https://youtu.be/qqCsmh4yGCk?si=Z4kjJ9BfItPb3dsN
Читать полностью…
https://youtu.be/gWtsGxPVBpA?si=XsjejHutRdIP7xRZ
Читать полностью…
https://youtu.be/oVBshfyj0PU?si=3wB81HzNJp7v3fDn
Читать полностью…
📚 9. የዘካተ'ል ፊጥርን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማዘዋወር
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas
👆👆👆
📚 7. ዘካተ'ል ፊጥርን በገንዘብ ተምኖ ማውጣት ይቻላል ?
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas
👆👆👆
📚 5. የዘካተ'ል ፊጥር ወጭ እንዲሆን የተደነገገው ከምን አይነት የእህል አይነቶች አይነቶች ነው
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas
👆👆👆
📚 3. አንድ ሰው ምን ያህል አቅም ሲኖረው ነው ዘካተ'ል ፊጥር ግዴታ የሚሆንበት
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas
👆👆👆
📚 1. የዘካተ'ል ፊጥር ትርጉሙ፣ ጥበቡ እና ሸሪዓዊ ፍርዱ
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas
https://youtu.be/ULkXUmOueZA?si=CQ_yP-EB4dLF29EH
Читать полностью…
https://youtu.be/4DqyeU7-yco?si=TLAPyVWeFlWeZ1nw
Читать полностью…
▪️ تطبيق التفسير الـمحرر
شامل لكل ما تحتاجه في التفسير
مع مصحف مزود بخدمات تقنية متقدمة
https://onelink.to/dorar-tafseer
#تفسير
https://youtu.be/kw_s0K_zbqc?si=5xKKHWoK9_y_1u2m
Читать полностью…
የጁሙዐ ኹጥባ በሌላ ቋንቋ
~
በሃገራችን ከጥንት ጀምሮ ኹጥባ የሚደረገው በዐረብኛ ቋንቋ ነበር። ዛሬም ቢሆን ከተማ አካባቢ ካለው ጥቂት ለውጥ ውጭ በሰፊው ያለው አፈፃፀም ይሄው ነው። የዚህ መነሻው በጉዳዩ ላይ ያለው የብዙሃን ዑለማእ አቋም ነው። ይህንን መጥቀስ ያስፈለገኝ የጁሙዐ ኹጥባ በዐረብኛ መደረጉ ያን ያህል የሚያንጨረጭር ነገር እንዳልሆነ ለመጠቆም ነው።
ከዚህ ውጭ ሺርክና ቢድዐ ላይ ድምፁ ተሰምቶ የማያውቅ፣ ወገናችን የተዘፈቀበትን ሺርክ እንዲሁም የጥፋት ቋት የሆነውን መውሊድ ለስለስ ባለ ቃና እንኳ ለመቃወም ወኔ የሌለው አካል፣ እንዲያውም ከዚህ በተቃራኒ ሺርክና ቢድዐን የሚዋጋው ደዕዋ የሚጎረብጠው አካል ኹጥባ ለምን በዐረብኛ ይደረጋል ብሎ ደም ስሩ ተገታትሮ እያበሻቀጠ እየተወራጨ ሲያወራ ማየት አስገራሚ ነው።
ለማንኛውም ከኢስላም ሊቃውንት ውስጥ ኹጥባ በዐረብኛ ብቻ ነው መደረግ ያለበት የሚሉት ዓሊሞች ብዙሃን ናቸው። ከአራቱ መዝሀቦች ውስጥ ከአቡ ሐኒፋ ውጭ የማሊኪያ፣ የሻፊዒያ፣ የሐናቢላ እና የአቡ ሐኒፋ ተማሪዎች የሆኑት የአቡ ዩሱፍ እና የሙሐመድ አቋም ነው። [አልመውሱዓቱል ፊቅሂየህ፡ 19/180 - 181]
በዚህ ላይ የተለየ የተንፀባረቀው እንደምታዩት ከአቡ ሐኒፋ ነው። የአቡ ሐኒፋም ቢሆን "በዐረብኛ መሆኑ ሸርጥ አይደለም፣ በሌላም ቋንቋ ይቻላል" የሚል እንጂ በዐረብኛ መሆኑን የሚነቅፍ አይደለም። እንዲያውም የተወደደ ነው የሚል ነው።
