#⃣ ግጥም የTikTok ምርኮኛ
🎙በልጅ ሉቅማን አብደላህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/420
ግጥም ወደ الله እንመለስ
🎙በልጅ አብዱረህማን ሀድራ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/418
ዑለማዎችን እና ትላልቅ ሰዎችን ማክበር
توقير العلماء والكبار وأهل الفضل
🎙በልጅ ፈውዛን አብዱረዛቅ ናሲር
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/416
“የመግቢያ ንግግር”
🎙Abu Asiyah Abdallah
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1446ሂ
/channel/salafihaw/414
ውድ ሙስሊሞች 🫴 የነብዩ ﷺ ሱና
➖➖➖➖➖➖➖
❌ አትበል hello
✅በል አሰላሙ አለይኩም
❌አትበል ok
✅በል ኢንሻ አሏህ
❌አትበል wow
✅በል ሱብሀን አሏህ
❌አትበል ደስ ይላል
✅በል ማሻ አሏህ
❌አትበል ደህና ነኝ
✅በል አልሀምዱ ሊላህ
❌አትበል thanks
✅በል ጀዛከሏህ ኸይር
❌አትበል sorry
✅በል አፉቱሊላህ
❌አትበል ይገርማል
✅በል ላሃውላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ
ይህ ነው ወንድሜ የነብዩ ﷺ ሱና
⚫️📮ወላሂ ድህነትን አልፈራላችሁም !👆
💫 ታምረኛ ሰዎችና “ዱኒያ”
👉 ዑስማን ኢብን አፋን...
👉 ዐብዱረሕማን ኢብን ዐውፍ...
👉 ዐብደላ ኢብን ሙባረክ...
👉 ኢማም ኢብን ባዝ ...
👉 ኢማም ኢብን ዑሰይሚን
👉 ኢማም ሙቅቢል...
ከአስደናቂው ሙሀደራው የተቀነጨበ ፦
⛓ ኢማሙ ኢብን ዑሰይሚን አንድ የዒድ ቀን ታላቁን ሰው ታላቅ ሰው ሊዘይራቸው መጣ (ይህ ታላቅ ሰው “ ንጉስ ፉሃድ ”... ነበር ተብሎ ተወስቷል። ኢማሙ ... ቤታቸው ነበሩ። አዎ ! ታላቁ ኢማም በደሳሳው ጎጆአቻው ውስጥ ተናንሰው ቁጭ ብለው ነበር። ንጉሱ ለዓለም ሙስሊሞች ሁሉ መፍትሔ አፍላቂ የሆኑትን ታላቅ ኢማም ያገኘበትን ቤት ሲመለከት ማመን እየተሳነው “ ...በእራሴ ገንዘብ ትልቅ ቤት (ፎቅን) እገነባልካለሁ አላቸው !!! » በማስከተልም የሚገነባውን ሰው እንዲመጣ በማድረግ ትዕዛዝ ሰጠው !
« ከቤቶች ሁሉ እጅግ ያማረ የሆነ ቤትን ገንባለት ! የፈለገውን ያህል ቢሆንም ለወጪው እንዳትጨነቅ ! የሚያስፈልገውን ጌጥና ማሳመሪያም አድርግለት !!! »
( ኢብን ዑሰይሚንም ፍቃደኝነታቸውን በማመላከት ፀጥ አሉ።) ንጉሡም መመሪያ ሰጥቶ ሄደ። ከዚያም ኢብን ዑሰይሚን ቤቱን እንዲገነባ አላፊነት የተሰጠውን ሰው ና በማለት ከጠሩት በኋላ እንሂድ አሉት። ትልቅ ወደ ሆነ በከተማው ውስጥ ወደ ሚገኝ ትልቅ መሬት ከወሰዱት በኋላ እዚህ መሬት ላይ ነው ቤት የምትገንባልኝ አሉት ! እርሱም “ አንቱ ሼይኽ ሆይ ! ይህ መሬት ምንድነው ? ” ሲል ጠየቃቸው። እሳቸውም እንዲህ አሉት ይህ የ“መስጂድ” ቦታ ነው። እኔ በዱኒይ ዓለም ላይ ቤቴ ይህ ነውና።... ገንባ ! እኔ የምፈልገው በዚያኛው ዓለም ለእኔም ለንጉሡም የሚሆን ቤትን ነው !!! » አሉት። “ ታዲያ ይህ ነገር በእኔና በአንተ ይቅር ! ተጠናቆ እራሱ በዓይኑ እስኪመለከተው ድረስ ለንጉሱ እንዳትነግረው ! ከዚያም አላፊነት የተሰጠው ሰው ተነስቶ ወደ ስራው ገባ አስፈላጊውን ነገር ሁሉ ለመስጂዱ በሟሟላት ታላቅ አስደናቂ “መስጂድ” ገነባ።
ንጉሡ ከተጠናቀቀ በኋላ ያን ትልቅ ቤትና ዕንፃ ... ለማየት በመቻኮል መጣ ! ሲደርስ ግን ኢብን ዑሰይሚን በዚያችው ደሳሳ ቤት ውስጥ የተቀመጡ ከመሆን አልተወገዱም ነበር። የሚያየው ነገር ግራ ገብቶት
“ ቤቱ የታለ ? ” አለ። እሳቸውም “ተነስ ቁም !” አሉት። “ የታለ ዕንፃው ? ” እሳቸውም “ ሂድ ! ” አሉት። ሄደ ። ከሄደ በኋላ እዚያ ትልቅ መስጂድ ጋር አደረሱትና « የሰራክልኝ የሆነው ቤት ይህ ነው አሉት። (ይህ) የእኔና የአንተ ቤት ነው...» “ በእዚች ምድር ላይ " መስጂድ " ን የገነባ የሆነ ሰው አላህ በመጨረሻው ዓለም ቤትን ይገነባለታል !!! " አሉት።
