Selam አዲስ modeling page ከፈቻለዉ linkun በመከተል join ያደረጉት see my new photo and contact me http://selaminaphotoshow.atwebpages.com/
Читать полностью…🤦♀ሴት ሆይ
የምትወጅውን ወንድ ሳይሆን የሚወድሽን ወንድ አግቢ
ምክንያቱም የሚወድሽ ወንድ በደስታ ያኖርሻል ፍቅርን ያስተምርሻል፣
አንችም ለሚወድሽ ወንድ ምንም ሳትሳሺ እስትንፋስሽን ስጭው ያኔ
ደስታ ምን ማለት እንደሆነ ታውቂያለሽ፡፡
አንቺ ግን የምትወጂውን ወንድ ካገባሽ የሚወዳትን ሴት ሲያገኝ ጥሎሽ ይሄዳል። ጥሎሽ ስለሄደ ግን አትከፊ አትቆጪ ብልጥ ከሆንሽ ትማሪበታለሽ ሞኝ
ከሆንሽ ግን አሁንም ደግመሽ ስህተት ትሰሪያለሽ።
ውዷ እህቴ
ሰምተሻል!
ከተመቻቹ ሼር
ከስር ቴሌግራም ቻናሌ አለ ሰብስክራርቭ ፤ እዛ ላይ ምትልኩልኝ ነገርም ይደርሰኛል
t.me/selamawityohannes1