salafihaw | Unsorted

Telegram-канал salafihaw - ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

1046

🔹ዳእዋ ሰለፊያ በሐዋሳ🔹 የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.

Subscribe to a channel

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

“አንተ”/“አንቺ” አሏህ ዘንድ ምን ያህል ደረጃ አለህ/ አለሽ?

من أنت عند الله؟
احرص ان تكون من خير الخلق !


አሏህ ዘንድ ከሁሉም የተሻለ ፍጥረት ለመሆን ጣር!

قال تعالى : إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ۚ

"አሏህ ዘንድ በላጩ አሏህን ይበልጥ የሚፈራው ነው።

🌸 قال ﷺ : (خيركم من تعلم القرآن وعلمه) البخاري

«ከናንተ ውስጥ በላጫችሁ ቁርዓንን ቀርቶ ያስቀራ ነው ።»

🌸 قال ﷺ (خياركم أحاسنكم أخلاقا) البخاري

«ከናንተ ውስጥ በላጫችሁ ስነምግባሩ ያማረው ነው ።»

🌸 قال ﷺ (خياركم في الجاهلية خياركم في الإسلام إذا فقهوا) البخاري

"ጃሂሊያ ላይ በላጭ የነበረ እስልምናም ላይ በላጭ ይሆናል ከተማሩና ዲኑን ከተረዱ"

🌸 قال ﷺ ( خيركم أحسنكم قضاءً) البخاري

"ከሰዎች በላጫቸው ዕዳውን ሲከፍል አሳምሮ ሚከፍል ነው"

🌸 قال ﷺ (خيركم خيركم لأهله) صحيح ابن حبان

«ከናንተ በላጫቻችሁ ለሴቶቻቸው በላጭ የሆኑት ናቸው»

" 🌸 قال ﷺ ( خير النساء التي تسره إذا نظر، وتطيعه إذا أمر، ولا تخالفه في نفسها ولا مالها بما يكره».

"ከሴቶች ሁሉ በላጭ ስታያት የምታስደስትህ፣ ስታዛት የምትታዘዝህ፣ ስትርቅ እራሷንም ገንዘብህንም የምትጠብቅ ናት።"

🌸 قال ﷺ (خيركم من أطعم الطعام وردَّ السلام) صحيح الجامع

«በላጫችሁ ምግብን ያበላ እና ሰላምታን የመለሰ ነው»

🌸 قال ﷺ (خيركم من يُرجى خيره ويُؤمٓن شره) صحيح الترمذي

«በላጭ ሰው ማለት ከርሱ መልካም የሚከጀልና መጥፎው የማይፈራ ሰው ነው።»

🌸 قال ﷺ (خير الناس أنفعهم للناس) صحيح الجامع

"ከሰዎች ውስጥ በላጭ የሆነው ጠቃሚው ነው"

🌸 قال ﷺ ( خير الناس ذو القلب المخموم واللسان الصادق ) صحيح الجامع

"ከሰዎች ውስጥ በላጭ ቀልብ ንፁህ [አላህን የሚፈራ ያ በሱ ላይ ድንበር ማለፍ የሌለበት ነው] እና ሐቅ ተናጋሪ የሆነው ነው።"

🌸 قال ﷺ (خير الأصحاب عند الله خيركم لصاحبه، وخير الجيران عند الله خيركم لجاره) صحيح الأدب

«አላህ ዘንድ በላጭ ባልደረባ ማለት ለባልደረባው በላጭ የሆነው ነው አላህ ዘንድ በላጭ ጎረቤት ማለት ለጎረቤቱ በላጭ የሆነው ሰው ነው።»

🌸 قال ﷺ (خيار أئمتكم الذين تحبونهم ويحبونكم) مسلم

"ከመሪያችው በላጭ የሆነው የምትወዷቸው እና የሚወዳችው ናቸው"

🌸 قال ﷺ ( خير الناس من طال عمره وحسن عمله) صحيح الجامع

"በላጭ ሰው እድሜው ረዝሞለት ስራውም ያማረለት ነው አሉ።»

🌸 ወደ ቻናል ለመቀላቀል Join ይበሉ
➤ /channel/salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

