⭕️የዛሬ ከአስር ሶላት በኃላ አቡ ኢስሃቅ ባደረገው ሙሃደራ ላይ የምስጋና እና የማጠቃለያ እንዲሁም የማጠናከሪያ ንግግር
🎤በወንድማችን አቡ ዙርዓ አብዱረህማን አላህ ይጠብቀው
አላህም ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን❗️
🎙بتاريخ يوم الأحد٢٩/جمادى الأول /١٤٤٦هـ)
نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين..
──────⊱◈◈◈⊰──────
@shasheme
👍 ✍ ❍ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ክ-15
«ወሃቢያ ማለት ምን ማለት ነው”
”ما معنى وَهَّابِيُّ“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/594
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
ክ-13 «የተውሒድ ጠላቶች»
”أعداء التوحيد “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/592
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
#አስለቃሽ የሆነ ግጥም
▪️🫴 “ይለያል የእናት”
🎙 በልጅ ጂብሪል መህዲ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/590
“ከሶስት ልጆች ነሲሓ ቡኃላ የተደረገ ማጠቃለያ ንግግር”
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/588
“የነጃሺ ሀገር እቺ ናት ሀበሻ - ግጥም”
🎙 በልጅ ረመዳን መህዲ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/585
“በመካሪ ምክር መጠቀም”
”للانتفاع بموعظة الواعظ“
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/584
🔊የዳዕዋና የዒጅቲማዕ ጥሪ በሀዋሳ
♻️ በሀዋሳ በየአንድ ወሩ የሚደረገው የዒጅቲማዕ፣ የዚያራና የዳዕዋ ፕሮግራም እነሆ ፊታችን እሁድ ጀማዱል አወል 22/1446ሂ ወይም ሕዳር 15 2017EC በሀዋሳ ከተማ ይደረጋል።
♻️ ዳእዋ ነሲሃዎችና ግጥሞች ይኖራሉ።
⏰ ከረፋዱ 4:30 ይጀምራል ።
🌍📍አድራሻ ሀዋሳ >> ዳቶ
/channel/salafihaw
ክ-12 «የተውሒድ ጥቅሞች»
”من فوائد التوحيد “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/580
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
ጥበብን የተሞላ ንግግር !!!
قال يوسف بن الحسين الرَّازي - رحمه الله - :
" بالأدب تتفهَّم العلم، وبالعلم يصحُّ لك العمل، وبالعمل تنال الحكمة، وبالحكمة تفهم الزُّهد، وبالزُّهد تترك الدُّنيا، وترغب في الآخرة، وبذلك تنال رضى الله تعالى "
📚 سير أعلام النُّبلاء ١٤ / ٢٥٠
💥 ዩሱፍ ቢን ሑሰይን አል-ራዚ (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ አለ ፦
✅ በስርዓት ዕውቀትን ትገነዘባለህ !
✅ በዕውቀት ተግባርክ ይስተካከላል !
✅ በተግባርክ ጥበብን ታገኛለህ !
✅ በጥበብ ዓለማዊ እይወትን ችላ ማለት ትረዳለህ !!!
✅ "የዱኒያ" ችልተኝነት የዚችን ዓለም እይወት ያስተውና የመጨረሻውን ዓለም እይወት ያስጓጓል !
✅ በዚህም የተነሳ የአላህን ውዴታ ታገኛለህ !!!!!
📚 ሲየር አዕላም አል-ኑበላ
14/250
/channel/amr_nahy1
… ኢስማኤል ወርቁ …
/channel/aburawaha_alsharihi
👉 ለሀቅ ተሸነፍ መንሀጅ አሰለፍ " ግጥም"
.................. 🍀በልጅ አቡበከር ረቢቅ🍀
ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
ረቢዐል ሳኒ 25 -14446 ሂ
🔘 ዋናው የቀልብ ንፅና ነው ።🔘
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله
↩️ فاحرص يا أخي على طهارة قلبك قبل طهارة جوارحك.
"ወንድሜ ሆይ! አካልህን ከማፅዳትህ በፊት ልብህን ለማፅዳት ትጋ።
⬅️ كم من إنسان يصلي ويصوم ويتصدق ويحج لكن قلبه فاسد.
