salafihaw | Unsorted

Telegram-канал salafihaw - ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

1046

🔹ዳእዋ ሰለፊያ በሐዋሳ🔹 የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.

Subscribe to a channel

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ቱሕፈቱል አጥፋል - አረቢኛ ግጥም”

🎙በልጅ አቡበክር ሙሀመድ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ረቢዐል እወል 18/1446ሂ

/channel/salafihaw/513

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የመልካም ስራ ፈሬ

🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ረቢዐል እወል 18/1446ሂ

/channel/salafihaw/511

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ለመውሊድ በዓል ተብሎ የተዘጋጀን ምግብ መብላት አይቻልም።

ሸይኽ ፈውዛን حفظه الله تعالى

ኧረ! ተው አኺ ተው ይቅርብህ።

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

✅የእለተ ቅዳሜ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ

💥መውሊድ እስልምና አያውቀውም!

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወቅታዊ ሙሐደራ

🎙በኡስታዝ አቡ ሀምዛ አብድልወዱድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09) #አዳማ
📆ረቢአል አወል 11/1446 ሂ

🕰 22:39 🕰

➖➖➖➖➖➖➖
/channel/Adamaselefy

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🔥 4 ሚስት ማግባትን መጥላት ክህደት ነው❗️

#خطيـــــر_ومهـــم_جـــدا_لكـــل_الأخــوات

✍ما حكم من يَكرَه ويُكرِّه الناس من الزواج بأربع زوجات ؟!

📥ጥያቄ ፦

🔥 4 ሚስት ማግባትን የሚጠላና ሰዎች እንዲጠሉ የሚያደርግ ሰው ሸሪዓዊ ፍርዱ ምንድነው ?

📝فأجـــــــ قائلا ــــــــــاب :

لا يجوز للمسلم أن يكره ما شرعه الله وينفِّر الناس منه وهذا يعتبر ردة عن دين الإسلام لقوله تعالى ﴿ ذَلِكَ بِأَنَّهُمْ كَرِهُوا مَا أَنزَلَ اللَّهُ فَأَحْبَطَ أَعْمَالَهُمْ ﴾ [ محمد / 9 ] فالأمر خطير وسببه التأثر بدعايات الكفار الذين ينفرون من الإسلام ويلقون الشبه التي تروج على السذج من المسلمين الذين تخفى عليهم حكم التشريع الإسلامي التي من أعظمها تشريع تعدد الزوجات لما فيه من مصلحة النساء قبل الرجال .
.
📓【المنتقى من فتاوى الشيخ الفوزان【3 / 251】
تفضل.بدخول.على.قناة.الشيخ.tt

📮መልስ ፦

ሙስሊም ለሆነ ሰው አላህ የደነገገውን ድንጋጌ «ሸሪዓ» ሊጠላና ሰዎች እንዲሸሹት ሊያደርግ አይቻልለትም !!

ይህ ድርጊት ከእስልምና ዕምነት እንደመውጣት ተደርጎ ይቆጠራል❗️

ይህም ለአላህ ንግግር ሲባል ነው ፦

(( ” ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ كَرِهُوا مَا أَنزَلَ اللَّهُ فَأَحْبَطَ أَعْمَالَهُمْ “ ))

((( “ ይህ እነርሱ አላህ ያወረደውን ስለጠሉ ነው፡፡ ስለዚህ ሥራዎቻቸውን አበላሸባቸው፡፡ ” )))

(አል-ሙሐመድ (9))

⚠️ ጉዳዩ አደገኛ ነው❗️

ይህም ነገር የሆነበት ምክንያት የእነዚያ የሰው ልጆችን ከእስልምና የሚያሸሹ የሆኑት ከሃዲያኖች ሙገታ ተፅኖ በማድረጉ ነው !!! እንዲሁም የሚባሉትን ነገር ሁሉ እውነት በሚሉ ሙስሊሞች ላይ የሚጥሏትና የሚያራግቧት በሆነችው ማምታቻ የተነሳ፣ ( ይህ ነገር ተከሰተ። )

👉 እነዚህ ሰዎች ኢስላማዊ ድንጋጌ የሚደነገግበት ጥበብ የምትሰወርባቸው የሆኑ ናቸው። እቺም ከአንድ በላይ ሚስቶችን ማግባት የምትፈቅደው ድንጋጌ ከታላላቆቹ ኢስላማዊ ድንጋጌዎች ውስጥ ስትሆን ከወንዶች በፊት ለሴቶች ጥቅም ያላት ነች !!!