መልካም ስራ ከመጥፎ አደጋ ትጠብቃለች

صنائع المعروف تقي مصارع السوء

🎤 Abu Asiyah Abdallah

🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ዙልቂእዳ እሁድ 25/1445ሂ

/channel/salafihaw/360

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

📌 ‏قال الإمام ابن القيم -رحمه الله- :

✍🏻 « الكذب له تأثير عظيم في سواد الوجه ويكسوه برقعاً من المقت يراه الصادق »

ውሸት ፊት ላይ ጡቅረት እንዲኖር እና ማንኛውም እውነተኛ ሰው በሚያየው መልኩ የጥላቻ መጋረጃ የተሸፈነ እንዲሆን በማድረግ ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው።”

🗃 «إعلام الموقعين» (١١٤/١).

/channel/salafihaw/358

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

💫አዲስ ሙሀደራ ከኑር💫

👉ሰኞ ከመግሪብ እስከ ኢሻ

👉የጤንነት ኒዕማ

🌿🌿🌿🌿🌿🌿

📌በሚል ርዕስ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ሙሀደራ
.
🎙በኡስታዝ አቡ አሲያ አብደላህ ሀዋሳ አላህ ይጠብቀው


🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
/channel/nurders/6031

/channel/salafihaw/356

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ወሳኝ እና አንገብጋቢ መፅሀፍ{ኪታብ}❕

✍ በታላቁ ሸይኽ አል-ዐላመህ:ሷሊህ ቢን ዐብደላህ አል-ፈውዛን የተፃፈው...

🔁 በኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን ቢን ጀማል የተተረጎመው:

📚 መንሀጁ ሰለፍ ሷሊህ እና ለማህበረ ሰቡ ያለው አስፈላጊነት

📖 በሚል ርዕስ የተሰናዳው መፅሀፍ በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ለንባብ በቅቷል።

🤲 ለፀሀፊው እና ለተርጓሚው አላህ ኸይር ይመንዳቸው እኛም አንብበን የምንጠቀም ያድርገን!!

🗳 PDF አውርዳችሁ በማንበብ እና Share በማድረግ መጠቀም እና ማስጠቀም ትችላላችሁ።


↪️ የኡስታዝ አቡ ዘከሪያን ቻናል ለማግኘት ⤵️⤵️

📎 /channel/abu_zekariya
📎
/channel/abu_zekariya
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 /channel/mesjidalsunnah/13429

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ንገረኝ ኳስ ሜዳ
               ምን አለው ፋይዳ
-ግጥም

🎤 በልጅ ፈኽረዲን ሙህይዲን

🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ዙልቂእዳ እሁድ 11/1445ሂ

/channel/salafihaw/351

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

أ ب ت
እያል እንማር እንቅራ
ዲናችንን አወቀን እንስራ...

🎤 በልጅ አብዱረህማን ሀድራ

🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ዙልቂእዳ እሁድ 11/1445ሂ

/channel/salafihaw/349

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ብረሪ ሀዋሳ
ለዳቶ መድረሳ
ቅድሚያ ልበል ሰላም
አሰላሙ አለይኩም
እንዴት ናችሁ ልጆች
የነገ ተስፋዎች
በርቱልን ተማሩ
ቶሎ ቶሎ ቅሩ
እንድትረከቡ
ዳዕዋን በአግባቡ
አለን ትልቅ ተስፋ
መንሀጁ እንዲስፋፋ
ለተውሂድ ለሱና
እንድትሆኑ ጀግና
በርቱና ተማሩ
በወኔ ስትቀሩ

ሁሉም ተነስቶ ነው
አሊፍ ባ ታ ብሎ
ቡኻሪን የቀራው
ሙስሊምንም ታግሎ
ከልቡ የቀራ ሳይደክም ጧት ማታ
አሏህ ያደርገዋል ከአሊሞች ተርታ
አሉህ አቡ አስያ
የአይን ማረፍያ
በረካ ያርግልህ
ድካምህን አሏህ
ነሻጣህ ልዩ ነው
በኸይር በዳዕዋው
በርታ አቡ አስያ
በዳዕዋ ሰለፍያ


