قال الإمام عبد الله بْنُ الْمُبَارَكِ رحمه الله
رأيت الذنـوب تميت القلوب .. .. وقد يورث الـذل إدمانها
وترك الذنـوب حياة القلوب .. .. وخير لنفسك عصــيانها
وهل أفسد الدين إلا الملوك .. .. وأحـبار سـوء ورهبانها
ወንጀል ቀልብን ሲገል አየሁ (መተግበሩ)
የውርደትን (ካባ) ሲያወርስ ማዘውተሩ፣
የቀልብ ህይወቷ (ኮ) ከወንጀል መራቁ ፣
(ሁል ጊዜ ) በላጭ ነው ነፍስህን መቃረኑ
ዲንን ማን ማን በከለ (ከሐቅ በኋላ)
ከንጉሳንና ከእኩይ መናኩስቶች ሌላ
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
“فضل العلم የእውቀት ደረጃ ”
🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ ዐባስ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ዙል-ሒጃ እሁድ 24/1445ሂ
/channel/salafihaw/402
”نصيحة في المحافظة على الصلاة“
“ሶላት በጀመዓ መጠባበቅ”
🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله
🕌 ሙሃጂር መስጂድ - ሀዋሳ
🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 17/1445ሂ
/channel/salafihaw/398
“ኢማን ጥፍጥና ማግኛ መንገዶች”
شرح حديث ”ثَلَاثٌ مَنْ كُنَّ فِيهِ وَجَدَ بِهِنَّ حَلَاوَةَ الْإِيمَانِ.. “
🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله
🕌 ሰዐድ መስጂድ -ሻሸመኔ
🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 16/1445ሂ
♻️ ከመግሪብ ቡኋላ
/channel/shasheme/1371
/channel/qanathabuqetada/10270
ይብሉ ይጠጡ! በዛውም ይጠንቀቁ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن نام وفي يدِهِ غَمَرٌ ولم يغسِلْهُ فأصابه شيءٌ، فلا يلومَنَّ إلّا نفسَهُ.﴾ رواه أبي داود
“በእጁ ላይ የስጋ ሽታ እያለ ሳያጥብ የተኛ (በዚህም ምክኒያት) የሆነ ነገር ካገኘው እራሱን እንጂ ማንንም አይውቀስ።”
@salafihaw
💐 ግጥም ኢድ እና ዝምድና 💐
🎁 አስደሳች ስጦታ ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።
🎙️በወንድማችን አቡ ኢብራሂም አሚር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው።
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/16691
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
عيد مبارك علينا وعليكم وتقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وأعاننا على طاعته في سائر الأيام وأعز الله به أهل الإسلام في جميع بقاع الأرض وجمع كلمتهم على دينه الحق ونسأل الله أن يعيده علينا سنين عديدة وأعوام مديدة مع الصحة والعافية في ديننا ودنيانا ومع النصر والتمكين للإسلام وأهله إنه ولي ذلك والقادر عليه
أخوكم أبو سلمان بن ورقو
ኡዱሂያ አይበቃም!
