🔹ዳእዋ ሰለፊያ በሐዋሳ🔹 የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.
أَسْبَابِ رُؤْيَةِ اللَّهِ تَعَالَى فِي الْجَنَّةِ
አላህን በጀት ለማየት የሚሆኑ ሰበቦች
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
🕰 ረመዳን ማክሰኞ 5/1446ሂ
/channel/salafihaw/766
የገንዘብ ዘካህ
የገንዘብ ዘካህ ሲባል የባንክ ኖት ዘካህ ለማለት ነው። የባንክ ኖት ዘካህ ተመኑ በወርቅ ወይም በመዳብ ብር ነው የሚታሰበው። አብዛኛዎች ኡለማዎች የሚመርጡት በወቅቱ ከሁለቱ መጠን (ኒሷብ) አነስተኛ የሆነውን ነው እሱም የመዳብ ብር ነው። ብዙ ሰዎች ዘካህ እንዲያወጡ ስለሚያደርግ ነው።
ለምሳሌ: እንደ ሀገራችን የዘንድሮ የአንድ ግራም ወርቅ ዋጋ 7500ብር ስሆን የመዳብ ብር ዋጋ ደግሞ 160ብር ነው።
በሐዲስ እንደመጣው ከወርቅ 85 ግራም እና ከመዳብ ብር ደግሞ 595 ግራም ላይ 1/40 ወይም 2.5% እንደሚወጣ ተነግሯል።
ስለዚህ 85 ግራም ወርቅ 637,500ብር ይሆናል።
እንዲሁም 595 ግራም በ160ብር ስናበዛው = 95,200 ይሆናል ማለት ነው።
በመሆኑም በወርቅ ከሆነ 637,500 ብር ወይም ከዛ በላይ ያለው ሰው ነው ዘካህ የሚያወጣው ማለት ነው ። በብር ከሆነ ደግሞ 95,200 ብር ወይም ከዛ በላይ ያለው ሰው ያወጣል።
ስለዚህ 595 ግራም የመዳብ ብር መግዛት የሚችል ገንዘብ ያለው ሰው ገንዘቡ ሳይጎል አመት ከሞላው ዘካህ ማውጣት የግድ ይሆናል።
ስንት ያወጣል ከተባለ ደግሞ ካለው የገንዘብ 1/40 ወይም 2.5% ነው።
ምሳሌ አንድ ሰው 100,000 ብር ተቀማጭ ብር ቢኖረው የሚያወጣው ምን ያክል ነው?
መልስ
100,000×2.5%=2500ብር or
100,000÷40=2500ብር ያወጣል።
♻️ ለማን ያወጣል ካላቸው ደግሞ ቀጠይ ባሉ ቀናቶች ሙሃደራ ይገለጻል ኢንሻአሏህ።
🔊 ረመዳን 18/1445 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ የተደረገ ነሲሓ የተወሰደ።
/channel/salafihaw
የተቀየምኩባችሁ፣ ሀቄን የወሰዳችሁ፣ የበደላችሁኝ ካላችሁ እና በጊዜው ዐውፍ ያላልኳችሁ ወንድምና እህቶች ካላችሁ ይሄው ለረሂሙ ጌታ ስል ዐውፍ ብያለሁ!!!!!
****
የተቀየማችሁብኝ፣ የተከፋችሁብኝ፣ ሀቃችሁን የወሰድኩባችሁ ወንድምና እህቶች ካላችሁ ቸሩን ረመዳን በቸርነት እንጀምረውና ዐውፍ በሉኝ ይቅር በሉኝ እላለሁ!!!!!!
ከአንደበታችሁ ለአላህ ስል ዐውፍ ብያለሁ የምትለዋን ቃል ማውጣታችሁ እኔን ይጠቅመኛልና በሉት!!!!
ረመዳን ሙባረክ !!!!
