ክ-24 «ትንሹ ሽርክ እና አይነቶቹ»
”الشرك الأصغر وأنواعه“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/632
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
🚨የእሁድ ሙሓደራ⤵️
✅ ልቦናህን አስተካክል!
🔁 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን አብድልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው።
📅 እሁድ 13/04/2017E.C 📅
🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/17489
የሰዒድ ኢብኑ ሙሰየብ ታሪክ
سعيد بن المسيب سيد التابعين
✅بسم الله الرحمن الرحيم✅
✍️ ሙስጦፋና ከሙስጦፋ ጋር ያሉ መንጋዎች እየሄዱበት ያለዉ ነገር
ፅድት ንጥት ብጥር ያለ የኸዋሪጆች
የተክፊሪ መንሀጅ ለመሆኑ የተወሰነ
ለመጥቀስ እሞክራለሁ
ሠዉየዉ ፓለቲከኛ እና በጣም አጭበርባሪ ኻኢን ዙል ወጂሀይን ነዉ
መጀመሪያ ይሄ መሰአላ ሲነሳ ስንቱን
አጭበርብሮ ስንቱን አስተኛዉ
✍ፖለቲከኛዉ ተክፊሪዉ ሙስጦፋ
ቀስ እያለ እያለማመደ እያለማመደ
አዬል ያለዉን የሹበሀ መርፌ እየወጋ
ተክፊሪ መነሀጅ ዉስጥ አስገባቸዉ
❌ ከዚያ ኡዙር የሚያዩ ሠዎች ሙርጂእ ይባላሉ በሚለዉ አለማመዳቸዉ ግን አብሮ መሄድ ይቻላል አለ
❌ ከዚያ አዚር ጋር አብሮ መሄድ አይቻልም አላቸዉ
አጂብ የሙቀሊዶቹ አፋቸዉን ከፍተዉ
እሺ ሠሚዕና ታዛዠ ነን የኛ ጀግና አሉት
❌ ቀጠለ እና አዚር መንሀጂ አሰለፍ
ላይ አይደሉም አለ ሠምተናል
ታዘናል አሉ
❌ አዚር ከሁጃ በኋላ ይከፍራል
እንክፍርርር ይላል አለ
❌ሙቀላድች ጉድ አፈሉ አጂብ ሡብሀን
አላህ ምን አይነት ዉብ የሆንክ ጀግና ነህ አሉት እረ እንደሱ አይነት ጀግና የት
አለ በርታ የኛ ጀግና እንቀበላለን አናከፍራለንም አሉና ቀጠሉ
❌ አንዳዶቹ ደግሞ ምንማለት ጀመሩ
መሠላችሁ ከሙሽሪክ ኋላ አንሰግድም
ማለት ጀመሩ እንግድህ አዚር ሙሽሪክ ሆነ
❌ አንዳዶቹ ደግሞ ጀመዓ ከተሰገደ በኋላ
ለብቻቸዉ ይሰግዳሉ
✅ እንግድህ ከዚህ በኋላ እግንባሩ ላይ
ተክፊሪ ነዉ አራቁ የሚል አይመጣም
ዋናዉ ነጥቤ ከዚህ በመቀጠል እጠቅሳለሁ
⭕️❌ እና ሙስጥየ የተክፊሮች
አዉራ አንድ ጊዜ ኮቻ
ሹራ ብለዉ ተሰብስበዉ ነበር እና ከነዚያም ዉስጥ ከነበሩት
(1✅) አቡ ዓብደላህ ዘይኑ ገነቴ
(❌) ሙሀመድ ሱሩር አሁላይ
መድና ላይሁኖ ደላላ የሚሰራዉ
አጭበርባሪ
(❌) አህመድ ወረባቦ ነበሩ፣
✍️እና መወያያ ነጥባቸዉ ምንድ ነበር???
