ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት ፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ
ፈርማለች። 😭
ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯
ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ።
🇪🇹Say NO!!
ታሪክ የማይረሳውንና እስከትውልድ ጥግ በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!!
Petition ለመፈረም
https://keap.page/gq193/.html
Tiktok
https://vm.tiktok.com/ZM66xSPCn/
Telegram Group join ለማድረግ
/channel/+ZtUngZzXFUIzOTZk
“ጌታን መቀበል እፈልጋለሁ፤ ከሱስ መላቀቅ ፈለጋለሁ እባከሽን እርጂኝ፡፡”
ሰላም እንዴት አላችሁ፡፡ ዛሬ ከረጅም ጊዜ በኋላ እንደገና በአንድ ህሳብ ላይ ለመነጋገር መተናል፡፡ምናልባት ብዙዎቻችን በተለያየ ሁኔታ ገጥሞን ሊያውቅ ይችላል በተለይ ሴት እህቶች ላይ የተለመደ እነርሱን የማጥመጃ መንገድ ሆኖ ብዙዎችን ወደኋላ ያደረገ ጉዳይ ነው፡፡
በቅርቡ አንድ ሰው ለ አንዲት እህት ይደውላል፡፡ ሰላምታ ከጠያቃት በኋላ እሷ የምትሰራበት መስሪያ ቤት እንደሚሰራ ፤ አብዛኛውን ግዜ የመስክ ሰራ ላይ እንደሚውል እንዲሁም ስልኳን ከሰዎች እንደወሰደ ጌታን መቀበል እንደሚፈልግ እና እሷም በዚህ አብራው በመሆን እንድታግዘው ይጠይቃታል፡፡ በተደጋጋሚም ይደውላል፡፡ እንዲሁም በቴሌግራም እንድታወራው ይሞክራል፡፡ ባለ ትዳር እና የሁለት ልጆች አባት ተኩላ ነዉ
ታዲያ የብዙ አሰናካዮች (ተኩላዎች ብላቸው ይቀለኛል) የማጥመጃ መንገድ ናት፡፡ “እባክሽን ጌታን መቀበል እፈልጋለሁ፤ወደጌታ ቤት መመለስ እፈልጋለሁ፤ ከሱስ መላቀቅ እፈልጋለሁ” የምትል ማባበያ አለቻቸው፡፡አንድ ወዳጄ እንዲህ ይላል “ጨው ውሀ ልትቀዳ ወንዝ ወረደች፡፡” አንዳንድ እህቶች በየዋህነት እንደዚህ አይነቱን ለማቅናት ብዙ ሲዳክሩ ተመልክተናል፡፡ እንዲሁም ለራሳቸው የሚሰጧት የማፅናኛ ቃል አለቻቸው፡፡ “በእኔ ምክንያት እኮ ቤ/ክ መሄድ ጀምሯል፤መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ጀምሯል፤ ጥሩ ልብ አለው እኮ፤ ደግሞ ሲያሳዝን” እያሉ በከፍተኛ ፍጥነት ራሳቸውን አልጋ ላይ አግኝተዋል፡፡በኔ ምክንያት ጥሩ እየሆነ መጣ፤ ካሉት ሰው በላይ በህይወታቸው ራሳቸውን ማየት በማይፈልጉበት ቦታ ራሳቸውን ያገኙ ብዙዎች ናቸው ጨው ውሀ ልትቀዳ ወንዝ እንደወረደችው፡፡
