salafihaw | Unsorted

Telegram-канал salafihaw - ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

1046

🔹ዳእዋ ሰለፊያ በሐዋሳ🔹 የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.

Subscribe to a channel

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ተውሂድ

ወሏሂ በዱንያም ይሁን በአኼራ ለኛ ልቅና፡ የበላይነት፡ አሸናፊነት፡ መስተካከል፡ መዳን፡ መርረዳት፡ ምቾት.. የለንም፡ በዚህ ተውሂድ ቢሆን እንጂ

ወሏሂ ግንባሮች በሱጁድ ብዛት ቢንነፉ/ቢያብጡ፡ አጥንቶች በፆምና በቂያም/በሶላት ብዛት ቢደቁ፡ ጀነት እርም ነው  በዚህ በተዉሂድ ቢሆን እንጂ

/channel/salafihaw/529

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

⁉️ዛሬ ወጣቶች የት ናቸው?

👉/channel/AbuEkrima

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የሶሃባ ወጣቶች

🔹 ዐሊይ ቢን አቢ ጣሊብ

👉/channel/AbuEkrima

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

▪️የመርከዘ አስ ሱና የዕለተ ቅዳሜ ሙሓደራ

💥إنك لن تدع شيئا اتقاء لله إلا أبدلك الله خيرا منه..💥

💥አንድ ነገር ለአለህ ብለህ{አለህን ፈርተህ} አትተውም አለህ የተሻለ ቢቀይርልህ እንጂ...💥

📌 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ።

🎙 በሸህ:- አቡ ቀታዳ አብደላህ አለህ ይጠብቀው።

🕌 በታላቁ ሱና መርከዝ {ቂልጦ -ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።

📆በዕለተ ቅዳሜ, በቀን 18/01/2017 EC

🔗
/channel/merkezassunnah/11912

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

አስደሳች ዜና ለእዉቀት ፈላጊዎች በሙሉ

የኡሱሉ ሰላሳ ደርስ ሙሉ ቅጂ በኡስታዝ አቡ ሹዓይብ ሚፍታህ ብን በድር አላህ ይጠብቀዉ ከጥሩ ፈዋኢድ

01 /channel/abushuaibmiftahbedr/4453
02 /channel/abushuaibmiftahbedr/4428
03
/channel/abushuaibmiftahbedr/4429
04
/channel/abushuaibmiftahbedr/4430
O5
/channel/abushuaibmiftahbedr/4431
06
/channel/abushuaibmiftahbedr/4432
07
/channel/abushuaibmiftahbedr/4433
08
/channel/abushuaibmiftahbedr/4434
09
/channel/abushuaibmiftahbedr/4435
10
/channel/abushuaibmiftahbedr/4436
11
/channel/abushuaibmiftahbedr/4437
12
/channel/abushuaibmiftahbedr/4438
13
/channel/abushuaibmiftahbedr/4439
14
/channel/abushuaibmiftahbedr/4439
15
/channel/abushuaibmiftahbedr/4441
16
/channel/abushuaibmiftahbedr/4442
17
/channel/abushuaibmiftahbedr/4443
18
/channel/abushuaibmiftahbedr/4444
19
/channel/abushuaibmiftahbedr/4445
20
/channel/abushuaibmiftahbedr/4446
21
/channel/abushuaibmiftahbedr/4447
22
/channel/abushuaibmiftahbedr/4448
23
/channel/abushuaibmiftahbedr/4449
25
/channel/abushuaibmiftahbedr/4450
25
/channel/abushuaibmiftahbedr/4451
26
/channel/abushuaibmiftahbedr/4452

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

📥📥📥

🖇  ይደመጥ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


☎️ محاضرة قيمة جدا ننصح بسماعها وهي بعنوان:-


📥 {<< أهمية الإخلاص >>}

#የኢኽላስ #አሳሳቢነት!!