ኮቻ ላይ ተምኪን የሚባል ተክፊሪ ነበር
እንዳለ ዑለሞችን የሚያከፍር
(1) ኢብኑ ባዝን ያከፍራል
(2) አልባኒን ያከፍራል
(3) ኡሰይሚኒንን ያከፍራል
(4) ሸይኽ ፈዉዛንን የከፍራል
☝️እና ይህ ሠዉ ተክፊሪ ይባላል ወይስ
አይባልም በሚለዉ ነበር ኒቃሹ
እና ኒቃሹም በጣም ከረረ ጠበቀ
✅ተክፊሪ ይባላል ካሉት ዉስጥ
ወደ ኸይር ተጣሪ ሰባት ላይ
ያለዉ ወንድማችን አቡ ዓብደላህ
ዘይኑ ገነቴ ነበር
⭕️❌እና አጅሬዉ የተክፊሩ ፈረስ ሙስጦፋ
ተክፊር አይባልም አለ ሡብሀን አላህ
ሀዩን ላየሙት
✅ታዳ ከዚ በኋላ ይህ ተክፊሪ ካልተባለ
ማን ሊባል ነዉ
⭕️❌ ያ ማለት እኮ ሙስጦፋ ላካሄድ ስላልተመቸዉ ነዉ እጂ
ተምኪን ካፊር ናቸዉ ያላቸዉን ዑለሞች
ያከፍራል ማለት ነዉ
❌ነጅድ ነጅድ የሚለዉ ከላይ ከላይ ነዉ
ለካ ሙቀሊዶች በጣም ታሳዝናሌችሁ
እረ ሙቀሊዶች ንቁቁቁቁቁቁቁቁቁቁ
ይሄዉ እነ ኢብኑ ባዝን እና ፈዉዛንን
የሚያከፍርን ሰዉ ተክፊሪ አይባልም
እያለ ነዉ ኧረ ላላህ ብላችሁ ንቁ
✅ሰዉየዉ አሁንም አለማምዶ ልክ
እንደ የመን መሻይኾች
ነጅድዮችም ላይ ጥላቻ ያሳድርባችኋል ከዛያ እንደ ተምኪን
ስታከፍር ትዉላለህ
✅ልክ ወንድማችን አቡ ሀቲም
ሠዒድ ገነቴ እንዳለዉ
የመኖችን ጨርሶ አንቋሿል ቀስበቀስ
ነጅድዮችም አይቀሩትም ብላል
እና በበለጠ ወንድም አቡ ዓብላህ
ዘይኑ በድምፅ አብራርቶታል
አብሬ እለቀዋለሁ
አፍወን እረዘም ቢልም በትግስት
አንብቧት
በተለይ ሸር ትደረግ ትሰራጭ
من أخيكم أبو عبد الله أحمد الغمبا
/channel/Giimba/4759
/channel/Giimba/4759
/channel/Giimba/4759
ድምጿ ከዚህ በታች ነዉ አዉራዳችሁ አዳምጧት
👇👇👇👇👇👇👇👇
/channel/Giimba
/channel/Giimba/4759
🚨 قال الامام ابن القيم رحمه الله :
« ثلاث كلمات كان يكتب بها بعض السلف إلى بعض، فلو نقشها الإنسان في لوح قلبه يقرؤها على عدد الأنفاس لكان ذلك بعض ما يستحقه، وهي :
1 – من أصلح سريرته أصلح الله علانيته.
2 – ومن أصلح ما بينه وبين الله أصلح الله ما بينه وبين الناس.
3 – ومن عمل لآخرته كفاه الله مؤونة دنياه.
📚 [ الرسالة التبوكيه : 92 ]
✎﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏
🚨 ኢማሙ ኢብኑል-ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ ፡
« እነዚህ ሶስት ቃላቶች አንዳንድ ቀደምቶች ለሌሎቹ ይጽፉላቸው የነበረ ሲሆን, አንድ ሰው በልቡ ጽላት ላይ ቀርጾ በእስትንፋሱ ቁጥር ልክ ቢያነባቸው ኖሮ ከሚገባው ነገር ከፊሉን ነው የሰጠው ይባል ነበር :
1 - ምስጢራዊ ማንነቱን ያስተካከለ, الله ውጫዊ ማንነቱን ያስተካክልለታል።
2 - በእርሱና በአላህ መካከል ያለውን ያስተካከለ, الله በእርሱና በሰዎች መካከል ያለውን ያስተካክልለታል።
3 - ለመጨረሻው ቀን የሰራ, الله የቅርቢቱ ዓለም ስንቅ (ሲሳይ) ይበቃዋል።
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
/channel/chero_msgdelneser
«ጫት ሀራም ነዉ ወይም ሐላል?»