”من بركات القرآن الكريم“
“ከቁርአን በረካ” ክፍል-1
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 መስጂደል ረህማ - ሀዋሳ
🕰 ሸዕባን 27/1446ሂ ⏰13 ደቂቃ
/channel/salafihaw/297
🔖ቁርአንና ረመዳን 🔖
🔺 በሚል ርዕስ ገሳጭና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ጣፋጭ ሙሓደራ።
🎙ኡስታዝ አቡ አሲያ አብደላህ ሀዋሳ አለህ ይጠብቀው።
📱 በሁድሁድ ስቱዲዮ ቻናል ቀጥታስርጭት የተደረገ
🗓 ሰኞ -17/2017/E.C🗓
አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐 t.me/Hudhud_Studio
🖥 በ 𝐘𝐨𝐮 𝐓𝐮𝐛𝐞 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🌐 Hudhud_tube" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Hudhud_tube
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
/channel/Hudhud_Studio/12185
┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
/channel/salafihaw/754
▪️ “ለሞት መዘጋጀት”
(الإستعداد للموت)
♻️ ከዙሁር ሰላት በኃላ የተደረገ
🎙 ኡስታዝ አቡ ኡበይ አብዱልቃድር حفظه الله
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/751
🔊 ግጥም 🫴 (ምስጋናን በትእግስት)
🎙በልጅ ሉቅማን አብደላህ
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/748
🔊 ጣፋጭ አረቢኛ ግጥም
تَمَسَّكْ بِحَبْلِ اللهِ وَاتَّبِعِ الهُدَى * وَلاَ تَكُ بِدْعِيّاً لَعَلَّكَ تُفْلِحُ
وَدِنْ بِكِتَابِ اللهِ وَالسُّنَنِ الَّتِي * أَتَتْ عَنْ رَسُوْلِ اللهِ تَنْجُو وَتَرْبَحُ
🎙በልጅ አብዱረህማን ሀሰን
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/746
((ረመዳን መጣ!! ))
🔊 ምርጥ ግጥም
🎙በልጅ ጂብሪል መህዲ
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/744
🫴 የቁርአን አንቀጽ ማብራሪያ
وقفات مع آيات (إِنَّ ٱللَّهَ ٱصۡطَفَىٰٓ ءَادَمَ وَنُوحࣰا وَءَالَ إِبۡرَٰهِيمَ وَءَالَ عِمۡرَٰنَ عَلَى ٱلۡعَٰلَمِينَ)
“አላህ አደምን፣ ኑሕንም፣ የኢብራሂምንም ቤተሰብ፣ የዒምራንንም ቤተሰብ በዓለማት ላይ መረጠ”
👌የዚህን ቁርአን አንቀጽ ማብራሪያ
🎙 በኡስታዝ አቡ አነስ ሚፍታ حفظه الله
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/742
“መግቢያ እና የምስጋና ንግግር”
(واذْكُرُوا نِعْمَةَ اللَّهِ عَلَيْكُمْ)
🎙 Abu Asiyah Abdallah
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/740
✍ ተቅዋ ማለት፦
ራስህን ከማንም የተሻልክ አድርገህ አለማየት ነው።
/ኢብኑ ዑመር/
@hamdquante
🍏 ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም 🤏
አስሰላሙ ዐለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱህ
የአላህ ፈቃድ ከሆነ የፊታችን እሁድ ዲናችንን የምንተዋወስበት እንዲሁም ታላቁን የረመዳን ወር ዝግጅት ስንቅ የምንሰንቅበት እና በኡስታዞች ምክር የምንገስፅበት ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራምች ተሰናድተው ይጠብቁናል።
▪️ቦታ:- ሀዋሳ ሙሃጂር መስጂድ (ዳቶ)
▪️ቀን:- ሸዕባን 25/1446ሂ ወይም የካቲት 16/2017 ዓ.ል
▪️ሰዓት:- ከጠዋቱ 3:30
🫴 ለሴቶች በቂ ቦታ አለ الحمد لله
”مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّين“
“አላህ መልካምን የሻለት ዲንን ያስገነዝበዋል”
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد»
♻️ باب الدعوة إلى التوحيد
▪️ወደ ተውሒድ መጣራት
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
/channel/salafihaw/728
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654
🗂️ አቦ ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ መንዙማ ጫት ረመዳን.... !
🎙️ "ሶብረን ዱንያ ጠፊ ናት" በሚል ርእስ በሸይኽ አቡ ዐብዱረህማን አብራር...