ይልቅ የተሻለ እና ተጠያቂ የማያደርገን መንገድ አለ፡፡ አንድ ሰው ጌታን መቀበል ወይም ዳግም ወደ ጌታ ቤት መመለስ ከፈለገ ይህንን አገልግሎት የምታገለግል ቤ/ክ ለዚሁ አገልግሎት የተቀመጡነ የቤ/ክ መጋቢዎች ጋር እንዲገናኙ ማመቻቸት፤ የመጋቢዎችን ስልክ በመስጠት የቤ/ክ አቅጣጫን በማሳየት ልንተባበራቸው ይገባል፡፡ እንዲሁም ከሱስ ህይወት መላቀቅ ለሚፈልጉ ጥሩ ጥሩ የሱስ ማገገሚያ ቦታዎች እንዲሁም የህክምና ማዕከሎች ስላሉ ሄደው አገልግሎቱን እንዲያገኙ መንገር ተገቢ ነው፡፡
ይህንን ፅሁፍ ያነበባችሁ የራሳችሁን ታሪክ ልታካፍሉን ትችላላችሁ፡፡
0983840757 - በቴሌግራም በፅሁፍ አስቀምጡልን፡፡
@sexualpurity
@sexualpurity
እኛ ስሙኝ ስሙነኝ እማ
እኛ
1ኛ- ሰለ ህይወት የምንሟገት በፍጥረት መጀመሪያ በታላቁ አምላክና ፈጣሪ የተመሠረተውን የሰው ልጅ ያልጀመረው በወንድና በሴት መካከል ብቻ የቆመውን ክቡር ጋብቻንና የምናከብር ደግሞም ለእንደዚህ ዓይነቱ ጋብቻ ብቻ እውቅና የምሰጥ፤
2ኛ- የሰው ልጅ ከፈጣሪው እስትንፋሰ የተቀበለው በሕይወት የመኖርና የመተንፈስን መብት ከማህፀን ጀምሮ እንዳለው የምናምንና የምናከብርና ለእርሱንም የምናቀነቅን እንጂ አሁን በድህረ ዘመናዊት የራሳቸውን ማንነትና እዉቅናን ከመወለድ በኋላ ብለው እንደሚያስቡ ያልተወዛገብን፤
3ኛ- ታላቁ ፈጣሪ ያስቀመጠውን ማንም ሰው ሊያበጀው ሊያሻሽለው የማችለውን የወንድን ማንነትና ልዩ ድርሻእንዲሁም የሴትን ማንነትና ልዩ ድርሻ የምናከብር ከዚህም የተነሣ በሁለቱ መስተጋብር የሚፈጠረውንና የሚገለጠውን የፈጣሪን ውበት የምናደንቅ በፈጣሪ የተሠጠንን የማይተካካና የማይወዳደር የወንድነትና የሴትነትን እጅግ ልዩ ውበት የገባን በፈጣሪ ያልተቸረንን ማንነት ከአደባባይ በመፈለግ የማንደክም የተፈጠርንለትን አላማ የገባን በማንም የማንደለልና የማንታለል የማንደናገር፤
4ኛ- ፈጣሪ በወላጅና በልጅ መካከል ያስቀመጠውን የከበረ ሥርዓት የተገነዘብን ማንም የማይነጥቀን ለመስጠትም የማንደራደርበትን ልጅን የመምራት መንገድ የማሣየትን አደራ አሣልፈን የማንሰጥ የተዋልዶ ደህንነታቸው የተሣካ እንዲሆንላቸው እንጂ በመብት ሽፋንን የተዘጋጀላቸው ስውር መርዝ እንዳይጎነጬ እየቀደምን የምንደፋላቸው ነን።
5ኛ- ደግሞም አጥብቀን ውርጃን (abortion) ግብረሠዶማዊነትን (homosexuality)አክራሪ ሴታዊነትን(radical feminism ) እና የነዚህ ማስተግበሪያ የሆነውንና ከአምላካዊ የፍጥረት የአካሄድ ሥርዓት የሚያስት ሆኖ በትውልድን መንገድ የተጋረጠና መረን የሚያስወጣውን ሁሉንአቀፍ የጾታ ትምህርትን ( Comprehensive Sexuality Education/CSE) አጥብቀን አጥብቀን አጥብቀን የምንቃወም ስብስቦች ነን።
6ኛ- እጅግ ርህራሔ በጎደው ሁኔታ ወጣቶችና ህፃናት ስለራሣቸው መምረጥና መወሰን በማበረታታት ያለ ወላጅ እውቅና የተዋልዶ አካላቸውን በህክምና በማስለወጥ የዘለቄታ የአካል የስነልቦናና የአእምሮ በቀውስ የሚያስከትልን የፆታ ማስቀየር (trangender)እንቅስቃሴንና በዚህ ንግድ ዋና ተዋናይ የሆነውን International plan parenthood Federation (IPPF) አጥብቀን እንቃወለን