محبكم عمر الشاعر

/channel/oumershaer/797

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

مختصر البيان لفضائل الأذان

☑️ አዛን በእስልምና ያለው ደረጃ

🎙Abu Asiyah Abdallah

🕌  መስጂደል ሙሃጂር - ሀዋሳ

🕰 ዙልቂእዳ 6 /1445ሂ

/channel/salafihaw/344

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🗳 «ለእንግዶች የተደረገ የአቀባበል ንግግር »

📌መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ :-አቡ ቀታዳ ዐብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመርከዘ አስ ሱና ቂልጦ ጎሞሮ አላህ ይጠብቃት

📆 ዕለተ ማክሰኞ ቀን 06/09/2016 E.C ከዙህር በኋላ
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

/channel/merkezassunnah/10669

📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel

/channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/16363

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

አምስተኛ ሰው እንዳትሆን ትጠፋለህና
* ولا تكن الخامس فتهلك


قال أبو الدرداء رضي الله عنه :
كن عالما ، أو متعلما ، أو محبا ، أو متبعا ، ولا تكن الخامس فتهلك

قال الحسن :  هو المبتدع

1⃣ አዋቂ ሁን! አሊያም
2⃣ ተማሪ ሁን! አሊያም
3⃣ የዓሊሞች ወዳጅ ሁን! አሊያም
4⃣ ተከታይ ሁን!

5ኛ ግን እንዳትሆን ትጠፋለህና!!

አምስተኛው ሰው ማን እንደሆነ ሐሰን አልበስሪይ (ረሂመሁላህ) ሲገልጹ ፦ እርሱ ሙብተዲዕ ነው። ብለዋል።

📚 [الآداب الشرعية (٣٥/٢0)

/channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🇪🇹 በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ 🇪🇹

📖 026 Surah Al-Shuara
📖 026 سورة الشعراء

🎙️ Qari Abdallah Kedir Al-Habashi
🎙️ بصوت الولد عبدالله بن خضر الحبشي حفظه الله

🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗
/channel/Qari_Abdallah_Kedir/605

🖥️ በ አል-ፉርቃን~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🔗
/channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/16334

🖥️ በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐
Ibnu_Akil_Media" rel="nofollow">https://youtube.com/@Ibnu_Akil_Media

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

አጭር መልዕክት

{ዘጠኝ መመሪያ …!]}

♻️ በዱኛ ስትኖር ከሙስሊም ወንድም ጋር በአላህ መንገድ ላይ ተዋደህ እንደመኖር የሚያስደስትህ ነገር የለም። በተቀራኒው ምድር ላይ ከሙስሊም ወንድምህ ጋር በሆና ባልሆነው ነገር ተኮራርፈህ እንደመኖር ስሜትን የሚጎዳ ነገር የለም።

የሚዋደዱ ጓደኛሞችን ወሬን በማመላለስ በመሃከላቸው ያለዉን መሀባ ማጥፋት ብሎም ማጣላት ትልቅ በሽታ ነው። ከድግምት ጋር የሚያመሳስል ስራም ተደርጎ ይወሰዳል። ብዙ ግዜ የሰው ልጅ በንግግርም ሆነ በተግባር በሰው ልጅ ላይ ድንበር የሚያልፈው የአላህን እና መልእክተኛውን ﷺ መመሪያዎች ባለመረዳት እና ባለመተግበሩ ነው።

አምላካችን አላህ በሱረተል ሑጁራት ላይ ለአማኞች ዘጠኝ መመሪያዎችን አስቀምጧል። ማንኛውም ሙስሊም ማንኛውንም ዓይነት ሰው ላይ ከመናገሩ በፊት እነዚህን መመሪያዎች ማጤን አለበት።

እነዚህ መመሪያዎች እነማን ናቸው ከተባለ?
.
1. አረጋግጡ (فَتَبَيَّنُوٓاْ)

