ይፈፅማሉ ምን ያክል የሚያስጠላ ተግባር እንደፈፀሙም አያስተውሉም...
📘 أحكام أهل الذمة (1/ 161 - 162)
👁🗨 @salafihaw