አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እህት ወንድሞቼ
عيدكم مبارك!
تقبل ﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
አሏህ ዒዳችን የተባረከ ያድርግልን ያረብ
አሏህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን!
አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ
ደህና ናችሁ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ
تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
ተቀበለሏሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሃል አዕማል
socialmedia4islam?_t=8dBecg0uen8&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@socialmedia4islam?_t=8dBecg0uen8&_r=1
Читать полностью…السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የብሥራት ዜና ከመድረሰቱል አል ቡርሐን ለሙስሊም እህቶቻችን በሙሉ
የቁርአን፣ የዐቂዳህ፣ የፊቅህ የዒልም ማዕከል ለሴት እህቶቻችን በአጭር ጊዜ አስተምሮ ብቁ ለማድረግ የተዘጋጀ ግሩፕ ነው።
👇ከዐቂዳህ👇
ሲልሲላሹርሁ ረሳኢል፣ ቀዋኢዱል ዓርበዓ፣ ከሽፉ ሹበሐት፣ አል ወጂዝ
ፊ ዓቂደቱ ሰለፍ፣ ኹዝ አቂደተከ፣ ኡሱሉ ሠላሣ ሌላም መቅራት ይችላሉ።
👇ከፊቂህ 👇
ተንቢሀት፣ ሹሩጡ ሶላት ፣…
👇 ከቁረአን👇
በነዝር በሒፍዝ ፣ ቃዒደቱል ኑራንያ የምንሰጥ መሆናችንን ስናበስርዎ በደስታ ነው።
ቴሌግራም በቀጥታ ስርጭት Live setrimነው
👉👉ማሳሰቢያ ደርሱ የምትሰጠው ( ሴት ኡስታዝ ነች)
የሚፈለገው ተማሪ ሴት ብቻ መሆን አለበት
ክፍያ 50 ሪያል( ድረሀም)
ያለን ጊዜ ውስን በመሆኑ ቀድመው ለሚመዘገቡ ቅድሚያ እንሰጣለን።
የአስተማሪዋን አድራሻ በዚህ ቴሌግራም ገብተው መዝግበው ቂርአትዎን መጀመር ይችላሉ።
ሊንኩን ይጫኑ👇👇👇👇👇👇
/channel/+p-TpWD9w2b05YTJk
ሊንኩን ተጫኑ 👆👆👆👆👆👆👆
መልካም የመማርና የማስተማር ጊዜ ይሆንልን ዘንድ አላህን ተፈውፊቁን እንዲገጥመን እማፀናለሁ።
ሁላችንም በአላህ እናምናለን ።በአላህ ማመን ደግሞ የእምነታችን መሰረት ነው። ይህ እምነትም ተፈጥሮአዊ የሆነ እምነት ነው።አንድ ሰው «ለእኛ ስለ አላህ መኖር ማስረጃዎች ማሳወቅ አስፈላጊ ነው ወይ? » ብሎ ሊጠይቅ ይችላል። እኛም እንላለን፡‐ የአላህ መኖርን የሚያመላክቱ ማስረጃዎችን የምናስተምረው ጉዳዩ የተደበቀ ወይ ጥርጣሬ(ሸክ) የሚኖርበት ነገር ሁኖ አይደለም። አላህ መኖሩ እና ምሉዕ ባህሪ የተላበሰ የመሆኑ እውነታ ግልፅ ከሆኑ ጉዳዮች ውስጥ ነው። በሰው ልጆች ውስጥ የተተከለ እውነታ ነው ማለት ይቻላል።ማለትም ያለ ምንም ማስረጃ እና ንግግር ከዚህ እውነታ ጋር ራሳቸው ገጥመው ያገኙታል።ስለሆነም አላህ በመኖሩ ላይ ምንም ጥርጥር የለም። ነገር ግን ስለዚህ ጉዳይ ማውራት አስፈላጊነቱ የሙስሊሙን ቀልብ ላይ እርግጠኝነትን(የቂን) ለመጨመር እና በዚህም ኢማኑ እንደ ተራራ ስር የሰደደ እንዲሆን እና ማንኛውም ፊትናም ሆነ ሹብሀ ተፅዕኖ እንዳይፈጥርበት ለማድረግ ነው። በተጨማሪም አላህ የለም ብለው ለሚያስቡ ሠዎች በቂ ማስረጃዎችን ለማቅረብ ይጠቅማል።ከታች ያለው ቪድዮ አላህ ሰለመኖሩ የሚያሳዩ ከሆኑት ማስረጃዎች ውስጥ የተወሰኑትን ያቀርባል። https://youtu.be/lKlA6mKcy6o ይህ ቪድዮ የቀን ሻማ ከሚለው ኘሮግራማችን የመጀመሪያ ርዕስ የሆነውን የእምነት መሰረቶች(በአላህ ማመን) ውስጥ የመጀመሪያው ክፍል ነው። ትምህርቱ በኡሰታዝ አቡ ሀይደር የሚቀርብ ይሆናል። ይህን የመጀመሪያ ክፍል እንድትመለከቱት እንጋብዛለን።
ፕሮግራሞቻችንን ዮ ቱብ፣telegram እና facebook ቻናሎቻችንን subscribe በማድረግ ማግኘት ይችላሉ። ለሌሎችም ከፕሮግራሙ ተጠቃሚ ይሆኑ ዘንድ ሼር ያድርጉት።
Youtube: youtube.com/channel/UCRE78Nz2tL6mnSfRUR2eAsA
Telegram: @Alhurrainstitute
Facebook: Alhurrainstitute