● ነገረኛ ወሬን ቢያመጣልህ ወሬውን አሰራጭተህ ጉዳት ባንተም በሌሎች ላይም ደርሶ ከመፀፀትህ በፊት አረጋግጥ።

قال الله تعالى ﴿يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ إِن جَآءَكُمْ فَاسِقٌۢ بِنَبَإٍ فَتَبَيَّنُوٓا۟ أَن تُصِيبُوا۟ قَوْمًۢا بِجَهَٰلَةٍ فَتُصْبِحُوا۟ عَلَىٰ مَا فَعَلْتُمْ نَٰدِمِينَ﴾ الحجرات
“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ነገረኛ ወሬን ቢያመጣላችሁ በስህተት ላይ ኾናችሁ ሕዝቦችን እንዳትጎዱና በሠራችሁት ነገር ላይ ተጸጸቾች እንዳትኾኑ አረጋግጡ፡፡”

2. አስተካክሉም (وَأَقۡسِطُوٓاْۖ)
.
قال الله تعالى ﴿وَأَقْسِطُوٓا۟ۖ إِنَّ ٱللَّهَ يُحِبُّ ٱلْمُقْسِطِينَ ﴾
“በነገሩ ሁሉ አስተካክሉም፡፡ አላህ አስተካካዮችን ይወዳልና”
.
3. አስታርቁ (فَأَصۡلِحُواْ)
.
قال الله تعالى ﴿إِنَّمَا ٱلْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ فَأَصْلِحُوا۟ بَيْنَ أَخَوَيْكُمْۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ لَعَلَّكُمْ تُرْحَمُونَ﴾
“ምእመናኖች ወንድማመቾች ናቸው፡፡ በሁለት ወንድሞቻችሁም መካከል አስታርቁ፡፡ ይታዘንላችሁም ዘንድ አላህን ፍሩ፡፡
.
4. አይሳለቁ (لَا يَسۡخَرۡ)

قال الله تعالى ﴿يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ لَا يَسْخَرْ قَوْمٌ مِّن قَوْمٍ عَسَىٰٓ أَن يَكُونُوا۟ خَيْرًا مِّنْهُمْ وَلَا نِسَآءٌ مِّن نِّسَآءٍ عَسَىٰٓ أَن يَكُنَّ خَيْرًا مِّنْهُنَّۖ﴾
“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ወንዶች ከወንዶች አይቀልዱ፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና፡፡ ሴቶችም ከሴቶች (አይሳለቁ)፡፡ ከእነርሱ የበለጡ ሊኾኑ ይከጀላልና”

5. አታነውሩ (وَلَا تَلۡمِزُوٓاْ)
.
قال الله تعالى ﴿وَلَا تَلْمِزُوٓا۟ أَنفُسَكُمْ وَلَا تَنَابَزُوا۟ بِٱلْأَلْقَٰبِۖ بِئْسَ ٱلِٱسْمُ ٱلْفُسُوقُ بَعْدَ ٱلْإِيمَٰنِۚ وَمَن لَّمْ يَتُبْ فَأُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلظَّٰلِمُونَ﴾
“ነፍሶቻችሁንም አታነውሩ፡፡ በመጥፎ ስሞችም አትጠራሩ፡፡ ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡ ያልተጸጸተም ሰው እነዚያ እነርሱ በዳዮቹ ናቸው”
.
6. በመጥፎ ስሞችም አትጠራሩ (وَلَا تَنَابَزُواْ)
.
قال الله تعالى ﴿وَلَا تَنَابَزُوا۟ بِٱلْأَلْقَٰبِۖ بِئْسَ ٱلِٱسْمُ ٱلْفُسُوقُ بَعْدَ ٱلْإِيمَٰنِۚ وَمَن لَّمْ يَتُبْ فَأُو۟لَٰٓئِكَ هُمُ ٱلظَّٰلِمُونَ﴾
“በመጥፎ ስሞችም አትጠራሩ፡፡ ከእምነት በኋላ የማመጽ ስም ከፋ፡፡ ያልተጸጸተም ሰው እነዚያ እነርሱ በዳዮቹ ናቸው”
.
7. ከጥርጣሬ ራቁ (ٱجۡتَنِبُواْ كَثِيرٗا مِّنَ ٱلظَّنِّ)
.
قال الله ﴿يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱجْتَنِبُوا۟ كَثِيرًا مِّنَ ٱلظَّنِّ إِنَّ بَعْضَ ٱلظَّنِّ إِثْمٌۖ﴾
“እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ከጥርጣሬ ብዙውን ራቁ፤ ከጥርጣሬ ከፊሉ ኃጢአት ነውና”
.
8. አንዱ አንደኛው ላይ አይሰልል (وَلَا تَجَسَّسُواْ)
.
قال الله تعالى ﴿وَلَا تَجَسَّسُوا۟﴾
“ነውርንም አትከታተሉ”
.
9. ሀሜትን ራቁ (وَلَا يَغۡتَب بَّعۡضُكُم بَعۡضًاۚ)
.
قال الله تعالى ﴿ وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًاۚ﴾
“ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ”

