የአህባሽ ሴት ከማግባትም ሆነ ከመጠጋት ባዶ መቅረት ይሻላል ፊትዋ ላይ የምትደረድራቸው ሁሉ ማንን ለመሸውድ ነው ❓ ወንድ ልጅ የሴት መልክ ሊያማልለው ፈፅሞ አይገባም መልኳ አይተህ ውስጥዋን ከሰል የሆነ ቤተሰብም ሂውትን አጥፊ ብቻ ሳትሆን አገር አጥፊም ጭምር ናት የለቀለቀችዋን ለምደህ አምሮክን ለቅልቃ እንዳታስቀርህ ተጠንቀቅ ጉድ እኮ ነው ⬅️
✍ዜድ ቢንት ናሲር ሰይፈዲን
ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት
@zulfa_Nasir_bot ⬅️🍫 አሥተያየት ካልዎት በዚህ ቦት ያናግሩኝ أنا السلفية ⬅️⬅️⬅️💦💦💦
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
ፈገግታ ሱና ነዉ
አህባሾች አብደሏህ አልሀረሪ ጨረቃ ላይ ታየ
ጅል አይሙት እንድያጫዉት አለ የወሎ ሰዉ
@HuzeyfaAhmed ⬅️
ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት
@zulfa_Nasir_bot ⬅️🍫 አሥተያየት ካልዎት በዚህ ቦት ያናግሩኝ أنا السلفية ⬅️⬅️⬅️💦💦💦
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
የሑረልዒይን የሴቶች የሱና መድረሳ የሆነው ውዱ ኡስታዛችን ጀማል ሙሀመድ አቡ ጁዌሪያ ስለ ኢብኑ አባስ መድረሳ ታላቅ መልእክቶችን ይዞልን ብቅ ብሎዋል ከልብ ከሰማነው በዚህ አምስት ደቂቃ ውስጥ እጅግ በጣም ብዙ ምክሮችንና ነጥቦችን ተዳሶበታል ከርሶ የሚጠበቀውን የእጁዎን አሻራን መጣል ብቻ እባክዎ በሚገባ ያዳምጡት
⤵️⤵️⤵️⤵️
🎙አቡ ጁዌሪያ ጀማል ሙሀመድ
➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯➯
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
አወል አህመድ ሁሴን እና ከድር አህመድ
1000365610456
⚠️ ጥንቃቄ ስም ስታስገቡ የሁለቱንም ነው።
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
http://t.me/MerkezIbnuAbass
http://t.me/MerkezIbnuAbass
http://t.me/MerkezIbnuAbass
http://t.me/MerkezIbnuAbass
ዋትሳፕ ቁ.2 ⬇️
Follow this link to join my WhatsApp group: https://chat.whatsapp.com/CZhpx5hVOc37dtBl9nvM7a
70 ሴቶችን ያስናቀች ድንቅ ሴት!
አልሙጚራ ኢብን ሹዕባ ረዲየላሁ ዐንሁ እንዲህ አለ:–።
« አንዲትን እንስት ላገባ በፈለግኩኝ ጊዜ ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አዋየኋቸው።
እሳቸውም :– “ወደርሷ ሂድና በደንብ ተመልከታት። (እሷን መመልከትህ) በሁለታችሁ መካከል መመቻቸትን ያመጣል።” አሉኝ።
እኔም ወደርሷ ሄድኩኝ። መኝታ ክፍሏ ውስጥ ነበረች። በመሆኑም ለቤተሰቦቿ ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ወደርሷ ሄጄ በደንብ እንድመለከታት እንዳዘዙኝ ነገርኳቸው። ወላጆቿ ለመናገር አቃታቸው። ልጅቱ ግን የመኝታ ክፍሏን መጋረጃ በአንዱ ጎን በኩል ገለጥ አድርጋ “በብርቱ አስጠነቅቅሃለሁ! ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንድታየኝ ካዘዙህ እየኝ። ካላዘዙህ ግን አታድርገው።” አለችኝ።
አየኃት። አገባኋትም።
ወላሂ! ምንም እንኳን ከዚህ ቀደም 70 ያህል ሴቶችን ያገባሁ ቢሆንም እንደ እርሷ ልቤን ያሸነፈኝ ማንም የለም።»
[አሕመድ እና ሐኪም ዘግበውት ሸይኹል አልባኒ በሲልሲለቱል ሐዲድ አሶሒሓ ‘ሰሒሕ’ ብለውታል።
ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት
@zulfa_Nasir_bot ⬅️🍫 አሥተያየት ካልዎት በዚህ ቦት ያናግሩኝ أنا السلفية ⬅️⬅️⬅️💦💦💦
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
ትእዳራቹሁን አስተካክሉ የህባሾች ትዳር ይመስል ሰዎች ባሉበት አትመነታረኩ ከቤት ልትወጣ አስር ደቂቃ ሲቀርህ ምን ልበስ ብለክ አትተራመስ አለባበስህን አሳምር ትንሽም ቢኖርክ አብቃቃው ረጋ ብለህ ቀድመህ ተዘጋጅ የሚስትህን ፊቶች በፈገታ ሙላቸው ባልሽ ከቤት ሲወጣ የወጪ ለመቀበል በራፍ ላይ መቆም አጥብቀሽ ጥንቃቄ አርጊ ከቤት ሲወጣ በፍቅር ልቦችሽ ላኪው ከአለም ሁሉ ተገናኝቶ አንቺን አስታዋሽ አርጊው የትዳርሽ ጣእምን አሳውቂው መራራን አታመንጪ ችግሮችን በውይይት ፍቱት ድምፃቹሁን ቀነስ አርጋቹ ችግሮችን ለጎረቤት ጆሮ እስኪ ደርስ አታርጉት ትዳር የልጅ የተውሂድ ማፍሪያ ናት የጀነት ማግኛ አክብረህ ያዛት ሚስትህን ጠብቅ
✍ ዜድ ቢንት ናሲር ሰይፈዲን የፍቅር ሱናን ያማላ ትዳሮች ለእህት ወድሞቼ እመኛለሁ
ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት
@zulfa_Nasir_bot ⬅️🍫 አሥተያየት ካልዎት በዚህ ቦት ያናግሩኝ أنا السلفية ⬅️⬅️⬅️💦💦💦
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
✓غدا الإثنين إن شاء الله،
فكن مع قوافل الصائمين. وإن لم تستطع فذَكّر بها فلا تعلم من وكم سيصومون بفضل تذكيرك.
✓قال رسول الله(ﷺ):
❞من دلَّ على خير، فله أجر فاعله.❝ رواه مسلم
አሰላሙ አለይኩም
ነገ ሰኞ ነው ከቻልን እንፁም ካልቻልን ሌሎችን እናስታውስ መልካም ምሽት
Assalamu3alayikum wa rahmataa hi wabarakaatu
Boru yoo dandeenye haasoomnu yoo dadhabne nama soomu haa yadachiifnu
halkan gaarii
ሰባቱ ሰማያት
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
65፥12 *"አላህ ያ ሰባት ሰማያትን የፈጠረ ነው"*፡፡ اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ
"ሠማእ" سَّمَاء የሚለው ቃል "ሠማ" سَمَا ማለትም "ከፍ አለ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ከፍታ" ወይም "አርያም" አሊያም "ሰማይ" ማለት ነው፥ አምላካችን አሏህ ሰማይን ጭስ"gas" አርጎ ከፈጠራት በኃላ በጭስ ደረጃ እያለች ለእርሷ እና ለምድር፦ "ወዳችሁም ኾነ ወይም ጠልታችሁ ኑ" አላቸው፥ እነርሱም፦ "ታዛዦች ኾነን መጣን" አሉ፦
41፥11 *”ከዚያም ወደ ሰማይ እርሷ ጭስ ኾና ሳለች አሰበ፡፡ ለእርሷም ለምድርም «ወዳችሁም ኾነ ወይም ጠልታችሁ ኑ» አላቸው”*፡፡ «ታዛዦች ኾነን መጣን» አሉ፡፡ ثُمَّ اسْتَوَىٰ إِلَى السَّمَاءِ وَهِيَ دُخَانٌ فَقَالَ لَهَا وَلِلْأَرْضِ ائْتِيَا طَوْعًا أَوْ كَرْهًا قَالَتَا أَتَيْنَا طَائِعِينَ
“ሳለች” የሚለው ኃይለ-ቃል ይሰመርበት! በጭስ ደረጃ የነበረችውን ሰማይ ሰባት ሰማያት አደረጋቸው፦
