ገናን ከእኛ ጋር !
ልዩ የገና ስንድት በ PUNT ABISSINIYA.........
bazih yatsdik sera lamasataf yidawlu..... Beza advert and film production !
0968776327
ሰወች አሁን የምንተራረብበት ወቅት ላይ አይደለንም ስለሆነም ምላሳሞች እስካሁን ሰማን ያኔም አዳመጥን/
ለቡሔ እንደተገመደ ጅራፍ አፋጃችሁን እኛም ተፋጀንላችሁ👩✈️👨✈️💪😴
አሁን ግን አውርቶ አደሮች እባካችሁ አዉነታውን ለግል ጥቅም አልያም አፍ መፍቻ መዘባበቻ አናድርገው
👍👍 የፈጠራ ወሬ ሳይሆን ችግር ፈቼ ስራ ያላች ስራ ያላችሁ ታስፈልጓታላች ለዚህች የጀግና ሀገር👍👍
😃😃😃 አሙኝ አወሩብኝን በገዛ ፍቃዳች የማይመለስ ብድር ብለን አበድረናል 😄😄😳😳
🙏🙏🙏ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከፊት ሆኖ ይምራት+ከኻላዋ ይከተላት+ከግራና ከቀኟ ይቁምላት።🙏🙏🙏
🙏🙏ምንም የማይሳነው የኢትዮጵያ አምላክ ኮሮናን ተረት ያድርግልን።🙏🙏
samsonzayirga geremew
BEZA ADVERT aND PRODUCTION
ይድረስ በኮሮና (COVID -19) ሰበብ ሙዚቃና ቅስቀሳ እያላችሁ መንግስትን በአበል ምታሽመደምዱ...ኧረ ሼም ነው ኮሮና እንዳይታዘባችሁ..40 አመት የተሰረቅ ነው ይበቃናል ዋ አለ ኮሮና ብሎአቸዋል.. ምንጭ እይታ
Samsonzayirga geremew
BEZA ADVERT AND PRODUCTION
እባካችሁ አወቅን ባዩች አላዋቂዎች ለሀገር እናስባለን ባይ አስመሳዮች! !
ወቅቱን ያደፈን ስም መገንቢያ ያደረጋችሁ በሽታው እንጂ ጉዳያችን የእናንተን ሸንጋይ መንታ ምላስ ምንሰማበት ወቅት ላይ አይደለንም ከቻልን ያለቅጥ ከመናገርና መፍትሄ ከሌለው ሀሳብ ሰደዳ...ይሰውረን
ጥንቸል ፬፲ አመት ከገበሬው ሰርቃ ካሮት ስትበላ ድንገት ዛሬ የመጣው አንበጣ ነገሰባት!!ያም ሌባ ይህም የሌባ አውራ!!
Samson zayirga geremew
(BEZA ADVERT &PRODUCTION)
በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሳው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ ።
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15)
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ ሀጥያታችን ደሙን ያፈሰሰልን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን የመጣብንን በሽታ በደሙ ጋርዶ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ አስቦ ይህን ክፋ ቀን በሰላም ያሳልፈን"""""""""✞✞✞✞✟✟✟✟✟✟✟🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እባክዎን ከቤትዎ አይውጡ______ሰላምታን ይህን ክፉ ግዜ እስክናልፍ እባክዎን ያግቱ __ማህበራዊ ፍቅቅቶን ይጠብቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም የትንሳኤ በዐል °°°✞✞✞✞✞
ፈጣሪ ዓለምን ኢትዮጵያን እና ልጆቿን በምህረት ይጠብቅ'🙏🙏🙏🙏
ጱንጥ አቢሲኒያዎች ነን😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
BEZA ADVERT & PRODUCTION 👌👌👌👌👌👌👌☝☝👐☝☝
Samsonzayirga geremew
በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኳችሁ ይቅርታ እንድታደርጉልኝ እየጠየኳችሁ
በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየማችሁኝን ሁሉ ይቅር ብያለው ፈጣሪያችንም ይቅር ይበለን ሁላችወም በፀሎታችሁ አስቡኝ!!🙏🙏🙏🙏🙏
Tilant 2011 naber lamalat yalgugua yalam alu biherawi yamaraja dahininat........ Bazaw endi balilg alku enam bahalafinat lay yalawn saw 2011 yimasgan tiru naber gn gn sitfazu sana 16 endaydagam shab adrgu 2012 💣 bomb mitl sayhihon 💣 bomb kamamiwn yahagar lij lamasayat taru...