(( በታላቁ ዓሊም ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን ))


/channel/amr_nahy1

…ኢስማኤል ወርቁ...

/channel/g4448

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

✅ ወቅታዊ የሆነ ዳእዋ 📮

የነብዩ ﷺ መውሊድ ማክበር ላይ ያሉ ሙንከራት

🎙️ በአቡ ኣሲያ አብደሏህ

📅ረቢዐል እወል 5- 1441ሂጅሪ

/channel/salafihaw/498

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ
"فقه طهارة الـمسلمة"
📚 ፊቂሁ ጧሀረቲል ሙስሊማ

✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

🛍 የኪታቡ መግቢያ

/channel/salafihaw/428

🛍 ክፍል-1 የጠሃራ ቱሩፋት فضل الطهارة

/channel/salafihaw/429

🛍 ክፍል-2
الطهارة شطرُ الإيمان
الطهارة شرطٌ لصحبة الصلاة
▪️የጠሃራ የኢማን ግማሽ መሆኑንና ▪️▪️ጠሃራ ለሶላት መስፈርት መሆኑን

/channel/salafihaw/430

🛍 ክፍል-3
أحكام دم الحيض
مدة المحيض وأحوال الحائض
▪️የሀይድ ደም (የወር አበባ) ህግጋት
▪️የወር አበባ ግዜና ሁኔታዎቹ

/channel/salafihaw/431

🛍 ክፍል-4
الكُدْرَةُ والصُّفرةُ وطهر الحائض وتَطَهُّرُ الحائض
▪️ስለ ሱፍራና ኩድራ የፈሳሽ አይነቶ
▪️ከሀይድ መፅዳቱ ምልክት
▪️ከሀይድ መታጠብ እንዴት እንደሆነ

/channel/salafihaw/432

🛍 ክፍል-5 ما يحرم على الحائض
▪️የወር አበባ ላይ ያለች ሴት የምትከለከላቸው ነገሮች

/channel/salafihaw/435

🛍 ክፍል-6 ما يجوز للحائض
▪️የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ላይ የሚፈቀዱ ነገራቶች

/channel/salafihaw/448

🛍 ክፍል-7 أحكام المستحاضة
▪️የበሽታ ደም (ኢስቲሃዳ) እና ህግጋቱ

/channel/salafihaw/449

🛍 ክፍል-8 أحكام الحامل
▪️የእርግዝና ህግጋት

/channel/salafihaw/454

🛍 ክፍል-9 أحكام النفساء
▪️የወሊድ ደም /ኒፋስ ህግጋት

/channel/salafihaw/455

🛍 ክፍል-10 أنواع الخارج من فرج المرأة
▪️ከሴት ልጅ ብልት የሚወጡ ነገራቶች እና ህግጋቱ

/channel/salafihaw/457

🛍 ክፍል-11
الفرق بين دم الحيض ودم الاستحاضة
الفرق بين أحكام الحائض وأحكام الطاهر
▪️የወር አበባ ደምና ኢስቲሃዳ ልዩነት
▪️የኢስቲሃዳ ላይ ያለች እና ንፁ የሆች ሴት የህግጋት ልዩነት

/channel/salafihaw/458

🛍 ክፍል-12
الفرق بين أحكام الحامل والحائض غير الحامل والفرق بين أحكام الحائض وأحكام النفاس
▪️በእርግዝ ላይ ወር አበባ ከመጣ እና ያለ እርግዝና ያለው ልዩነት
▪️የወር አበባ ላይ ያለች እና የወሊድ ደም ያለባት ሴት የህግጋት ልዩነት