ከዚያም ንጉሡ ይህ ኢማም ከዱኒያ ዓለም የሆነ ሰው ሳይሆን የዚያኛው ዓለም ሰው እንደሆነ አወቀ ! ... “ እራሱን ለአላህ ትዕዛዝ ያገራ የሆነ ሰው ነው !!! ገንዘብ ወደ እርሱ ይመጣለታል እርሱ ግን ቦታ አይሰጠውም ! »አለ። ከዚያም ፀጥ ብሎ ሄደ !!!!!...
ከ((( ታላቁ ሸይኽ አቡ ፈድል አል-ሑሰይን አል-ሰላሒ ))) አስደማሚ ሙሃደራ ተቀንጭቦ የተተሮገመ አስደናቂ ታሪክ ነው። ደጋግማቹ ከልብ አዳምጡት !!!
👉 እኛ የት ነው ያለነው ???
...ኢስማኤል ወርቁ...
/channel/amr_nahy1
https://t.me/joinchat/AAAAAE-FtUAYmeQV5YRkRQ
🫴 በሱና ላይ ለ መፅናት አቻ የለውም
« وإنَّ اقتصادا في سبيل وسنة خير من اجتهاد في خلاف سبيل وسنة.
فانظروا أن يكون عملكم - إن كان اجتهادا أو اقتصادا - أن يكون ذلك على منهاج الأنبياء وسنتهم.»
شرح أصول إعتقاد أهل السنة والجماعة للإمام اللالكائي(10 – ص 59/1)
“በትክክለኛ መንገድና በሱንና ላይ መካከለኛ መሆን ከመንገዱ እና ከሱንና ውጭ ከመትጋት በላጭ ነው፡፡ ስለሆነም ስራችሁ ትጋትም ኖረበት መካከለኛም ሆነ በነብያት መንገድና በሱናዎቻቸው ላይ መሆኑን ተመልከቱ፡፡”
@salafihaw
ትኒሽ ቆያት ከሉ ሙሃደራዎች
📮 የእስልምናና የሱና ፀጋ
📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙️ በኡስታዝ አቡ ፈዉዛን ረሻድ
📅 አርብ:- 02/07/2014E.C
/channel/mesjidalsunnabewerabe
/channel/salafihaw/401
📌#ክረምት_ና_በርድ
▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️▫️
📮በሚል ርዕስ አስፈላጊ የሆነ ነዉ መደመጥ ያለበት
⏯ይደመጥ
ይደመጥ🎧
በኡስታዝ አቡ አብደሏህ አልጀበሊ🎙
حفظه الله تعالى
ሊሎች ፈዋኢዶችን ለማግኘት
===---⤵️-----🔛-----↩️==
/channel/Efadalezd_lebada/5000/
ኦድዮውን ለማግኘት
===---⤵️----🔛----↩️==
/channel/Efadalezd_lebada
በዋትሳፕ የሚለቀቁ ፈዋኢዶችን ለማግኘት
===--⤵️---🔛----↩️---:
https://chat.whatsapp.com/KUGNLTLU2NfAg5mJyA8wYV
===--⤵️---🔛----🔁===
https://chat.whatsapp.com/CMOi197fcFY1emiSMW90Cw
#ጆይን_እና_ሸር_ማረገዎን_አይርሱ
“ለሸሪዓዊ እውቀት ቦታ መስጠት”
” الاهْتِمام بالعِلم“
🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله
🕌 የሰለፍዮች መድረሳ -ሻሸመኔ
🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 16/1445ሂ
/channel/shasheme/1372
/channel/qanathabuqetada/10271
”تحقيق كلمة لا إله إلا الله“
“የ ላኢላሀ ኢለላህ ቃል ማረጋገጥ”
🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله
🕌 መስጂደል ካሚል- ኩዬራ
🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 16/1445ሂ
/channel/shasheme/1370
/channel/salafihaw/395
ቀኑ የደስታ ነው እስቲ በዚህ ሳቅ ይበሉ።
رأى حكيمٌ رجلاً يضرب زوجته فقال له
العصى للبهائم؛ أما النساءُ فـتُـضربُ بالنساء (يقصد يُعدد على زوجته بزوجة ثانية)
فقال الرجل : لم أفهم .!!
