﴿إِنَّ لِلمُتَّقينَ مَفازًا﴾
«ከተክፊር ፈተና እና ከጀመዓቸው ማስጠንቀቅ»
”التحذير من فتنة التكفير ومن جماعة التكفير“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
📅 ኡሁድ ጀማዱል አኺር 7 1446ሂ
/channel/salafihaw/607
▃▃▃▃▃▃▃
“ሞት የያዘውን ይዞ እየመጣ ነው”
”جَاءَ الْمَوْتُ بِمَا فِيهِ“
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው
🕌 በሻሸመኔ በካሚል መስጂድ ኩየራ
📅 ጁሙዓ ከአስር ሰላት ቡኃላ ጀማዱል አኺር 5 1446ሂ
/channel/salafihaw/604
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
#ወሳኝ አዲስ ሙሃደራ
” مراتب الجهاد የጂሃድ አይነቶች“
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው
🕌 በሻሸመኔ በካሚል መስጂድ ኩየራ
📅 ጁሙዓ ከአስር ሰላት ቡኃላ ጀማዱል አወል 27 1446ሂ
/channel/salafihaw/602
☑️"አንድ ቀን አገልጋይ ባርያ ልገዛ ወደ ባርያ ገበያ አቀናሁ።" ይላል የሙአሊፋችን ተራኪ።
👉ልክ ወደ መሸጫው ስፍራ ስደርስ አንድ የባሪያ ነጋዴ ድምፁን ከፍ አድርጎ፦"ይህን ባሪያዬን ከነ ነውሩ ሚገዛኝ ማን ነው?" በማለት ሲጣራ ተመለከትኩ።
👌እኔም ጠጋ ብዬ፦"አለቃዬ!!! ይህ ባርያ ነውሩ ምንድነው?" በማለት ጠየቅኩት።
✏️ነጋዴውም፦"እራሱን ጠይቀው" አለኝ።
እኔም ወደ ባርያው ዞር ብዬ ጥያቄዬን ሰነዘርኩለት።
👉ባርያውም፦"ነውሮቼ ብዙ ናቸው። የትኛውን እንዳጋነኑብኝ ግን አላውቅም" አለ።
✏️እኔም ወደ ነጋዴው ዞር ብዬ፦"የባርያህን ነውር አትነግረኝምን...?" አልኩ።
👌ነጋዴውም፦"ዐቅሉ ዞሯል፤ በየግዜው ራሱን ስቶ ይወድቃል" በማለት መለሰልኝ።
እኔም ወደ ባርያው ዞር ብዬ፦"በየ ቀኑ ነው ወይስ በየሳምንቱ ነው እንዲህ ሚያደርግህ?" በማለት ጠየቅኩት።
👉ባርያውም እንባውን እያፈሰሰ፦"ኢናሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂዑን" አለ።
ባሪያው ንግግሩን ቀጥሏል፦"አለቃዬ!! የፍቅር አባዜ ልብን ከተቆጣጠረ፤ በየመገጣጠምያው ይሰራጫል።
✏️ይህ የፍቅር አባዜ አካልህን ካገኘው፤ መላ ሰውነትህን በናፍቆት መቅረሚያ ይሸፍነዋል።ያን ግዜ ደግሞ ዐቅል በተፈቃሪው ትውስታ ይጦዛል።
ያ ሲከሰት ቀልብ ይናወጣል፤ ቀልብ ሲናወጥ ደግሞ አካል ይረጋል። ይህን ግዜ ለተመልካች እብደት እና በሽታ ይመስለዋል።" አለ።
👌በእርግጠኝነት ይህ ባሪያ ከመልካም የአላህ ባሮች አንዱ መሆኑን ገመትኩ። ወደ ባሪያ ነጋዴው ዞር በማለት፦"ይህ ባሪያ ዋጋው ስንት ነው?" አልኩት።
👉ነጋዴውም፦"100 ዲርሀም ነው" አለኝ። እኔም 120 ዲርሃም ሰጥቼው ባርያውን ይዤ ወደ ቤቴ አቀናሁ።
☑️ስራ ጀመረ...፤ ቀናትም ተቆጠሩ....ልጁ (ባርያው) ቀኑን እኔን እያገለገለ ፆሞ ይውላል።ማታ ላይ ሲሰግድ ያድራል። በያንዳንዱ እንቅስቃሴው ከአምልኮው አይዛነፍም።
👌ከሌሊታት አንድ ሌሊት ወደ ልጁ ማደርያ ሳቀና በግንባሩ ተደፍቶ አላህን ሲማፀን ተመለከትኩ። ልጁ በግንባሩ ተደፍቶ ይህን ሲል ነበር፦
👉<<ኢላሂ!!! ነገስታት በሮቻቸውን ዘግተዋል። ያንተ በር እንደሆን ለጠያቂዎች ክፍት ነው።
ኢላሂ!!! ከዋክብት (በሰማያት) ዘምተዋል፣ አይኖችም ተኝተዋል፣ አንተም ህያው እና ራሱን ቻይ ጌታ ስትሆን ማንገላጀትም ሆን እንቅልፍ አይዝህም።
✍ኢላሂ!!! (በዚህ ሌሊት) ምንጣፎች ተነጥፈዋል፤ ሁሉም ከሚወደው ጋር ተቃቅፏል። አንተ የሰጋጆች ውድ ነህ፣ የባይተዋሮች ማፅናኛም ነህ።
ኢላሂ!!! ከደጃፍህ ብታባርረኝ ፤ ወደ ማን ደጃፍ እጠጋለሁ...?