7ኛ- እኛ በፈጣሪ ማንነት የተፈጠርን እንጂ ማንነታቸው እንደጠፋባቸው ከዝንጀሮ መጣን ወይም አምላክ የለም ብለው በማሰብ እንደሚቸገሩቱ የማናስብ ያልሆነውን ለመሆን የማይመጥነን ልካችንን የምናውቅ የፈጣሪ ልጆቹ ነኝ።
ስለዚህ ይህ አቋም አቋማችሁ የሆነ በሁሉም ኃይማኖት የምትገኙ የተከበራችሁ ለዚህ ክብርን ለሚያስጥል አስተሳሰብ የማትንበረከኩ ራሳችሁን ቤተሰባችሁን ማህበረሰባችሁን አገራችሁን ወጋችሁንና እምነታችሁን ለገንዘብ የማትሸጡ የሰው ልጆች ሁሉ ኑና ተቀላቀሉን።
አላማችን ኢትዬጲያችንን ከባህል ወረራም
(Cultural Imperialism) መታደግና መታደግ ብቻ ብቻ ብቻ ነው።
ታሪክ የማይረሳውንና እስከትውልድ ጥግ በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!! ሣባ ነኝ
ውለታ ወይስ ግዴታ!
ለባለትዳሮች . . .
ለትዳር አጋራችሁ የምታደርጉትን ነገር እንደ ውለታ ከቆጠራችሁት የትዳር ትርጉሙ አልገባችሁም ማለት ነው፡፡ ለፍታችሁ ገንዘብ ስላመጣችሁ፣ የቤት ውስጥ ስራ ሸክም በጋራ ስለተሸከማችሁ፣ አጋሮቻችሁ በህመም፣ በወሊድ ወይም በመሳሰሉት የሕይወት ግዴታዎች ውስጥ ሲያልፉ እነሱ ያቃታቸውን በመሙላታችሁና አብራችኋቸው በመቆማችሁ፣ ልጆችን በመንከባከባችሁ . . . ከመንገዳችሁ ወጥታችሁ ለአጋራችሁ ውለታ እያደረጋችሁላቸው እንደሆነ ካሰባችሁ ተሳስታችኋል፡፡ ለትዳር አጋራችሁ፣ ለቤታችሁና ለልጆቻችሁ የምታደርጉት ነገር በሙሉ ግዴታችሁ ነው!
ይህንን ዝንባሌ ለማረም ከፈለጋችሁ ለእኔ የሰራልኝን ልምምድ ላጋራችሁ፡፡ የትዳር አጋሬ ለእኔም ሆነ ለቤታችን የምታደርገውን ማንኛውንም ነገር ልክ እንደውለታ በመቁጠር አመሰግናለሁ፤ እኔ የማደርገውን ነገር ደግሞ ልክ እንደ ግዴታ በመቁጠር ሃላፊነቴ ላይ አተኩራለሁ፡፡ ይህ ልምምድ ለአንዳንዶች የማይስማማና ሚዛን-ጎደል ቢመስልም ለተጠቀሙበት ግን የሚሰራ ልምምድ ነው፡፡
/channel/Dreyob
https://m.youtube.com/user/naeleyob623
https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
Having sex before marriage is like awakening abeast. Once awakened, it's almost impossible to put back to sleep and cause untold damage: sexually transmitted diseases, abortion, single motherhood, guilt, broken relationship with Christ. Speak truth to your teenagers. Teach them to FLEE like Joseph did.