فَرَدَّت الزوجة قائلة : أَكْـمِـل الضّـرب وَدَعْكَ من هذا الـأحمق الغبيّ !
ያልገባው ሰው ካለ እጅን ያውጣ።
ኢድ ነው ብሉ ጠጡ
ከከትፎው ከቁርጡ
ዚክሩንም አትርሱ
አሏህ አስታውሱ
ለሙስሊሞች ምክሬ
ልዩ ቀን ነው ዛሬ
ወንጀልን እራቁ
በደስታ ቦርቁ
የአረፋ በዓል
ድምቀቱ ይለያል
ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩሙ
አደራ አደራ ጫትን እንዳትቅሙ
ኡመር
/channel/oumershaer/857
عن الإمام أبي عمرو الأوزاعي قال :
كَانَ يُقَالُ : يَأتِي عَلَى النَّاسِ زَمَانٌ أقَلُّ شَيْءٍ فِي ذَلِكَ الزَّمَانِ أخٌ مُؤْنِسٌ أوْ دِرْهَمٌ مِنْ حَلَالٍ أوْ عَمَلٌ فِي سُنَّةٍ. الزهد للإمام أحمد
/channel/shasheme/1399
ሞትን ማስተወስ እና ምኞትን ማሳጠር
ذكر الموت وقصر الأمل
🎙በልጅ ረያን ሙሐመድ ሸምሱ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/419
ምርጥ ግጥም ስለ ሞት
🎙በልጅ ሪያድ መህዲ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/417
ወደ ጥሩ ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል
الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر
🎙በልጅ አብዱረህማን ሀሰን
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ሙሐረም እሁድ 8/1445ሂ
/channel/salafihaw/415
🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ
♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ እሁድ የዙል-ሒጃ 8/1446ሂ ወይም 7/11/2016EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።
♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።
⏰ ከረፋዱ 4:30 ይጀምራል ።
🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw
ለልጆቻችን…………
أ - ب - ت - ث ج - ح - خ - د ذ - ر
ز - س ش - ص -ض - ط ظ - ع
غ - ف ق - ك - ل - م ن - هــ
و - ي
هذه حروف الهجاء
ዘና እያሉ በጥሩ ነገር አፍ እንዲከፍቱ እና እንዲሃፍዙም ይረዳቸዋል!!
🤌 ጦርነት የተከፈተበት ሱና
ከነ-ጫማ መስገድ የተረሳ ሱና ነው። በል እንደዉም ጦርነት የተከፈተበት ሱና !!
قال ﷺ "خالفوا اليهود فإنهم لا يصلون في نعالهم ولا خفافهم" أبو داود 652
قال الشوكاني في شرح المنتقي: ولا مطعن في إسناده، ومخالفة اليهود أمر مطلوب شرعاً.
«አይሁዶች ከነ-ጫማቸው አይሰግዱምና እናንተ እነሱን በመቃረን (ከነ-ጫማችሁ ስገዱ)»
قال الشيخ محمد أمان الجامي ـ رحمه الله ـ :
الصلاة بالنعال من السنن الثابتة عن الرسول ﷺ و اللتي اصبحت اليوم من السنن المحاربة بل اصبح من فعلها صاحب بدعة...
«በሰዎች ዘንድ የተተወና ሚዋጉት ሱና ሁኗል አንዳንዴም እንደ ቢደዓ ይቆጠራል»።
✍ ዛሬ ላይ ያሉ ዘመናዊ መስጂዶች ባለ-ምንጣፍ ናቸው ሰለዚህ እንዴት እናድርግ ?