የሚሰግድ፣የሚፆም፣የሚመፀውት፣ሐጅ የሚያደርግ ሆኖ ሳለ ልቡ የተበላሸ ስንትና ስንት ሰው አለ?!!
وهاهم الخوارج حدّث عنهم النبي ﷺ أنهم يصلون ويصومون ويتصدقون ويقرؤون القرآن ويقومون الليل ويبكون ويتهجدون ويحقر الصحابي صلاته عند صلاتهم
ይሄውና ኸዋሪጆችን አስመልክቶ ነብዩ ﷺ እንደሚሰግዱ፣ እንደሚፆሙ፣ እንደሚመፀውቱ፣ ቁርኣንን እንደሚቀሩ፣ ሌሊቱን እንደሚቆሙ፣ እንደሚያለቅሱ ፣ ተሀጁድ እንደሚሰግዱ፣ ሶሐባ እንኳን ከነሱ ሶላት ጋር ሲያነፃፅር ሶላቱን እንደሚንቅ ከመናገራቸው ጋር
لكن قال النبي ﷺ « لا يجاوز إيمانهم حناجرهم »
ነገር ግን እራሳቸው ነብዩ ﷺ የነዚህ ሰዎች ኢማን ጎሮሯቸውን አያልፍም ይላሉ❗️
⛔️ لا يدخل الإيمان قلوبهم مع أنهم صالحو الظواهر، لكن ما نفعهم.
⛔️ ኢማን ከልባቸው አይገባም። ውጫቸውን ቢያሳምሩም አልጠቀማቸውም።
⛔️ فلا تغتر بصلاح جوارحك، وانظر قبل كل شيء إلى قلبك
⛔️ ስለዚህ በውጫዊ ገፅታህ መስተካከል እንዳትሸወድ❗ ከሁሉ በፊት ወደ ልብህ ተመልከት።
أسأل الله أن يصلح قلبي وقلوبكم.
👈 أهم شيء هو القلب.
ቀልቤንም ቀልባችሁንም እንዲያስተካክልልን አላህን እለምናለሁ።
ከሁሉም አንገብጋቢው ልብ ነውና።"
📙 شرح رياض الصالحين [327/2]
👉 📡 @salafihaw
🚨 እውነተኛ ..ነጋዴ.. ሁን! 🚨
📮በሚል ርዕስ ሁሉም ሙስሊም ሊያዳምጠው የሚገባ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።
📅 እሁድ 5/13/2015E.C 📅
🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/13416
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
/channel/Abu_Yehya_ilyas_Awel/4333
📥📥📥
ታትሞ የተጠናቀቀ አዲስ ኪታብ
⚙ ከዚህ በፊት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው
أخطاء المصلين
<< #የሰጋጆች #ስህተቶች >>
በሚል ርዕስ የተዘጋጀው ኪታብ ትርጉም በالله ፍቃድ እና ትሩፋት ከዛም በኃላ በአንዳንድ ወንድሞች ትብብር ታትሞ ለንባብ በቅቷል።
الحمد لله
አሏህ የተመሰገነ ይሁን!!
ኪታቡን የምትፈልጉ ወንድም እህቶች በዚህ ቦት በመግባት ማናገር ይችላሉ‼️
በቦት ለማግኘት 👇👇👇
@abuzeki22bot
👆👆👆
👌 ወደ ቻናሉ በመቀላቀል ሌሎችንም add ያድርጉ‼️👇👇👇
👇👇👇
📎 /channel/abu_zekariya/1410
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ክ-10 «የተውሒድ አንገብጋቢነት»
”أهمية التوحيد “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/564
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
⭕️بسم الله الرحمن الرحيم
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
{ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ በክፉም በበጎም ፈተና እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ}
💢የዛሬ እለተ እሁድ ሙሃደራ
♨️አይቀሬ ስለሆነው ሞት
ሞት ከመምጣቱ በፊት መዘጋጀት እንዳለብን እና ሶላተ ለይል ላይ መዘናጋት እንደሌለብን የተብራራበት እጥር ምጥን ያለ ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሃደራ
🔀በወንድማችን አቡ ኢስሃቅ አብዱልበር አላህ ይጠብቀው
💢አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያድርገን❗️
🎙 بعد صلاة العصر يوم الأحد ٢٩ /جمادى الأول/١٤٤٦هـ)
نسأل الله أن ينفع بها الإسلام والمسلمين..