@sexualpurity
#part_3 The role of Wife
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married/singles/relationship
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
#part_1 The role of Wife
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married/singles/relationship
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
#part_3 The role of Husband
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married/ singles/relationship
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
#part_1 The role of Husband
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married/ singles/relationship
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
📌ሰው ሑሉ የተሳካ ትዳርና የ እጮኝነት ግዜ ይኖረው ዘንድ የ እግዚአብሄር መልካም ፈቃድ ነው:: 💞ለዚህም ደግሞ እግዚአብሔርን ማወቅ ዋነኛ ነገር ሲሆን ስለ ትዳር እና የ እጮኝነት ግዜ የተጻፉ መጽሐፍትን ማንበብም ትልቅ ሚና አለው:: 📚🎯
💡መጽሐፈ ምሳሌ 9🎈🎈🎈
9፤ ለጠቢብ ሰው ትምህርትን ስጠው፥ ጥበብንም ያበዛል፤ ጽድቅንም አስተምረው፥ እውቀትንም ያበዛል።🙏🙏
👉በዚ ቻናል ላይ የሚለቀቁ መጽሕፍት በ ክርስትያን የ ትዳር አማካሪዋች እና አስተማሪዋች የሚፃፉ ናቸዉ::🧑🏫👩⚖️
👇ከዚ በታች የምታገኙት መጻፍ ለ ሲንግል እና 💍 ላገቡ እንዲሁም በ እጮኝነት ውስጥ ላሉ ሴቶች እጅግ ጠቃሚ ነው::
እርእስ "your Knight in Shining Armor”
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
መልካም የ ንባብ ግዜ💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽💃🏽
💁♂️ Relationship Goals 🧏♀️. 👆👆👆👆
💕🧚🏼A beautiful book by pastor Mike Todd. 📖 Learn how to lead a Godly relationship 👫 that can grow to marriage 👨👩👧👦😍
ትኩረት እንስጠው አደራ ይነበብ ከታች ባለዉ link sign እናድርግ
Petition እንፈርም
Comprehensive sexuality education ማለት
👨👩👧👦 በንፁህና ክፉውንና ደጉን በቅጡ ለማገናዘብ ባልዳበረ የህፃናት አእምሮና ስነልቦና ላይ ያነጣጠረ አለምአቀፍ ጥቃት ነው።
👨👩👧👦 የአንዲትን ሀገር ህዝቦች ባህል እሴትና የሁሉንም ሐይማኖታዊ አስተምሮቶች በተቃረነ መልኩ ወሲባዊ ልቅነትን ከለጋ እድሜ ጀምሮ እንደ ሰደድ እሣት የሚያቀጣጥል ስውር መሣሪያ ነው።
👨👩👧👦 ልጆችና አፋላ ወጣቶችን እጅግ አደገኛና ለጠንቅ አጋላጭ የሆኑ ልምምዶችን እንዲሞክሩ የሚገፋፋና ሲያደርጉትም ትክክል እንደሆኑ እንዲሰማቸው የሚያበረታታ መርዝ ነው።
👨👩👧👦 ልጆችንና አፍላ ወጣቶችን የተለያዮ እንግዳ ልምምዶች በመሞከር በግልም ወይንም በጋራ ወሲባዊ ስካር ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ ማስተማርና የማለማመጃ ስልት ነው።
ዉጤቱ
🙈ልጆችን ሴሰኛ ማድረግ /sexualize children
🙈Teach how to consent to sex.
ለሚቀርብላቸው የወሲብ ጥያቄ እሺ ባይ ማድረግ
🙈 Normalize anal & oral sex.