Ena enkuan adarasacu lamalaw wagana...lahulacum naw ena alayawm eraca,fica,gifata,.......lalam lalam biya gn hulacum Ethiopian wiyan yahonacu enkuan adarasacu 2012 yalamagantal yihunln mariyacinin yitabkln!!!
...
....
Tadiya yatacagarutnm enasib!
Sambe:
20+12=2012
2+1=3
2*0=0
- 2/2=-1
- 2+1=-2
Lamawaq lamaytru bica end at???????
La 2011 endamar kaln kulkul sendamraw 2012 eshi naga lamijamraw amats???? Mn enbalaw???
Yidras la 2011
Latanah endamn alah antam ahun lamulu kutr gizahin silasatah amasagnhalew Gn eko antam balawlatacin naberk lamn bibal 11/11 yasalafnbh PM ena activist yalayanbh endat saw endamikatakat yasayahan endihum bizu bizu yasalafnbh batam garami Amet naberk... Ahun damo eski bamulu kutr edilacinin enfak blan bakubr linasanabth naw yawnat chakag nacu endatlan mn enarg blah naw yasaw lijis bat kayiro habtam yihonala Antam kacalik daha athun 2012 yabilsigna yasikat ena edmah satoh 2013 yamitayibat yihunlh by by by!
Kaselamta gar!
"Aned neger lingerehe
beka ke ahune buhala yemechereshachn new, malet kezi buhala yemenegenagn ayemeselegnem cause beka eskahun betam bezu neger be lebe weset ale, ena kahun behwala wede ene life endatemeta enem wede anete life almetam beka lagegehe alfelgm enen lemagegnet endatmoker eskahun ene hogne nw yekoyehut, pls beka ategebe atdres ok, gn betam sorry mnem mareg selemalchel nw"
biloal 2011😂😂😂
Happy new year....Lüv ū😘😘
Emphuaaaa😍😘
┣┓웃┏♨❤♨┑유┏┥
እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ!!
እስኪ አባታችሁን ምትወዱ አንዴ ደውላችሁ ፍቅራችሁን ግለፁላቸው♥♥♥
(* ˘⌣˘)◞[_]♥[_]ヽ(•‿• )
Sambe:
በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች ከላይ በምስሉ ላይ ያለውን ያማረ ተፈጥሮ የሚያሳይ ፎቶ ከጫኑ በኋላ የስልካቸው ስክሪን እየቀባጠረ እንደሆነ በማኅበራዊ ድር-አምባዎቻቸው እያሳወቁ ነው።
#BBC
