🔹ዳእዋ ሰለፊያ በሐዋሳ🔹 የአህሉ ሱና ትምህርቶች የሚቀርብበት ቻናል.
🌴قصيدة ترحيبية بالشيخ أبي اليمان عدنان المصقري حفظه الله مرسلة من الأخ الفاضل عمار بن رشاد الحبشي
🎙ألقاها الأخ أبو عفان زكريا بن سعيد الحبشي حفظه الله
🕌بدار الحديث السلفية بمركز السنة بالحبشة حرسها الله
📎 /channel/merkezassunnah/12880
✅ ግጥም ይለያል ዘንድሮ
🗳በሚል ርዕስ በተወዳጁ ገጣሚ ጁሃር አለህ ጠብቀው
🔗/channel/merkezassunnah/12871
📮«መልዕክት ቻናል ላላቸው እና ድምፅ ለሚያሰራጩ ወንድሞች»
📌 በሚል ርዕስ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ነሲሃ።
🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።
በዕለተ ቅዳሜ በቀን 24/05/2017 E.C
🔗 /channel/merkezassunnah/12879
🔗/channel/Abu_Muhammed_MuhammedSed/4928
📮«በቁርኣን ላይ ትኩረት ማድረግ»
📌 በሚል ርዕስ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።
🎙 በኡስታዝ:- አቡ ኣሲያ አብደላህ አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።
📆 በዕለተ ቅዳሜ በቀን 24/05/2017 E.C ከፈጅር በኋላ
🔗 /channel/merkezassunnah/12781
📮«ለአለህ ብሎ መቀማመጥ»
📌 በሚል ርዕስ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።
🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰዒድ አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።
በዕለተ ቅዳሜ በቀን 24/05/2017 E.C ከፈጅር በኋላ
🔗 /channel/merkezassunnah/12777
✍ بسم الله الرحمن الرحيم
💥💥ሰበር ሰበር ሰበር ❗️
📪 የሙሃደራው ትልቁ እንግዳ ሸህ አቡል የማን አድናን ናቸው።
🤲 አለህ በሰላም ያድርሳቸው ሁላችንም አለህ በሰላም እንዲያደርሳቸው ዱዓ እያረገን ለዚህ ትልቅ ፕሮግራም ዝግጁ መሆን ይኖርብናል
بسم الله الرحمن الرحيم
استجابة لطلب إخواني الأحبة في أرض الحبشة لحضور اجتماع أهل السنة والجماعة السلفيين في قلطو بدار الحديث السلفية القائم عليه أخونا الشيخ المفيد الباحث المستفيد أبو قتادة حفظه الله.
فقد رغبوا وطلبوا شهود هذا الخير فاستجبنا لهم عسى الله أن ينفعنا به وينفع بنا وسيكون الاجتماع يوم السبت ٢ شعبان ١٤٤٦ هـ . والله الموفق.
أبو اليمان
...... ┉༻ ؛ ༺┉.....
١ شعبان ١٤٤٦ هـ
🔗 /channel/merkezassunnah/12715
ክ-31 «ምእመኖቹንም መርዳት በእኛ ላይ ተገቢ ሆነ»
”وَكَانَ حَقًّا عَلَيْنَا نَصْرُ ٱلْمُؤْمِنِينَ“
ዛሬ አላህ ለምን ሙስሊሞችን አይረዳም?
📮 ስለ ሰላታችን📮
በሚል ርዕስ ስለ ሰላት አሰጋገድና ሁኔታ የተወሳበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ነሲሐ።
📍ነሲሀው ላይ ከተወሱ ነጥቦች⤵️
👉ሰላታችን ሰግደናል⁉️
👉ሰላታችን የት ነው መስገድ ያለብን⁉️
👉ሰላታችን መቼ ነው መስገድ ያለብን⁉️
👉ሰላታችን እንዴት ነው መስገድ ያለብን⁉️
👉ሰላታችን ለማን ነው መስገድ ያለብን⁉️
🤌በሚሉ ነጥቦች ላይ ያጠነጠነ ገሳጭ የሆነ ነሲሀ⤵️
🎙 በኡስታዝ :- አቡ አሲያ ዐብዱላህ ቢን ሑሴን አላህ ይጠብቀው።
🕌 አንዋ መስጂድ ከፈጅር በኋላ።
📅 ሰኞ:- 19/05/2017E
🔗 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/17755
«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد»
🔖 ክፍል -3
♻️ باب فضل التوحيد في الدور الثلاثة
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
/channel/salafihaw/669
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654
«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد »
🔖 ክፍል - 2
♻️ توحيد الربوبية
♻️ توحيد الألوهية
♻️ توحيد الأسماء والصفات
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
/channel/salafihaw/665
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654
መረጃን መከተልና ስለ ጭፍን ተከታይነት»
ክ-27 «የሽርክ ጉዳትና መዘዞች»
”مفاسد الشرك وأضراره“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/660
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
🩸 የወንጀል ውጤት በማህበረሰቡ
ላይ! ⤵️
🤳 በሚል ርዕስ በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Channel በቀጥታ ስርጭት ሲተላለፍ የነበረው...