===================
¹በአይን በሽታ ባታጣም እይታ፡
²ግልፅ ከወጣባት ያጠቃት በሽታ፡
³እግሯ ሰባራ ኣንካሳ የበረታ፡
⁴በጣም የቀጨጨች ከሆነች ከሲታ፡
ኡዱሂያ አይበቃም በዚች በአራቷ።
✍ 1443
ኢብን ሙዘሚል
@ibnmuzemil
ተክቢራ የዙል ሒጃህ የመጀመሪያ ቀን ጨረቃ ከታየች ጀምሮ እስከ መጨረሻው የአያመ ተሽሪቅ ቀን ጸሐይ እስከምትገባ ድረስ ነውና ሐጅ ላይ ያልሆንን በተክቢራ እየቀወጥነው።
Читать полностью…ለበይክ የሚለው ቃል በምኞት የሚያከንፍ፣
ቀልብ ስልብ አርጎ ውስጥ ሚያንሰፈስፍ፣
አለው ልዩ ስሜት በተስፋ ሚያንሳፍፍ፣
🔊 አጭር ገራሚ ግጥም
✍ አዘጋጅ: ኢብኑ ሙዘሚል
🎤 ንባብ: በልጅ ጂብሪል መህዲ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ዙል-ሒጃ እሁድ 3/1445ሂ
/channel/salafihaw/383
“10ቱ የዙል-ሒጃ ቀናቶች”
🔊 አጭር ነሲሓ
🎙በልጅ ፈውዛን አብዱረዛቅ ናሲር
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ዙል-ሒጃ እሁድ 3/1445ሂ
/channel/salafihaw/381
“የወላጅ ሐቅ” 🔊 አጭር ነሲሓ
🎙በልጅ አቡ አብዲላ አብዱረህማን ሀሰን حفظه الله
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ዙል-ሒጃ እሁድ 3/1445ሂ
/channel/salafihaw/379
📢 ተክቢራ ማራኪ በሆነ ድምፅ።
تكبيرات بصوت جميل ومنظر أجمل
አላህን አልቁ በሁሉም ቦታ ላይ በተክቢራ አሸብርቁት ገበያም ሱቅም ስራም ቦታ ላይም ሆናችሁ
📢 የመጨረሻው ሰዓት ...✂️
✂️ “ኡዱሒያን” ለማረድ የፈለገ የሆነ ሰው ፀጉሩን ለመላጨትና ጥፍሩን ለመቁረጥ (የሚቻልለት የሆነው) የመጨረሻው ቀጠሮ (ሰዓት) ዕለተ ሐሙስ 29/11/1445 ሂ. ወይም 6/6/2024 ዓ. ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት ነው
(ተብሎ ይታመናል።)
ታላቁ ኢማም ኢብን ባዝ እንዲህ አሉ ፦
🌱 (አንድ ሰው) “ኡዱሒያን” ለማረድ የፈለገ ከሆነ ወሩ ከገባ በኋላ ዕርዱን እስከ ሚያርድ ድረስ ጥፍሩንም ሆነ ፀጉሩን እንዲሁም ከቆዳው ምንም እንዳይቆርጥ (እንዳይነካ !!!)
ሰሒሕ ሙስሊም ላይ ተረጋግጦ ለመጣው ሐዲስ ሲባል ፦
ኡሙ ሰላማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አሉ በማለት አለች ፦
« የ"ዙል-ሒጃ" ወር ከገባ በኋላ የ"ኡዱሒያ" እርድ ያለው የሆነ ሰው ማረድ የፈለገ ከሆነ እስከ ሚያርድ ድረስ ከፀጉሩ ፣ ከጥፍሩና ከቆዳው ምንም እንዳይነካ !!! »
(ኑሩን አለደርብ)
((( ኢማም ኢብን ባዝ )))
/channel/amr_nahy1
... ኢስማኤል ወርቁ ...
ትኒሽ ቆያት ከሉ ሙሃደራዎች
📮 የእስልምናና የሱና ፀጋ
📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙️ በኡስታዝ አቡ ፈዉዛን ረሻድ
📅 አርብ:- 02/07/2014E.C
/channel/mesjidalsunnabewerabe
/channel/salafihaw/401
📌#ክረምት_ና_በርድ
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
📮በሚል ርዕስ አስፈላጊ የሆነ ነዉ መደመጥ ያለበት
⏯ይደመጥ
ይደመጥ🎧
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ አልጀበሊ🎙
حفظه الله تعالى
ሊሎች ፈዋኢዶችን ለማግኘት
===---⤵️-----🔛-----↩️==
/channel/Efadalezd_lebada/5000/
ኦድዮውን ለማግኘት
===---⤵️----🔛----↩️==
/channel/Efadalezd_lebada
በዋትሳፕ የሚለቀቁ ፈዋኢዶችን ለማግኘት
===--⤵️---🔛----↩️---:
https://chat.whatsapp.com/KUGNLTLU2NfAg5mJyA8wYV
===--⤵️---🔛----🔁===
https://chat.whatsapp.com/CMOi197fcFY1emiSMW90Cw
#ጆይን_እና_ሸር_ማረገዎን_አይርሱ
“ለሸሪዓዊ እውቀት ቦታ መስጠት”
” الاهْتِمام بالعِلم“
🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله
🕌 የሰለፍዮች መድረሳ -ሻሸመኔ
🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 16/1445ሂ
/channel/shasheme/1372
/channel/qanathabuqetada/10271
”تحقيق كلمة لا إله إلا الله“
“የ ላኢላሀ ኢለላህ ቃል ማረጋገጥ”
🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله
🕌 መስጂደል ካሚል- ኩዬራ
🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 16/1445ሂ
/channel/shasheme/1370
/channel/salafihaw/395
ቀኑ የደስታ ነው እስቲ በዚህ ሳቅ ይበሉ።
رأى حكيمٌ رجلاً يضرب زوجته فقال له
العصى للبهائم؛ أما النساءُ فـتُـضربُ بالنساء (يقصد يُعدد على زوجته بزوجة ثانية)
فقال الرجل : لم أفهم .!!