http://t.me/shasheme
ㅤ👌✍ ❍ ⎙ ⌲ 💎
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ክ-14 «የኡለማዎች አይነት ከተውሒድ አንፃር»
”موقف العلماء من التوحيد “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/593
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
“እውነተኛ መሆን”
”خلق الصدق “
🎙 በልጅ ረያን ሙሐመድ ሸምሱ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/590
“አላህን መከጀል”
”رجاء الله تبارك وتعالى “
🎙 በልጅ ረያን ሙሐመድ ሸምሱ
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/589
#አንገብጋቢና ወሳኝ ሙሃደራ
“የቀልብ በሽታዎች”
”أمراض القلوب“
🎙 በልጅ ፈውዛን አብዱረዛቅ ናሲር
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/587
“የትዕይንተ ደረጃ በኢስላም”
”فضائل الصبر“
🎙 በልጅ አብዱረህማን ሀሰን
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
🕰 ጀማዱል አወል 22/1446ሂ
/channel/salafihaw/584
🔵 ወራዊ ፕሮግራማችን
ሊጀመር ነው።
╰┈➢ ገ
╰┈➢ ባ
╰┈➢ገ
╰┈➢ ባ
╰┈➢ በሉ
🎙
╰┈➢ /channel/+TSFyexCOAOSTptfz
ጁመዓ ቀን የሆነች ዉስን ሰዓት አለች በዱዓ ያገኛት አይመለስበትም.
=ሰዓቱ መቼ መሆኑ ባይታወቅም በተለይ ከአስር ኃላ ተስፋ አለባት=
👉 ጌታውን የሚለምነው በመስጂድም ይሁን በቤት ውስጥ መሆኑ እኩኩል ነው።
ክ-11 «የተውሒድ ቱሩፋት»
”من فضل التوحيد “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/579
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
💥 የስልክ ከፊል ጉዳቶች።
🎙مقتطف من خطبة بعنوان-:
منافع الجوال ومفاسده.
للشيخ: أبي معاذ حسين بن محمود الحطيبي -حفظه الله ورعاه-
/channel/salafihaw/577
{ وَإِنَّ لِلۡمُتَّقِينَ لَحُسۡنَ مَـَٔاب }
👌بقدرِ ما تُعطي القُرآن من وقتك بقدرِ ما يُعطِيك من التوفيق والتيسير والرزق والبَركات التي قد لا تراها بعينك في الدْنيا،
وفي الآخِرة يَرفعُك به دَرجاتٍ في الجَنة،
فمن أقبل على القرآن أقبل عليه القرآن"
በቁርአን ልባችንን እናርጥብ ።
🔘 አጫጭር ምክሮች ቁ.15...
📖 ቁርዓን የችግሮች ሁሉ መፍትሔ!
🎙ኡስታዝ አቡ ሙሓመድ ሙሓመድሰዒድ ቢን በድሩ
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
🔗 /channel/mesjidalsunnah/15868
كلمة في باجتماع المشايخ والدعاة إلى الله تعالى في دار القران والحديث
دار السلام تنزانيا.
القائم عليها المحدث الشيخ سليم بن عيد الهلالي حفظه الله ورعاه
بدعوة الشيخ الفاضل الشيخ سليم الهلالي حفظه الله لإخوانه
شارك الشيخ الناصح الأمين يحيى بن علي الحجوري حفظه الله بنصح وتوجيه بكلمات الطيبات وبارك الله في شيخنا على بنصحه.
/channel/AbulYamman/38844
ዛሬ እለተ ጁሙዓ ከዐሱር በኃላ
በመስጂደል ካሚል በኩየራ ከተማ የተደረገ ሙሃደራ
ቁርዓን ማድመጥ ያለው ደረጃ
ክ-9 «አሏህ ከአርሹ በላይ ነው»
”الرَّحمنُ عَلَى العَرشِ استَوى“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/563
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500