● ሀሜት ማለት እኮ የሰውን ስጋ የሞተ ኾኖ እንደመብላት ነው ማንነው ይህንን ለራሱ የሚወደው?!

قال الله ﴿وَلَا يَغْتَب بَّعْضُكُم بَعْضًاۚ أَيُحِبُّ أَحَدُكُمْ أَن يَأْكُلَ لَحْمَ أَخِيهِ مَيْتًا فَكَرِهْتُمُوهُۚ وَٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَۚ إِنَّ ٱللَّهَ تَوَّابٌ رَّحِيمٌ ﴾
«ከፊላችሁም ከፊሉን አይማ፡፡ አንደኛችሁ የወንድሙን ስጋ የሞተ ኾኖ ሊበላው ይወዳልን? (መብላቱን) ጠላችሁትም፤ (ሐሜቱንም ጥሉት)፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና”
.
•►ማጠራቀሚያ …! ማንኛውም ሙስሊም አንድ ነገር ሲናገር ወይም ሲሰራ እንደዚህን መመሪያ መከተል ያስፈልጋል።

☑️ ሙእሚን ሁሌም ሲያስታውሱት ያስታውሳል ሲመክሩትም ይመከራል።
.
قال الله تعالى ﴿ وَذَكِّرۡ فَإِنَّ ٱلذِّكۡرَىٰ تَنفَعُ ٱلۡمُؤۡمِنِينَ ﴾ [ الذاريات: 55]
“አስታውስ፤ ያንተ ማስታወስ ለአማኞች ትጠቅማለችና”

✍ሸዋል 29 1445ሂ

/channel/salafihaw/
❊-❊-❊-❊-❊-❊-❊-❊-❊

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

بسم الله الرحمن الرحيم


                 ንገረኝ ኳስ ሜዳ
                 ምን አለው ፋይዳ

ጊዜን ከማቃጥል
ሰአትን ከመግደል

ጨጓራን ከመላጥ
ከፀብ ከብጥብጥ

ሶላት ከማሳለፍ
ወንጀልን ከማትረፍ

    ምን አለው ፋይዳ
     ንገረኝ ኳስ ሜዳ

ስማኝ ሞኙ ፋራው
አራዳነኝ ያልከው

ሶላትህን ስገድ
በጀመኣ መስጂድ

እስልምናን ደግፍ
ጀነትን ለማትረፍ
በዲን ነው እርካታ
የሚገኘው ደስታ
ዉጣና ከኳስ ሱስ
ናግባ ወደደርስ
ኢማንህን አድስ

ይሄ ነው እርድና
መታገል ለሱና

እስልምናችንን
ብንይዝ አጥብቀን
ነበር ባልተነጠቅን
የበላይነትን

       ግን
ዲኑን ስንል ችላ
ስንል ወደሇላ
የጠላት መሳቂያ
ሆን መሳለቂያ
አሁንም ከውርደት
ለመዳን ከሽንፈት
መመለስ በፍጥነት
ወደ አሏህ በተውበት
ከእስልምናውጭ
የለንም አማረጭ

    ንገረኝ ኳስሜዳ
    ያለውን ፋይዳ

አርሴ ማንቼ ቸልሲ
ሮናልዶ ሜሲ
አውልቀህ ጣላቸው
እንዳሮጌ ካልሲ
ለምንም አይጠቅሙ
ተው ንቃ ሙስሊሙ

ኳስን አንከባሎ
ስላለፈ አታሎ
መባሉ ጀብደኛ
ቢኖር የውነት ዳኛ
ነበር የሚያስከስስ
የዘመኑ እግር ኳስ
ለካልቾ ለርግጫ
ማዘጋጀት ዋንጫ
በሚሊዬን ይሮ
ማፍሰስ ለኳስ ደፍሮ
ሳይሆን ስልጣኔ
እብደት ነው ለእኔ

