mercato online የ online marketing ግሩፕ ሲሆን እነሆ በቤትዎ ቁጭ ብለዉ የሚገበያዪበትን ዘዴ አቅርበናል... በዚህ ግሩፕ የሚፈልጉትን ዕቃ መግዛትና መሸጥ _ ገዢ ወይም ሻጭ ማግኘትና ማገናኘት የሚችሉም ሲሆን _ የገዙት ዕቃ ቤትዎ ድረስ የሚመጣበትን ሁኔታም እናመቻቻለን _ ዋና አላማችን ግብይትን ማቅለል ስለሆነ የትኛዉንም ዕቃመገበያየት ይቻላል _ memberadd በማድረግ ይተባበሩ