መነሻ መሰረቱ ይሄ ከመሆኑ ጋር ለመዝሀብ ጭፍን ውግንና የሌላቸው የዘመናችን ታላላቅ ዑለማኦች ለምሳሌ ኢብኑ ባዝ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን፣ የሳዑዲ የታላላቅ ዑሉማኦች ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ በዐረብኛ ቋንቋ ማድረጉን የሚያስገድድ ማስረጃ ስለሌለ ታዳሚውን ከግምት ባስገባ መልኩ በቋንቋቸው ማድረግ ይቻላል ይላሉ። [መጅሙዑ ፈታዋ ኢብኒ ባዝ፡ 12/372] [ፈታዋ ኑሪን ዐለ ደርብ፣ ኢብኑ ዑሠይሚን] [ፈታዋ ለጅነቲ ዳኢመህ፡ 8/253] ሸይኹል አልባኒይ ደግሞ ኹጥባ በመሰረቱ በዐረብኛ መሆን እንዳለበት አስረግጠው ከመናገራቸው ጋር የኹጥባው መልእክት ለህዝቡ ይደርስ ዘንድ ኸጢቡ ከሚንበር ከመውረዱ በፊት ለታዳሚው የኹጥባውን መልእክት በቋንቋቸው ያስጨብጣቸው ይላሉ። [ተስጂላቱን ሙተፈረቃህ ካሴት ቁ. 304]
ልብ በሉ! አልባኒይ ዐረብ አይደሉም። ስርአት የሌለው አካል በአጉል ዘረኝነት እንዳይወርፋቸው በመስጋት ነው ይህን የምጠቁመው።
ሃሳቤን ስጠቀልል መባል ያለበት ከዐረብኛ ውጭ ባለ በሌላ ቋንቋ መደረጉን የሚከለክል ማስረጃ እስከሌለ ድረስ ማህበረሰባዊ ፋይዳውን በመመልከት በየካባቢው ህዝቡ በሚናገረው ቋንቋ ቢሆን ይሻላል ነው። ከዚህ አልፎ ለምን በዐረብኛ አደረጋችሁ ብሎ ማበሻቀጥ አይገባም። እንዲህ አይነት አካሄድ የራስን ጅህልና ነው የሚያጋልጠው። ከዚህ ቀጥሎ ያለው ከአመት በፊት ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ለጥፌው የነበረ ፅሁፍ ነው።
.
በሀገራችን አብዛኛው ህዝብ ከጁሙዐ ኹጥባ አይጠቀምም። ለዚህ ደግሞ ምክንያቱ ኹጥባው የሚተላለፍበትን ዐረብኛ ቋንቋ ህዝባችን የማያውቅ መሆኑ ነው።
ህዝባችን ስለ ወቅታዊ ጉዳዮች፣ ስለዲኑ ያውቅ ዘንድ ባጠቃላይ ከኹጥባ ይጠቀም ዘንድ ኹጥባው በየአካባቢው ቋንቋ ቢቀርብ ተመራጭ ነው። በየሳምንቱ ስለ እምነቱ ጉዳዮች የ20/ 30 ደቂቃ ምክር ማግኘት ቀላል አይደለም። ለአመታት ሲደመር የሚኖረውን ፋይዳ ደግሞ አስቡት። በአንፃሩ ለአመታት ሰው ምንም ሳይጠቀምበት ሲያልፍ ደግሞ ያስቆጫል።
ኹጥባ ማለት ተግሳፅ ነው፣ ምክር ነው። የቋንቋ ልዩነት ከኖረ ግን የኹጥባው አላማ አልተሳካም፣ ግቡን አልመታም።
በአሁኑ ሰዐት አንዳንድ አካባቢዎች በአካባቢው ቋንቋ ኹጥባ በማድረግ ጥሩ እያስተማሩ ነው። ይሄ ነገር በሌሎችም ቦታዎች ቢለመድ ህዝባችን ይበልጥ ተጠቃሚ ይሆን ነበር።
በነገራችን ላይ ኹጥባን ከዐረብኛ ውጭ ባለ ቋንቋ ማድረግን አስመልክቶ ከዑለማዎች የተለያዩ ሀሳቦች ቢሰነዘሩም የሚከለክል ግን አንድም ማስረጃ የለም። ለዚህም ነው በርካታ የዘመናችን ዐሊሞች በሌሎች ቋንቋዎች ማድረግን የሚፈቅዱት።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
/channel/IbnuMunewor
👈🏻 هذه هي الحقيقة التي يخفونها
س: لماذا لا يحبون تذكير الأمة بأن الجهاد المسلح لم يشرع في المرحلة المكية لضعف المسلمين، وأن النبي ﷺ وأصحابه التزموا بذلك غاية الالتزام مع شدة ما واجهوه من العدوان والظلم الذي وصل إلى إزهاق أرواح بريئة؟
س: لماذا لا يحبون تذكير الأمة بأن مغامرات التحرش بالأعداء الأقوياء مخالف للشرع والعقل، وقد جربته الأمة وذاقت ويلات عواقبه، ومن أظهر أمثلته التحرش بالتتار وما نتج عنه من إبادة الملايين وتدمير عواصم الإسلام من المشرق الأقصى إلى بغداد والقضاء على الخلافة العباسية؟.