ኢላሂ!!! ከጎንህ ብታርቀኝ፤ በማን እሸሸጋለሁ...?
✍ኢላሂ!!! ብትቀጣኝ ፤ እኔ ለቅጣት የተገባሁ ነኝ። ይቅር ብትለኝ ደግሞ አንተ ለይቅርታ እና ለቸርነት የተገባህ ነህ።
ኢላሂ!!! አዋቂዎች አምልኮዎቻቸውን ላንተ አጥርተዋል፣ በፀጋህም መልካም ባሮችህ ድነዋል፣ በእዝነትም አማፅያን ተመልሰዋል።
✍አንተ መልካም ይቅር ባይ ሆይ!!! ቀዝቃዛዋን ይቅርታህን እና ጣፋጯን ማርታህን አቅምሰኝ። እኔ ለሱ የተገባሁ ባልሆንም አንተ የተገባህ ነህ'ና።>>
👉በነጋታው ስንገናኝ ምንም እንዳላወቀ ሆኜ፦"ወንድሜ ማታ እረፍት እንዴት ነው?" በማለት ጠየቅኩት።
✍ባርያዬም፦"እሳትን እሚፈራ እና ጌታው ፊት መቁሙን ያወቀ እንዴት ይተኛል?" ብሎ ማልቀስ ጀመረ።
👌እኔም፦" ለአላህ ብዬ ከባርነት ነፃ አውጥቼሃለሁ" አልኩት።
👉እሱም ምንም አይነት ደስታ ከፊቱ ሳይነበብበት፦"አለቃዬ! ሁለት ምንዳዎች ነበሩኝ፤ አንዱ የአምልኮ ሲሆን አንዱ ያንተ የአገልጋይነት ነው። አንደኛዋን ነፍገኸኛል'ና አላህ ከእሳት ነፃ ያድርግህ" አለኝ።
✍የሆነ ያህል ገንዘብም ጨምሬ ሰጣሁት። መቀበል እንቢ ብሎ፦"ሊመግበኝ ቃል የገባልኝ ጌታ ህያው ማይሞት ነው" ብሎ ትቶ ሄደ።
☑️ሁሌም ንግግሩን ሳስታውስ አይኖቼ እንባ ያቀራሉ። አላህ ከመልካም ባሮቹ እንዲቀሰቅሰኝ ተማፀንኩት።"
_
ይህን ትረካ፣ አቡ ኑዐይም (ሳሂቡል ሂልያ) እና ሌሎችም በኪታቦቻቸው ዘግበውታል። ይሁን እንጂ የአተራረክ ዘይቤያቸው ይለያያል።
የተወሰደ
🔗/channel/chero_msgdelneser
⭕️የዛሬ ከአስር ሶላት በኃላ አቡ ኢስሃቅ ባደረገው ሙሃደራ ላይ የምስጋና እና የማጠቃለያ እንዲሁም የማጠናከሪያ ንግግር
🎤በወንድማችን አቡ ዙርዓ አብዱረህማን አላህ ይጠብቀው
አላህም ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን❗️
🎙بتاريخ يوم الأحد٢٩/جمادى الأول /١٤٤٦هـ)
نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين..