ውጣና ከፌስ ቡክ
ከግርኳስ ከቲክቶክ
አንብብ እንደፈለክ
የሰሀባን ታሪክ

ተሰርቷል ታሪክስ
በሰይፍ በፈረስ
በውቀትም ፍለጋ
የከፈሉት ዋጋ
አንድ ወር ላንድ ሀዲስ
በግመል በፈረስ
ተጉዘዋል ለኢልም
ከመዲና እስከሻም

እነዚህን አድንቅ
ላኺራህ ተሰነቅ
ዘመን የማይሽረው
ጀነት ያሸለመው
ሰርተዋል ታላቅ ጀብድ
ለማመን የሚከብድ
ሰሀቦችን ውደድ
አትከተል አይሁድ
እወቁ ሙስሊሞች
የእኛ ሞዴሎች
የነቢ ሰሀቦች
ዝነኛ ኮከቦች
ናቸው የኛ ሞዴል
እነሱን ተከተል
     
@oumershaer ኡመር

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

#አዲስ ሙሐደራ

الْمُؤْمِنُ الْقَوِيُّ خَيْرٌ وَأَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنَ الْمُؤْمِنِ الضَّعِيفِ، وَفِي كُلٍّ خَيْرٌ، احْرِصْ عَلَى مَا يَنْفَعُكَ، وَاسْتَعِنْ بِاللَّهِ وَلَا تَعْجِزْ، وَإِنْ أَصَابَكَ شَيْءٌ فَلَا تَقُلْ : لَوْ أَنِّي فَعَلْتُ كَانَ كَذَا وَكَذَا. وَلَكِنْ قُلْ : قَدَرُ اللَّهِ وَمَا شَاءَ فَعَلَ. فَإِنَّ لَوْ تَفْتَحُ عَمَلَ الشَّيْطَانِ“

በሁሉም ውስጥ መልካም ነገር ቢኖርም፤ ጠንካራ ሙእሚን ከደካማው ሙእሚን አላህ ዘንድ የተሻለና ይበልጥ ተወዳጅ ነው

የሚለውን ሐዲስ ማብራሪያ

🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ኢብኑ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።

🕌 ሀዋሳ በሰለፊዮች መድረሳ

📅 እሁድ ሸዋል 26/1445ሂ

/channel/salafihaw/332

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

👌ስለ ዙልሂጃ አስርቱ

🔊ቀናትበትንሹ
የተወሳበት

🗓የዕለተ እሁድ

🕌የኑር መስጂድ

📀አጭር ነሲሃ

🌳ወላይታ ሶዶ

;/channel/abushuaibmiftahbedr/3955

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሐደራችን እንደተለመደው ረፋድ 4:30 ይጀምራል በአላህ ፈቃድ።

/channel/salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🔖"የእስልምና ፀጋ " نعمة الإسلام 🔖

🏷 በሚል ርእስ የተዘጋጀ መካሪ የሆነ ሙሐደራ በኦሮምኛ እና በአማርኛ

በኡስታዝ አቡ አስያ አብደላ #ሀዋሳ

🕌በሱና መስጂድ (105)
📆ዙል ቂዕዳ 18/1445 ሂ

📎/channel/Adamaselefy/7793

/channel/salafihaw/357

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

‌‏العين حق فلا تجملوا أطفالكم وتصورونهم ثم تشتكتون

ዐይነናስ (ቡዳ) እውን ነው ፣ ልጆቻችሁን ፎቶ እያነሳችሁ በሚዲያ ላይ ለቃችው ስታበቁ ልጆቻችን ታመሙ ብላችሁ ስሞታ አታሰሙ።

قــال ﷺ " ما لصبيكم هذا يبكي؟

የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንድህ አሉ:— "ይህ ልጃችሁ ያለቅሳልሳ?

فهلا استرقيتم له من العين؟ ".