”هل القات حرام؟“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
📅 ኡሁድ ጀማዱል አኺር 13 1446ሂ
/channel/salafihaw/614
▃▃▃▃▃▃▃
ክ-20 «ዐቂዳህ ወይንስ ሓኪሚያ (በፍርድ አንድ ማድረግ) ማስቀደም አለብን?»
”العقيدة أو الحاكمية“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/612
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
﴿إِنَّ لِلمُتَّقينَ مَفازًا﴾
«ከተክፊር ፈተና እና ከጀመዓቸው ማስጠንቀቅ»
”التحذير من فتنة التكفير ومن جماعة التكفير“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
📅 ኡሁድ ጀማዱል አኺር 7 1446ሂ
/channel/salafihaw/607
▃▃▃▃▃▃▃
“ሞት የያዘውን ይዞ እየመጣ ነው”
”جَاءَ الْمَوْتُ بِمَا فِيهِ“
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው
🕌 በሻሸመኔ በካሚል መስጂድ ኩየራ
📅 ጁሙዓ ከአስር ሰላት ቡኃላ ጀማዱል አኺር 5 1446ሂ
/channel/salafihaw/604
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
#ወሳኝ አዲስ ሙሃደራ
” مراتب الجهاد የጂሃድ አይነቶች“
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው
🕌 በሻሸመኔ በካሚል መስጂድ ኩየራ
📅 ጁሙዓ ከአስር ሰላት ቡኃላ ጀማዱል አወል 27 1446ሂ
/channel/salafihaw/602
☑️"አንድ ቀን አገልጋይ ባርያ ልገዛ ወደ ባርያ ገበያ አቀናሁ።" ይላል የሙአሊፋችን ተራኪ።
👉ልክ ወደ መሸጫው ስፍራ ስደርስ አንድ የባሪያ ነጋዴ ድምፁን ከፍ አድርጎ፦"ይህን ባሪያዬን ከነ ነውሩ ሚገዛኝ ማን ነው?" በማለት ሲጣራ ተመለከትኩ።
👌እኔም ጠጋ ብዬ፦"አለቃዬ!!! ይህ ባርያ ነውሩ ምንድነው?" በማለት ጠየቅኩት።
✏️ነጋዴውም፦"እራሱን ጠይቀው" አለኝ።
እኔም ወደ ባርያው ዞር ብዬ ጥያቄዬን ሰነዘርኩለት።
👉ባርያውም፦"ነውሮቼ ብዙ ናቸው። የትኛውን እንዳጋነኑብኝ ግን አላውቅም" አለ።
✏️እኔም ወደ ነጋዴው ዞር ብዬ፦"የባርያህን ነውር አትነግረኝምን...?" አልኩ።
👌ነጋዴውም፦"ዐቅሉ ዞሯል፤ በየግዜው ራሱን ስቶ ይወድቃል" በማለት መለሰልኝ።
እኔም ወደ ባርያው ዞር ብዬ፦"በየ ቀኑ ነው ወይስ በየሳምንቱ ነው እንዲህ ሚያደርግህ?" በማለት ጠየቅኩት።
👉ባርያውም እንባውን እያፈሰሰ፦"ኢናሊላሂ ወ ኢና ኢለይሂ ራጂዑን" አለ።
ባሪያው ንግግሩን ቀጥሏል፦"አለቃዬ!! የፍቅር አባዜ ልብን ከተቆጣጠረ፤ በየመገጣጠምያው ይሰራጫል።
✏️ይህ የፍቅር አባዜ አካልህን ካገኘው፤ መላ ሰውነትህን በናፍቆት መቅረሚያ ይሸፍነዋል።ያን ግዜ ደግሞ ዐቅል በተፈቃሪው ትውስታ ይጦዛል።
ያ ሲከሰት ቀልብ ይናወጣል፤ ቀልብ ሲናወጥ ደግሞ አካል ይረጋል። ይህን ግዜ ለተመልካች እብደት እና በሽታ ይመስለዋል።" አለ።