🔁 አሁን ስላለንበት ተጨባጭ ሁኔታ በሰፊው የተዳሰሰበት መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሓደራ።
🎙በኡስታዝ አቡ ቀታዳ አብደላህ ቢን ሙዘሚል አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱና መስጂድ [ቂልጦ-ጎሞሮ]
📎 /channel/Al_Furqan_Islamic_Studio/17648
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
«ሙቀዲማ የኪታቡ መግቢያ ንግግር»
”مقدمة الكتاب الوجيز في التوحيد“
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
/channel/salafihaw/656
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654
✅ ግጥም እስልምና
🗳በሚል ርዕስ በተወዳጁ ገጣሚ አቡ አብዲላህ ኽድር አለህ ጠብቀው
🔗/channel/merkezassunnah/12872
✅ ግጥም እንደምን አላችሁ
🗳በሚል ርዕስ በተወዳጁ ገጣሚ ሸምስ ብን ሙዘሚል አለህ ጠብቀው
🔗/channel/merkezassunnah/12870
لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ، وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ، آيِبُونَ تَائِبُونَ عَابِدُونَ سَاجِدُونَ لِرَبِّنَا حَامِدُونَ
Читать полностью…📮«ወንድማማችነትን የሚያበላሹ ነገራቶች»
📌 በሚል ርዕስ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።
🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሂባን አብዱሰሚእ አላህ ይጠብቀው።
🕌 በሱና መርከዝ {ቂልጦ - ጎሞሮ} አላህ ይጠብቃት።
📆 በዕለተ ቅዳሜ በቀን 24/05/2017 E.C ከፈጅር በኋላ
🔗 /channel/merkezassunnah/12780
ጉዞ ወደ ጎሞሮ “የሀዋሳ እና የሸሻመኔ” ጀመዓ
﴿لِتَستَووا عَلى ظُهورِهِ ثُمَّ تَذكُروا نِعمَةَ رَبِّكُم إِذَا استَوَيتُم عَلَيهِ وَتَقولوا سُبحانَ الَّذي سَخَّرَ لَنا هذا وَما كُنّا لَهُ مُقرِنينَ﴾ [الزخرف: ١٣]
«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد»
🔖 ክፍል -4
♻️ أهل التوحيد هم أهل الجنة
የጀነት ሰዎች የተውሒድ ባለቤቶችናቸው
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
/channel/salafihaw/676
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654
ቁርአን ማዳመጥ ያለው ፈድል እንደዚሁ የወንድምን ሀቅ መጠበቅ ያለው ፈድል የተወሳበት ገሳጭ የሆነ ምክር
በወንድማች አቡ አሲያ አብደላህ ቢን ሁሴን
በዳለቲ መስጅደል ፈላህ በይነል መግሪብ ወኢሻ ሰኞ ምሽት ።
27/07/1446 አመተሂጅራ
ከተወሱ ሀዲሶች :-
١. روى إمام أحمد في مسنده عن أبي هريرة رضي الله عنه قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: "من استمع إلى آية من كتاب الله كانت له حسنة مضاعفة، ومن تلاها كانت له نوراً يوم القيامة ".
٢. روى إمام مسلم في صحيحه عن عبدالله بن عمرو بن العاص - رضي الله عنهما - قال: قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ((فمَن أحَب أن يُزحزَح عن النار ويدخل الجنة، فلتأتِه منيَّتُه وهو يؤمن بالله واليوم الآخر، وليأتِ إلى الناس الذي يحب أن يؤتى إليه))؛
👇👇👇👇👇
/channel/Muradkelifa/
✅ አዲስ ነሲሓ ከወሊሶ!
