Link ይጫኑ selmanmuslim9933" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@selmanmuslim9933
SelmanMuslim33Com" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@SelmanMuslim33Com
Link ይጫኑ👆👆👆
አሰላሙ ዓይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እህት ወንድሞች
ሸር ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ ወንድማችሁ ሠልማን ሰለምቴው ከብርሃን ነፀብራቅ ኪታብ አዘጋጅ
እህት ወንድሞቼ ሰብስክራይብ ለማድረግ ኢሜል ብቻ ነው የሚጠይው ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ
﴿ إِنَّ هَٰذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ وَيُبَشِّرُ الْمُؤْمِنِينَ الَّذِينَ يَعْمَلُونَ الصَّالِحَاتِ أَنَّ لَهُمْ أَجْرًا كَبِيرًا ﴾
Читать полностью…Watch "اتقو الله وقول قولا سديدً አሏህን እንፍራ መልካም ቃልም እንናገር።" on YouTube
https://youtu.be/3XqsiY3roA0
Watch "ሙስሊም እህት ወንድሞች አሏህን ፍሩ እምነት እና ክህደት ለዩ እንደፈለጋችሁ አትዘባርቁ።" on YouTube
https://youtu.be/BnnDTRQ8Gww
Watch "የኢብራሒም ዓለይሒ ሠላም መንገድ ከሽርክ እና ከሙሽሪኮች የራቀ ነበር።" on YouTube
https://youtu.be/6guCkYtMuAA
አሰላሙ አለይኩም ወራህመተላሂ ወበረካቱህ
እንዴት ናችሁ ያጀመዓ አድስ የገባችሁ እሄን በአክብሮት እንድታነቡ ጀዛከላሁ ኸይረን
በዚህ ግሩፕ ላይ የምትገኙ ውድ የ አላህ ባሮች እንዴት ናችሁ ? ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ ። ወደዚህ ግሩፕ እንድትቀላቀሉ ስንጋብዛቹህ አንድም ግሩፑ የተመሰረተበት ዐላማ የ አንድና የ ሁለት ሙስሊሞች ሳይሆን ሀሉንም የሚያጠቃልልና ሁሉንም አሳታፊ የሚያደርግ ከመሆኑ አንፃር ሲሆን በመቀጠልም ይህን ዐላማችንን በተጠናከረ መልኩ ለማስቀጠል በማሰብ ነው ። የግሩፑን ዝርዝር ዐላማ ወደፊት በሚኖሩን ሹራዎች በሰፊው የምንዳስሰው ሲሆን ለግንዛቤ ያህል እንዲሁ በግርድፉ ለማሳወቅ በሚከተለው መልኩ ይቀመጣሉ :-
🎯 ሙስሊሞች በዱንያዊ ጉዳዬች ላይ በሚገጥማቸው ችግሮች ችግሮቻቸውን ለመቅረፍ እንደ አማራጭ ከሚወስዱት እጅግ ክልክል ከሆኑ አስቸጋሪና መጥፎ ውሳኔዎች አቅማችን በፈቀደው መልኩ በተደራጀ መንገድ ወደተሻለ አማራጮች እንዲገቡ ፋይናንሺያል ( በኢኮኖሚ ) ፣ ዲናዊ ትምህርት ( በዳዕዋ መልኩ ) በመስጠት ማገዝ ።
🎯 ይህ እገዛ ለግዜው በይበልጥ ትኩረት ሰጥቶ የሚመለከተው ልጆች ኑሯቸው የእለት ገቢያቸውን መሸፈን ተስኗቸው እንደ መጨረሻ አማራጭ ወደ ተከለከሉ ውሳኔዎች የሚገቡ እናቶችን እንዲሁም ለ እናትነት ያልበቁ አጋዥ የሌላቸውን እህቶችን ላይ ሲሆን ይህ በዚህ የሚቆም አይሆንም ። ( በአላህ ፍቃድ )
አላህ ያግዘን .. በዚህ ኸይር ስራ ሁሉም ሙስሊም በንቃት ተሳታፊ እንዲሆን ለሁሉም ሼር በማድረግና እኛም የተቻለንን ሁሉ ሳንሰስት የ አቅማችንን በማድረግ በዱንያ ደስታና እርካታ በ አኼራም የጌታችንን አላህ መልካም ምንዳ እንፈልግ ።
ሱራህ 55, አያህ 60
هَلْ جَزَآءُ ٱلْإِحْسَٰنِ إِلَّا ٱلْإِحْسَٰنُ
የበጎ ሥራ ዋጋ በጎ እንጅ ሌላ ነውን?
ወሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
★ ዘምዘም ባንክ
የአካውንት ቁጥር :- 0019272420101
ኡስማን ሲራጅ
ሰኢድ ይመር
ሱለይማን ደገሙ
★የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
የአካውንት ቁጥር :- 1000519618528
ሱለይማን ደገሙ
ኡስማን ሲራጅ
ሰኢድ ይመር
/channel/muslim_jema
የገና በዓል መነሻ ታሪኩ ምንድነው? ሸይኽ ሰዓዱን ሀምማዲ አል ዒራቂ
https://youtube.com/watch?v=E53z-UI9PBE&feature=share