👌በእርግጠኝነት ይህ ባሪያ ከመልካም የአላህ ባሮች አንዱ መሆኑን ገመትኩ። ወደ ባሪያ ነጋዴው ዞር በማለት፦"ይህ ባሪያ ዋጋው ስንት ነው?" አልኩት።
👉ነጋዴውም፦"100 ዲርሀም ነው" አለኝ። እኔም 120 ዲርሃም ሰጥቼው ባርያውን ይዤ ወደ ቤቴ አቀናሁ።
☑️ስራ ጀመረ...፤ ቀናትም ተቆጠሩ....ልጁ (ባርያው) ቀኑን እኔን እያገለገለ ፆሞ ይውላል።ማታ ላይ ሲሰግድ ያድራል። በያንዳንዱ እንቅስቃሴው ከአምልኮው አይዛነፍም።
👌ከሌሊታት አንድ ሌሊት ወደ ልጁ ማደርያ ሳቀና በግንባሩ ተደፍቶ አላህን ሲማፀን ተመለከትኩ። ልጁ በግንባሩ ተደፍቶ ይህን ሲል ነበር፦
👉<<ኢላሂ!!! ነገስታት በሮቻቸውን ዘግተዋል። ያንተ በር እንደሆን ለጠያቂዎች ክፍት ነው።
ኢላሂ!!! ከዋክብት (በሰማያት) ዘምተዋል፣ አይኖችም ተኝተዋል፣ አንተም ህያው እና ራሱን ቻይ ጌታ ስትሆን ማንገላጀትም ሆን እንቅልፍ አይዝህም።
✍ኢላሂ!!! (በዚህ ሌሊት) ምንጣፎች ተነጥፈዋል፤ ሁሉም ከሚወደው ጋር ተቃቅፏል። አንተ የሰጋጆች ውድ ነህ፣ የባይተዋሮች ማፅናኛም ነህ።
ኢላሂ!!! ከደጃፍህ ብታባርረኝ ፤ ወደ ማን ደጃፍ እጠጋለሁ...?
ኢላሂ!!! ከጎንህ ብታርቀኝ፤ በማን እሸሸጋለሁ...?
✍ኢላሂ!!! ብትቀጣኝ ፤ እኔ ለቅጣት የተገባሁ ነኝ። ይቅር ብትለኝ ደግሞ አንተ ለይቅርታ እና ለቸርነት የተገባህ ነህ።
ኢላሂ!!! አዋቂዎች አምልኮዎቻቸውን ላንተ አጥርተዋል፣ በፀጋህም መልካም ባሮችህ ድነዋል፣ በእዝነትም አማፅያን ተመልሰዋል።
✍አንተ መልካም ይቅር ባይ ሆይ!!! ቀዝቃዛዋን ይቅርታህን እና ጣፋጯን ማርታህን አቅምሰኝ። እኔ ለሱ የተገባሁ ባልሆንም አንተ የተገባህ ነህ'ና።>>
👉በነጋታው ስንገናኝ ምንም እንዳላወቀ ሆኜ፦"ወንድሜ ማታ እረፍት እንዴት ነው?" በማለት ጠየቅኩት።
✍ባርያዬም፦"እሳትን እሚፈራ እና ጌታው ፊት መቁሙን ያወቀ እንዴት ይተኛል?" ብሎ ማልቀስ ጀመረ።
👌እኔም፦" ለአላህ ብዬ ከባርነት ነፃ አውጥቼሃለሁ" አልኩት።
👉እሱም ምንም አይነት ደስታ ከፊቱ ሳይነበብበት፦"አለቃዬ! ሁለት ምንዳዎች ነበሩኝ፤ አንዱ የአምልኮ ሲሆን አንዱ ያንተ የአገልጋይነት ነው። አንደኛዋን ነፍገኸኛል'ና አላህ ከእሳት ነፃ ያድርግህ" አለኝ።
✍የሆነ ያህል ገንዘብም ጨምሬ ሰጣሁት። መቀበል እንቢ ብሎ፦"ሊመግበኝ ቃል የገባልኝ ጌታ ህያው ማይሞት ነው" ብሎ ትቶ ሄደ።
☑️ሁሌም ንግግሩን ሳስታውስ አይኖቼ እንባ ያቀራሉ። አላህ ከመልካም ባሮቹ እንዲቀሰቅሰኝ ተማፀንኩት።"
_
ይህን ትረካ፣ አቡ ኑዐይም (ሳሂቡል ሂልያ) እና ሌሎችም በኪታቦቻቸው ዘግበውታል። ይሁን እንጂ የአተራረክ ዘይቤያቸው ይለያያል።
የተወሰደ
🔗/channel/chero_msgdelneser
🔥የጁሙዓ የመጀመራው አዛን ቢዳዓ ነው ያለው እውን ሸይኽ ቢቻ ነው ⁉️
🔥ብዙ ሰዎች ሳያረጋግጡ እንደሚለጥፉ በዚሁ መረዳት ይቻላል!
ሰምታችሁ… ፍረዱ
الأئمة الذين يقولون أن أذان الأول في يوم الجمعة بدعة اسمع
وليس الشيخ يحيى الحجوري حفظه الله تعالى ورعاه من كل سوء ومكروه أول من قال بأنه بدعة إنما هو ناقل عمن قبله من السلف رحمهم الله