✍ ይህን ሱና ባለማወቅ ግራ የሚጋቡ ሰዎች ካሉስ እንዴት እናድርግ ? የሚሉ ጥያቄዎች ተዳሰዉበታል ካሴቱ ላይ☝️
በዚህ ዙሪያ (ከነ-ጫማ መስገድ) ሰፋ ያለ መረጃ የፈለገ ሰው
« شرعية الصلاة بالنعال »
«ሸርዒየቱ ሶላቲ ፊ ኒዓል» የሚለዉን የሸይኽ ሙቅቢል አልዋዲዒይ ኪታብ ማየት ይችላል ብዙ ነጥቦችን ነው ሸይኹ ረሂመሁላህ ያስቀመጠው የኪታቡ ሊንኩም ይኼው
https://books.islamway.net/1/scho775/11.doc
🚫 ማሳሰቢያ !!
አንድ ሙስሊም የኾነ ሰው ከነ-ጫማው ወደ ሶላት ገብቶ ከመስገዱ በፊት፡ ጫማው ጡሀራ መኾኑን ማረጋገጥ አለበት፡፡ ከጫማው ስርም ነጃሳን ቢያገኝ ከአፈር ጋር በመፈተግ ወይም በሌላ ነገር ያንን ነጃሳ ከቦታው በማስወገድ ማንጻት ይጠበቅበታል፡፡ ከዚያም ከነ-ጫማው ሶላቱን መፈጸም ይችላል፡፡ ጫማው ላይ ነጃሳ መኖሩን ረስቶ እየሰገደ እያለ ትዝ ቢለው፡ ሶላቱን ሳያቋርጥ፡ ጫማውን ብቻ ከእግሩ አውጥቶ ወደጎን በመወርወር ሶላቱን መቀጠል አለበት፡፡
Join us ➤ @salafihaw
قال الإمام عبد الله بْنُ الْمُبَارَكِ رحمه الله
رأيت الذنـوب تميت القلوب .. .. وقد يورث الـذل إدمانها
وترك الذنـوب حياة القلوب .. .. وخير لنفسك عصــيانها
وهل أفسد الدين إلا الملوك .. .. وأحـبار سـوء ورهبانها
ወንጀል ቀልብን ሲገል አየሁ (መተግበሩ)
የውርደትን (ካባ) ሲያወርስ ማዘውተሩ፣
የቀልብ ህይወቷ (ኮ) ከወንጀል መራቁ ፣
(ሁል ጊዜ ) በላጭ ነው ነፍስህን መቃረኑ
ዲንን ማን ማን በከለ (ከሐቅ በኋላ)
ከንጉሳንና ከእኩይ መናኩስቶች ሌላ
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
“فضل العلم የእውቀት ደረጃ ”
🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ ዐባስ
🕌 ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ዙል-ሒጃ እሁድ 24/1445ሂ
/channel/salafihaw/402
”نصيحة في المحافظة على الصلاة“
“ሶላት በጀመዓ መጠባበቅ”
🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله
🕌 ሙሃጂር መስጂድ - ሀዋሳ
🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 17/1445ሂ
/channel/salafihaw/398
“ኢማን ጥፍጥና ማግኛ መንገዶች”
شرح حديث ”ثَلَاثٌ مَنْ كُنَّ فِيهِ وَجَدَ بِهِنَّ حَلَاوَةَ الْإِيمَانِ.. “
🎙 للشيخ أبي قتادة عبد الله الحبشي حفظه الله
🕌 ሰዐድ መስጂድ -ሻሸመኔ
🕰 ዙልሒጃ ጁሙዓ 16/1445ሂ
♻️ ከመግሪብ ቡኋላ
/channel/shasheme/1371
/channel/qanathabuqetada/10270
ይብሉ ይጠጡ! በዛውም ይጠንቀቁ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿مَن نام وفي يدِهِ غَمَرٌ ولم يغسِلْهُ فأصابه شيءٌ، فلا يلومَنَّ إلّا نفسَهُ.﴾ رواه أبي داود
“በእጁ ላይ የስጋ ሽታ እያለ ሳያጥብ የተኛ (በዚህም ምክኒያት) የሆነ ነገር ካገኘው እራሱን እንጂ ማንንም አይውቀስ።”
@salafihaw
💐 ግጥም ኢድ እና ዝምድና 💐
🎁 አስደሳች ስጦታ ከአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ።
🎙️በወንድማችን አቡ ኢብራሂም አሚር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው።
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/16691
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
عيد مبارك علينا وعليكم وتقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال وأعاننا على طاعته في سائر الأيام وأعز الله به أهل الإسلام في جميع بقاع الأرض وجمع كلمتهم على دينه الحق ونسأل الله أن يعيده علينا سنين عديدة وأعوام مديدة مع الصحة والعافية في ديننا ودنيانا ومع النصر والتمكين للإسلام وأهله إنه ولي ذلك والقادر عليه
أخوكم أبو سلمان بن ورقو