/channel/salafihaw/462

🛍 ክፍል-13 عدة الطلاق

▪️ዒዳ ማለት ምንድነው
▪️የተፈታች ሴት “ዒዳ”ዋ ስንት ነው

/channel/salafihaw/475

🛍 ክፍል-14 عدة الوفاة

▪️ባል የሞተባት ሴት "ዒዳ"ዋ እስኪያበቃ ድረስ ከምን መራቅ አለባት?

/channel/salafihaw/476

🛍 ክፍል-15 نَوَاقِضُ الوُضُوءِ
▪️ውዱእ አፈራሽ ነገራቶች

/channel/salafihaw/491

🛍 የመጨረሻው (16) ክፍል
موجبات الغسل وشروط صحة الغسل
▪️አንድ ሴት ሰውነቷን መታጠብ ግድ የሚሆንባት መች መች ነዉ?
▪️ትጥበት መስፈርቶች

/channel/salafihaw/493
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የነብዩ ﷺ መውሊድ እና የሆድ ነገር

قال تاج الدّين الفاكهاني رحمه الله (المتوفى: 734هـ)

” لا أعلم لهذا الْمَوْلِد أصلا في كِتَاب ولا سُنّة ، ولا يُنْقَل عَمَله عن أحدٍ مِن علماء الأُمّة الذين هم القُدوة في الدّينِ ، الْمُتَمَسّكون بِآثار الْمُتَقَدِّمِين ؛ بل هو بِدْعة أحْدَثها البَطّالُون ، وشَهْوَة نَفْس اغْتَنى بها الأكّالُون !“

📚 (المورد في عمل المولد 143 )

«ለዚህ ለመውሊድ በቁርኣንና በሐዲሥ መሰረትን አላውቅም። ሥራውም ከነዚያ የዲን አርዓያ ከሆኑት፣ የቀደምቶችን ትውፊት ያዥ ከሆኑት የዲን መሪዎች ዘንድ አልተገኘም።

እንዳውም እርሱ የባጢል ሰዎችና የነፍስ ስሜት ያለባቸው ሰዎች የፈጠሩት፤ በላተኞች (ሆዳሞች) ትኩረት ሰጠው የፈጠሩት (ቢድዓ) ነው።»

▪️አይ የሱፊያ ነገር!! ያለ ምንም መግብ ዝግጅት, ያለ ምንም ሴት እና ወንድ መደባለቅ, ያለ ምንም ጭፈራ መውሊድ አክብሩ ብባሉ የሚያከብሩት ይመስላችዋል ወገኖች?


/channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍 ደርስ ክፍል-15

نَوَاقِضُ الوُضُوءِ
ውዱእ አፈራሽ ነገራቶች


🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/491
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

قال الشيخ مقبل الوادعي رحمه الله :

«من الناس من يستفتي أهل العلم فإن كانت الفتوى توافق هواه ، قبلها ! وإلا ، أعرض عنها وهذه صفة من صفات اليهود »

“ከሰዎች ኡለማዎችን ፈትዋ የሚጠይቁ ፈትዋዉ ከስሜቱ ጋር ከተስማማች ይቀበላታል ካልሆነ ግን ትቷት ይዞራል ይህቺ ከየሁዶች ባህሪ አንዷ ናት”

[ رياض الجنة ص /17 ] .

/channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

አዲስ ግጥም ⤵️

✍ ኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ!