ثم أيضا لا يلزم قولهم بدعة بأن عثمان مبتدع لأنه ليس كل من وقع في البدعة فهو مبتدع
استفد من الشيخ الفاضل أبـي معاذ حسين الحطيبي حفظه الله
/channel/salafihaw/631
🔖የሰኢድ ኢብኑል ሙሰየብ ታሪክ 🔖
🔜 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ።
#በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው በኡስታዝ አቡ ኣሲያ አብደላህ አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
📅 ኡሁድ ጀማዱል አኺር 21 1446ሂ
((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).
🔺========♦️=============🔺
🛜አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐/channel/Hudhud_Studio
🗞️ በFacebook page👇👇
https://www.facebook.com/Hudhud.wello
🪩ይህ #የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"#ሁድሁድ_ስቱድዮ" ነው‼️
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
/channel/Hudhud_Studio/11338
┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
🚫ሊንክ እዲቆረጥ አልፈቀድንም ‼
عن ابن عباس قال قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:
"من نسي الصلاة علي فقد خطئ طريق الجنة"
وصححه الألباني في الصحيحة
"እኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ የረሳ ሰው የጀነትን መንገድ ስቷል "
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
/channel/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4633
ክ-23 «ከአላህ እንዴት ሽርክን እናስወግዳለን»
”كيف ننفي الشرك بالله “
”من هم الموحد؟ “
“ሙወሒድ የሚባለው ማንነው?
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/624
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
🚨 قال الامام ابن القيم رحمه الله :
« ثلاث كلمات كان يكتب بها بعض السلف إلى بعض، فلو نقشها الإنسان في لوح قلبه يقرؤها على عدد الأنفاس لكان ذلك بعض ما يستحقه، وهي :
1 – من أصلح سريرته أصلح الله علانيته.
2 – ومن أصلح ما بينه وبين الله أصلح الله ما بينه وبين الناس.
3 – ومن عمل لآخرته كفاه الله مؤونة دنياه.