በተለይ ደግሞ ሳምሰንግ እና የጉግል ፒክስል ስልኮች ይህን ፎቶ አታሳዩን እያሉ ነው።ነገሩ ወዲህ ነው። ይህን ፎቶ የስልክዎ ግድግዳ [ዎልፔፐር] ካደረጉ ስክሪኑ ሲያሻው ይጠፋል፤ ሲያሻው ይበራል። አንዳንድ ስልኮች ደግሞ ያላቸው ፋይል ጠፍቶ እንደ አዲስ ካልተከፈቱ ላይሰሩ ይችላሉ። እኛም ይህን ፎቶ ስልክዎ ላይ እንዲጭኑ አንመክርዎትም።ሳምሰንግ በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ጥገና አደርጋለሁ ጠብቁኝ ብሏል። ቢቢሲ ጉግልን ምን ልታደርጉ አሰባችሁ ብሎ ቢጠይቅም ምላሽ አላገኘም። የቴክኖሎጂ ጋዜጠኛው ቦግዳን ፔትሮቫን ምንም እንኳ በፎቶ መልክ የመጣው ቫይረስ የእርሱን ሁዋዌ 20 ፕሮ ስልክ ባያጠቃም ጉግል ፒክስል 2 ስልኩን እንዳመሰቃቀለው ይናገራል።
"የተባለውን ፎቶ የስልኬ ግድግዳ አድርጌ ከለጠፍኩ በኋላ ስልኬ ወዲያውኑ መቀባጠር ጀመረ። ስክሪኑ ይበራል ይጠፋል። ምንም ልጠቀመው አልቻልኩም።"ስልኩን 'በሴፍ ሞድ' [ስልኩ ከጠፋ በኋላ የመክፈቻ ቁልፉንና የድምፅ መጨሪያውን በጋራ በመጫን] ለመክፈት ያደርጉት ሙከራም አልተሳካም ይላል ጋዜጠኛው።አንድሮይድ የተሰኘው የሳምሰንግና መሰል ስልኮች አንቀሳቃሽ ሶፍትዌር 11ኛው አዲስ ዘመናዊ ምርት በዚህ ሳምንት ሊለቅ ታስቦ ነበር፤ ነገር ግን በዚህ ሰበበኛ ፎቶ ምክንያት እንዲዘገይ ተደርጓል።
እኛ ኢትዩጵያኖች ነን!
🙏🙏ያኔ ልባችን ደንድኖ እረፋ ባይ ባጣንበት ወቅት የፍትህ እጦት ባንገበገበን ወቅት የእኔና የእርሱ ብለን ጎራ ለይተን ነበር ቅሉ ´ሳይደግስ አይጣላም ሆነና ´ በቅርብ ምላሹን አሳወቀን
ቢሆንም ቢሆንም በሲዳማ ዞን እንዲሁም በሀላባ የሰማነው ግን እማይጠበቅና እማይታለም ሆነና ነው የሀላባዉ እርቀታችሁን ጠብቁ ባለው ህይወቱን አሳጣው የሲዳማ ዞኑ ደግሞ በማዳበሪያዎች የታጨቀ ዕፅ ምን ይሉታል እስኪ ይሄን.. ...ቢሆንልን ለመደንዘዣ አልያም ለመፍዘዣ የምንጠቀምበትን ዕፅ ከብቶች በዚህ በ COVID -19 እንዲሁ በአንበጣ ምክንያት መኖአቸው ስለተመናመነ እንተሳሰብ ´ ኢትዩጵያዊነት መልካምነት ´
ደግሞ ሌሎች ´እንደ ሀገር በቂ ችግር አለን ´ኦሮማይ
ስለዚህ ሌላ አያስፈልገንም ወገን እናስብ እንጂ.. ..🌈🌈🌈🌈ምነው ዝናብ መጣ ብለህ ጥላ ትሽከም የለ ☀️☀️☀️☀️ፀሀይ ነው ብለህ ያላስታወስከውን ዛፍ ጥገኝነት ትጠይቅ የለ🎱🎱🎱ደበረን ብለንስ ድንጋይ አላገጫጨንም.🎯🎯🎳🎮....
እና አሁን ምን ይዞን ነው ታዲያ ልገላችሁ መጣዉ covid እስኪ ና ሞክረን አስመሰለብን
እሺ እንደ ዝናቡ እንኳን ሽሽት ከቤት አንውጣ እንደ ፀሀይዋ ራቅ ራቅ ብለን እንቁም እንደጫወታችን ላለዘላለም ድብርትና ምት ዛሬን እባካችሁ እንጠንቀቅ.. እናስብ..✅✅🆗
▶️⏸⏯in covid -19 life is just like player! ! Pls don't make ur life stop mood! !
ደግሶ ለማብላት ያብቃን!!
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከፊት ሆኖ ይምራት ከኣላዋ ይከተላት ከቀኝ ከግራዋ ከጎንዋ ይቁምላት! !
Samsonzayirga geremew
(BEZA ADVERT & PRODUCTION)🎥📼📺
እባካችሁ አወቅን ባዩች አላዋቂዎች ለሀገር እናስባለን ባይ አስመሳዮች! !