ከቡዳ ሩቅያ አታደርጉለትም ነበርን? "

📚السلسلة الصحيحة للإمام الألباني ١٠٤٨

/channel/salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የተውሒድ ቱሩፋት
فضائل التوحيد

🎤 በልጅ ረያን ሙሐመድ ሸምሱ

🕰 7:07 ደቂቃ

🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ዙልቂእዳ እሁድ 11/1445ሂ

/channel/salafihaw/352

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የቢደዓ አደገኝነት
خطر الإبتداع في الدين

🎤 በልጅ ጂብሪል መህዲ

🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ዙልቂእዳ እሁድ 11/1445ሂ

/channel/salafihaw/350

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የዐፊያ የጤንነት ፀጋ”

نعمة العافية

🎙Abu Asiyah Abdallah

🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ዙልቂእዳ እሁድ 11/1445ሂ

/channel/salafihaw/348

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ

♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው  የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ ፊታችን እሁድ ዙልቂእዳ 11/1445ሂ ወይም 11/09/2016EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።

♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።

⏰ ከረፋዱ 4:30 ይጀምራል ።

🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

تَدْرُونَ مَنِ الْمُسْلِمُ؟
▪️ትክክለኛ ሙስሊም ማን ነው?

🎙Abu Asiyah Abdallah

🕌  መስጂደል ሙሃጂር - ሀዋሳ

🕰 ሸዋል 20 /1445ሂ

/channel/salafihaw/343

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

👅ተውን አንተ ምላሴ ይበቃሀል እረፍ
ከንግዲህ ቃል ግባ ላትዋሽ ላትቀጥፍ…

🔥በሚል ርእስ የተዘጋጀ ማሳጭ የሆነ ግጥም

🎙 አቡ አብደላ ኡመር  ( ሻኢር )
/channel/Adamaselefy/7565

/channel/salafihaw/341

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

💥 በራሳችን ላይ እናልቅስ 💥


🔘 ﻳﺬﻛﺮ ﺃﻥ ﺍﺑﻦ ﺍﻟﺠﻮﺯﻱ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ

ከኢብኑል ጀውዚይ ራህመቱላሂ አለይሂ ይውሳል

ﺃﺳﻠﻢ ﻋﻠﻰ ﻳﺪﻩ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ ﻋﺸﺮﻳﻦ ﺃﻟﻒ ﻳﻬﻮﺩﻱ ﻭﻧﺼﺮﺍﻧﻲ !

20,000 የሁዳ እና ነሳራ በጁ ላይ ሰልሟል።

ﻭﺗﺎﺏ ﺑﺴﺒﺒﻪ 100 ﺃﻟﻒ !

100,000 ሰው ተውበት በጁ ላይ አድርጓል።

ﻭﺻﻨﻒ ﺃﻛﺜﺮ ﻣﻦ 2000 ﻣﺼﻨﻒ !

2000 በላይ ኪታብ ፅፏል።

ﻭﻫﻮ ﺍﻟﻘﺎﺋﻞ ﻟﻄﻼﺑﻪ :

‏« ﺇﺫﺍ ﺩﺧﻠﺘﻢ الجنة ﻭﻟﻢ ﺗﺠﺪﻭﻧﻲ ﺑﻴﻨﻜﻢ ﻓﺴﺄﻟﻮﺍ ﻋﻨﻲ ﻭﻗﻮﻟﻮﺍ ﻳﺎﺭﺏ ﺇﻥ ﻋﺒﺪﻙ ﻓﻼﻥ ﻛﺎﻥ ﻳﺬﻛﺮﻧﺎ ﺑﻚ، ﺛﻢ ﺑﻜﻰ ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ !‏ »

ከዚህ ጋ ለተማሪዎቹ እንዲህ ይል ነበር

"ጀነት ገብታችው በመሃከላችው እኔን ካላገኛችሁኝ ስለኔ :- "ጌታችን ሆይ እከሌ ባሪያክ ባንተ ያስታውሰን ነበር" ብላችው ጠይቁልኝ ... ከዚያም አለቀሰ አለይሂ ራህመቱላሂ።"

ﻭﻧﺤﻦ ﺍﻟﻴﻮﻡ ﻣﻘﻠﻮﻥ ﻓﻲ ﺍﻟﻌﻤﻞ ﻭﻣﺎ ﺃﻛﺒﺮ ﺃﻣﺎﻧﻴﻨﺎ ..!!