📚 [ الرسالة التبوكيه : 92 ]
✎﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏﹏
🚨 ኢማሙ ኢብኑል-ቀይም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ ፡
« እነዚህ ሶስት ቃላቶች አንዳንድ ቀደምቶች ለሌሎቹ ይጽፉላቸው የነበረ ሲሆን, አንድ ሰው በልቡ ጽላት ላይ ቀርጾ በእስትንፋሱ ቁጥር ልክ ቢያነባቸው ኖሮ ከሚገባው ነገር ከፊሉን ነው የሰጠው ይባል ነበር :
1 - ምስጢራዊ ማንነቱን ያስተካከለ, الله ውጫዊ ማንነቱን ያስተካክልለታል።
2 - በእርሱና በአላህ መካከል ያለውን ያስተካከለ, الله በእርሱና በሰዎች መካከል ያለውን ያስተካክልለታል።
3 - ለመጨረሻው ቀን የሰራ, الله የቅርቢቱ ዓለም ስንቅ (ሲሳይ) ይበቃዋል።
✍️ @Abu_Yehya_ilyas_Awel
🔗 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/17470
ክ-22 «ከአላህ ውጭ ያለውን የሚጣራ ሰው ምሳሌ»
”مثل من يدعو غير الله“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/618
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
ክ-21 «ትልቁ ሽርክ እና አይነቶቹ»
”الشرك أكبر وأنواعه“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/616
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
“ከፊል የነብዩ ﷺ ሐቆች”
”من حقوق النبي ﷺ“
🎙 አቡ አቡ ኣሲያ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው
🕌 በሻሸመኔ በካሚል መስጂድ ኩየራ
📅 ጁሙዓ ከአስር ሰላት ቡኃላ ጀማዱል አኺር 12 1446ሂ
/channel/salafihaw/613
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
ክ-19 «ማጠቃለያ በአላህ ፍርድ ላት”
”الخلاصة في حكم الله“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/611
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
ክ-18 «ፍርድ የአላህ ነው”
”إن الحكم إلا لله“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/608
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
አድስ እና አጠር ያለች በያን
🔥ሙስጠፋ ሀጃዊራ ስለማለት ድሮ የሰጠው ማብራሪያ በትንሹ።
ሙስጠፋ፦
👇👇👇👇👇👇
✍
ሀጃዊራ ወደ ሸህ የህያ አልሀጁሪ እያስጠጉን ነው።
ዳዕዋ ማድረግ እና የእስልምናን መልእክት ለሁሉም ማድረስ ግዴታ መሆኑ።
📜 قال الله تعالى :
{ يَا أَيُّهَا الرَّسُولُ بَلِّغْ مَا أُنزِلَ إِلَيْكَ مِن رَّبِّكَ ۖ وَإِن لَّمْ تَفْعَلْ فَمَا بَلَّغْتَ رِسَالَتَهُ ۚ وَاللَّهُ يَعْصِمُكَ مِنَ النَّاسِ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يَهْدِي الْقَوْمَ الْكَافِرِينَ } [ المائدة : 67 ]
“አንተ መልክተኛ ሆይ! ከጌታህ ወዳንተ የተወረደውን አድርስ፡፡ ባትሰራም መልክቱን አላደረስክም፡፡ አላህም ከሰዎች ይጠብቅሃል፡፡ አላህ ከሃዲ ሕዝቦችን አይመራም”
والرسول ﷺ قد بلغ الرسالة وأدعى الأمانة وأوصلها إلينا وأمرنا بحملها وتبليغها فقال ﷺ : ( بلغوا عني ولو آية ) .
ነብያችን ﷺ መልክቱን ወደኛ አድርሷል አማናን ኃላፊነቱን ተወቷል ወደዚህ ነገርም አዘውናል እንድናደርስም አዘዋል ።እንደዚህም ብሏል:- “አንድም አንቀጽ ቢሆንም ከእኔ አድርሱ”
فتحملنا الأمانة نحن ووجب علينا جميعا تبليغ الرسالة إلى غيرنا كما بلغها النبي ﷺ إلينا فإذا أدينا أمانة الدعوة إلى الله للبشرية استقامت دنياهم وأخراهم .