🙈የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትና የተፈጥሮ ፆታን ማስቀየርን ማበረታታት
🙈 በሚለማመዱት ልቅ ወሲባዊ ግንኙነቶች ሣቢያ ለሚፈጠር እርግዝና ደግሞ የውርጃ አገልግሎት ማቅረብ
🔔ለአንዲት ሀገር የወሲብ ነፃነት አንገብጋቢ ጉዳይ ሲሆን የተዋዶ ጤና አደጋ ላይ ይወድቃል።🔔
ይህንን በልጆቻችን በቤተሰባችን በማህበረሰባችን ብሎም በሀገራችን ላይ የተጋረጠብንና ሠርጎ የገባን እጅግ ከፍተኛ አደጋ ለማስቆም "እኔ የልጄ የወንድሜ የእህቴ የጓደኛዬ ጠባቄ ነኝ" ብለን ተነሣን። ስለ ኢትዬጲያ ያገባኛል
🇪🇹 የComprehensive sexuality education ለሀገሬ አያስፈልጋትም።
🇪🇹 Say No for CSE
ስለዚህ ባለቤቴ #ዶር_ሥዩም በክፍል 3 ያስተላለፈውን በድጋሜ ተመልክታችሁ የምናሰባስበው የተቃሞ ድጋፍ ፊርማ በላክንላችሁ ሊንክ በመግባት ቅፁን በመሙላት ለልጆቻችሁ መቆማችሁ እንድታረጋግጡ እንለምናችኋለሁ።
ሌሎች አይተው ቤታቸውን እዲያስመልጡ ሼር በማድረግ እርዷቸው። በተከታታይ ጉዳዬችን በጥልቀት የምተረዱበትን መረጃዎች እናካፍላችኋለን ። (#sister_saba)
Petition እንዲፈርሙም ማሳሰብ ዋና ነገር መሆኑን የት እንደሚፈርሙም ሊንኩን ብታመለክቱዋቸው ተገቢ ነው እንላለን፡፡
https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/
👂🔔Do you want to see God?
📢Do you want God’s presence in your prayer room, in your life, in your work...?
If so, 🎯🎯Stay pure!
🎯 Live for your purpose not for your flesh satisfaction!
Hebrews 12⛑🔥🔥🔥🔥🔥🔥
14: Follow peace with all men, and holiness, without which no man shall see the Lord:
ወደ ዕብራውያን 12🔥🔥🔥🔥🔥🔥
14፤ ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና።
There is nothing true about "Safe Abortion", in every #abortion two persons are #harmed and one definitely #dies.
If it kills one and harms the other, It is #NOT safe. It is #EVIL.
#AbortionIsEvil
#PalahEthiopia
ይህንን ፀሎት ከአንድ መፀሀፍ ላይ አገኘውት ( የመፀሀፉ ርዕስ አሁን ትዝ አይለኝም)
በጊዜው በጣም አስደንቆኝ ማስታወሻዬ ላይ ፅፌው ነበር፡፡ ምንአልባት አንድ ሰው ከጠቀመ ብዬ ላጋራችሁ አሰብኩ፡፡
ፀሎት
🧎ኦ ልበ ትሁትና የዋህ የሆንህ ኢየሱስ ሆይ ስማኝ አጥብቄ መወደድን ከመፈለግ አድነኝ፡፡
ከፍ ከፍ ማለትን ወይም መወደስን ከመፈለግና አድነኝ፡፡
ክብርን ከመፈለግ ምስጋናን ከመፈለግ አድነኝ ከሌሎች ይልቅ ቅድሚያ እንዳልፈልግ ጠብቀኝ ከሌሎች ይልቅ አዋቂ ሆኖ መገኘትን ከመሻት አድነኝ
የሰዎችን ይሁንታና አዎንታን ከመፈለግ አድነኝ፡፡
🧎ኦ ኢየሱስ ሆይ ዝቅ ዝቅ ማለትን ከመፍራት
መናቅና መጠላትን ከመፍራት
ተግሳፅን ለመቀበል ከመፍራት
እንዳይበድሉኝ ከመፍራት
ሰዎቸ እንዳይጠረጥሩኝ ከመፍራት ታደገኝ
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ሌሎች ከእኔ ይልቅ እንዲወደዱ
ሌሎች ከእኔ ይልቅ ከብረው እንዲታዩ የመፈለግ ፀጋን ስጠኝ
በዓለም ዓይን ሌሎች ከእኔ ይልቅ ልቀው ይታዩ እኔ ግን አንሼ ልገኝ
ሌሎች ሲመሰገኑ ኔ ግን አንሼ ልገኝ
አስታዋሽ ማጣትን እንድቀበል አስችለኝ
መሆን የሚገባኝን ያህል በአንተ ፊት ቅዱስ ሆኜ ከተገኘው ከእኔ ይልቅ ሌሎች ቅዱሳን እንዲባሉ መፈለግን ስጠኝ አሜን🙏
@sexualpurity
እንዴት ናችሁ
ሰሞኑን ጳዉሎስ ሆስፒታል ከአንድ አባት ጋር እያወራን በጨዋታ መሀል አንድ ጥያቄ ጠየቋቸው፡፡
እንዴት ነው ወደ ወጣትነት ዘመኖ ቢመለሱ ምን ያስተካክሉ ነበር?