ወቅቱን ያደፈን ስም መገንቢያ ያደረጋችሁ በሽታው እንጂ ጉዳያችን የእናንተን ሸንጋይ መንታ ምላስ ምንሰማበት ወቅት ላይ አይደለንም ከቻልን ያለቅጥ ከመናገርና መፍትሄ ከሌለው ሀሳብ ሰደዳ...ይሰውረን
በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሳው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ ።
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5:15)
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስለ ሀጥያታችን ደሙን ያፈሰሰልን ኢየሱስ ክርስቶስ ይህን የመጣብንን በሽታ በደሙ ጋርዶ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ አስቦ ይህን ክፋ ቀን በሰላም ያሳልፈን"""""""""✞✞✞✞✟✟✟✟✟✟✟🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እባክዎን ከቤትዎ አይውጡ______ሰላምታን ይህን ክፉ ግዜ እስክናልፍ እባክዎን ያግቱ __ማህበራዊ ፍቅቅቶን ይጠብቁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
መልካም የትንሳኤ በዐል °°°✞✞✞✞✞
ፈጣሪ ዓለምን ኢትዮጵያን እና ልጆቿን በምህረት ይጠብቅ'🙏🙏🙏🙏
ጱንጥ አቢሲኒያዎች ነን😳😳😳😳😳😳😳😳😳😳
BEZA ADVERT & PRODUCTION 👌👌👌👌👌👌👌☝☝👐☝☝
እኛ ኢትዮጵያን ነን! አድዋ ላይ ጠላትን በአንድነት ወጥተን ድል ነስተናል! !አሁን ግን በቤታችን በመሰየም የመጣብንን ጠላት በጋራ ድል እንሳው! !
እባክዎን ለኛው ጤና አንለመን!!!
ጱንጥ አቢሲኒያዎች ነን!!!
ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅ! !🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Sambe:
Wadaja ahun yamnwakakasibet seat ayidalam bagara lamatabn wararshig bagara tinqaqa bamawsad erasacinin entabq...malcabth alyam maltagah selamwadh naw....gizawn lasimacu kafta emtadargu awrto adaroc wayawlacu..wanga matalalafiyaw salivation drop naw eski ahun enkuan lahager enasib!!
PUNT ABBISINIYA
የ2012 መግቢያ ነጥብ!
የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የ2012 የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን በዛሬው እለት ይፋ አድርጓል። በዚሁ መሰረት፦
በተፈጥሮ ሳይንስ
•ለወንድ 176
•ለሴት 166
ማህበራዊ ሳይንስ
•ለወንድ 174
•ለሴት 164
ለታዳጊ ክልሎች
√በተፈጥሮ ሳይንስ
•ለወንድ 166
•ለሴት 156
√በማህበራዊ ሳይንስ
•ለወንድ 164
•ለሴት 154
ልዩ መቁረጫ ነጥብ
መስማት ለተሳናቸው በተፈጥሮ እና በማህበራዊ ሳይንስ
•ለወንድ 120
•ለሴት 115
አይነ ስውራን በማህበራዊ ሳይንስ ብቻ
•ለወንድ 110
•ለሴት 105
ለግል ተፈታኞች በማህበራዊ እና በተፈጥሮ ሳይንስ
•ለወንድ 190
•ለሴት 185
አጠቃላይ ወደ ግል የትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር ለሚፈልጉ የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ ደግሞ 140 መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ በመግለጫው ላይ እንዳስታወቀው፥ በዘንድሮው ዓመት በአጠቃላይ ወደ መንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር 142 ሺህ 821 ነው።
የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች መግቢያ በአራት መሰረታዊ የትምህርት አይነቶች ውጤት መሠረት አድርጎ እንደሚወሰን መገለጹ ይታወሳል። የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥቡ የሚቆረጠው በእንግሊዝኛ፣ በሂሳብ፣ የስኮላስቲክስ አፕቲትዩድ፣ ከተፈጥሮ ሳይንስ በፊዚክስ ፣ ከማህበራዊ ሳይንስ ደግሞ በጂኦግራፊ የትምህርት ዓይነቶች ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia