🔹ዳእዋ ሰለፊያ በሐዋሳ🔹 የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.
تقوى الله وثمراتها
አላህን መፋራት እና ፋይዳዎቹ
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል አንሷር (01) - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-8
🕰 ረመዳን 18/1445ሂ
/channel/salafihaw/282
التِجَارَةُ مع الله - بالصدقة
ከአላህ ጋር መነገድ ሰደቃን በመስጠት
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ሙሃጂር - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-7
🕰 ረመዳን 14/1445ሂ
/channel/salafihaw/280
🗡🗡🗡🗡🗡
እኔም ትንሽ ብቻ
ስለበድር ዘመቻ
እንዲሆነን ዚክራ
በጥቂቱ ላውራ
የሙሽረክ መኳንንት 🗡🗡
ያፈሩበት በሞት
የእስልምና ዝና 🗡🗡
ከፍ ያለበት ፊትና
በዛሬው ቀን ነበር 🗡🗡
ድል ያረጉት በድር
በፆመኛ አንጀት 🗡🗡🗡
አስቦት ጦርነት
ያውም በስለት ሰይፍ 🗡🗡🗡
እንዳይ መስልህ በመድፍ
በፈሪ መሳርያ በሩቅ ሚወነጨፍ
ምን አይነት ወኔ ነው
ምን አይነት ጀግንነት
መቼምማይደገም
በታሪክ ወደፊት
እስኪ ተመልከቱ
ዛሬ ልዮነቱ
አይደለም ይዘን ሰይፍ
ጠላት ልናሸንፍ 🗡🗡
መቅራት አቅቶናል
አንስተን ሙስሀፍ(ቁርዓን)📓📓📓
ቁርዓን አንግብን
እስኪ እንውጣ መስጂድ🕌🕌
ነፍስያ ትፋለም
ባይሆን በዚህ ጅሀድ 📓📓📓📓
عمر
/channel/oumershaer/687
التِجَارَةُ مع الله - تلاوة كتاب الله
ከአላህ ጋር መነገድ ቁርአን በመቅራት
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ረህማ - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-3
🕰 ረመዳን 5/1445ሂ
/channel/salafihaw/276
የረመዳን ነሲሓ ቁ-1
“እስትግፋር الإستغفار”
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ረህማ - ሀዋሳ
🔊11 ደቂቃ ብቻ
🕰 ረመዳን 2/1445ሂ
/channel/salafihaw/274
” رمضـــانُ ليس لفضله من مشبه “
🔊 ጣፋጭ አረቢኛ ግጥም
🎙በልጅ ሉቅማን አብደላህ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሸዕባን እሁድ 29/1445ሂ
/channel/salafihaw/272
“ኧረ እናት ያለ ኧረ አባት ያለ”
🔊 ጣፋጭ ግጥም
🎙በልጅ አቡበክር አብዱረዛቅ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሸዕባን እሁድ 29/1445ሂ
/channel/salafihaw/270
“የመግቢያ ንግግር ”
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሸዕባን እሁድ 29/1445ሂ
/channel/salafihaw/268
ዘምዘም ባንክ (ኢስላማዊ ባንክ) በሸሪዓ እንዴት ይታያል ?
