🫴 ነገ ሀሙስ ነው።
▪️ነብዩ ﷺ ስለ ሰኞ እና ሀሙስ መፆም ተጠይቀው:-
"ስራዎች ሰኞ እና ሀሙስ (ወደ አላህ) ይወጣሉ፡፡ ስራዬ ፆመኛ ሆኜ እንዲቀርብልኝ እፈልጋለሁ” አሉ።
/channel/salafihaw
💥የቁርኣን አንቀፆችን ግድግዳ ላይ ማንጠልጠል ዙሪያ የኡለማዎች ፈታዋ
🔊 መኪና ላይ የቁርኣን አንቀፆችን ማንጠልጠል እንዴት ይታያል ?
🍃الإمامُ ابنُ عُثَيمِين رَحِمهُ الله
https://archive.org/download/fawaid_1714/17%20(3).mp3
/channel/salafihaw
🎙 ከረመዷን በኃላስ ሁኔታችን ምን ይመስላል
ماذا بعد رمضان؟
🎤 Abu Asiyah Abdallah
🕌 ሙሃጂር መስጂድ #ሀዋሳ
📆 ሸዋል 7/1445 ሂ
አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን ለመከታተል ከፈለጋችው:-
በ Telegram 〰 Channel⤵️
/channel/salafihaw/316
አንተ ሰላትን የተውከው ሰው!!!
የሰላትን ዋጋ የሚታወቀው የመጀመሪያ ሌሊት ቀብር ስትገባ ነው የዛኔ መፀፀቱ አይጠቅምም።
👌 ለሁላችን الله ኻቲማችንን(መጨረሻችን) ያሳምርልን ኣሚን።🤲
/channel/salafihaw
ሙስሊሞች በሙሉ -
እውነቷን እንወቅ
ከሐቋ እንግጠም -
ሌላን እንጠንቀቅ
ማስረጃን እንውደድ -
ይቅር መረበሹ
ለሸዋል ፍቺ
በዓሉን ለሚሹ
በዓሉ የዒድ ትልቅ
እንጂ- የለውም ትንሹ!
መፈብረክ አንወድም -
ከሱናው ነን እኛ
መመሪያ ደርሶናል -
ከሰማዩ ዳኛ
ሐቁን እንሰብካለን -
ሂዳያን አንሰርቅም
ዒዳችን ታላቅ ነው -
ትንሽ ዒድ አናውቅም!
♻️ የተወሰደ منقول▪️በዲናችን ውስጥ ከሁለቱ ዒዶች (ዒደ-ል-ፊጥር እና አድሓ) ውጭ "የሸዋል ዒድ (ትንሹ) ዒድ" የሚባል የለም። የታዘዝነውን ለመተግበር እየተዘናጋን ሌላ ያልታዘዝነውን አንፍጠር።
«እንግዶች ሄዱ፤ ቤተሰብ ቀረ!»
√ እንግዶች፦ በረመዳን ብቻ ሰጋጆች
√ ቤተሰብ፦ አመቱን ሙሉ ሰጋጆች
🫴 ከመስጅድ ቤተሰቦች እንጂ ከእንግዶች አንሁን።
(رَبِّ ٱجْعَلْنِى مُقِيمَ ٱلصَّلَوٰةِ وَمِن ذُرِّيَّتِىۚ رَبَّنَا وَتَقَبَّلْ دُعَآءِ)
«ጌታዬ ሆይ! ሰላትን አዘውትሬ የምሰግድ አድርገኝ፡፡ ከዘሮቼም (አድርግ)፡፡ ጌታችን ሆይ! ጸሎቴንም ተቀበለኝ፤»
🤲 ያ الله ሰላት የአይናችን ማረፊያ አድርግልን።
🛰 @salafihaw
🌙🌙 ዒድ ሙባረክ 🌙🌙
💫✨💫💫✨💫💫✨
تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
ሷሊሀል አዕማል
✨✨✨✨✨✨✨✨
⭐️ Eid Mubarek
#ዒድአልፈጥር
የዒድ አልፈጥር በዓል #ጨረቃ ዛሬ ከታየች ነገ #ማክሰኞ ካልታየች ደግሞ #ረቡዕ ይከበራል።
በሳዑዲ አረቢያ የሸዋል ጨረቃ ለማየት በቱማይር እና ሱዳይር የመመልከቻ ቦታ አስፈላጊ ዝግጅት መደረጉ ተነግሯል።
@salafihaw
أهميّة المسجد في حياة المسلم
የአላህ ቤትች እና ደረጃቸው
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ረህማ - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-14