فَرَدَّت الزوجة قائلة : أَكْـمِـل الضّـرب وَدَعْكَ من هذا الـأحمق الغبيّ !
ያልገባው ሰው ካለ እጅን ያውጣ።
ኢድ ነው ብሉ ጠጡ
ከከትፎው ከቁርጡ
ዚክሩንም አትርሱ
አሏህ አስታውሱ
ለሙስሊሞች ምክሬ
ልዩ ቀን ነው ዛሬ
ወንጀልን እራቁ
በደስታ ቦርቁ
የአረፋ በዓል
ድምቀቱ ይለያል
ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩሙ
አደራ አደራ ጫትን እንዳትቅሙ
ኡመር
/channel/oumershaer/857
الإمام الشافعي رحمه الله
"وكان الإجماع من الصحابة ، والتابعين من بعدهم , ومن أدركناهم يقولون : الإيمان : قول وعمل ونية ؛ لا يجزىء واحد من الثلاثة إلا بالآخر" .
نقله عنه الإمام اللالكائي في شرح أصول الاعتقاد 5/886وشيخ الإسلام ابن تيمية , كما في مجموع الفتاوى 7/209
ኢማሙ ሻፍዕይ (ረሂመሁላህ ) እንዲህ ይላሉ :-
"ኢማን ማለት በልብ ማመን በምላስ መናገር በአካል መተግበር ነው ከሶስቱ አንዱ ከለለ አያብቃቃም (ኢማን) የለም በሚል እጅማዕ (ስምምነት) ነበረ በሰሃቦች በታብዕይዮች ከነሱም ቡሃላ የመጡት እኛ ያገኘናችው "
/channel/salafihaw
💐 የዒድ ተክቢራ
በአዲስ አቀራረብ
ማራኪ በሆነ ድምፅ።
الله أكبر الله أكبر الله أكبر
لا إله إلاّ الله
الله أكبر الله أكبر
ولله الحمد.
كبروا ليبلغ تكبيركم عنان السماء
🎙️ በትንሹ ሀበሻዊው ቃሪዕ አብደላህ ቢን ኸድር አላህ ይጠብቀው።
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/16643
الشروط اللازمة لحجاب المرأة المسلمة
አላሁ (ሱብሃነሁ ወተአላ) ሴት ልጅን በሂጃብ ሲያዝ እንዲህ ብሏል ፡-
(وَلَا يُبْدِينَ زِينَتَهُنَّ إِلَّا مَا ظَهَرَ مِنْهَا) [النور ٣١]
«ጌጣቸውንም ከእርሱ ግልጽ ከኾነው በስተቀር አይግለጡ፡፡»
ኡለማዎች ለሂጃብ
الشروط اللازمة لحجاب المرأة المسلمة
ብለው ከሚሉት መስፈርቶች ወደ 6 ምናምን ይጠቅሳሉ።
① ሂጃቡ ሙሉ የሰውነት ክፍልን መሸፈን አለበት::
[أن يكون ساترا لجميع بدنها ]
② ጠባብ ሆኖ የሰውነትን ቅርፅ የሚያስገምት መሆን የለበትም::
[وألا يكون ضيقا يصف تقاسيم الجسم]
③ ስስ ሆኖ የሰውነት ከለርን ማሳየት የለበትም::
[وألا يكون رقيقا يشف عن ما تحته]
④ ከቤት ስትውጣ ሽቶ የተቀባ ያሸበረቀና እይታን የሚስብ መሆን የለበትም::
[وألا يكون مطيبا بالعطور أو البخور عند الخروج.]