/channel/selefya

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

1000 ኢማሙል አልባኒ & 1000 ኢብን ባዝ ያስፈልጉናል‼

قال العلامة مقبل الوادعي رحمه الله :

«إن المجتمع الذي نعيش فيه محتاجٌ إلى تربية، ومحتاج إلى ألفِ شخصٍ مثلِ الشيخ ‏ابن باز وألفِ شخص مثلِ الشيخ الألباني يُرَبُّونهم على العلم الصحيح وعلى ‏التوحيد وعلى الدعوة إلى الله بِرِفْقٍ ولِين»

«የምንኖርበት ማህበረሰብ ጥሩ ተርቢያ (አስተዳደግ) ያስፈልገዋል፤ በትክክለኛ እውቀት፣ በተውሒድና ወደ አላህ በሚያቀርቡት ደዕዋ ላይ በርህራሄና ለዛባ በሆነ መንገድ ተርቢያ የሚያደርጉ (የሚያንፁ) አንድ ሺ የሸይኽ ኢብኑ ባዝ አምሳያና አንድ ሺ የሸይኽ አልባኒ አምሳያ ያስፈልገዋል።»

📚 (تحفة المجيب: ٢٨٤)

/channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

⭕️ሸይኽ ሙቅቢል ሸይኽ ሰሊምን ሲያወድሱ
ማንን እንስማ

⭕️مقطع نادر ينشر لأول مرة ⭕️
👈 ثناء الإمام الوادعي رحمه الله على شيخنا سليم بن عيد الهلالي حفظه الله

الشيخ مقبل الوادعي

👌 ወደ ቻናሉ በመቀላቀል ሌሎችንም add ያድርጉ‼️👇👇👇

📚👉
/channel/abu_zekariya/1201

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

”العمل بالعلم“
ባወቅነው ነገር መስራት”

🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌  መስጂደል ካሚል- ኩዬራ

🕰 ጁሙዓ ሶፈር 19/1446ሂ

/channel/salafihaw/477

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍 ደርስ ክፍል-13
أولا : عدة الطلاق

١-ثلاث حِيَض كاملا
٢-وضع الحمل
٣-ثلاثة أشهر

▪️ዒዳ ማለት ምንድነው
▪️የተፈታች ሴት “ዒዳ”ዋ ስንት ነው

Ⓐ ወር አበባ የሚፈሳት ከሆነች?
Ⓑ ነፍሰጡር ከሆነች?
Ⓒ ወር አበባ የማይፈሳት እና ነፍሰጡርም ክልሆነች?

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/475
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ታማኝነት በእልህና

🎙በልጅ ፈውዛን አብዱረዛቅ ናሲር

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ረቢዐል እወል 18/1446ሂ

/channel/salafihaw/512

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ

♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ ነጌ እሁድ ረቢዐል እወል 19/1446ሂ ወይም 12/1/2017EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።

♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።

⏰ ከረፋዱ 4:30 ይጀምራል ።

🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

✅ ወቅታዊ “የመውሊድ ችግሮች”

🎙️ በአቡ ኣሲያ አብደሏህ

📅ረቢዐል እወል 11-1446 ሂጅሪ

/channel/salafihaw/505

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የኪታቡ መግቢያ

مقدمة الكتاب
⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/502
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ዛሬ አዲስ የተጀመረው ኪታብ

كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

للشيخ محمد بن جميل زينو رحمه الله

📚የ ኪታቡ pdf
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

3 ጥያቄ መውሊድ ለሚያከብሩ ወገኖች

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍 የመጨረሻው(16) ክፍል

📚 فقه طهارة المسلمة

موجبات الغسل وشروط صحة الغسل

▪️አንድ ሴት ሰውነቷን መታጠብ ግድ የሚሆንባት መች መች ነዉ?
▪️ትጥበት መስፈርቶች

🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/493
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

አቡበከር ሲዲቅ ደረጃ

فضائل أبي بكر الصديق رضي الله عنه”

🎙በኡስታዝ አቡ ሐፍስ ዐባስ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 እሁድ ሶፈር 28/1446ሂ

/channel/salafihaw/492

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

شرح حديث ”اللَّهُمَّ أَعِنِّي عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ

አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት አግዘኝየሚለውን ሐዲስ መጀመሪያ

🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌  መስጂደል ካሚል- ኩዬራ

🕰 ጁሙዓ ሶፈር 26/1446ሂ

/channel/salafihaw/490

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

☝️ከአሏህ መራቅን ማብዛት

❍ قال الإمام ابن القيم رحمه الله:

« غاب الهدهد عن سليمان ساعة فتوعده ، فيا من أطال الغيبة عن ربه هل أمنت غضبه ؟!!