س: لماذا لا يحبون تذكير الأمة بحديث نبيها ﷺ أن الله ينهى عيسى ابن مريم عن مواجهة يأجوج ومأجوج لعدم طاقته وأصحابه على قتالهم في آخر الزمان.
س: لماذا لا يحبون تذكير الأمة بهدي النبي ﷺ في حرصه على حفظ أرواح المسلمين وأعراضهم وديارهم حين لا توجد الطاقة والعدة الكافية لقتال العدو، ومن مظاهر هذا الحرص نهيه ﷺ حُذيفة يوم الخندق أن يثير عليه الأحزاب فقال "ولا تذعرهم علي".
س: لماذا لا يحبون نشر فتاوى العلماء الربانيين الراسخين في التحذير من الأعمال التي تثير الأعداء مع فقدان القوة التي تردعهم؟
س: لماذا ينهون عن طرح هذه الحقائق الشرعية ويشنعون على من يفعل؟ ويرهبونه ويحومون حول تكفيره؟
السبب -والله أعلم-:
١- حتى لا تتسع دائرة الوعي ببطلان هذا المنهج الحركي، وأن ضرره على المسلمين أكبر من نفعه، وأن نفعه للعدو أكبر من ضرره عليه.
وأنه مخالف للشرع والعقل بل وللخُلُق والمروءة.
٢- وحتى لا تتسع دائرة الثقة بالعلماء الراسخين.
٣-وحتى لا تتسع دائرة ثقة الشعوب بولاة أمرها وترك أمور السياسة والسلم والحرب لهم.
٤- وربما ليستمر التغرير والاتجار بالدماء المعصومة والأرواح البريئة والله المستعان.
اللهم أنج المستضعفين، وأهلك الظالمين، ووفق حكام المسلمين لما فيه صلاح البلاد والعباد .
#حماس
تليجرام
http://t.me/moflesoon1
የተኩስ አቁም ስምምነቱ ደስ የሚል ዜና ነው። ጅምላ ፍ-ጅ -ት እያስተናገዱ ላሉት ፈለስጢናውያን ቢያንስ ለተረፉት እፎይታ ነው፣ ምናልባት ዘላቂ የመሆን እድል ካለው። ግን ገዝዛህ አሸነፈች፣ ድል አደረገች እያሉ መደለቅ ስላቅ አይሆንም ወይ? የድል ትርጉሙ ምን ነበር? እያሸነፈች ከሆነ ተኩስ አቁም ስምምነት ለምን አስፈለገ? እንደ ጀመሩ መጨረስ አይሻልም ነበር?
ከባለፈው አመት ኦክቶበር 7 ጀምሮ 85 ከመቶ ገዝዛህ ፈርሳለች። ከ70 ሺ በላይ ህዝብ አልቋል። ከ120ሺ በላይ ቆስሏል። እየተዋጋ ያለው ቡድን አመራሩን አጥቷል። ኢራንም የድርሻዋን አንስታለች። ሒዝበላት ከዋና ፀሐፊው ጀምሮ በርካታ አመራሩን አጥቷል። ይህ ሁሉ ሆኖም "አሸነፍን" እየተባለ ነው።
ብቸኛው የዚህ ጦርነት አዋንታዊ ጎን በሒዝበላት እና በኢራን መዳከም ሰበብ በሻረል አሰድ ከሶሪያውያን ጫንቃ ላይ መውረዱ ነው። ከዚያ ውጭ አይኔን ግንባር ያርገው ካልሆነ በስተቀር ድል የሚባል ነገር ሽታውም የለም። የተለመደ አስቀያሚ ድራማ ነው! ጠላትን ይነካካሉ። በአፀፋው ብዙ ሺህ ህዝብ ያልቃል። ከስንት ተማፅኖና ጥረት በኋላ የተኩስ አቁም ስምምነት ይደረጋል። ከዚያ "ገዝዛህ አሸነፈች!" ይባላል። ስንት ዙር ተመሳሳይ ድራማ አለፈ?!