41፥12 በሁለት ቀኖችም ውስጥ *”ሰባት ሰማያትም አደረጋቸው”*፡፡ فَقَضَاهُنَّ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ فِي يَوْمَيْنِ
2፥29 እርሱ ያ በምድር ያለውን ሁሉ ለእናንተ የፈጠረ ነው፡፡ *ከዚያም ወደ ሰማይ አሰበ፥ ”ሰባት ሰማያትም አደረጋቸው”*፡፡ هُوَ الَّذِي خَلَقَ لَكُم مَّا فِي الْأَرْضِ جَمِيعًا ثُمَّ اسْتَوَىٰ إِلَى السَّمَاءِ فَسَوَّاهُنَّ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ ۚ
"ሠማዋት" سَمَاوَات የሚለው ቃል የሠማእ ብዙ ቁጥር ሲሆን "ሰማያት" ማለት ነው፥ አምላካችን አሏህ ሰባት ጊዜ፦ "ሠብዐ ሠማዋት" سَبْعَ سَمَاوَات ማለትም "ሰባት ሰማያት" በማለት ተናግሯል፦
65፥12 *"አላህ ያ ሰባት ሰማያትን የፈጠረ ነው"*፡፡ اللَّهُ الَّذِي خَلَقَ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ
2፥29 *"ሰባት ሰማያትም አደረጋቸው”*፡፡ فَسَوَّاهُنَّ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ
67፥3 *"ያ ሰባት ሰማያት የተነባበሩ ኾነው የፈጠረ ነው"*፡፡ الَّذِي خَلَقَ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ طِبَاقًا
41፥12 በሁለት ቀኖችም ውስጥ *”ሰባት ሰማያትም አደረጋቸው”*፡፡ فَقَضَاهُنَّ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ فِي يَوْمَيْنِ
71፥15 *"አላህ ሰባት ሰማያት አንዱ ካንዱ በላይ ሲኾን እንዴት እንደፈጠረ አታዩምን?"* أَلَمْ تَرَوْا كَيْفَ خَلَقَ اللَّهُ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ طِبَاقًا
17፥44 *"ሰባቱ ሰማያት እና ምድርም በውስጣቸውም ያለው ሁሉ ለእርሱ ያጠራሉ"*፡፡ تُسَبِّحُ لَهُ السَّمَاوَاتُ السَّبْعُ وَالْأَرْضُ وَمَن فِيهِنَّ
23፥86 *«የሰባቱ ሰማያት ጌታ እና የታላቁ ዐርሽ ጌታ ማን ነው» በላቸው*፡፡ قُلْ مَن رَّبُّ السَّمَاوَاتِ السَّبْعِ وَرَبُّ الْعَرْشِ الْعَظِيمِ
መንዙማ ቁጥር 5
በድምፅ ማስረጃ የተደገፈ
ሺርክ፣ ክህደት፣ ውሸት፣ አህባሽ፣ ጭፈራ፣ ያሬድ ሙዚቃ ቤት፣ አንቺ ሆይ፣ ባቲ፣ አምባሰል፣ ትዝታ
EBS
👉 ጌታ ተወለደ❓👈
➪➪➪➪➪➪➪➪➪
እስኪ መልሱልኝ ጠያቂ ነኝ እኔ
ማደባበስ ትተህ መልሰው ወገኔ
ስድቡ ይቅርና ነገሩን በወኔ
ግራ ገባን እኮ በደንብ ንገሩን
የኛን የጠየቀ ክፍት ነው በራችን
ጌታ ተወለደ ዘጠኝ ወር ታሽጎ
መኖርም ጀመረ አድጎ ተመንድጎ
ይበላል ይጠጣል ከዛ ይፀዳዳል
ደክሞትም ይተኛል እንዴትስ ይሆናል
ጌታሚያክል ነገር በእግሩይሄዳል
እስቦ ተጨንቆ ፀሌትም ያደርጋል
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩
❓❓❓❓❓❓❓❓❓
❓ ቆይ አንዴ ተወሳሰበብኝ ❓
❓ ኑ !!! በግልፅ አስረዱኝ ❓
❓ መልስ ያለው ሰው ካለ ❓
❓ ብዙ ጥያቄ አለኝ ❓
❓❓❓❓❓❓❓❓❓
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩
በሰው ምስል መጣ ወደ ምድር
ስቃይ ደረሰበት በፈጠረው ፍጡር
አንድዬ ልጁነው ልትሉኝነው መሰል
ጌታ የጌታ ልጅ ትላላችሁ አይደል