🔖 በሚል ርዕስ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሃደራ

📚 ኢኽላስ ብሎ ማለት ምንድ ነው⁉️
🕋
#ኢኽላስ #ያለው #ደረጃስ⁉️

⛅️ በኢኽላስ የምናገኛቸው ፈይዳዎችስ ምን ምን ናቸው⁉️ ጉዳቶቹስ⁉️

🏝
#ሰለፎቻችን #ለኢኽላስ #የነበራቸው #ቦታ #ምን #ያህል #ነበር⁉️

🎙 በኡስታዝ:-
#አቡ #ዘከሪያ #አማን #ጀማል الله ይጠብቀው

🏝🏝🏝

👌 ወደ ቻናሉ በመቀላቀል ሌሎችንም add ያድርጉ‼️👇👇👇

🖇 📚👉
/channel/abu_zekariya/1319

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

“ዳዕዋ ሰለፍያ  የዐይናችን ማረፍያ”

🎙በልጅ ጂብሪል መህዲ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ረቢዐል እወል 18/1446ሂ

/channel/salafihaw/516

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

“መውሊድ አላከብም ቢዲዓ አልፈፅምም” ግጥም

🎙በልጅ ረያን ሙሐመድ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ረቢዐል እወል 18/1446ሂ

/channel/salafihaw/514

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ታማኝነት በእልህና

🎙በልጅ ፈውዛን አብዱረዛቅ ናሲር

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ረቢዐል እወል 18/1446ሂ

/channel/salafihaw/512

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ

♻️ በሀዋሳ በየ አንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ ነጌ እሁድ ረቢዐል እወል 19/1446ሂ ወይም 12/1/2017EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።

♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።

⏰ ከረፋዱ 4:30 ይጀምራል ።

🌍📍አድራሻ
ሀዋሳ >> ዳቶ >> የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

✅ ወቅታዊ “የመውሊድ ችግሮች”

🎙️ በአቡ ኣሲያ አብደሏህ

📅ረቢዐል እወል 11-1446 ሂጅሪ

/channel/salafihaw/505

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የኪታቡ መግቢያ

مقدمة الكتاب
⌚️ ከአስር ሰላት በኃላ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/502
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ዛሬ አዲስ የተጀመረው ኪታብ

كتاب منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة

ፊርቀቱ አናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራህ

للشيخ محمد بن جميل زينو رحمه الله

📚የ ኪታቡ pdf
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

3 ጥያቄ መውሊድ ለሚያከብሩ ወገኖች

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🛍 የመጨረሻው(16) ክፍል

📚 فقه طهارة المسلمة

موجبات الغسل وشروط صحة الغسل

▪️አንድ ሴት ሰውነቷን መታጠብ ግድ የሚሆንባት መች መች ነዉ?
▪️ትጥበት መስፈርቶች

🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/493
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله :

ثروتكم الحقيقية هي #أولادكم و #بناتكم فاعتنوا بهم .

ትክክለኛ ሀብታችው ማለት ልጆቻቹ ናቸው ስለዚህ ቱክረት ስጧቸው

الجامعة الإسلامية  ٢٨ - ٠٥ - ١٤٣٧ هـ .

🛰 @salafihaw

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የሶሃባ ወጣቶች

🔹 ሰሙራ ቢን ጁንዱብ እና ራፊዕ ቢን ኸዲጅ

👉/channel/AbuEkrima

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

« بسم الله الرحمن الرحيم »

🏡 በቅርቡ (በዕለተ እሁድ - 12/01/2017) ታላላቅ ወንድሞችና አስተማሪዎች ወደ ጌቶ ወረዳ በመጓዝ, ወደ አህለ ሱናህ መሳጂዶች ጎራ ብለው•••

••• ያደረጓቸው አጠቃላይ የዳዕዋ ፕሮግራሞች ጥራት ባለው ድምፅ እንደሚከተለው በቅደም ተከተል በሊንክ ተቀምጠዋል።

🎧 ቁ01 - ትክክለኛ አማኝ ማን ነው↴
🔗 /channel/chero_msgdelneser/1829

🎧 ቁ02 - አላህን ማውሳት ↴
🔗 /channel/chero_msgdelneser/1830

🎧 ቁ03 - ሶስቱ የአላህ አደራ ↴
🔗 /channel/chero_msgdelneser/1831

🎧 ቁ04 - ነፍስያን ማጥራት ↴
🔗 /channel/chero_msgdelneser/1832

🎧 ቁ05 -إِذْ قَالَ لُقْمَانُ لِابْنِهِ وَهُوَ يَعِظُهُ يَا بُنَيَّ لَا تُشْرِكْ بِاللَّهِ إِنَّ الشِّرْكَ لَظُلْمٌ عَظِيمٌ
🔗 /channel/chero_msgdelneser/1848

