ከ700 በላይ ህፃናት፣አረጋውያንና አዕምሮ ህሙማን ቤተሰባችን የሚገኝበት ደብረሊባኖስ ገዳም መግቢያ ላይ ያለውን አስታዋሽ ያጣውን ለሰዋሰው ገነት እርዳታ እንድንረዳቸውም እንጠይቃለን!ለበለጠ መረጃ (1) በጎፈቃደኛና ባለእዳ ጋሽ ታሜ 📞+251983080430 (2) በጎፈቃደኛና ባለእዳ Rotaracter ቢኒያም 📞+251914779231 (3)በጎፈቃደኛና ባለእዳ ናቲ 📞+251 94 230 8010