ሁድሁድ ለትንሽ ሰዓት ከሱለይማን በራቀ ግዜ ሱለይማን ዛተበት ፣ እንዴት ነው ከጌታው ብዙ የራቀ ሰው ቁጣውን ተማምኖ ነው?!!

تخلف الثلاثة عن الرسول ﷺ في غزوة واحدة فجرى لهم ما سمعت

ሶስቱ ብርቅዬ ሰሃባዎች በአንድ ዘመቻ ከነብያችን ﷺ ወደ ኃላ በቀሩ ሰዓት የተከሰተባቸውን ነገር ሰምተሃል

فكيف بمن قضى عمره في التخلف عنه؟

እንዴት ነው እድሜውን በሙሉ ከሳቸው ﷺ ወደ ኃላ የሚቀርስ??»

🔦انظر: بدائع الفوائد (228/3)

🔗
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

✅የእለተ እሁድ የኡመር መስጂድ መካሪ የሆነ ሙሐደራ

🔖ሪዝቅ ከሚገኝባቸው ሰበቦች ክፍል (2)
➖➖➖⬇️⬇️⬇️➖➖➖➖

🔸ወንጀልን መራቅ !

🔸በአላህ መንገድ ላይ ወጪ ማድረግ !

🔸ዝምድናን መቀጠል !

🔸ጠለበል ዒልም (ሸሪዓዊ እውቀትን መፈለግ) !

🔸ቁርኣን መቅራት… !
↪️ብዙ ምክሮች ያዘለ ገሳጭ የሆነ ሙሐደራ ።
……… በአላህ ፍቃድ ክፍል (3) ይቀጥላል…!

🎙በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09)
📆ሰፈር 21/1446 ሂ

👇👇👇➖➖➖➖➖➖➖
/channel/Adamaselefy/8570

/channel/adamaders/5472

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🤏🤏🤏 مسألة العذر بالجهل

🎙 الشيخ العلامة أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله تعالىى

🗓️ سجلت يوم السبت في ٢٠ - صفر ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله

/channel/salafihaw/482

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

☑️ ለስለስ ያለ ገሳጭ የሆነ ሙሓደራ‼️

🎧  تسجيلات الفرقان الإسلامية السلفية  في الحبشة يسرها أن تقدم لكم هذه المادة وهي عبارة عن محاضرة.......

🎧 አዲስ ሙሓደራ ከአል-ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ.......

🔖 بعنوان عقيدة التوحيد

🔖 አላህን በብቸኝነት መገዛት።


🎙 الشيخ العلامة أبي أسامة سليم بن عيد الهلالي حفظه الله تعالىى

🎙️ በታላቁ ዓሊም አቡ ኡሳማ ሰሊም ቢን ዒድ አል-ሂላሊ አላህ ይጠብቃቸው።

🗓️ سجلت يوم السبت في ٢٠ - صفر ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى
🗓️ ሰፈር {20-1446 ሂጅሪያ } ቅዳሜ በታላቁ ፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/17046

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍 ደርስ ክፍል-14

ثانيا: عدة الوفاة

١-أربعة أشهر وعشره أيام ولياليهن
٢-وضع الحمل


▪️ባል የሞተባት ሴት "ዒዳ"ዋ እስኪያበቃ ድረስ ከምን መራቅ አለባት?

Ⓐ ነፍሰጡር ካልሆነች?
Ⓑ ነፍሰጡር የሆነች?

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/476
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

“ነሲሓ أسباب زيادة الإيمان

🎙በልጅ ረያን ሙሐመድ ሸምሱ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 እሁድ ሶፈር 14/1446ሂ

/channel/salafihaw/474

Читать полностью…
Subscribe to a channel