🎧 ቁ06 - አብዛኛውም ሰዎች የተዘናጉባቸው ሁለቱ ፀጋዎች ↴
🔗 /channel/chero_msgdelneser/1849

🎧 ቁ07 - ሰባቱ አውዳሚ ነገራቶች↴
🔗 /channel/chero_msgdelneser/1851

🎧 ቁ08 - 🚨 « أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " لَمَّا خَلَقَ اللَّهُ الْجَنَّةَ قَالَ لِجِبْرِيلَ : اذْهَبْ فَانْظُرْ إِلَيْهَا....↴
ክፍል 01
🔗 /channel/chero_msgdelneser/1852

🎧 ቁ09 -
🚨 « أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " لَمَّا خَلَقَ اللَّهُ الْجَنَّةَ قَالَ لِجِبْرِيلَ : اذْهَبْ فَانْظُرْ إِلَيْهَا....↴
ክፍል 02
🔗/channel/chero_msgdelneser/1853

ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
✅ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራትና ሼር በማድረግ የበጎ ስራ ተካፋይ ይሁኑ!

🔎 የነስር ቻናል ለማግኘት 👇
🔗/channel/chero_msgdelneser

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

▪️ሱረቱል ፋቲሃ አጠር ያለ ማብራሪያ

تفسير مختصر لسورة الفاتحة

الإعداد مركز تفسير للدراسات القرآنية مع قراءة سورة الفاتحة

🎤للشيخ صابر عبدالحكم حفظه الله

/channel/abaRayyan1/98

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ክፍል - 1 “ፊርቀቱ አናጂያህ”
” الفرقة الناجية“

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

/channel/salafihaw/519
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ጥሩ ዝሪያ

🎙አቡ ሀፍስ አባስ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ረቢዐል እወል 18/1446ሂ

/channel/salafihaw/517

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የመላእክት ዱዓ ማግኛ ምክንያቶች

🎙በልጅ አብዱረህማን ሀሰን

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ረቢዐል እወል 18/1446ሂ

/channel/salafihaw/515

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ቱሕፈቱል አጥፋል - አረቢኛ ግጥም”

🎙በልጅ አቡበክር ሙሀመድ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ረቢዐል እወል 18/1446ሂ

/channel/salafihaw/513

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የመልካም ስራ ፈሬ

🎙አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ

🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ

🕰 ረቢዐል እወል 18/1446ሂ

/channel/salafihaw/511

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ለመውሊድ በዓል ተብሎ የተዘጋጀን ምግብ መብላት አይቻልም።

ሸይኽ ፈውዛን حفظه الله تعالى

ኧረ! ተው አኺ ተው ይቅርብህ።

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

✅የእለተ ቅዳሜ የኡመር መስጂድ ሙሐደራ

💥መውሊድ እስልምና አያውቀውም!

↪️በሚል ርእስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ወቅታዊ ሙሐደራ

🎙በኡስታዝ አቡ ሀምዛ አብድልወዱድ አላህ ይጠብቀው።

🕌በኡመር መስጂድ (09) #አዳማ
📆ረቢአል አወል 11/1446 ሂ

🕰 22:39 🕰

➖➖➖➖➖➖➖
/channel/Adamaselefy

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

🔥 4 ሚስት ማግባትን መጥላት ክህደት ነው❗️

#خطيـــــر_ومهـــم_جـــدا_لكـــل_الأخــوات

✍ما حكم من يَكرَه ويُكرِّه الناس من الزواج بأربع زوجات ؟!

📥ጥያቄ ፦

🔥 4 ሚስት ማግባትን የሚጠላና ሰዎች እንዲጠሉ የሚያደርግ ሰው ሸሪዓዊ ፍርዱ ምንድነው ?

📝فأجـــــــ قائلا ــــــــــاب :

لا يجوز للمسلم أن يكره ما شرعه الله وينفِّر الناس منه وهذا يعتبر ردة عن دين الإسلام لقوله تعالى ﴿ ذَلِكَ بِأَنَّهُمْ كَرِهُوا مَا أَنزَلَ اللَّهُ فَأَحْبَطَ أَعْمَالَهُمْ ﴾ [ محمد / 9 ] فالأمر خطير وسببه التأثر بدعايات الكفار الذين ينفرون من الإسلام ويلقون الشبه التي تروج على السذج من المسلمين الذين تخفى عليهم حكم التشريع الإسلامي التي من أعظمها تشريع تعدد الزوجات لما فيه من مصلحة النساء قبل الرجال .
.
📓【المنتقى من فتاوى الشيخ الفوزان【3 / 251】
تفضل.بدخول.على.قناة.الشيخ.tt

📮መልስ ፦

ሙስሊም ለሆነ ሰው አላህ የደነገገውን ድንጋጌ «ሸሪዓ» ሊጠላና ሰዎች እንዲሸሹት ሊያደርግ አይቻልለትም !!