🎙 በኡስታዝ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።
📅 አርብ:- 08/04/2014 EC ከመግሪብ በኃላ።
/channel/salafihaw
#ቁርአን መስማት ያለው ፋይዳ
🔜 #በሚል ርዕስ #መደመጥ #ያለበት
#ገሳጭ እና #መካሪ #የሆነ ነሲሃ
🎧🎧#ይደመጥ #ይደመጥ
⏰ እሁድ ከመግሪብ ቡሃላ
🎙️🎙 #በኡስታዝ አቡ #አስያ አብደላህ ሀዋሳ አላህ ይጠብቀው።
🗓️ሸዕባን {22 -1445 ሂጅሪያ } በሱና መስጅድ ወራቤ }አላህ ይጠብቃት።
🔗/channel/mesjidalsunnabewerabe
/channel/salafihaw/261
إعلان وبشرى لجميع السلفيين
ألم وحزن وضيق لجميع الحذبيين
📌 ታለቅ ኢጅቲማዕ በአንሳር መስጂድ‼️
✏️ልዩ እና ሞቅ ደመቅ ያለ የኢጅትማዕ ሙሀደራ በዐይነቱ እና ልዩ በሆነ ሁኔታ ከተለያዩ ቦታ በሚመጡ በመሻይኮች እና ዱዓቶች ይደምቃል።
📌ይህ የኢጅትማዕ ፕሮግራም በالله ፈቃድ የተውሂድ እና የሱና ባንድራ ከፍ የሚልበት የሽርክ እና የብድዓ ምሽግ የሚፈርስበት
ሰለፍዮች የሚደምቁበት ህዝብዮች የሚቃጠሉበት እጅቲማዕ ነው።
🚲🏍🛺🚎ጉዞ ወደ ውብቷ ከተማ ሳንኩራ ስንብጣ አንሷር መስጅድ ከሰለፍይ መሻይኮች ዒልምን ለመጠጣት።
🛑ፕሮግራሙ የሚጀመረው ከረፋዱ 3:00 ሲሆን የሚያበቀው አስር ሰዓት ነው።
سيكون بإذن الله تعالى اجتماع كبير في مديرية سانكرا في قرية سنبطی يوم الأحد الموافق (٢٢/شعبان/١٤٤٥هـ) يحضره عدد من المشايخ حفظهم الله تعالى
✍በአለህ ፍቃድ ፕሮግራሙ ላይ ከሚሳተፉ መሻይኮች እና ዱዓቶች በጥቂቱ፦
📌📌ከመዲናችን አድስ አበባ
🎙 ሸይክ አቡ አብዱል መናን ካሊድ አለህ ይጠብቀው።
🎙ኡስታዝ አቡ ዓማር አብዱል ዓዚይዝ አለህ ይጠብቀው።
🎙ኡስታዝ አቡ አብዲለህ አብዱልቃድር አለህ ይጠብቀው።
🎙ኡስታዝ አቡ ሀፍስ ሀሰን አለህ ይጠብቀው።
ሌላም ወንድሞች ይገኛሉ
📌 ከውብቷ ወራቤ
🎙ኡስታዝ አቡ ፈውዛን ረሻድ አለህ ይጠብቀው።
ከወራቤ ወንድሞች ጋ
📌ከለምለሟ ጦራ ላንፉሮ
🎙ኡስታዝ አቡ ዘከሪያ አማን አለህ ይጠብቀው።
🎙ኡስታዝ አቡ ፈይሳል አለህ ይጠብቀው።
🎙ኡስታዝ አቡ ሰፍያ አለህ ይጠብቀው።
ሌላም ወንድሞች ይገኙበታል
📌ከወላይታ
🎙ሸይክ አቡ አብዲላህ ሙሰፋ ብን ፋሪስ አለህ ይጠብቀው።
🎙ኡስታዝ አቡ ሹዓይብ ሚፍታህ አለህ ይጠብቀው።
ሌላም ወንድሞች።
📌ከውብቷ ሻሽመኔ ሀዋሳ ፦
🎙አቡ አሲያ አብደላህ እና ከወንድሞች ጋ አለህ ይጠብቀው።
ለግዜው እነዚህን ከጠቀስኩ ይበቃኛል በዚህ ብቻ ይገደባሉ ማለት አይደለም ለጊዜው ያሎሰኑ ወንድሞች ብዙ ኣሉ እንሻ አለህ ስንብጠ ነገ እሁድ በሰለፍይ መሻይኮች እና ዱዓቶች አሸብሪቃ ትዊላለች።
👇👇
የጎሞሮይ ኡጆ
በሳንኩራይ ጂንጆ
የአብደላይ በርቼ
ለስራጂ ልጄ
ለህዝብያይ ብቼ
👆👆
የአቡ ፉረይሓን ግጥም ናት
/channel/Abueshek
“ፆም አቻ የለውም ”
🔊 አጭር ነሲሓ
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሸዕባን ጁሙዓ 21/1445ሂ
/channel/salafihaw/257
((«ዋ ነፍሴ! »))
🔊 ምርጥ ግጥም
🎙በረያን ሙሐመድ ሸምሱ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሸዕባን ጁሙዓ 21/1445ሂ
/channel/salafihaw/255
«የረመዳንን እንዴት እንቀበለው»
”كيف نستقبل رمضان “
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ካሚል- ኩዬራ
🕰 ሸዕባን ጁሙዓ 21/1445ሂ
/channel/salafihaw/253
የገንዘብ ዘካህ
የገንዘብ ዘካህ ሲባል የባንክ ኖት ዘካህ ለማለት ነው። የባንክ ኖት ዘካህ ተመኑ በወርቅ ወይም በመዳብ ብር ነው የሚታሰበው። አብዛኛዎች ኡለማዎች የሚመርጡት በወቅቱ ከሁለቱ መጠን (ኒሷብ) አነስተኛ የሆነውን ነው እሱም የመዳብ ብር ነው። ብዙ ሰዎች ዘካህ እንዲያወጡ ስለሚያደርግ ነው።
ለምሳሌ: እንደ ሀገራችን የዘንድሮ የአንድ ግራም ወርቅ ዋጋ 7500ብር ስሆን የመዳብ ብር ዋጋ ደግሞ 160ብር ነው።
