ከ26/07/2013 እስከ 03/08/2013 የሚቆይ ልዩ የካሊግራፊ ኤግዝብሽን በሰዓሊ ዒሳ ታደለ ።
ከአላህ ዘጠና ዘጠኝ ስሞች ውስጥ የተወሰኑት እንዲሁም ልዩ መልዕክት ያዘሉ የካሊግራፊ ጥበቦች ይጎበኛሉ ይሸምታሉ ።
በውድቅት የአሳሳል ስልት ፣በቀለም ውህደትና፣ላቅ ያለ ሃሳብ ያዘሉ የሰዓሊው ስራዎችን በመጎብኘት ለኣዕምሯችን ሰላም ለሱ ደግሞ ብርታት እንሆነዋለን።
«አላህና መላእክቱ በነብዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ። የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።»
[ሱረቱል አህዛብ 33:56 ]
#ሰሉ_ዓለነቢ (ሰለላሁ🧡አለይሂ🧡ወሰለም)
#መልካም_ጁምዓ! 😇
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
እንኳን ለ125ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረስዎ ! የአድዋ ድል ታሪካችን ፣የትናንት፣ የዛሬ ፣ የነገ ጥላችን ነው !
#መልካምየአድዋበዓልይሁንልዎ!🧡
Join us on telegram ➣ t.me/SeyaMehdi
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ
خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ሂዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትሆኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡"
❲ጁምዓ 62:9❳
#መልካም_ጁምዓ! 😇
Join us on telegram ➣ t.me/SeyaMehdi
«ሽቶህ :የጥሩ :መዓዛ: ጅረት
ለአደም :ዘር: ሁሉ :ምሕረት
ቀልቤ :ከኢማን: ሲደክም
የእምነት: ላባዬ: ሲሰበር
የአሞራ :ክንፍ :ቢያድለኝ
በናፍቆት :ወዳንተ: እንድበር»
#EnsetArt🌱
#kobaArt💚
#GreenArt🟩
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
« የጠዋቱ : ነፋስ :ትኩስ: ሽታውን:ያሰራጫል ፡፡ እንድንኖር :የሚያስችለንን:ነፋስ: መነሳት: እና :ያንን :መውሰድ :አለብን ፡፡ ከመጥፋቱ: በፊት :ይተንፍሱ ።»
መልካም ቀን ይሁንልዎ🧡
Telegram ➡️ t.me/SeyaMehdi
https://m.facebook.com/ዛውያ-ቲቪ-Zawya-TV-101376215334211/?ref=opera_speed_dial&__tn__=%2Cg
👆👆👆👆👆👆👆
ሊንኩን ጠቅ አድርገው አዲሱን የዛውያ ቲቪ የፌስቡክ ገጽ ይቀላቀሉ !
ሰማዕታት ሲታወሱ ታላቁ ጀግና ደጃዝማች ዑመር ሰመተር ግንባር ቀደም ናቸው ። ስማቸው ከቀብራቸው በላይ ውሏል ። ለሀገር ባለውለታ የሆኑት ዑመር ሰመተር ሞት በቁጭት እንዲህም ብለው ተቀኝተውላቸው ነበር :-
ተገዳይ እወልወል እጠረፉ ዳር፤
ተጋዳይ አፍዱግ ላይ እጠረፉ ዳር፤
ተጋዳይ ቆራሄ እጠረፉ ዳር፤
ተጋዳይ ሀነሌ እጠረፉ ላይ፤
የመትረየሱ ሼክ የለበን መምህር፤
ሞት ጠራህ አንተንም ዑመር ስመተር !
