السَّلاَمُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكَاتُهُ
🔊 የዳዕዋ ጥሪ
ዛሬ እሁድ ከአአ ኡስታዞች ወደ ከተማችን ስለመጡ ዳዕዋ አለ።
ስለዚህ በሀዋሳ ዙሪያው ላላችሁ ሙስሊሞች ጥሪያችን እናቀርባለን።
በአላህ ፈቃድ:-
▪️ዳዕዋው እንደተለመደው ረፈድ 4:30 ይጀምራል።
🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ
🚘 እንግዳችን... أهلا وسهلا ومرحبا
/channel/salafihaw
”نعمة الأمطار የዝናብ ፀጋ“
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 መስጂደል ካሚል- ኩዬራ
🕰 ሙሐረም 20/1446ሂ
/channel/salafihaw/437
قال شيخ الإسلام ابن تيميّة رحمه الله
"فإن تسليط الجهال على تكفير علماء المسلمين من أعظم المنكرات وإنما أصل هذا من الخوارج والروافض الذين يكفرون أئمة المسلمين"
"اتفق أهل السنة على أن علماء المسلمين لا يجوز تكفيرهم بمجرد الخطأ المحض"
"بل دفع التكفير عن علماء المسلمين وإن أخطأوا هو من أحق الأغراض الشرعية"
📚 مجموع الفتاوى ١٠٠-١٠٣/ ٣٥
❁ هذه سلسلة في حفظ المعروف ورد الجميل لأهل الفضل
♻️ الرقم الثاني
🔊 لأبي ريان عبد الرحمن بن توفيق الحبشي وفَّقه الله
/channel/abaRayyan1/7
🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-3
📚 فقه طهارة المسلمة
أحكام دم الحيض
مدة المحيض وأحوال الحائض
የሀይድ ደም (የወር አበባ) ህግጋት
የወር አበባ ግዜና ሁኔታዎቹ
✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله
⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ
🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/431
🛍አዲስ የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ
📚 فقه طهارة المسلمة
”فضل الطهارة“
ክፍል-1 ➖የጠሃራ ቱሩፋት
✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله
⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ
🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/429
📲 አድስ ለሴቶች ደርስ
እጀምራለሁ ان شاء الله እሱም 👇
"فقه طهارة الـمسلمة"
📚 ፊቂሁ ጧሀረቲል ሙስሊማ
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
ጸጉርን አበላልጦ(የተወሰነ ፓርት ተቆርጦ የተወሰነውን መተው)ሙስሊም ለሆነ አካል የተከለከለ ነው ❗❗❗
↓↓↓~|መረጃ|~↓↓↓
(1٫)عن ابن عُمر رضي اللَّه عنهُما قَالَ: "نَهَى رسُولُ اللَّه ﷺ عنِ القَزعِ" متفق عَلَيْهِ.
አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸው አብዱላህ ኢብኑ ዑመር ባወሩት ሐዲስ፦ ❝ የአላህ መልእክኛ ፀጉርን ከማበላለጥ ከልክለዋል። ❞ ይላል።
(📚 ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
ሙስሊም ወንድሜ ሆይ የነቢዩصلى الله عليه وسلم ወዳጅ የሆንከው የመላክተኛው ትዕዛዝ ና ክልከላ ላይ አትደራደር!!!ፀጉርህን ሙሉ በሙሉ ምለጠው/ሙሉኑ አሳድገው ለማለት ነው።