እኛ ግን ዛሬ ስራችን ትንሽ ምኞታችን ግን ትልቀቱ ይህ ነው አይባልም!

ﺑﻌﻀﻨﺎ ﺇﺫﺍ ﺻﻠﻲ ﺍﻟﺼﻠﻮﺍﺕ ﺍﻟﺨﻤﺲ ﻓﻲ ﻳﻮﻡ ﻇﻦ ﺃﻧﻪ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﺒﺸﺮﻳﻦ ﺑﺎﻟﺠﻨﺔ ..!!

ከፊላችን በቀን አምስቱን ሰለዋት ከሰገደ በጀነት የተመሰከረለት ይመስለዋል..!!

ﺑﻌﻀﻨﺎ ﺇﺫﺍ ﺣﻔﻆ ﺍﻷﺭﺑﻌﻴﻦ ﺍﻟﻨﻮﻭﻳﺔ ﻇﻦ ﺃﻧﻪ ﺷﻴﺦ ﺍﻹﺳﻼﻡ ﻭﺇﻣﺎﻡ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ..!!

ከፊላችን አርበዒን አነወዊ ከሓፈዘ በቃ ሸይኹል ኢስላም የዱንያ ኢማም ደረጃ የደረሰ ይመስለዋል!

ﻭﻻ ﺣﻮﻝ ﻭﻻ ﻗﻮﺓ ﺇﻻ ﺑﺎﻟﻠﻪ ..!!

ይህ ሙሲባ ነው

✍ ﺫﻛﺮﻩ ﺍﻻﻣﺎﻡ ﺍﺑﻦ ﺭﺟﺐ ﺍﻟﺤﻨﺒﻠﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ تعالى - ‏[ﻓﻲ ﺫﻳﻞ ﻃﺒﻘﺎﺕ ﺍﻟﺤﻨﺎﺑﻠﺔ ‏(2/481‏)]

➣ /channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ለሙመይያዎች በሙሉ ትድረስ‼️

🚫 የሽርክ ቦታዎች እና የሰው ስም አይነሳ ብላችሁ በየ መሳጂዶች ማስታወቂያ ለምታስለጥፉ⁉️

🚫 ከሽርክ እንጠንቀቅ‼️

ይለናል

🎙 ኡስታዝ አቡ ሷፍያ አብዱሏህ ብን ላሉ حفظه الله

┈┉┅━❀🍃🌸🍃❀━┅┉

⛅️👉
#ቻናላችንን #ይቀላቀሉ

🛍👉
/channel/masjidasunna

 👇👇👇
/channel/Abueshek/7186
👆👆👆

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

#አዲስ ሙሐደራ

” نعمة الإسلام

“የእስልምና ፀጋ


🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ኢብኑ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።

🕌 ሻሸመኔ ሰአድ መስጂድ

📅 ሰኞ ሸዋል 27/1445ሂ

/channel/shasheme

/channel/salafihaw/335

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

#ጥያቄ እና መልስ

1. ጫት ይዞ ለሚገባ ወንድ ምን ትመክረዋለህ.

2. ሰርግ ሲኖር መጨፈር እና መደነስ ይቻላል?

3. አባታችን ሙሓደራ ላይ ተገኝ ስንለው እናቢ ይለናል። ምን ትመክረዋለህ.

🎙 በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ኢብኑ ወርቁ አላህ ይጠብቀው።

🕌 ሀዋሳ በሰለፊዮች መድረሳ

📅 እሁድ ሸዋል 26/1445ሂ

/channel/salafihaw/333

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🍎 ታላቅ ብስራት 🍎

ኡስታዝ አቡ ሰለማን አብድልመጂጅ ዛሬ ኡሁድ ረፋድ4:30 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ ላይ ሙሀደራ ፕሮግራም በአላህ ፍቃድ ይኖራል

መገኘት የምትችሉ በአጠቃላይ ቅርብም ሩቅም ያላችሁ እንድትገኙ  እና  የፕሮግራሙ ተሳታፊ እንድትኾኑ በአክብሮት እንጋብዛለን

🎂 أهلا وسهلا ومرحبا بكم مقدما...

የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::

/channel/salafihaw

Читать полностью…
Subscribe to a channel