🕌 በፊት በአንዋር መስጂድ ካደረገው ሙሀደራ ተቀንጭቦ የቀረበ።
☑️ ሙሉውን ለማግኘት!⤵️
🔄 Play ▶️ ──────◉
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/18117
/channel/salafihaw/726
”من بركات القرآن الكريم“
“ከቁርአን በረካ” ክፍል-2
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 መስጂደል ረህማ - ሀዋሳ
🕰 ረመዳን ሰኞ 2/1446ሂ ⏰13 ደቂቃ
/channel/salafihaw/765
#ረመዷን
ታላቁ እና የተቀደሰው የረመዷን ጾም ነገ ቅዳሜ ይጀምራል።
በሳኡዲ አረቢያ የረመዷን ጨረቃ ታይታለች።
اللَّهُ أَكْبَرُ، اللَّهُمَّ أَهِلَّهُ عَلَيْنَا بِالْأَمْنِ وَالْإِيمَانِ، وَالسَّلاَمَةِ وَالْإِسْلاَمِ، وَالتَّوْفِيقِ لِمَا تُحِبُّ رَبَّنَا وَتَرْضَى، رَبُّنَا وَرَبُّكَ اللَّهُ
ዛሬ የተራዊህ ሶላት የሚጀመር ሲሆን ነገ ቅዳሜ የረመዷን ጾም ይጀምራል።
#Haramain
@salafihaw
✍
ብዙ ጊዜ……………
📖ቁርኣን በተደቡር እና ብዙ ለመቅራት ፈልገን ሙስኸፉን ከፍተን ቁጭ ስንል ቶሎ ይደክመናል፤ ሞራላችን ይሞታል፤ ይጫጫነናል፤ ጥፍጥናው አይመጣልንም፤ ለማስተንተን አይከፍትልንም፤፤፤ ብዙ ብዙ ነገር።
ይህ ሁሉ የሚሆነው……………
በኢማናችን ማነሰ እና መድከም ቢሆንም;
የተሻለ ነሻጣ፣ ጉጉት እና አቅም እንዲኖረን አንዲት ተሞክሮ ላካፍላችሁ።
የቁርኣን ነሻጣችሁ ቀንሶ ጥፍጥናው አልመጣ ብሎ ሲያስቸግራችሁ………
ለየት ባለ መልኩ ስለ 📖ቁርኣን የተፃፉ አጫጭር ሪሳላዎች ገረፍ ገረፍ አድርጋችሁ አንብቡ።
📚ስለ ቁርኣን ቱሩፋት፣
📚የቁርኣን በላጭነት፣
📚የቁርኣን ሙእጂዛ፣
📚ቁርኣንን ስለ ማስተንተን፣
📚የቁርኣን አሸናፊነት፣
እና በመሳሰሉ ርዕስ ዙሪያ የተዘጋጁ ኪታቦች አየት አርጉ።
የዛኔ……………
"ይህ ሁሉ ክብር፣ እልቅና እና ተኣምራት ያለው የእኔ መተዳደሪያ የሆነው፣ አንብቤ ልረዳው የምችለው 📖ቁርኣን ነውን?" የሚል ጉጉት ውስጣችሁ ይፈጠርና በአላህ ፍቃድ ቁርኣን እየጣፈጣችሁ ማንበብ ትችላላችሁ!!
🌙ረመዷን ሙባረክ🌙
/channel/hamdquante
«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد»
♻️باب الوصية بالتوحيد
♻️معنى شهادة أن محمد رسول الله
♻️ركنا شهادة أن محمد رسول الله
♻️شروط شهادة أن محمد رسول الله
▪️በተውሒድ መናዘዝ
▪️የሙሐመዱ- ረሱሉሏህ ቱርጉም
▪️የሙሐመዱ- ረሱሉሏህ መእዘን
▪️የሙሐመዱ- ረሱሉሏህ መስፈርቶች
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
/channel/salafihaw/755
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654
“የእጅቲማዕ መዝጊያ እና የምስጋና ንግግር”
الحمد لله الذي بنعمته تتم الصالحات
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/752
🔊 (አይ ሞት ➖ግጥም )
🎙በልጅ ፈኽረዲን ሙህይዲን
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/750
🔊 ግጥም 🤌 ((ዳዕዋ ሰለፊያ))
🎙በልጅ ረያን ሙሐመድሸምሱ
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/747
🫴 “ዱንያ የፈተና አገር ነች”
(الدنيا دار ابتلاء)
🎙 በኡስታዝ አቡ ፈውዛን ረሻድ حفظه الله
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/745
”رمضان لــيـس لفـضـله مِـنْ مُشْبِهِ
فافرح فقد من الآله بقربه “
🔊 ጣፋጭ አረቢኛ ግጥም
🎙በልጅ ፈውዛን አብዱረዛቅ
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/743
🫴 “ረመዳንን እንዴት መጠቀም እንዳለብን”
(استغلال شهر رمضان)
🎙 በኡስታዝ አቡ ሹዐይብ ሚፍታ حفظه الله
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
🕰 ሸዕባን እሁድ 25/1446ሂ
/channel/salafihaw/741
👉⭕️ ወራዊ የሙሃደራ ፕሮግራም ባማረ መልኩ ተጠናቋል።
الحمد لله على نعمة الإسلام والسنة
{ وَمَا بِكُم مِّن نِّعْمَةٍ فَمِنَ اللَّهِ}
✍ ሁላችንም الله ከሚጠቀሙት ያድርገን።
♻️ ኢንሻአላህ ሁሉም ነሲሓዎችና ግጥሞቹ ይለቀቃሉ። ይጠብቁን👌
/channel/salafihaw
እውቀትና የእውቀት ቤተሰቦችን የሚያከብሩት አዋቂዎች እና የክብር ባለቤቶችን ብቻ ናቸው
"ኹጥባ" ላይ አሚን ማለት...