🚨በደል ዙልም
📮በሚል ርዕስ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ አንገብጋቢ ሙሀደራ
🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ አሲያ አብደላ አላህ ይጠብቀው።
🕌 በአንሷር መስጂድ (ወሊሶ)
🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
/channel/nurders/7466
ክ-30 «የአላህ እርዳታ ለማግኘት የሚሆኑ መስፈርቶች»
”شروط تحقيق النصر“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/668
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
ክ-29 «የተከለከለው ተወሱል አይነት»
”التوسل الممنوع“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/666
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
✍ بسم الله الرحمن الرحيم
✍ ታላቅ ብስራት በጣም በናፍቆትና በጉጉት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ወልጀማዓ የዚያራ ኢጅቲማዕ መርከዘ አስ ሱናቂልጦ ጎሞሮ ላይ !!
🕌 ለየት ባለ መልኩ በጣም በጉጉትና በናፍቆት ሚጠበቀው የአህለ ሱና ኢጅቲማዕ ከትልቁ የሰለፍዮች መርከዝ "መርከዝ አስ_ሱናህ" ቀጠሮ ተወስኖ ተቆርጦ አልቆዋል!!
📆 ኢንሻ አሏህ የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት {ጥር 24 /2017}
ቂልጦ_ጎሞሮ !!
🚧 ትላልቅ ኡስታዞች መሻይኾች ዱዓቶችና አስተማሪዎች ከከተማም ከገጠርም ከተለያዩ ቦታዎች ለዳዕዋ ሚመጡበት ኢጅቲማዕ ነው።
📢 አላህ ባገራላቸው ሁሉም መሻይኾች ዱዓቶች የሚካፈሉበት ስለሆነ የቻለ ሰው በጊዜ ተገኝቶ እንዲጠቀም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን !!
⏱ፕሮግራሙ ቅዳሜ ከዙሁር ጀምሮ እስከ ዒሻ በኋላ ይቀጥላል ።
📍ቅዳሜ በጠዋት ያልደረሰ ሰው ፕሮግራሙ ያመልጠዋል!!
🗳 ከጁሙዓ ኹጥባ ጀምሮ ቀደም ብለው በሚመጡ ኡስታዞች የተለያዩ ፕሮግራሞች ስለሚኖሩ ከጁመዓ ኹጥባ ጀምሮ የቻለ እንዲካፈል ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!!
🚫ማሳሰቢያ ❗️❗️
📍መደበኛው ፕሮግራም ቅዳሜ ነው
እሁድ አይደለም ።
📮ዳዕዋው ጥሪው ኢንሻ አላህ ሁሉንም ሙስሊሞች ወንዶችንም ይሁን ከመሕረማቸው ጋር የሚመጡ ሴቶችንም ያካትታል!!
የሚመጣው ቅዳሜ ሳምንት
🗓ጥር 24 /2017
ቂልጦ_ጎሞሮ እንገናኝ!!
🕌 መርከዝ አስ_ሱናህ ቂልጦ ጎሞሮ የሰለፊዮች የዓይን ማረፊያ።
📤 الدال على الخير كفاعله.
📤 የሰማችሁ ላልሰሙት ሼር በማድረግ የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ::
🔗 /channel/+UhQFsq-4FgB00672
ክ-28 «የተደነገገውን ተወሱል(ወደ አሏህ መቃረብ)»
”التوسل المشروع“
من كتاب” منهاج الفرقة الناجية والطائفة المنصورة“
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
/channel/salafihaw/661
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/500
«አልወጂዝ الوجيز في التوحيد »
🔖 ክፍል - 1
🕌 ሙሃጂር መስጂድ ሀዋሳ ዳቶ
/channel/salafihaw/659
▃▃▃▃▃▃▃
PDFን ለማግኘት
/channel/salafihaw/654
🚨«ወደ አላህ ሽሹ ቁ,1
🎙ድምፁን ለማግኘት👇
/channel/Hudhud_Studio/11459
«🇺🇸 ቃጠሎው እና ምክኒያት»
”حرائق أمريكا“
♻️ ሳምንታዊ ሙሃደራ
🎤 በኡስታዝ አቡ ኣስያ حفظه الله
🕌 ሀዋሳ ዳቶ የሰለፍዮች መድረሳ
📅 ኡሁድ ረጀብ 12/1446ሂ
/channel/salafihaw/655
▃▃▃▃▃▃▃