* "ሐ ^ማs ዝም ቢልስ እሷ መቼ ትተዋቸዋለች?" ስትሉ የነበራችሁ ወገኖች! እና የተኩስ አቁሙን ስምምነት ለምን እንደ ድል ትቆጥሩታላችሁ?! አሁን አምናችኋት ነው?
* የሱና ዑለማኦች የረባ አቅም በሌለበት ሁኔታ ጦርነት ውስጥ መግባትን ሲነቅፉ የስድብ ውርጅብኝ ስታወርዱ የነበራችሁ ወገኖች! ለምንድነው ታዲያ የተኩስ አቁሙን ስምምነት እንደ ድል የምትቆጥሩት?! ይሄ እንደሚደርስ ለማንም የሚጠበቅ ነው። ከናንተ በስተቀር።
* jሃ ^ድ ውስጥ ለመግባት ከሰሞንኛ ጀብድ ባለፈ ጠ - ^ላትን መመከት የሚያስችል ዝግጅት ያስፈልጋል ሲባል መረጃዎችን በስሜት እየተነተናችሁ ስታጣጥሉ የነበራችሁ! በተኩስ አቁም ስምምነቱ ስትደሰቱ ምን እያላችሁ እንደሆነ አይገባችሁም?
ለማንኛውም ለጊዜውም ቢሆን እንኳን ሰላም ወረደ። አላህ ዘላቂ ያድርገው። በምርቃና የሚጓዘውን ሁሉ አላህ ልብ ይስጠው። መ^ዥ - ገሩን አላህ ይንቀለው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
/channel/IbnuMunewor
https://youtu.be/fQICqKHLJbk?si=oojx7UMyyxwV4GqD
Читать полностью…
https://youtu.be/3z8E00j-5UA?si=0Eom7xCF5FFx-JOP
Читать полностью…
💎አስር የዒድ ሱናዎች ከማስረጃ ጋር!💎
――――――――――――――――――
🔲①ለዒድ ቀን መዋብ!
🟤ዐብዱላህ ኢብኑ ዐባስ እንደዘገቡት፦
"የአላህ መልእክተኛ ﷺ የዒድ ቀን ቀይ ሸማ ይለብሱ ነበር።"
📚 السلسلة الصحيحة - رقم : (1279)
👈🏽 الألباني : إسناده جيد
🔲② ለዒድ ቀን ከሰላት በፊት ገላን መታጠብ!
🟤"ዐብዱላህ ኢብኑ ዑመር የዒደ‘ል ፊጥር እለት ወደ መስገጃው ከመሄዳቸው በፊት ገላቸውን ይታጠቡ ነበር"
📚 موطأ مالك - رقم : (384)
👈🏽 صححه الألباني في الإرواء
🔲③ቴምርን ዊትር አድርጎ መመገብ!
🟤አነስ ኢብኑ ማሊክ እንደዘገቡት
"የአላህ መልእክተኛ ﷺተምርን ሳይመገቡ ለዒድል ፊጥር ሰላት አይወጡም ነበር። ተምሮቹን ዊትር አድርገው ይመገቧቸው ነበር።"
📚 صحيح البخاري - رقم: (953)
🔲④ ወደ መስገጃው በእግር መጓዝ!
🟤ኢብኑ ዑመር፦
"የአላህ መልእክተኛ ﷺ ለዒድ ሲሄዱም ሆነ ሲመለሱ በእግራቸው እየተራመዱ ነበር።"
👈🏽 حسنه الألباني في
📚 صحيح ابن ماجه - رقم: (1078)
🔲⑤ለዒድ ሲሄዱና ሲመለሱ መንገዱን ማቀያየር!
🟤ጃቢር ኢብኑ ዐብዱላህ እንደዘገቡት፦
"የአላህ መልእክተኛ ﷺየዒድ ቀን ሲሄዱና ሲመለሱ መንገዱን ይቀያይሩ ነበር (በሄዱበት መንገድ አይመለሱም)።"
📚 صحيح البخاري - رقم : (986)
🔲⑥የዒድ ቀን ከቤት ከመውጣት አንስቶ እስከ ዒድ ሰላት ድረስ ተክቢራ ማለት!
🟤ከዙህሪይ እንደተወራው፦
"የአላህ መልእክተኛ ﷺ ወደ ዒድ መስገጃ እስከሚደርሱና ሰላት እስከሚሰግዱ ድረስ በተክቢር ይጓዙ ነበር። ሰላታቸውን ሲጨርሱ ተክቢሩን ያቆማሉ።"
📚 السلسلة الصحيحة - رقم : (171)
👈🏽 قال الألباني إسناده صحيح مرسل له شاهد موصول يتقوى به .