──────⊱◈◈◈⊰──────
@shasheme
👍 ✍ ❍ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ክ-15
«ወሃቢያ ማለት ምን ማለት ነው”
”ما معنى وَهَّابِيُّ“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/594
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
ክ-13 «የተውሒድ ጠላቶች»
”أعداء التوحيد “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/592
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
#አስለቃሽ የሆነ ግጥም
▪️🫴 “ይለያል የእናት”
🎙 በልጅ ጂብሪል መህዲ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/590
“ከሶስት ልጆች ነሲሓ ቡኃላ የተደረገ ማጠቃለያ ንግግር”
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/588
“የነጃሺ ሀገር እቺ ናት ሀበሻ - ግጥም”
🎙 በልጅ ረመዳን መህዲ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/585
“በመካሪ ምክር መጠቀም”
”للانتفاع بموعظة الواعظ“
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/584
🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ
♻️ በሀዋሳ በየአንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ ፊታችን እሁድ ጀማዱል አወል 22/1446ሂ ወይም ሕዳር 15 2017EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።
♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።
⏰ ከረፋዱ 4:30 ይጀምራል ።
🌍📍አድራሻ ሀዋሳ >> ዳቶ
/channel/salafihaw
ክ-12 «የተውሒድ ጥቅሞች»
”من فوائد التوحيد “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/580
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
ክ-18 «ፍርድ የአላህ ነው”
”إن الحكم إلا لله“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/608
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
አድስ እና አጠር ያለች በያን
🔥ሙስጠፋ ሀጃዊራ ስለማለት ድሮ የሰጠው ማብራሪያ በትንሹ።
ሙስጠፋ፦
👇👇👇👇👇👇
✍
ሀጃዊራ ወደ ሸህ የህያ አልሀጁሪ እያስጠጉን ነው።
ዳዕዋ ማድረግ እና የእስልምናን መልእክት ለሁሉም ማድረስ ግዴታ መሆኑ።
📜 قال الله تعالى :
{ يَا أَيُّهَا الرَّسُولُ بَلِّغْ مَا أُنزِلَ إِلَيْكَ مِن رَّبِّكَ ۖ وَإِن لَّمْ تَفْعَلْ فَمَا بَلَّغْتَ رِسَالَتَهُ ۚ وَاللَّهُ يَعْصِمُكَ مِنَ النَّاسِ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الْكَافِرِينَ } [ المائدة : 67 ]
“አንተ መልክተኛ ሆይ! ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ፡፡ ባትሰራም መልክቱን አላደረስክም፡፡ አላህም ከሰዎች ይጠብቅሃል፡፡ አላህ ከሃዲ ሕዝቦችን አይመራም”
والرسول ﷺ قد بلغ الرسالة وأدعى الأمانة وأوصلها إلينا وأمرنا بحملها وتبليغها فقال ﷺ : ( بلغوا عني ولو آية ) .
ነብያችን ﷺ መልክቱን ወደኛ አድርሷል አማናን ኃላፊነቱን ተወቷል ወደዚህ ነገርም አዘውናል እንድናደርስም አዘዋል ።እንደዚህም ብሏል:- “አንድም አንቀጽ ቢሆንም ከእኔ አድርሱ”
فتحملنا الأمانة نحن ووجب علينا جميعا تبليغ الرسالة إلى غيرنا كما بلغها النبي ﷺ إلينا فإذا أدينا أمانة الدعوة إلى الله للبشرية استقامت دنياهم وأخراهم .
ይህን አማና ኃላፊነት ተሸክመናል ይህን አማና ነብያችን ﷺ እንዳደረሱን በአግባቡ ከተወጣን ለሁሉም ሰው ልጅ ዳዕዋ ካደረግን ዱናችንም ኣኺራችንም ያምራል።
📜 قال الله تعالى : {هَذَا بَلَاغٌ لِلنَّاسِ وَلِيُنْذَرُوا بِهِ وَلِيَعْلَمُوا أَنَّمَا هُوَ إِلَهٌ وَاحِدٌ وَلِيَذَّكَّرَ أُولُو الْأَلْبَابِ } [ إبراهيم : 52 ]
“ይህ (ቁርኣን) ለሰዎች ገላጭ ነው፡፡ (ሊመከሩበት)፣ በእርሱም ሊስፈራሩበት፣ እርሱም አንድ አምላክ ብቻ መኾኑን ሊያውቁበት፣ የአእምሮ ባለቤቶችም ሊገሰፁበት (የተወረደ) ነው”
الحق للعالم كله، والقرآن للعالم كله، والإسلام للعالم كله، وليس لنا وحدنا .
እውነት ለሁሉም አለም ነው ፣ ቁርኣን ለአለም ሁሉ ነው ፣እስልምና ለአለም ሁሉ ነው ለኛ ብቻ አይደለም ።
📜 قال الله تعالى :
{ وَلْتَكُنْ مِنْكُمْ أُمَّةٌ يَدْعُونَ إِلَى الْخَيْرِ وَيَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنْكَرِ وَأُولَئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ } [ آل عمران : 104 ]
“ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፡፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው፡፡”
الدعوة إلى الله واجبة، على كل مسلم ومسلمة، فمن أدى واجبة فليحمد الله، ومن قصر فليسع دائماً لأداء الواجب .
