بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمت الله በዚህ የቴሌግራም ቻናላችን ላይ ኢንሻ አላህ የተለያዩ ተከታታይ ደርሶችን እንማማርበታለን ። ✍ተውሂድ የሌለው ሰው ምንም አይነት ምቹ ሂወት ቢኖረውም ነፍሱ እየዞለመ ነው የሚኖረው ነፍስ የምትረካው የምትደሰተው ተውሂድን ስታገኝ ነው وَلَهُ كُلُّ شَيْءٍ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ። ኢብኑ ሱለይማን