(2،)عَنْ نَافِعٍ مَوْلَى عَبْدِ اللَّهِ، أَنَّهُ سَمِعَ ابْنَ عُمَرَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا يَقُولُ : سَمِعْتُ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ يَنْهَى عَنِ الْقَزَعِ، قَالَ عُبَيْدُ اللَّهِ : قُلْتُ : وَمَا الْقَزَعُ ؟ فَأَشَارَ لَنَا عُبَيْدُ اللَّهِ، قَالَ : إِذَا حَلَقَ الصَّبِيَّ وَتَرَكَ هَاهُنَا شَعَرَةً، وَهَاهُنَا وَهَاهُنَا. فَأَشَارَ لَنَا عُبَيْدُ اللَّهِ إِلَى نَاصِيَتِهِ وَجَانِبَيْ رَأْسِهِ،....... الحديث
صحيح البخاري[5920]
وفقك الله وإيانا لمرضاته🤲
↪️/channel/mesjidalsunnabewerabe
عن الإمام أبي عمرو الأوزاعي قال :
كَانَ يُقَالُ : يَأتِي عَلَى النَّاسِ زَمَانٌ أقَلُّ شَيْءٍ فِي ذَلِكَ الزَّمَانِ أخٌ مُؤْنِسٌ أوْ دِرْهَمٌ مِنْ حَلَالٍ أوْ عَمَلٌ فِي سُنَّةٍ. الزهد للإمام أحمد
/channel/shasheme/1399
ሞትን ማስተወስ እና ምኞትን ማሳጠር
ذكر الموت وقصر الأمل
🎙በልጅ ረያን ሙሐመድ ሸምሱ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/419
ምርጥ ግጥም ስለ ሞት
🎙በልጅ ሪያድ መህዲ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/417
ወደ ጥሩ ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر
🎙በልጅ አብዱረህማን ሀሰን
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/415
🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ
♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ እሁድ የዙል-ሒጃ 8/1446ሂ ወይም 7/11/2016EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።
♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።
⏰ ከረፋዱ 4:30 ይጀምራል ።
🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw
ለልጆቻችን…………
أ - ب - ت - ث ج - ح - خ - د ذ - ر
ز - س ش - ص -ض - ط ظ - ع
غ - ف ق - ك - ل - م ن - هــ
و - ي
هذه حروف الهجاء
ዘና እያሉ በጥሩ ነገር አፍ እንዲከፍቱ እና እንዲሃፍዙም ይረዳቸዋል!!
🤌 ጦርነት የተከፈተበት ሱና
ከነ-ጫማ መስገድ የተረሳ ሱና ነው። በል እንደዉም ጦርነት የተከፈተበት ሱና !!
قال ﷺ "خالفوا اليهود فإنهم لا يصلون في نعالهم ولا خفافهم" أبو داود 652
قال الشوكاني في شرح المنتقي: ولا مطعن في إسناده، ومخالفة اليهود أمر مطلوب شرعاً.
«አይሁዶች ከነ-ጫማቸው አይሰግዱምና እናንተ እነሱን በመቃረን (ከነ-ጫማችሁ ስገዱ)»
قال الشيخ محمد أمان الجامي ـ رحمه الله ـ :
الصلاة بالنعال من السنن الثابتة عن الرسول ﷺ و اللتي اصبحت اليوم من السنن المحاربة بل اصبح من فعلها صاحب بدعة...
«በሰዎች ዘንድ የተተወና ሚዋጉት ሱና ሁኗል አንዳንዴም እንደ ቢደዓ ይቆጠራል»።
✍ ዛሬ ላይ ያሉ ዘመናዊ መስጂዶች ባለ-ምንጣፍ ናቸው ሰለዚህ እንዴት እናድርግ ?
✍ ይህን ሱና ባለማወቅ ግራ የሚጋቡ ሰዎች ካሉስ እንዴት እናድርግ ? የሚሉ ጥያቄዎች ተዳሰዉበታል ካሴቱ ላይ☝️
በዚህ ዙሪያ (ከነ-ጫማ መስገድ) ሰፋ ያለ መረጃ የፈለገ ሰው
« شرعية الصلاة بالنعال »
«ሸርዒየቱ ሶላቲ ፊ ኒዓል» የሚለዉን የሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ ኪታብ ማየት ይችላል ብዙ ነጥቦችን ነው ሸይኹ ረሂመሁላህ ያስቀመጠው የኪታቡ ሊንኩም ይኼው
https://books.islamway.net/1/scho775/11.doc
🚫 ማሳሰቢያ !!