ይህ ድርጊት ከእስልምና ዕምነት እንደመውጣት ተደርጎ ይቆጠራል❗️

ይህም ለአላህ ንግግር ሲባል ነው ፦

(( ” ذَٰلِكَ بِأَنَّهُمْ كَرِهُوا مَا أَنزَلَ اللَّهُ فَأَحْبَطَ أَعْمَالَهُمْ “ ))

((( “ ይህ እነርሱ አላህ ያወረደውን ስለጠሉ ነው፡፡ ስለዚህ ሥራዎቻቸውን አበላሸባቸው፡፡ ” )))

(አል-ሙሐመድ (9))

⚠️ ጉዳዩ አደገኛ ነው❗️

ይህም ነገር የሆነበት ምክንያት የእነዚያ የሰው ልጆችን ከእስልምና የሚያሸሹ የሆኑት ከሃዲያኖች ሙገታ ተፅኖ በማድረጉ ነው !!! እንዲሁም የሚባሉትን ነገር ሁሉ እውነት በሚሉ ሙስሊሞች ላይ የሚጥሏትና የሚያራግቧት በሆነችው ማምታቻ የተነሳ፣ ( ይህ ነገር ተከሰተ። )

👉 እነዚህ ሰዎች ኢስላማዊ ድንጋጌ የሚደነገግበት ጥበብ የምትሰወርባቸው የሆኑ ናቸው። እቺም ከአንድ በላይ ሚስቶችን ማግባት የምትፈቅደው ድንጋጌ ከታላላቆቹ ኢስላማዊ ድንጋጌዎች ውስጥ ስትሆን ከወንዶች በፊት ለሴቶች ጥቅም ያላት ነች !!!

(( በታላቁ ዓሊም ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላ አል-ፈውዛን ))


/channel/amr_nahy1

…ኢስማኤል ወርቁ...

/channel/g4448

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

✅ ወቅታዊ የሆነ ዳእዋ 📮

የነብዩ ﷺ መውሊድ ማክበር ላይ ያሉ ሙንከራት

🎙️ በአቡ ኣሲያ አብደሏህ

📅ረቢዐል እወል 5- 1441ሂጅሪ

/channel/salafihaw/498

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

ተቀርቶ ያለቀ ኪታብ
"فقه طهارة الـمسلمة"
📚 ፊቂሁ ጧሀረቲል ሙስሊማ

✍للشيخ عبدالله الإريانى حفظه الله

🛍 የኪታቡ መግቢያ

/channel/salafihaw/428

🛍 ክፍል-1 የጠሃራ ቱሩፋት فضل الطهارة

/channel/salafihaw/429

🛍 ክፍል-2
الطهارة شطرُ الإيمان
الطهارة شرطٌ لصحبة الصلاة
▪️የጠሃራ የኢማን ግማሽ መሆኑንና ▪️▪️ጠሃራ ለሶላት መስፈርት መሆኑን

/channel/salafihaw/430

🛍 ክፍል-3
أحكام دم الحيض
مدة المحيض وأحوال الحائض
▪️የሀይድ ደም (የወር አበባ) ህግጋት
▪️የወር አበባ ግዜና ሁኔታዎቹ

/channel/salafihaw/431

🛍 ክፍል-4
الكُدْرَةُ والصُّفرةُ وطهر الحائض وتَطَهُّرُ الحائض
▪️ስለ ሱፍራና ኩድራ የፈሳሽ አይነቶ
▪️ከሀይድ መፅዳቱ ምልክት
▪️ከሀይድ መታጠብ እንዴት እንደሆነ

/channel/salafihaw/432

🛍 ክፍል-5 ما يحرم على الحائض
▪️የወር አበባ ላይ ያለች ሴት የምትከለከላቸው ነገሮች

/channel/salafihaw/435

🛍 ክፍል-6 ما يجوز للحائض
▪️የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ላይ የሚፈቀዱ ነገራቶች

/channel/salafihaw/448

🛍 ክፍል-7 أحكام المستحاضة
▪️የበሽታ ደም (ኢስቲሃዳ) እና ህግጋቱ

/channel/salafihaw/449

🛍 ክፍል-8 أحكام الحامل
▪️የእርግዝና ህግጋት

/channel/salafihaw/454

🛍 ክፍል-9 أحكام النفساء
▪️የወሊድ ደም /ኒፋስ ህግጋት

/channel/salafihaw/455

🛍 ክፍል-10 أنواع الخارج من فرج المرأة
▪️ከሴት ልጅ ብልት የሚወጡ ነገራቶች እና ህግጋቱ

/channel/salafihaw/457

🛍 ክፍል-11
الفرق بين دم الحيض ودم الاستحاضة
الفرق بين أحكام الحائض وأحكام الطاهر
▪️የወር አበባ ደምና ኢስቲሃዳ ልዩነት
▪️የኢስቲሃዳ ላይ ያለች እና ንፁ የሆች ሴት የህግጋት ልዩነት

/channel/salafihaw/458

🛍 ክፍል-12
الفرق بين أحكام الحامل والحائض غير الحامل والفرق بين أحكام الحائض وأحكام النفاس
▪️በእርግዝ ላይ ወር አበባ ከመጣ እና ያለ እርግዝና ያለው ልዩነት
▪️የወር አበባ ላይ ያለች እና የወሊድ ደም ያለባት ሴት የህግጋት ልዩነት

/channel/salafihaw/462

🛍 ክፍል-13 عدة الطلاق

▪️ዒዳ ማለት ምንድነው
▪️የተፈታች ሴት “ዒዳ”ዋ ስንት ነው

/channel/salafihaw/475

🛍 ክፍል-14 عدة الوفاة

▪️ባል የሞተባት ሴት "ዒዳ"ዋ እስኪያበቃ ድረስ ከምን መራቅ አለባት?

/channel/salafihaw/476

🛍 ክፍል-15 نَوَاقِضُ الوُضُوءِ
▪️ውዱእ አፈራሽ ነገራቶች

/channel/salafihaw/491

🛍 የመጨረሻው (16) ክፍል
موجبات الغسل وشروط صحة الغسل
▪️አንድ ሴት ሰውነቷን መታጠብ ግድ የሚሆንባት መች መች ነዉ?
▪️ትጥበት መስፈርቶች

/channel/salafihaw/493
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት 👇
/channel/ifaislaamaa/1499

Читать полностью…

ዳእዋ ሰለፊያ ሐዋሳ

የነብዩ ﷺ መውሊድ እና የሆድ ነገር

قال تاج الدّين الفاكهاني رحمه الله (المتوفى: 734هـ)

” لا أعلم لهذا الْمَوْلِد أصلا في كِتَاب ولا سُنّة ، ولا يُنْقَل عَمَله عن أحدٍ مِن علماء الأُمّة الذين هم القُدوة في الدّينِ ، الْمُتَمَسّكون بِآثار الْمُتَقَدِّمِين ؛ بل هو بِدْعة أحْدَثها البَطّالُون ، وشَهْوَة نَفْس اغْتَنى بها الأكّالُون !“

📚 (المورد في عمل المولد 143 )

«ለዚህ ለመውሊድ በቁርኣንና በሐዲሥ መሰረትን አላውቅም። ሥራውም ከነዚያ የዲን አርዓያ ከሆኑት፣ የቀደምቶችን ትውፊት ያዥ ከሆኑት የዲን መሪዎች ዘንድ አልተገኘም።

እንዳውም እርሱ የባጢል ሰዎችና የነፍስ ስሜት ያለባቸው ሰዎች የፈጠሩት፤ በላተኞች (ሆዳሞች) ትኩረት ሰጠው የፈጠሩት (ቢድዓ) ነው።»

▪️አይ የሱፊያ ነገር!! ያለ ምንም መግብ ዝግጅት, ያለ ምንም ሴት እና ወንድ መደባለቅ, ያለ ምንም ጭፈራ መውሊድ አክብሩ ብባሉ የሚያከብሩት ይመስላችዋል ወገኖች?


/channel/+TSFyexCOAOSTptfz

Читать полностью…
Subscribe to a channel