بسم الله الرحمن الرحيم
እጅግ በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
በአላህ ስም እጀምራለሁ።
.❓سئل الامام المحدث الشيخ الالباني رحمه الله تعالـــﮯ✔
السائل : هل يجوز التأمين عند الدعاء والخطيب يخطب؟
(ጥያቄ) ጠያቂው ፦
" ኹጥባ" አድራጊው ኹጥባ እያደረገ ("ዱዓ") በሚያደርግ ጊዜ "አሚን" ማለት ይቻላልን❓
الشيخ : هذا لا يجوز .
السائل : نعم...
والصلاة على النبي - صلى الله عليه وسلم - .
الشيخ : لا يجوز لا صلاة ولا كلام ولا صلاة على الرسول
لقول النبي صلى الله عليه وسلم":
( إذا قلت لصاحبك يوم الجمعة والإمام يخطب أنصت فقد لغوت ) .
السائل : ويدخل فيها الدعاء؟
الشيخ : كل شيء .
[الامام الالباني رحمه الله]
📚المصــدر : الهدى والنور (٢٦٢)]
(መልስ) ሸይኽ ፦
"ይህ ነገር አይቻልም ።"
ጠያቂው ፦
" እሺ ! በነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ " ሰለዋት" ሲወርድ " ሰለዋት"ን ማውረድስ❓"
ሸይኽ ፦
" ሶላትም ይሁን ንግግር እንዲሁም በረሱል (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ላይ " ሰለዋት"
ማውረድም ቢሆን አይቻልም !!!!! "
ለነብዩ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ንግግር ሲባል ፦
(( " የጁምዓ ዕለት ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ለጓደኛክ ፀጥ በል ያልከው የሆነ ጊዜ በእርግጥም ተጫውተካል ! " ))
ጠያቂው ፦
"ዱዓም በዚህ ውስጥ ይገባልን❓"
ሸይኽ ፦
" (አዎ ! ሁሉም ነገር (ይገባል !!!!!) "
ምንጭ ፦
አል-ሁዳ ወል-ኑር (262)
【ታላቁ ኢማም መሐመድ ነስረዲን አልባኒ】
(… ኢስማኤል ወርቁ …)
/channel/Al_furqan_fetwa_chanal
ልጅህ ነገ አላህ ዘንድ ለምን ስልክ አልገዛህልኝም ❓
ለምን ሽርሽር አልወሰድከኝም❓
ለምን ዘመናዊ ፋሽን ልብስ አላለበስከኝም❓ ወዘተ የመሳሰሉ ጥያቄዎችን ከጌታህ ፊት አይጠይቅክም ❗️
እሱ ሚጠይቅክ
ለምን በኢስላም ተርቢያ( ስርዓት) አላሳደከኝም❓
ለምን ቁርኣን አላስቀራከኝም❓
ለምን የነብዩን ሱና አላስተማርከኝም❓።
ለምንድ ነው ለሰላት ያልቀሰቀስከኝ❓
ለምንድን ነው 24 ሰዓት በሙሉ የቲቪ መስኮት ላይ ቁጭ ብዬ ሰላቴን ትቼ ፊልም ስኮመኩም ዝም ያለከኝ ❓
👉እነዚህን ለመሳሰሉ ጥያቄዎች መልስ ለመስጠት እራሳችሁን አዘጋጁ እናትም አባትም
ልጁ ህፃን ቢሆንም ምክሩ ግን የኡለማዎች ነው
ከቁርአን ከሀዲስ በመረጃ የታጀበ ምክሩ ትልቅ ተፅእኖ ይፈጥራል
እንደ ነዚህ አይነት ልጆች ናቸው የወደፊት ተስፋችን
ትንሹ ሸይኽ ሷቢር በተለይ 15ኛዉ ደቂቃ ላይ
/channel/Giimba/5843
/channel/Giimba/5843
/channel/Giimba/5843