⑤ ለየት ብሎ ዝናን ለማትረፍ የሚለበስ መሆን የለበትም::
[وألا يكون لباس شهرة]
⑥ ከወንዶች ልብስና የካፍሮች ልብስ ጋር መመሳሰል የለበትም::
[وألا يكون يشبه لباس الرجال أو لباس الكافرات]
والله أعلم .
/channel/salafihaw
”رَأَيتُ الشَيبَ يَعدوكا
بِأَنَّ المَوتَ يَنحوكا “
🔊 ጣፋጭ አረቢኛ ግጥም
🎙በልጅ ሉቅማን አብደላህ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ዙልሒጃ እሁድ 3/1445ሂ
/channel/salafihaw/382
“ለሐቅ ተሸነፍ ለመንሀጀሰለፍ”
🔊 አጭር ጣፋጭ ግጥም
🎙በልጅ አቡ ዘር ሰለሃዲን حفظه الله
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ዙል-ሒጃ እሁድ 3/1445ሂ
/channel/salafihaw/380
🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ
♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ እሁድ የዙል-ሒጃ 3/1445ሂ ወይም 2/10/2016EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።
♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።
⏰ ከረፋዱ 4:30 ይጀምራል ።
🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw
በእንቁ ቀናቶች
ባስርቱ ዙል ሂጃ
ወደ ሇላ ጥለህ
የዱንያህን ሀጃ
ተሰነቅ ላኺራህ
እንድት ወጣ ነጃ
ቤቱን ለመዘየር
ሄደን ወደ መካ
እጃችን ካጠረ
አቅሙ ካልተሳካ
ባለንበት ሆነን
በምንችለው ዋጋ
ተካፋይ እንሁን
ከወሩ በረካ
አንገትህን ለሰይፍ
ሰጥተህ በጅሀድ
ከምትሞተው በላይ
በአሏህ መንገድ
በነዚህ ቀናቶች
መሰደቅ መስገድ
በላጭ ነው ወንድሜ
ጠንክረህ ነግድ
አሏህን በማውሳት
በተስቢህ በተክቢራ
ኸይር የተባለ
ሁሉም መልካምስራ
እጅግ ተወዳጅ ነው
ለመዳን ከኪሳራ
በዋዛ እንዳያልፈን
ይህ ሰፊ መግፊራ
ኡመር {عمر}
/channel/oumershaer/832
ዛሬ ዛሬ በስልክ ብዙ የሆኑ ወንጀሎች ይሰራሉ ከነዚም አንዱ የደዋዩን ቃለ ምልልሱ እሱ ሳያውቅና ያለ ፍላጎቱ መቅዳት አንዱ ነው ይህ ተግባር ሐራም የሆነ ነገር ነው ።
قال الشيخ العلامة بكر بن عبد الله أبو زيد -رحمه اللهُ تعالىٰ- في كتابه: «أدب الهاتف» (ص:٢٨)
لا يجوز لمسلم يرعى الأمانة ويبغض الخيانة أن يسجل كلام المتكلم دون إذنه، وعلمه مهما يكن نوع الكلام: دينيًا أو دنيويًا كفتوى أو مباحثة علمية، أو مالية، وما جرى مجرى ذلك.
"ለአንድ ሙስሊም አይገባም አማናን ጠባቂ ለሆነው (ኺያና) ክህደትን ለራሱ የሚጣላ ለሆ የሰውን (የደዋዩን) ቃለ ምልልሱ እሱ ሳያውቅና ያለፍላጎቱ መቀዳት, በስልክ የሚወራው) ዱንያዊም ዲናዊም እንደ ፈትዋ ይመስል ማንኛውም አይነት ቃለ ምልልሱ ብሆንም "
ሰለዚህ የስልክ አጠቃቀም ያማረ እንዲሆን አጠር ያለ ኪታብ
«أدب الهاتف»
/channel/salafihaw/364
እስቲ ገለጥ ገለጥ አድጓት።
▪️➖ @salafihaw