በሐዲስ እንደመጣው ከወርቅ 85 ግራም እና ከመዳብ ብር ደግሞ 595 ግራም ላይ 1/40 ወይም 2.5% እንደሚወጣ ተነግሯል።
ስለዚህ 85 ግራም ወርቅ 637,500ብር ይሆናል።
እንዲሁም 595 ግራም በ160ብር ስናበዛው = 95,200 ይሆናል ማለት ነው።
በመሆኑም በወርቅ ከሆነ 637,500 ብር ወይም ከዛ በላይ ያለው ሰው ነው ዘካህ የሚያወጣው ማለት ነው ። በብር ከሆነ ደግሞ 95,200 ብር ወይም ከዛ በላይ ያለው ሰው ያወጣል።
ስለዚህ 595 ግራም የመዳብ ብር መግዛት የሚችል ገንዘብ ያለው ሰው ገንዘቡ ሳይጎል አመት ከሞላው ዘካህ ማውጣት የግድ ይሆናል።
ስንት ያወጣል ከተባለ ደግሞ ካለው የገንዘብ 1/40 ወይም 2.5% ነው።
ምሳሌ አንድ ሰው 100,000 ብር ተቀማጭ ብር ቢኖረው የሚያወጣው ምን ያክል ነው?
መልስ
100,000×2.5%=2500ብር or
100,000÷40=2500ብር ያወጣል።
♻️ ለማን ያወጣል ካላቸው ደግሞ ቀጠይ ባሉ ቀናቶች ሙሃደራ ይገለጻል ኢንሻአሏህ።
🔊 ረመዳን 18/1445 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ የተደረገ ነሲሓ የተወሰደ።
/channel/salafihaw
التِجَارَةُ مع الله - بالإقامة الصلاة
ከአላህ ጋር መነገድ ሰላትን በአግባቡ በመስገድ
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ሙሃጂር - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-5
🕰 ረመዳን 9/1445ሂ
/channel/salafihaw/279
“ከፊል የቁርአን ማንበብ ስርዓቶች”
”آداب تلاوة القرآن الكريم“
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕰 24 ደቂቃ ብቻ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ረመዳን እሁድ 14/1445ሂ
/channel/salafihaw/277
فوائد الاستغفار
የእስትግፋር (መሀርታ) ጥቅሞች
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ረህማ - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-2
🕰 ረመዳን 2/1445ሂ
/channel/salafihaw/275
“የግጥሙ ትርጉም”
”رمضان لــيـس لفـضـله مِـنْ مُشْبِهِ
فافرح فقد من الآله بقربه“
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕰 19 ደቂቃ ብቻ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሸዕባን እሁድ 29/1445ሂ
/channel/salafihaw/273
((ረመዳን መጣ!! ))
🔊 ምርጥ ግጥም
🎙በልጅ ጂብሪል መህዲ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሸዕባን እሁድ 29/1445ሂ
/channel/salafihaw/271
“የቁርአን ቱሩፋቶች”
🔊 አጭር ነሲሓ
🎙በልጅ አብዱረህማን ሀሰን
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሸዕባን እሁድ 29/1445ሂ
/channel/salafihaw/269
💎 ታላቁ ወር መጣ
ግጥም 💐
⚡️በኡስታዝ አቡ ዐብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ حفظه الله
🇺🇿 ከመካ 1444 ሂጅሪ
⭐️ ⭐️⭐️⭐️⭐️
/channel/selefya/4612
/channel/salafihaw/266
🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ
♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም ዛሬ ቅዳሜ ሸዕባን 29 1445ሂ ወይም 1/07/2016 በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።
የሚደረጉ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።
🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw
(ኢስላማዊ ባንክ) በሸሪዓ እንዴት ይታያል ?
🎙 በኡስታዝ:- አቡ አብደላህ ሙሰፋ አላህ ይጠብቀው።
/channel/salafihaw
«የሳንኩራ የወራቤ ስንብጣ የዕለተ እሁድ የእጅትማዕ እና የዕዋ ፕሮግራም»
[ አጋጣምዎችን መጠቀም ]
📎በምል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሰጭና ጣፋጭ ሙሃደራ
🎙 በኡስታዝ አቡ ኣስያ (አብደላህ አዋሳ ) አላህ ይጠብቀው።
🏢በስልጤ ዞን ሳንኩራ በወራቤ ስንብጣ በአንሳር መስጂድ📅 እሁድ:- 24/06/2016 EC
/channel/Abueshek/6914
/channel/salafihaw/260
“እንኳን አደረሰን ለተባረከው ወር”
🔊 ምርጥ ግጥም
🎙በልጅ ጂብሪል መህዲ ኑሪ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሸዕባን ቅዳሜ 21/1445ሂ
/channel/salafihaw/258
“የፆም ቱሩፋትና ጥቅሞቹ”
🔊 አጭር ነሲሓ
🎙ፈውዛን አብዱረዛቅ ናሲር
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሸዕባን ጁሙዓ 21/1445ሂ
/channel/salafihaw/256
🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ
♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም ዛሬ ቅዳሜ ሸዕባን 21 1445ሂ ወይም 23/06/2016 በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።
የሚደረጉ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።
🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw
بسم الله الرحمن الرحيم
የ‹‹ሙሐመዱን ረሱሉላህ›› መስፈርቶች (ሸርጦች)
هذه شروط شهادة أن محمد رسول الله ﷺ كما قال شيخ صالح الفوزان حفظه الله
‹ሙሐመዱን ረሱሉላህ› የሚለው የምስክርነት ቃል ስድስት መስፈርቶች አሉት
1- ሙሐመድ ﷺ መልዕክተኛ መሆናቸውን ከልብ ማመን፡፡
الأعتراف برسالته وأعتقادها باطنا في القلب.
2- መልዕክተኛ መሆናቸውን በአንደበት መመስከር፡፡
النطق بذلك والاعتراف به ظاهراللسان .
3- እርሳቸውን መከተል፡- ትዕዛዛቸዉን መተግበርና የከለከሏቸውን ነገሮች መራቅ፡፡
المتابعة له بأن يعمل بما جاء به من الحق ، ويترك مانهى عنه من الباطل .
4- ከዚህ በፊት ተከስተው ስለማለፋቸውም ይሁን ወደፊት ስለመከሰታቸው በመልእክተኛው የተነገሩ ነገሮችን እውነት መሆናቸውን አምኖ መቀበል፡፡
تصديقه فيما أخبر من الغيوب الماضية والمستقبلية .
5- መልእክተኛውን ከእራስ፣ ከገንዘብ፣ ከልጆችና ከወላጆች አንዲሁም ከሰው ልጆች ሁሉ አስበልጦ መውደድ፡፡ ይህም ፈለጋቸዉን በመከተል እና በመተግበር ይገለፃል፡፡
محبته أشد من محبة النفس والمال والولد والوالد والناس أجمعين .
6- የመልእክተኛውን ንግግር ከማንኛውም ሰው ንግግር ማስቀደምና በእርሳቸው ፈለግ (ሱና) መስራት ናቸው፡፡
تقديم قوله على قول كل أحد ، والعمل بسنته .
📚 ( عقيدة التوحيد للعلامة صالح الفوزان )
/channel/salafihaw