የሰዉ Tube! ሰው በሌለበት ዓለም ላይ ሆኖ ስለ ሰዉ ልዕልና ፥ ከፍታ፥ ንዑድነን ፥ ክቡድነት ሊሰብክ ከyou tube ወደ Tg የወረደ አስተሳሰብ ላይ የሚሰራ ተወዳጅ ግሩፕ ነዉ!! በግሩፕ ላይ :-) አስተማሪ ታሪኮች :-) አነቃቂ ሀሳቦች :-) ቀልዶች :-) መልዕክቶች :-) ወቂታዊ ጉዳዮች :-) መጣጥፎች እና ሌሎችም ይተላለፋሉ ልጄ ሆይ ሰዉ ሁን!! ሰዉ ከፍታን የተቸረ ሀያል ፍጡር ነዉ!