🔲⑦ የዒድ ሰላትን ሜዳ ላይ መስገድ!
🟤ኢብኑ ዑመር ፦
"የአላህ መልእክተኛ ﷺ ወደ ዒድ መስገጃ በጠዋት ይጓዙ ነበር። አነስ ያለች ጦር ይያዝላቸዋል። ከመስገጃው ሲደርሱ ከፊታቸው ትተከላለች። ወደ እሷ ሱትራ አድርገዋት ይሰግዱ ነበር። ይህ የተደረገው የሚከልላቸው ሱትራ ነገር በሌለበት ሜዳ ላይ ስለሚሰግዱ ነው።"
👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح ابن ماجه - رقم : (1084)
🔲⑧ኹጥባን ማዳመጥ!
🟤ዐብዱላህ ኢብኑ አስሳኢብ እንዳስተላለፉት፦
"ከአላህ መልእክተኛ ﷺ ጋር የዒድ ሰላትን ተገኝቼ ሰግጃለሁ። የዒድ ሰላትን አሰግደውን እንደጨረሱ "ሰላትን ጨርሰናል ኹጥባ ለማዳመጥ መቀመጥ የፈለገ ይቀመጥ፣ መሄድ የፈለገም ይሂድ" አሉን።
👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الجامع - رقم :(4376)
🔲⑨ "እንኳን አደረሳችሁ" መባባል!
🟤ጁበይር ኢብኑ ኑፈይር እንዳወሩት፦
"የአላህ መልእክተኛ ﷺ ባልደረቦች ለዒድ ቀን ሲገናኙ "ተቀበላለሁ ሚና ወሚንከ" ይባባሉ ነበር።"
👈🏽ًصحح إسناده الألباني في
📚 تمام المنة - رقم : (354)
🔲10) ከዒድ ሰላት ከተመለሱ ቡኋላ ሁለት ረከዓ መስገድ!
🟤ከአቢ ሰዒድ አልኹድሪይ እንደተዘገበው፦
"የአላህ መልእክተኛ ﷺ ከዒድ ሰላት በፊት ምንም አይሰግዱም ነበር። ከዒድ ሰላት ቡኋላ ወደ ቤታቸው የተመለሱ ግዜ ግን ሁለት ረከዓን ይሰግዳሉ።"
حسنه الألباني في
📚 صحيح ابن ماجه - رقم: (1076)
✍ዐብዱረዛቅ አል-ሐበሺይ
/channel/abdurezaq27
📚 8. ዘካተ'ል ፊጥር የሚሰጠው ለማን ነው ?
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas
👆👆👆
📚 6. ሷዕ ምን ያህል የሚይዝ መለኪያ ነው
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas
👆👆👆
📚 4. ዘካተ'ል ፊጥር ግዴታነቱ የሚጸናበት ወቅት
📚 ወጪ የሚደረግበት ጊዜ
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas
👆👆👆
📚 2. በሆድ ውስጥ ላለ ጽንስ ፣ አባወራ በሚስተዳድራቸው ሰዎች ፣ ራሳቸውን ለቻሉ ልጆች፣ ለሚስት ፣ ለእንግዶች ለመሳሰሉት ዘካተል ፊጥር ማውጣት
📚 ለቤት ሰራተኛ ዘካተል ፊጥር ማውጣት
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
____
🏳️ የኡስታዝ ኢልያስ አህመድ የትምህርት መድረክ
https://www.facebook.com/ustathilyas
@ustazilyas
https://youtu.be/JFpdN--cmpE?si=R4MvlKxlZ0Av7W98
Читать полностью…
https://youtu.be/tiDvShqsiJE?si=5rpziENm9oqzr18Y
Читать полностью…
https://youtu.be/f_WXY0PAkIs?si=i2ahwuG9kTKsFiDn
Читать полностью…
https://youtu.be/M_iMbfSoEp4?si=bshHrCpaBip1tw90
Читать полностью…
اللهم أهله علينا باليمن والإيمان والسلامة والإسلام ربي وربك الله.
በሳውዲ ዓረቢያ ነገ ቅዳሜ የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ሆኖ ታውጇል።
https://youtu.be/1jBFp4u82Is?si=iy4n1ZXRan4Lxv7C
Читать полностью…
https://youtu.be/vbrNV1-Qzhw?si=M1zpI5kj8Lx7jDRq
Читать полностью…
https://vm.tiktok.com/ZMkU4D6TB/
Читать полностью…