#_አይ_ልጄ_የእግዚአብሔርን_ቃል_አነብብ_ነበር_እንደቃሉም_እኖር_ነበረ ፡፡
ይገረምሀል ያልሞከርኩት ነገር የለም እጠጣለው አጨሳለው ይኸው ሲጋራ ካቆምኩኝ አምስት አመት አለፈኝ እስከ አሁን ድረስ ያስቸግረኛል፡፡
ሁሉም ነገር ከንቱ ነው፡፡
አባቶች እንደዚህ ይሉ ነበር ስለ #መጠጥ
ወደ መጠጥ ቤት (🕊 #እንደ_እርግብ_ትገባለህ ) ጨዋታው ይጀመራል (🦧 #እንደ_ዝንጀሮ_ታስካካለህ) ቀጣይ መናደድ ትጀምራለህ (🐅 #እንደ_ነብር_ትቆጣለህ ) መሳደብ መጣላት መደባደብ ትቀጥላለህ (🐖 _ #እንደ_አሳማ_ተጨመላልቀህ_ትወጣለህ)
ጠቢቡ ሰለሞን ሊያስተምረን ሲጀምር እንዲህ አለ፡ (መጽሐፈ መክብብ 1 )
------------
2 ሰባኪው፦ ከንቱ፥ ከንቱ፥ የከንቱ ከንቱ፤ ሁሉ ከንቱ ነው ይላል።
3 ከፀሐይ በታች በሚደክምበት ድካም ሁሉ የሰው ትርፉ ምንድር ነው?
ደግሞ ሲጨርስ እንዲህ አለ " #የነገሩን_ሁሉ_ፍጻሜ_እንስማ ፤ #ይህ_የሰው_ሁለንተናው_ነውና ፤ #እግዚአብሔርን_ፍራ፥ #ትእዛዙንም_ጠብቅ ።"
(መጽሐፈ መክብብ 12: 13)
abeni 24:19
@sexualpurity
🧲 አስቸኳይ ጥሪ ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን #share and sign
የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያንቋሽሸው ፊልም ለእይታ እንዳይቀርብ ፊርማዎ ያስፈልገናል!
Habit የተባለ ፊልም በቅርቡ ለእይታ ሊቀረብ ነው። በፊልሙ ላየ ታዋቂዋ ተዋናይት የማይክል ጃክሰን ልጅ ፖሪስ ጃክሰን እንደ እየሱስ ክርስቶስ ሆና የምተውን መሆኖ ብቻ ሳይሆብ የምተውነው ደግሞ ግብረሰዶማዊቷ ኢየሱስን ሆና ነው ።
❗️ይህ አሳፋሪ ፊልም ለእይታ እንዳይበቃ በአሁኑ ሰዓት በአለም ላይ የፊርማ ማሰባሰብ እየተደረገ ሲሆን እርሶም ከስር በተቀመጠው ሊንክ ፊርማዎን ማኖር ባይችሉም በፀሎት በመቃወም በእግዙአብሔር ፊት በማቅረብ የበኩሎን አስተዋጽኦ ያበርክቱ።
A new blasphemous Hollywood film is predicted to come out soon depicting Jesus as a lesbian woman. The film “Habit” stars Paris Jackson who plays the role of “lesbian Jesus”.
Distributors haven’t picked it up as of yet, so let’s please spread awareness and wake people up to the Christianophobic garbage that is spread nowadays, but is somehow accepted and praised by society.
https://www.change.org/p/warner-brothers-prevent-the-distribution-of-the-film-habit?recruiter=1095770413&recruited_by_id=3dfa1350-a131-11ea-b2a6-bb05884a9cd7&utm_source=share_petition&utm_medium=copylink&utm_campaign=psf_combo_share_abi&utm_term=psf_combo_share_abi
Change.org
Sign the Petition
PREVENT THE DISTRIBUTION OF THE FILM “HABIT”
ይህ መልዕክት ለሁሉም ይድረስ ሼር ያድርጉ!
