📮 ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው፣ ቅድማ ለተውሒድ።
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም።
ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ ሰው እያረባህ መሆኑን አትዘንጋ.!!
📧 አል ሚዕራጂ የሠለፍዮችስቱዲዮ
👁🗨 @Al_Miaraj_11