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
አስተግፊሩላህ ይሄማ አይሆንም ❗️
ፈጣሪ አልወለደም አልተወለደም ❗️
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
➪ ንቁ ተረጋጉ አትደናበሩ
➩ ተዉ አስተንትኑ አትቀበጣጥሩ
ማወቅን ለሚሻ ከጥግ እስከጥጉ
ሱረቱል መርየምላይ ታረኩን ፈልጉ
እሱን እስከናቱ አያቱንም ጭምር
ቁርዓን ላይ አሉ ከነሙሉ ክብር
ኢላሂ ጠብቀን ከነሳራ ቅጥፈት
አእምሮንም ስጠን ምናስተውልበት
ነብዩላሂን ኢሳ አናመልክም እኛ
ሰው የሆኑ ናቸው የአላህ መልክተኛ
Share
Share
Share
ምስክርነት ከራሳቸው ሰዎች አንደበት‼
=========================
«ለጸብ ጊዜ ከሰበታ ታክሲ ይዞ ቤተል ይመጣል።
ለጸሎት ጊዜ እኮ አጠገቡ ያለ ቤተ ክርስቲያን የማይሄደው ህዝብ (ነው።)»
♠
©: ዲያቆን ተመስገን
በሸሪያ ሴት ልጅን ማግባት በእድሜ አይደለም እድሜዋ ስላነስ አትመረጥም እንዲሁምም እድሜዋ ስለገፋም አትተውም።
ሴት ልጅ የምት መረጠው በዲኗ ነው። ለዚህም በአቡ ሁረይራ {ረዲየላሁ ዓንሁ} የተተላለፈዉን ሀዲስ እንመልከት፦
የአላህ መልዕክተኛ {ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም} እንዲህ ይላሉ፦ ሴት ልጅ ለአራት ነገራቶች ትታጫለች
1↝ለመልኳ
2↝ለገንዘቧ
3↝ለዘሯና
4↝ለዲኗ
ዲን ያላትን ያልመረጠ እጁ አመድ ይፈስ ብለዋል።
መልካም ሴትስ ማናት? እሷ ማለት አላህ በቁርአኑ ያወሳትና በሱናም መልዕክተኛው{ሰለላሁ ዓይሂ ወሰለም} የጠቀሷት ናት!
وقال الله تعالى
فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ
ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል፦
« መልካሞቹም ሴቶች (ለባሎቻቸው) ታዛዦች አላህ ባስጠበቀው ነገር ሩቅን ጠባቂዎች ናቸው፡፡»
የአላህ መልዕክተኛም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦
«ሴት ልጅ አምስት ወቅት ሶላቷን ከሰገደች፣ረመዳኗን ከፆመች፣ብልቷን ከጠበቀች ፣ባሏን ከታዘዘች በፈለግሺው የጀነት በር ግቢ ትባለለች»
የእድሜዋ መብለጥ እንደዚህች አይነት ሴትን ለማግባት የሚከለክል ነገር አይደለም
ታላቁን መልዕክተኛ ከተምሳሌትነት ይብቁክ ከድጃን{ረዲየላሁ ዓንሃ} ሲያገቧት በእድሜ ትበልጣቸው ነበር
ከሰዎች እሳቸው ዘንድ ተወዳጅና ተፈቃሪም ነበረች በሷም ነው ልጆችን ያገኙት የዘር ምትካቸውም የቀጠለውም በእሷ የልጅ ልጅ በሀሰንና ሁሴን ነው {አላህ መልካም ስራዎቻቸውን ይውደድላቸው}
ለዚህም መልካም ሴት ለማግባት እድሜዋ ሊከለክልህ አይገባም
ያቺይ በዲን ጉዳይ ላይ የምታግዝክ፣ የምትረጋጋባትን፣ የምታዝንልክንና የምትንከባከብክን አላህ በቁርአን የጠቀሳትን
وَمِنْ آيَاتِهِ أَنْ خَلَقَ لَكُمْ مِنْ أَنْفُسِكُمْ أَزْوَاجًا لِتَسْكُنُوا إِلَيْهَا وَجَعَلَ بَيْنَكُمْ مَوَدَّةً وَرَحْمَةً ۚ إِنَّ فِي ذَٰلِكَ لَآيَاتٍ لِقَوْمٍ يَتَفَكَّرُونَ
ለእናንተም ከነፍሶቻችሁ (ከጎሶቻችሁ) ሚስቶችን ወደእነርሱ ትረኩ ዘንድ መፍጠሩ፣ በመካከላችሁም ፍቅርንና እዝነትን ማድረጉ ከአስደናቂ ምልክቶቹ ነው፡፡ በዚህ ውስጥ ለሚያስተውሉ ሕዝቦች ተዓምራቶች አልሉ፡፡
الله اعلم الشيخ عبد المعز علي فركوس حفظه الله {فتاوى الأسرة رقم 296
ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት
@zulfa_Nasir_bot ⬅️🍫 አሥተያየት ካልዎት በዚህ ቦት ያናግሩኝ أنا السلفية ⬅️⬅️⬅️💦💦💦
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም፡፡ ለርስዋ የሠራችው አላት፡፡ በርስዋም ላይ ያፈራችው (ኀጢአት) አለባት፡፡ (በሉ)፡- ጌታችን ሆይ! ብንረሳ ወይም ብንስት አትያዘን፤ (አትቅጣን)፡፡ ጌታችን ሆይ! ከባድ ሸክምን ከእኛ በፊት በነበሩት ላይ እንደጫንከው በእኛ ላይ አትጫንብን፡፡... ⬅️
ቅድሚያ ለተውሂድ ተውሂድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ናት
@zulfa_Nasir_bot ⬅️🍫 አሥተያየት ካልዎት በዚህ ቦት ያናግሩኝ أنا السلفية ⬅️⬅️⬅️💦💦💦
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
t.me/ZAED_NASIR_SEYFADIN
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=4789420907798767&id=100001927145417 ግቡ
Читать полностью…الْحَمْدُ لِلَّهِ الَّذِي أَنزَلَ عَلَىٰ عَبْدِهِ الْكِتَابَ وَلَمْ يَجْعَل لَّهُ عِوَجًا ۜ
ምስጋና ለአላህ ለዚያ መጽሐፉን በውስጡ መጣመምን ያላደረገበት ሲሆን በባሪያው ላይ ላወረደው ይገባው፡
قَيِّمًا لِّيُنذِرَ بَأْسًا شَدِيدًا مِّن لَّدُنْهُ وَيُبَشِّرَ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا حَسَنًا
ቀጥተኛ ሲሆን ከእርሱ ዘንድ የኾነን ብርቱን ቅጣት ሊያስፈራራበት፣ እነዚያንም በጎ ሥራዎችን የሚሠሩትን ምእመናን ለነሱ መልካም ምንዳ ያላቸው መኾኑን ሊያበስርበት፤ (አወረደው)፡፡
{سورة الكهف القارىء مشاري العفاسي}
👉 ጌታ ተወለደ❓👈
➪➪➪➪➪➪➪➪➪
እስኪ መልሱልኝ ጠያቂ ነኝ እኔ
ማደባበስ ትተህ መልሰው ወገኔ
ስድቡ ይቅርና ነገሩን በወኔ
ግራ ገባን እኮ በደንብ ንገሩን
የኛን የጠየቀ ክፍት ነው በራችን
ጌታ ተወለደ ዘጠኝ ወር ታሽጎ
መኖርም ጀመረ አድጎ ተመንድጎ
ይበላል ይጠጣል ከዛ ይፀዳዳል
ደክሞትም ይተኛል እንዴትስ ይሆናል
ጌታሚያክል ነገር በእግሩይሄዳል
እስቦ ተጨንቆ ፀሌትም ያደርጋል
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩
❓❓❓❓❓❓❓❓❓
❓ ቆይ አንዴ ተወሳሰበብኝ ❓
❓ ኑ !!! በግልፅ አስረዱኝ ❓
❓ መልስ ያለው ሰው ካለ ❓
❓ ብዙ ጥያቄ አለኝ ❓
❓❓❓❓❓❓❓❓❓
➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩➩
በሰው ምስል መጣ ወደ ምድር
ስቃይ ደረሰበት በፈጠረው ፍጡር
አንድዬ ልጁነው ልትሉኝነው መሰል
ጌታ የጌታ ልጅ ትላላችሁ አይደል
❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️
አስተግፊሩላህ ይሄማ አይሆንም ❗️
ፈጣሪ አልወለደም አልተወለደም ❗️
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️
➪ ንቁ ተረጋጉ አትደናበሩ
➩ ተዉ አስተንትኑ አትቀበጣጥሩ
ማወቅን ለሚሻ ከጥግ እስከጥጉ
ሱረቱል መርየምላይ ታረኩን ፈልጉ
እሱን እስከናቱ አያቱንም ጭምር
ቁርዓን ላይ አሉ ከነሙሉ ክብር
ኢላሂ ጠብቀን ከነሳራ ቅጥፈት
አእምሮንም ስጠን ምናስተውልበት
ነብዩላሂን ኢሳ አናመልክም እኛ
ሰው የሆኑ ናቸው የአላህ መልክተኛ
Share
Share
Share