( የፌሎ እና የተለያዩ መንፈሳዊ ግሩፖች ላይ ሼር ያድርጉ )
🎯Sexual Purity🎯
#part_4 The role of Husband
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married/singles/relationship
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
#part_2 The role of Wife
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married/singles/relationship
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
#part_4 The role of Husband
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married/ singles/relationship
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
#part_2 The role of Husband
🎙By : Dr. Tony Evans
Based on : Ephesians 5 : 22 - 26
#married/ singles/relationship
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
ስለ ፖርን ( Porn ) ያለው እውነታ
📌 " ምናልባት የኢንተርኔት ሂስትሪ ( browser history ) ስላጠፋህ ማንም አላየኝም ትል ይሆናል ግን እግዚአብሄር ያይሀል "
© https://instagram.com/reformedbychrist
#General
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
እባካችሁ በአሰቃቂ ሁኔታ ስለተደፈሩ ሴቶችና ህፃናት ድምፃችንን እናሰማ !!
መንግስት አስገድዶ በመድፈር የተያዙ ሰዎች ላይ የሚወስደው እርምጃ ተመጣጣኝ አይደለም !!
#ፍትህ_ለተደፈሩ_እህቶቻችን
#share #share
💢💢 @PurityTube 💢💢
💢💢 @PurityTube 💢💢
" I wanna give you one secret
Make a standard for yourself
That if you are not ready for marriage then you are not ready for dating , that's all
Otherwise you dating for what ? #for_fun
If you wanna have fun get a hobby ,......
YOU DON'T USE ANOTHER PERSON'S HEART FOR FUN "
#General #share
💢💢 @PurityTube 💢💢
🤷🏼♀️Do you not know that your bodies are members of Christ? Shall I then take the members of Christ and make them members of a harlot? 😭😭Certainly not! Or do you not know that he who is joined to a harlot is one body with her? 🤦🏽For "the two," He says, "shall become one flesh." But he who is joined to the Lord is one spirit with Him. ❤️Flee sexual immorality. Every sin that a man does is outside the body, but he who commits sexual immorality sins against his own body. Or do you not know that your body is the temple of the Holy Spirit who is in you, whom you have from God, and you are not your own? For you were bought at a price; therefore glorify God in your body and in your spirit, which are God's. - 1 Corinthians 6:15-20.
👀Yes, you read that scripture correctly, he that has sex with a harlot (prostitute) becomes one body with her. And since she has had multiple partners that became one with her, you become one with all of them. By committing fornication you are taking what belongs to Christ and giving it to whoredom. This scripture does not apply just to harlots. It applies to everyone. For involving in any kind of sexual immorality you lose your hope, visions, connection with God,.........flee from any kind of sexual immorality 🏃🏽♂️🏃🏽♂️🏃🏽♂️🏃🏽♂️🏃🏽♂️🏃🏽♂️🏃🏽♂️
👩🏼🦰Guest: When is the right age to start relationship/get married?
Answer:🗣
Hello there 🖐🏻
Bible doesn’t have specific age limit to start relationship or to get married. But, these four points are very very necessary and can even be an indicator of the right time.
1. Physical maturity
2. Spiritual maturity!!!
3. Mental maturity
4. Financial stability
If you are physically matured and spiritually strong enough to know your right purpose and position in marriage/relationship , then you are good to go.
If you are mentally matured, then you will be able to solve any problems wisely, you will take wise decisions in your marriage/relationship, you treat your husband/soon to be husband how he is supposed to be treated!💁♂️
If you are financially stable, you are able to provide for your marriage. 🏦👩👩👧
So, what shall you do to get those essential things? 🤔
The first thing, pray and STUDY bible so that God will help you!🧎♀️
-Spiritual maturity comes when you become dedicated to know God!
-mental maturity comes when you READ! Read relationship books, marriage books... learn from others, Coach your mind 📜📃
- Financial maturity comes when you work.
Go to book stores and get books. Read and learn from others! 📚