አንድ ሙስሊም የኾነ ሰው ከነ-ጫማው ወደ ሶላት ገብቶ ከመስገዱ በፊት፡ ጫማው ጡሀራ መኾኑን ማረጋገጥ አለበት፡፡ ከጫማው ስርም ነጃሳን ቢያገኝ ከአፈር ጋር በመፈተግ ወይም በሌላ ነገር ያንን ነጃሳ ከቦታው በማስወገድ ማንጻት ይጠበቅበታል፡፡ ከዚያም ከነ-ጫማው ሶላቱን መፈጸም ይችላል፡፡ ጫማው ላይ ነጃሳ መኖሩን ረስቶ እየሰገደ እያለ ትዝ ቢለው፡ ሶላቱን ሳያቋርጥ፡ ጫማውን ብቻ ከእግሩ አውጥቶ ወደጎን በመወርወር ሶላቱን መቀጠል አለበት፡፡
Join us ➤ @salafihaw
”حب المساكين ደሆችን መውደድ“
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሰዐድ መስጂድ -ሻሸመኔ
🕰 ሙሐረም 20/1446ሂ
♻️ ከፈጅር ቡኋላ
/channel/salafihaw/438
🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-5
📚 فقه طهارة المسلمة
ما يحرم على الحائض
የወር አበባ ያለች ሴት ላይ ሐራም የሆኑ ነገሮች
✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله
⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/435
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499
🍀 ወደ አሏህ መጣራት (ዳዕዋ ማድረግ)
قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله :-
"فالدعوة إلى الله تتضمن الأمر بكل ما أمر الله به والنهي عن كل ما نهى الله عنه وهذا هو الأمر بكل معروف والنهي عن كل منكر. والرسول ﷺ قام بهذه الدعوة فإنه أمر الخلق بكل ما أمر الله به ونهاهم عن كل ما نهى الله عنه؛ أمر بكل معروف ونهى عن كل منكر."
“ወደ አሏህ መጣራት (ዳዕዋ ማድረግ) አሏህ ያዘዘበት በሆነ ነገር ሁሉ ማዘዝን እና አሏህ የከለከለው ከሆነ ነገር ሁሉ መከልከልን፡ አካቶ የሚይዝ ነው። ይህም ነው ደግሞ በጥሩ (ጽድቅ) ነገር ሁሉ ማዘዝ እና ከተወገዘ ነገር ሁሉ መከልከል የሚባለው።
መልክተኛውም ﷺ ይህችን ጥሪ (ዳዕዋ) ነበር የፈፀሙት ፍጥረታትን አሏህ ባዘዘበት በሁሉም አዘዙ ከከለከለውም ከሁሉም ከለከሉ፤ ጥሩ (ጽድቅ) በተባለ ነገር ሁሉ አዘዙ ፣ መጥፎ ከተባለም ነገር ሁሉ ከለከሉ”
📚 مجموع الفتاوى [ج١٥/ص١٦١]
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-4
📚 فقه طهارة المسلمة
الكُدْرَةُ والصُّفرةُ
طهر الحائض
تَطَهُّرُ الحائض
ስለ ሱፍራና ኩድራ የፈሳሽ አይነቶች
ከሀይድ መፅዳቱ ምልክት
ከሀይድ መታጠብ እንዴት እንደሆነ
✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله
⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ
🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/432
PDF- t.me/salafihaw/427
🛍የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ ክፍል-2
📚 فقه طهارة المسلمة
الطهارة شطرُ الإيمان
الطهارة شرطٌ لصحبة الصلاة
የጠሃራ የኢማን ግማሽ መሆኑንና
ጠሃራ ለሶላት መስፈርት መሆኑን
✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله
⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ
🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/430
🛍አዲስ የሴቶች እየተቀራ ያለ ደርስ
📚 فقه طهارة المسلمة
✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله
⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ
🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/428
👌 ቁርኣን القرآن የአላህ ቃል ነው
قال العلامة عبد العزيز بن باز رحمه الله تعالى
(فـالقرآن هو كلام الله حروفـاً ومعاني ، تكلم الله به جل وعلا وسمعه جبرائيل وبلّغه محمـداً عليه الصلاة والسلام ؛ فـالقرآن كله حروفه ومعانيه هو كلام الله ، ومن قال : إنه مخلوق ، فقد كفر عند أهل السنة والجماعة
[ نور على الدرب (١/ ١٥١-١٥٢) ]
« ቁርኣን ትርጉም ቃላቱም የአላህ ንግግር ነው። አላህ (ጀለ ወአላ) ተናገረው ጅበሪል ከአላህ ሰምቶ ወደ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አደረሰ። ቁርዓን በጠቅላላ ቃላቱም ሆነ ትርጉሙ የአላህ ንግግር ነው። ቁርኣን መኽሉቅ (ፉጡር ) ነው ያለ ሰው በእግጥ ክዷል (ከፍሯል) አህሉ ሱና ወልጀማዓ ዘንድ።»
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
#⃣ ግጥም የTikTok ምርኮኛ
🎙በልጅ ሉቅማን አብደላህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/420
ግጥም ወደ الله እንመለስ
🎙በልጅ አብዱረህማን ሀድራ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/418
ዑለማዎችን እና ትላልቅ ሰዎችን ማክበር
توقير العلماء والكبار وأهل الفضل
🎙በልጅ ፈውዛን አብዱረዛቅ ናሲር
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/416
“የመግቢያ ንግግር”
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1446ሂ
/channel/salafihaw/414
ውድ ሙስሊሞች 🫴 የነብዩ ﷺ ሱና
➖➖➖➖➖➖➖
❌ አትበል hello
✅በል አሰላሙ አለይኩም
❌አትበል ok
✅በል ኢንሻ አሏህ
❌አትበል wow
✅በል ሱብሀን አሏህ
❌አትበል ደስ ይላል
✅በል ማሻ አሏህ
❌አትበል ደህና ነኝ
✅በል አልሀምዱ ሊላህ
❌አትበል thanks
✅በል ጀዛከሏህ ኸይር
❌አትበል sorry
✅በል አፉቱሊላህ
❌አትበል ይገርማል
✅በል ላሃውላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ
ይህ ነው ወንድሜ የነብዩ ﷺ ሱና
⚫️📮ወላሂ ድህነትን አልፈራላችሁም !👆
💫 ታምረኛ ሰዎችና “ዱኒያ”
👉 ዑስማን ኢብን አፋን...
👉 ዐብዱረሕማን ኢብን ዐውፍ...
👉 ዐብደላ ኢብን ሙባረክ...
👉 ኢማም ኢብን ባዝ ...
👉 ኢማም ኢብን ዑሰይሚን
👉 ኢማም ሙቅቢል...
ከአስደናቂው ሙሀደራው የተቀነጨበ ፦
⛓ ኢማሙ ኢብን ዑሰይሚን አንድ የዒድ ቀን ታላቁን ሰው ታላቅ ሰው ሊዘይራቸው መጣ (ይህ ታላቅ ሰው “ ንጉስ ፉሃድ ”... ነበር ተብሎ ተወስቷል። ኢማሙ ... ቤታቸው ነበሩ። አዎ ! ታላቁ ኢማም በደሳሳው ጎጆአቻው ውስጥ ተናንሰው ቁጭ ብለው ነበር። ንጉሱ ለዓለም ሙስሊሞች ሁሉ መፍትሔ አፍላቂ የሆኑትን ታላቅ ኢማም ያገኘበትን ቤት ሲመለከት ማመን እየተሳነው “ ...በእራሴ ገንዘብ ትልቅ ቤት (ፎቅን) እገነባልካለሁ አላቸው !!! » በማስከተልም የሚገነባውን ሰው እንዲመጣ በማድረግ ትዕዛዝ ሰጠው !
