Subscribe to a channel
Telegram-канал selegna2 - ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር
-
🔹መሰባሰባችን ለበጎ ተግባር ነው። መጠሪያችንም #ስለእኛ_በጎ_ፍቃደኞች_ማህበር እንባላለን። በሶሻል ሚዲያ አማካኝነት ተግባብተን ለትርፍ ያልተቋቋመ, ፖለቲካዊ አቋም የሌለው, በዘር እና በሀይማኖት ሳናበላልጥ የዜግነት ማህበራዊ ሃላፊነታችንን ለመወጣት የተሰባሰበን ወጣቶች ነን።አቅም ያጡ,ድጋፍ ያጡ እናቶችን,የጎዶና ልጆችን በአቅማችን በማገዝ የህሊና እርካታን መፍጠር ነው።
@selegna2