ይህን አማና ኃላፊነት ተሸክመናል ይህን አማና ነብያችን ﷺ እንዳደረሱን በአግባቡ ከተወጣን ለሁሉም ሰው ልጅ ዳዕዋ ካደረግን ዱናችንም ኣኺራችንም ያምራል።
📜 قال الله تعالى : {هَذَا بَلَاغٌ لِلنَّاسِ وَلِيُنْذَرُوا بِهِ وَلِيَعْلَمُوا أَنَّمَا هُوَ إِلَهٌ وَاحِدٌ وَلِيَذَّكَّرَ أُولُو الْأَلْبَابِ } [ إبراهيم : 52 ]
“ይህ (ቁርኣን) ለሰዎች ገላጭ ነው፡፡ (ሊመከሩበት)፣ በእርሱም ሊስፈራሩበት፣ እርሱም አንድ አምላክ ብቻ መኾኑን ሊያውቁበት፣ የአእምሮ ባለቤቶችም ሊገሰፁበት (የተወረደ) ነው”
الحق للعالم كله، والقرآن للعالم كله، والإسلام للعالم كله، وليس لنا وحدنا .
እውነት ለሁሉም አለም ነው ፣ ቁርኣን ለአለም ሁሉ ነው ፣እስልምና ለአለም ሁሉ ነው ለኛ ብቻ አይደለም ።
📜 قال الله تعالى :
{ وَلْتَكُنْ مِنْكُمْ أُمَّةٌ يَدْعُونَ إِلَى الْخَيْرِ وَيَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنْكَرِ وَأُولَئِكَ هُمُ الْمُفْلِحُونَ } [ آل عمران : 104 ]
“ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ በመልካም ሥራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ፡፡ እነዚያም እነሱ የሚድኑ ናቸው፡፡”
الدعوة إلى الله واجبة، على كل مسلم ومسلمة، فمن أدى واجبة فليحمد الله، ومن قصر فليسع دائماً لأداء الواجب .
ወአላህ ጥሪ ማድረግ በሁሉም ሙስሊም ወንድ ሴት ላይ ግድ ነው ሁሉም እንደ አቅማቸው።
📜 قال الله تعالى :
{ كُنتُمْ خَيْرَ أُمَّةٍ أُخْرِجَتْ لِلنَّاسِ تَأْمُرُونَ بِالْمَعْرُوفِ وَتَنْهَوْنَ عَنِ الْمُنكَرِ وَتُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ ۗ وَلَوْ آمَنَ أَهْلُ الْكِتَابِ لَكَانَ خَيْرًا لَّهُم ۚ مِّنْهُمُ الْمُؤْمِنُونَ وَأَكْثَرُهُمُ الْفَاسِقُونَ } [ آل عمران : 110 ]
“ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ትከለክላላችሁ፤ በአላህም (አንድነት) ታምናላችሁ፡፡ የመጽሐፉም ሰዎች ባመኑ ኖሮ ለነርሱ የተሻለ በኾነ ነበር፡፡ ከነርሱ አማኞች አሉ፡፡ አብዛኞቻቸው ግን አመጸኞች ናቸው፡፡”
اللهم اجعلنا من أهل الخير والصلاح
/channel/+TSFyexCOAOSTptfz
ክ-17 «የተውሒድ እና ሽርክ ፊልሚያ»
”معركة التوحيد والشرك“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/601
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
📖 የሙስሊሞች ሀገር የነበረችዋ 📖
🇪🇦 «ስፔን ታሪክ» 🇪🇦
📮 በሚል ርዕስ ስፔን የሙስሊሞች ሀገር እንደነበረችና እንዴት ወደ ከሀዲያኖች ሀገር እንደተቀየረች በሰፊው የተዳሰሰበት .......
↘️ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel ከታላቁ አንዋር መስጂድ
🔁 በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙 በኡስታዝ አቡ ዐብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።
📅 እሁድ 14/04/2016E.C 📅
🕌 በአንዋር መስጂድ {አዲስ አበባ}
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ👇👇👇
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/14208
/channel/salafihaw/599 ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ክ-16 «መሐመድ ቢን አብዱል ወሃብ»
”محمد بن عبد الوهاب “
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/597
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500