ወአላህ ጥሪ ማድረግ በሁሉም ሙስሊም ወንድ ሴት ላይ ግድ ነው ሁሉም እንደ አቅማቸው።
📜 قال الله تعالى :
{ كُنتُمْ خَيْرَ أُمَّةٍ أُخْرِجَتْ لِلنَّاسِ تَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَتَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ وَتُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ ۗ وَلَوْ آمَنَ أَهْلُ الْكِتَابِ لَكَانَ خَيْرًا لَّهُم ۚ مِّنْهُمُ الْمُؤْمِنُونَ وَأَكْثَرُهُمُ الْفَاسِقُونَ } [ آل عمران : 110 ]
“ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ትከለክላላችሁ፤ በአላህም (አንድነት) ታምናላችሁ፡፡ የመጽሐፉም ሰዎች ባመኑ ኖሮ ለነርሱ የተሻለ በኾነ ነበር፡፡ ከነርሱ አማኞች አሉ፡፡ አብዛኞቻቸው ግን አመጸኞች ናቸው፡፡”
اللهم اجعلنا من أهل الخير والصلاح
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
ክ-17 «የተውሒድ እና ሽርክ ፊልሚያ»
”معركة التوحيد والشرك“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/601
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
📖 የሙስሊሞች ሀገር የነበረችዋ 📖
🇪🇦 «ስፔን ታሪክ» 🇪🇦
📮 በሚል ርዕስ ስፔን የሙስሊሞች ሀገር እንደነበረችና እንዴት ወደ ከሀዲያኖች ሀገር እንደተቀየረች በሰፊው የተዳሰሰበት .......
↘️ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel ከታላቁ አንዋር መስጂድ
🔁 በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙 በኡስታዝ አቡ ዐብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።
📅 እሁድ 14/04/2016E.C 📅
🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/14208
/channel/salafihaw/599 ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ክ-16 «መሐመድ ቢን አብዱል ወሃብ»
”محمد بن عبد الوهاب “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/597
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
⭕️بسم الله الرحمن الرحيم
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
{ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ በክፉም በበጎም ፈተና እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ}
💢የዛሬ እለተ እሁድ ሙሃደራ
♨️አይቀሬ ስለሆነው ሞት
ሞት ከመምጣቱ በፊት መዘጋጀት እንዳለብን እና ሶላተ ለይል ላይ መዘናጋት እንደሌለብን የተብራራበት እጥር ምጥን ያለ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሃደራ
🔀በወንድማችን አቡ ኢስሃቅ አብዱልበር አላህ ይጠብቀው
💢አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን❗️
🎙 بعد صلاة العصر يوم الأحد ٢٩ /جمادى الأول/١٤٤٦هـ)
نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين..
http://t.me/shasheme
ㅤ👌✍ ❍ ⎙ ⌲ 💎
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ክ-14 «የኡለማዎች አይነት ከተውሒድ አንፃር»
”موقف العلماء من التوحيد “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/593
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
“እውነተኛ መሆን”
”خلق الصدق “
🎙 በልጅ ረያን ሙሐመድ ሸምሱ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/590
“አላህን መከጀል”
”رجاء الله تبارك وتعالى “
🎙 በልጅ ረያን ሙሐመድ ሸምሱ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/589
#አንገብጋቢና ወሳኝ ሙሃደራ
“የቀልብ በሽታዎች”
”أمراض القلوب“
🎙 በልጅ ፈውዛን አብዱረዛቅ ናሲር
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/587
“የትዕይንተ ደረጃ በኢስላም”
”فضائل الصبر“
🎙 በልጅ አብዱረህማን ሀሰን
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/584
🔵 ወራዊ ፕሮግራማችን
ሊጀመር ነው።
╰┈➢ ገ
╰┈➢ ባ
╰┈➢ገ
╰┈➢ ባ
╰┈➢ በሉ
🎙
╰┈➢ /channel/+TSFyexCOAOSTptfz
ጁመዓ ቀን የሆነች ዉስን ሰዓት አለች በዱዓ ያገኛት አይመለስበትም.
=ሰዓቱ መቼ መሆኑ ባይታወቅም በተለይ ከአስር ኃላ ተስፋ አለባት=
👉 ጌታውን የሚለምነው በመስጂድም ይሁን በቤት ውስጥ መሆኑ እኩኩል ነው።
ክ-11 «የተውሒድ ቱሩፋት»
”من فضل التوحيد “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/579
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500