« ከቤቶች ሁሉ እጅግ ያማረ የሆነ ቤትን ገንባለት ! የፈለገውን ያህል ቢሆንም ለወጪው እንዳትጨነቅ ! የሚያስፈልገውን ጌጥና ማሳመሪያም አድርግለት !!! »
( ኢብን ዑሰይሚንም ፍቃደኝነታቸውን በማመላከት ፀጥ አሉ።) ንጉሡም መመሪያ ሰጥቶ ሄደ። ከዚያም ኢብን ዑሰይሚን ቤቱን እንዲገነባ አላፊነት የተሰጠውን ሰው ና በማለት ከጠሩት በኋላ እንሂድ አሉት። ትልቅ ወደ ሆነ በከተማው ውስጥ ወደ ሚገኝ ትልቅ መሬት ከወሰዱት በኋላ እዚህ መሬት ላይ ነው ቤት የምትገንባልኝ አሉት ! እርሱም “ አንቱ ሼይኽ ሆይ ! ይህ መሬት ምንድነው ? ” ሲል ጠየቃቸው። እሳቸውም እንዲህ አሉት ይህ የ“መስጂድ” ቦታ ነው። እኔ በዱኒይ ዓለም ላይ ቤቴ ይህ ነውና።... ገንባ ! እኔ የምፈልገው በዚያኛው ዓለም ለእኔም ለንጉሡም የሚሆን ቤትን ነው !!! » አሉት። “ ታዲያ ይህ ነገር በእኔና በአንተ ይቅር ! ተጠናቆ እራሱ በዓይኑ እስኪመለከተው ድረስ ለንጉሱ እንዳትነግረው ! ከዚያም አላፊነት የተሰጠው ሰው ተነስቶ ወደ ስራው ገባ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ለመስጂዱ በሟሟላት ታላቅ አስደናቂ “መስጂድ” ገነባ።
ንጉሡ ከተጠናቀቀ በኋላ ያን ትልቅ ቤትና ዕንፃ ... ለማየት በመቻኮል መጣ ! ሲደርስ ግን ኢብን ዑሰይሚን በዚያችው ደሳሳ ቤት ውስጥ የተቀመጡ ከመሆን አልተወገዱም ነበር። የሚያየው ነገር ግራ ገብቶት
“ ቤቱ የታለ ? ” አለ። እሳቸውም “ተነስ ቁም !” አሉት። “ የታለ ዕንፃው ? ” እሳቸውም “ ሂድ ! ” አሉት። ሄደ ። ከሄደ በኋላ እዚያ ትልቅ መስጂድ ጋር አደረሱትና « የሰራክልኝ የሆነው ቤት ይህ ነው አሉት። (ይህ) የእኔና የአንተ ቤት ነው...» “ በእዚች ምድር ላይ " መስጂድ " ን የገነባ የሆነ ሰው አላህ በመጨረሻው ዓለም ቤትን ይገነባለታል !!! " አሉት።
ከዚያም ንጉሡ ይህ ኢማም ከዱኒያ ዓለም የሆነ ሰው ሳይሆን የዚያኛው ዓለም ሰው እንደሆነ አወቀ ! ... “ እራሱን ለአላህ ትዕዛዝ ያገራ የሆነ ሰው ነው !!! ገንዘብ ወደ እርሱ ይመጣለታል እርሱ ግን ቦታ አይሰጠውም ! »አለ። ከዚያም ፀጥ ብሎ ሄደ !!!!!...
ከ((( ታላቁ ሸይኽ አቡ ፈድል አል-ሑሰይን አል-ሰላሒ ))) አስደማሚ ሙሃደራ ተቀንጭቦ የተተሮገመ አስደናቂ ታሪክ ነው። ደጋግማቹ ከልብ አዳምጡት !!!
👉 እኛ የት ነው ያለነው ???
...ኢስማኤል ወርቁ...
/channel/amr_nahy1
https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ
🫴 በሱና ላይ ለ መፅናት አቻ የለውም
« وإنَّ اقتصادا في سبيل وسنة خير من اجتهاد في خلاف سبيل وسنة.
فانظروا أن يكون عملكم - إن كان اجتهادا أو اقتصادا - أن يكون ذلك على منهاج الأنبياء وسنتهم.»
شرح أصول إعتقاد أهل السنة والجماعة للإمام اللالكائي(10 – ص 59/1)
“በትክክለኛ መንገድና በሱንና ላይ መካከለኛ መሆን ከመንገዱ እና ከሱንና ውጭ ከመትጋት በላጭ ነው፡፡ ስለሆነም ስራችሁ ትጋትም ኖረበት መካከለኛም ሆነ በነብያት መንገድና በሱናዎቻቸው ላይ መሆኑን ተመልከቱ፡፡”
@salafihaw