ሰላም እንዴት ናቹ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች የተለያየ ተሰጦ ያላቹ የ ቴሌግራም ተጠቃሚዎች ። በጽሑፍ በስዕል በግጥም በትረካ አስተማሪ ታሪኮችን ፈታ የሚያደርጉ ቀልዶችን የትምህርት ቤት ትዝታዎትን የፍቅር ታሪኮትን እዚህ ቻናል ውስጥ ፖስት በማድረግ ተሰጦችሁን እና የህይወት ታሪካችሁን ማጋራት ትችላላቹ ADMINS :- @Sindursan @Michaelmike19