🕰 ረመዳን 27/1445ሂ
/channel/salafihaw/297
ዘሬ ቀኑም ሌሉትም ለያት ይላል
⭕️ የጁምዓ ቀን ነው
⭕️ የረመዳን 26ኛው ቀን ነው
⭕️ የረመዳን 27 ኛው ላሊት ነው
⭕️ ለይለተል ቀድር በጣም ሚከጀልበት ሌሊት ነው
⭕️ ዱዓ ሙስታጅብ ምሆንበት ቀን ነው ለያት በለ መልኩ ከአስር ሰላት ቦሃላ በለው ግዜ አብኑ ተይሚያ ረማዳን 27 ኘው ቀን ጁምዓ ስሆን በጣም ለይለተል ቀድር ይከጀልበታል የሚል ንግግር አለው
ስለዝህ አደራ አደራ አደራ የዘሬን ጁምዓ ቀኑንም ከቀኑ ቡሃላ የለውን የቅዳሜ ሌሊቱንም በደንብ እንጠቀምበት ደግሞ በዱዓ እንበረተ ለራሳችን : ለዎላጆቻችን: ለመሻዒኮቻችን :ለሙስሊሞች በሙሉ ለሞቱትም በህዎት ላሉትም ለሀገራችም
ወላህ በጣም የስፈራል የለነበት ግዜ አንድ ቀን የፆምን የቆምን ሰይመስል 26 ቀን ሞለው 27 ኛው ላሊት መታ እያመጠ ነው
የጀናት በር ልዘጋ 4 ቀን ቀሪው
የጀሀናም በር ልከፈት 4 ቀን ቀረው
ሸይጣን ከታሰረበት ልፈታ 4 ቀን ቀረው
አረ አንሸዎድ አንሸዎድ አንሸዎድ
አቡ እስሃቅ አብድሸኩር ስራጅ አላህ ይዘንለት ከመርከዝ አስ_ሱና ቅልጦ ጎሞሮ
አርብ /ጁምዓ ረፈዱ 4 : 33
ረመዳን 26/1445
መጋቢት 27/2016
/channel/Abueshek/7025
ظلم العبد لغيره من العباد
ሰዎችን መበደል
(በክራቸው፣በገንዘባቸው እና በደማቸው)
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ሙሃጂር - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-13
🕰 ረመዳን 24/1445ሂ
/channel/salafihaw/291
👂🏽ይደመጥ ይደመጥ👂🏽
💥 የጎዳና ላይ ኢፍጣር💥
🚧በሚል ሙስሊሞች ባጠቃላይ ሊሰሙት የሚገባ ነሲሃ
🎤በመካሪው በኡስታዝ :- አቡ ቀታዳ አብደላህ ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።
🔗 /channel/merkezassunnah/10166
/channel/salafihaw/289
الظلم الذي لا يغفر الله منه شيئاً
ትልቁ በደል (አላህ የማይመረው ወንጀል)
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ሙሃጂር - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-12
🕰 ረመዳን 23/1445ሂ
/channel/salafihaw/287
أسباب عدم إجابة الدعاء
ለምንድን ነው ልመናችን(ዱዓችን) ተቀባይነት ያጣው?
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 የሰለፍዮች መድረሳ - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-10
🕰 ረመዳን 21/1445ሂ
/channel/salafihaw/285
تقوى الله وثمراتها
አላህን መፋራት እና ፋይዳዎቹ
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል አንሷር (01) - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-8
🕰 ረመዳን 18/1445ሂ
/channel/salafihaw/282
ፂም አሳድጎ....
قال الامام مقبل الوادعي رحمه الله:-
«إذا رأيت صاحب لحية كذابا،
ፂም ያለው ውሸታም ካየህ ፤
وإذا رأيت صاحب لحية خائنا،
ፂሙን ለቆ ሲያምታታ ሲክድ ካየህ ፤
وإذا رأيت صاحب لحية سارقا،
ፂማም ሆኖ ሌባ ካየህ ፤
العيب ليس في اللحية ،
ነውሩ ጥፋቱ ፂሙ ላይ አይደለም እወቅ።
بل العيب في صاحب لحية ،
ነውሩ ባለ ፂሙ ላይ እንጂ ፂሙ ችግር እንደሌለበት እወቅ ።
أما اللحية ليس عليها عيب ،اللحية من خصال الفطرة ، وهي أيضا من سنن النبي ﷺ التي أمر بها ، وأوجبها»
ፂሙማ ምንም አይነት እንከን የለበትም ። ፂም ከተፈጥሮ ናት እንድሁም የነብያችን ﷺ ሱና በማሳደግ ላይ ያዘዙት ግድ ያደረጉት ናት
📚 [إجابة السائل]
▪️ /channel/salafihaw
📢 ማንቂያ
ነገ ሰኞ የወርሃ ሸዋል 13ኛ ቀን ነው። ከዚያም 14ኛውና 15ኛው ተከታታይ የአያመ-ል-ቢድ ቀናቶች ናቸው።
وفي الصحيحين عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: ((أوصاني خليلي صلى الله عليه وسلم بثلاث صيام ثلاثة أيام من كل شهر وركعتي الضحى وأن أوتر قبل أن أنام))
‹‹ወዳጄ (ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ) በሶስት ነገሮች አደራ አሉኝ ከየወሩ ሶስት ቀን መፆም ‹‹ሶላት ዱሃ›› ዊትር ሰግዶ መተኛት፡፡››
/channel/salafihaw
▣ قَالَ الإمام ابْنُ القَيِّم - رَحِمَهُ اللّٰهُ - :
"أهل الإسلام في الناس غرباء ..
ሙስሊሞች በሰዎች መሀል ባይታወሮች ናቸው
• والمؤمنون في أهل الإسلام غرباء ..
ሙእሚኖች በሙስሊሞች መሀል ባይታወሮች ናቸው
• وأهل العلم في المؤمنين غرباء ..
የእውቀት ባለቤቶች በሙዕሚኖች መሀል ባይታወሮች ናቸው
• وأهل السنة الذين يُميزونها من الأهواء والبدع هم غرباء ..
ዝንባሌንና አዲስ ፈጣራን ከሱና ለይተው የሚያውቁት የሱና ባለቤቶች ባይታወሮች ናቸው
⇠والداعون إليها الصابرون على أذى المخالفين هم أشد هؤلاء غربةً ..
ከነሱም ወደሱና የሚጣሩትና ከሱና ተቃራኒዮች በሚደርስባቸው መከራ ታጋሾች እነሱ የበለጡ ባይታወሮች ናቸው።
ولكن هؤلاء هم أهل الله حقًا .. فلا غربة عليهم وإنما غربتهم بين الأكثرين الذين قال الله -عز وجل- فيهم : ﴿وَإِنْ تُطِعْ أَكْثَرَ مَنْ فِي الْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَنْ سَبِيلِ الله﴾، فأولئك هم الغرباء من الله ورسوله ودينه وغربتهم هي الغربة الموحشة".
እነሱ የአሏህ ቤተሰቦችና ለየት ያሉ ባሮቹ ናቸው እነሱ አሏህ ዘንድ ባይታወሮች አይደሉም ነገርግን ባይታወርነታቸው ከብዙሃን ለሀቅ ባልተመሩ ሰዎች መሀል ነው ።ጌታችን እንዳለው
﴿وَإِنْ تُطِعْ أَكْثَرَ مَنْ فِي الْأَرْضِ يُضِلُّوكَ عَنْ سَبِيلِ الله﴾
"ምድር ላይ ያሉትን አብዛኛውን ብትታዘዝ ከቀጥተኛው መንገድ ያስቱሃል።" መንገዱን የሳቱ ብዙሃን ግን ከጌታቸው ከመልከተኛውና ከዲኑ ባይታወሮች ናቸው ።ይህ ባይታወርነታቸው የልብ ጭርታ የሚፈጥር ነው። ወይም ጌታቸው በማውሰትና በመታዘዝ ያልተደሰቱ ናቸው።
◂ 📖 |【 مدارج السالكين (١٨٦/٣)
▪️ታላቁ የኢስላም ሊቅ ኢብኑልቀይም አሏህ ይዘንለት
@abuebrahimzeynu
🚫 በዲን ላይ ጥሩ ብድዓ የለም !!
قال الإمام مالك رحمه الله :
«من ابتدع في الإسلام بدعة يراها حسنة فقد زعم أن محمداً - صلى الله عليه وآله وسلم - خان الرسالة لأن الله يقول: {الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ} [المائدة: ٣] فما لم يكن يومئذ ديناً فلا يكون اليوم ديناً»
📚[الاعتصام للشاطبي (1/64-65)]
ታላቁ ዓሊም ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ፡-
“አንድ ሰው በኢስላም ውስጥ አዲስ ፈጠራን አምጥቶ የፈጠረው ፈጠራ መልካም መስሎ ከታየው ነብዩ ﷺ መልዕክታቸውን አጉድለዋል ብሎ ሞግቷል ምክንያቱም አላህ እንዲህ ብሏል
( الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا )
“ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለእናንተ ሞላሁላችሁ ፀጋዬንም በናንተ ላይ ፈፀምኩ ለናንተም ኢስላምን በሃይማኖትነት ወደድኩ፡፡” ያኔ ዲን ያልነበረ ዛሬ ዲን አይሆንም፡፡”
▪️ከዒደል ፊጥር ማግስት ጀምሮ የሚፆመውን 6ቀን የሸዋል ፆምን ተከትሎ ዒደል ፊጥር በወጣ በሳምንቱ የተወሰኑ ሙስሊሞች ዘንድ የሚከበር የሸዋል ፍቺ ወይም ትንሹ ዒድ በመባል የሚታወቅ በዓል አለ። ይህ በዓል እንደ ሸሪዓ ምንም አይነት ማስረጃ የሌለው መሆኑን እንድታውቁ ነው የተለቀቀው።
📥 /channel/salafihaw
✅✅✅
⬅️خَصْلَتَانِ مَنْ حَفِظَهُمَا سَلِمَ لَهُ صَوْمُهُ الْغِيبَةُ وَالْكَذِبُ
🔗 ሁለት አይነት ባህሪያት አሉ ሁለቱን የጠበቀ የራቀ ፆሙን ሰላም ይሆንለታል{ፆሙ አይበላሽበትም}
1️⃣ሀሜትና
2️⃣ውሸት
🎙ሙጃሒድ ኢብኑ ጀብር {ታብእይ}
📚ሙሰነፍ ኢብኑ አቢ ሸይባህ {8887}
ጨረቃ ባለመታየቷ ኢድ አልፊጥር ረቡዕ ይሆናል።
አሳምረን ያልተቀበልነውን ረመዳን አሳምረን መሸኘት የምንችልበት አንድ ቀን ተሰጥቶናልና እንጠቀምበት!
أسباب مرافق النبي ﷺ في الجنة
ነብዩን ﷺ በጀነት ለመጎራበት የሚዳርግ ምክንያቶች
قيل للقعقاع الأوسي:
قُلْ لنا شيئًا عن الجنة يشوّقنا إليها
قال: فيها رسول الله ﷺ
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 ሰዐድ መስጂድ - ሻሸመኔ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-15
🕰 ረመዳን 28/1445ሂ
/channel/salafihaw/298
🎙🎙🎙
ሊደመጥ የሚገባው ወሳኝ ሙሃደራ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
☎️ محاضرة قيمة جدا ننصح بسمعها وهي بعنوان:-
📪 🎧 عقوبة من لا يعمل بعلمه 🎧📢 #ባወቀው #በሆነ #ነገር #የማይሰራ #የሆነ #ሰው #ያለበት #ቅጣት‼️
🔖 በሚል ርዕስ የተሰጠ ገሳጭ ሙሃደራ
🎙 በኡስታዝ:- #አቡ #ዘከሪያ #አማን አላህ ይጠብቀው
👌 ወደ ቻናሉ በመቀላቀል ሌሎችንም add ያድርጉ‼️👇👇👇
📚👉 /channel/c/2141517272/306
✍ قال الإمام ابن الجوزي رحمه الله
« تالله لو قيل ﻷهل القبور تمنوا لتمنوا يوما من رمضان »
«በአላህ እምላለሁ ለቀበር ባልተቤቶች (ሟቾች) ቢባል(ቢጠየቁ) ተመኙ… አንድን ቀን ከረመዷን (ቢያገኙ) ይመኙ ነበር»
📓[ التبصرة (٢/٨٥) ]
🗝 @salafihaw
❒ قال الإمام ابن كثير رحمه الله :
( والمستحب : الإكثار من الدعاء في جميع الأوقات ، وفي شهر رمضان أكثر، وفي العشر الأخير منه ؛ ثم في أوتاره أكثر ) .
«በሁሉም ግዜ ዱዓ ይወደዳል በረመዳን ደግሞ የበለጠ በመጨረሻዎቹ አስርቱ ደግሞ የበለጠ ከዚያም በነጠላዎቹ ቀን ዱዓ ማድረግ ደግሞ የበለጠ ይወደዳል »
🔦انظر : تفسير ابن كثير : (٤٥١/٨)
💥 ለየት ባለ መልኩ ለይለተል ቀድር ቀን ደግሞ የሚባለው ዱዓ
عن عائشة -رضي الله عنها- قالت:
قلت : يا رسول الله ! أرأيت إن علمت أي ليلة ليلة القدر ما أقول فيها ؟
ኣዒሻ ረዲየላሁ ዓንሃ የአላህ መልእክተኛን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለምን «ይህ የለይለቱል ቀድር መከሰቻ ወቅቱ ከገጠመኝ ምን ብዬ ጌታዬን ልለምን?» ብላ ስትጠይቃቸው
قال : قولي : «اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني»
«አምላኬ አላህ ሆይ አንተ ይቅር ባይ ነህ። ይቅርታንም ትወዳለህና ይቅር በለኝ። ትያለሽ።» ብለው የነገሯትን ዱኣዕ እንዳንዘነጋው።
📔[صحيح الترمذي:3513]
رَّبَّنَا ٱكْشِفْ عَنَّا ٱلْعَذَابَ إِنَّا مُؤْمِنُونَ
«ጌታችን ሆይ! ከእኛ ላይ ቅጣቱን ግለጥልን፡፡ እኛ አማኞች እንኾናለንና» {ይላሉም}፡፡
🛰 @salafihaw
መረሳት የሌለባቸው ወሳኝ የሆኑ ዱአዎች
🎤 አቡ ዙራአ አብድራህማን
🕌 የሰለፍዮች መድረሳ -ሻሸመኔ
🎰 ረመዳን 21/1445ሂ
/channel/shasheme
الجنة وأوصاف أهل الجنة
ጀነት እና የጀነት ሰዎች በሃሪ
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 መስጂደል ሙሃጂር - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-11
🕰 ረመዳን 21/1445ሂ
/channel/salafihaw/286
الملهيات عن الصلاة
ከሶላት የሚያዘናጉ ነገሮች ቁ-1
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 ሙሃጂር መስጂድ - ሀዋሳ
▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-9
🕰 ረመዳን 19/1445ሂ
/channel/salafihaw/283
የገንዘብ ዘካህ
የገንዘብ ዘካህ ሲባል የባንክ ኖት ዘካህ ለማለት ነው። የባንክ ኖት ዘካህ ተመኑ በወርቅ ወይም በመዳብ ብር ነው የሚታሰበው። አብዛኛዎች ኡለማዎች የሚመርጡት በወቅቱ ከሁለቱ መጠን (ኒሷብ) አነስተኛ የሆነውን ነው እሱም የመዳብ ብር ነው። ብዙ ሰዎች ዘካህ እንዲያወጡ ስለሚያደርግ ነው።
ለምሳሌ: እንደ ሀገራችን የዘንድሮ የአንድ ግራም ወርቅ ዋጋ 7500ብር ስሆን የመዳብ ብር ዋጋ ደግሞ 160ብር ነው።
በሐዲስ እንደመጣው ከወርቅ 85 ግራም እና ከመዳብ ብር ደግሞ 595 ግራም ላይ 1/40 ወይም 2.5% እንደሚወጣ ተነግሯል።
ስለዚህ 85 ግራም ወርቅ 637,500ብር ይሆናል።
እንዲሁም 595 ግራም በ160ብር ስናበዛው = 95,200 ይሆናል ማለት ነው።
በመሆኑም በወርቅ ከሆነ 637,500 ብር ወይም ከዛ በላይ ያለው ሰው ነው ዘካህ የሚያወጣው ማለት ነው ። በብር ከሆነ ደግሞ 95,200 ብር ወይም ከዛ በላይ ያለው ሰው ያወጣል።
ስለዚህ 595 ግራም የመዳብ ብር መግዛት የሚችል ገንዘብ ያለው ሰው ገንዘቡ ሳይጎል አመት ከሞላው ዘካህ ማውጣት የግድ ይሆናል።
ስንት ያወጣል ከተባለ ደግሞ ካለው የገንዘብ 1/40 ወይም 2.5% ነው።
ምሳሌ አንድ ሰው 100,000 ብር ተቀማጭ ብር ቢኖረው የሚያወጣው ምን ያክል ነው?
መልስ
100,000×2.5%=2500ብር or
100,000÷40=2500ብር ያወጣል።
♻️ ለማን ያወጣል ካላቸው ደግሞ ቀጠይ ባሉ ቀናቶች ሙሃደራ ይገለጻል ኢንሻአሏህ።
🔊 ረመዳን 18/1445 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ የተደረገ ነሲሓ የተወሰደ።
/channel/salafihaw