የጀግኖቻችን ድል የመሰለ መልካም ቀን ይሁንልዎ 🧡
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
''ኑ ባቡል ኸይር እንጀራ እንጋግር!!!!" በሚል ሀሳብ አንድ እንጀራ በመጋገር በሚከፍሉት 50 ብር የጤፍ ወጪውን ለመሸፍን የበኩሎን አስተዋጽኦ እንዲያ በረክቱ ተጋብዘዋል ።
ባቡል ኸይርን ለመደገፍ 1000318219595 የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ ባቡል ኸይር
ወይም
01410267076800 አዋሽ ባንክ ባቡል ኸይር አሊያም በስልክ ቁጥር 0923276176/ 0911028750 ወይም 0903377777 ይደውሉልን።
በአካል ለመገኘት ከፈለጉ ኳስ ሜዳ ከሀጂ ዩኑስ መስጂድ ፊት ለፊት በሚገኘው አስፓልት 100 ሜትር ተጉዘው ያገኙናል።
በ7335 አጭር መልዕክት መቀበያ ቁጥራችን ከA – F ካሉ ፊደላት መርጠው በመላክ የአቅመ ደካማ ወገንዎን እምባ ያብሱ!
የበጎ ሥራችን አካል ስለሆኑ እናመሰግናለን!
#ሰሉ_ዓለነቢ (ሰለላሁ🧡አለይሂ🧡ወሰለም)
#መልካም_ጁምዓ! 😇
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
የሰው ልጅ እድሜውን እንዴት እንደሚሰርቅ ታውቃላችሁ ?
ነገን በመጠበቅ ዕለቱን በዋዛ ፈዛዛ ያሳልፈዋል።እስከ ዕለተሞቱ ድረስ በዚሁ ሁኔታ ላይ ይቆያል። እጁ ላይ ምንም አይነት በጎ ስራ የሚባል ነገር የለውም ።ዜሮ በዜሮ ሆኖ ይችን አለም ይሰናበታል።
መልካም ቀን 🧡
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
ያኮረፈች አዲስ አበባ ፣ የፈራች ከተማ አትታያችሁም ? እንዲሁ በሙዚቃ ጩኸትና በብልጭልጭ ማብራት ነውራችንን ሸፈንን እንጂ ተቆጥሮ የማልቅ ጉድ እንቁላሏን እንደታቀፈች ዶሮ መጻዒዋን ታቅፋለች ።
ግዜ ምን ይወልዳል አናውቅም ?
«ከመተከል ነው የመጣሁት ያላችሁን እርዱኝ » የሚል ተመፅዋች መጥቶልናል። እንዲሁ እንደዘበት ከእጃችን ያመለጠው ሰላም አልታየንም እንጂ ነገሩ ነግ-በኔ ነው።
ነገ እኔ ወለጋ፣መቀለ፣ ጉምዝ ፣ መተከል ሄጄ «ከአዲስ አበባ ነው የመጣሁት አጉርሱኝ » ላለማለቴ ምን ዋስትና አለኝ ። እሱን ነው አዱ ገነት የፈራችው ።
እኔም አዲሳባም እየፈራን እየተባን እናዘግማለን !
ፅልመት ብርሃንን ድል ባረገ ቀን
ኣበቃ ብለን ነገ እንዳይርቀን
ዘመናት አልፎ እንዳይረሳን
አንቱን ጣለልን ማይጠፋ ድርሳን።
#Hafsul
የትም ምንም በማይገኝበት በዚያ ጊዜ እርሱ ነበር ። እርሱ ውስጤ ያለው እርሱ ነው ፣ እርሱም በውስጣችሁ ያለው ነው ። እግሮቼ ወደርሱ እየተንቀሳቀሱ ነው ። ቀድሞ ልቤ ውስጥ ቢኖርም ማልደው ሳይሆን ጀምበር ስታዘቀዝቅ ጉዞ ከጀመሩት መሃል ሆኜ ወደርሱ እየቀረብኩ ነው።
[ •እያዘገምኩ ወይም እየዳኽኩ...ደርሻለኹ ከደጁ ወደ ኪነት ጎጆው ! •]
ሰዓሊው ሆይ ! አቅላሚው ሆይ ! ይኸው ነፍሴ ወዳንተ ቀርባለችና ቀባት ፣ ቀለሞችህ ጨለማውን የነፍሴ ክፍል ያንጹ ። የሰጠኸኝ እያንዳንዱ የንጽህና ጠብታ ኹሉ ዳግም እንዲነጻልኝ ተለመነኝ ።
[ • አንዳች የህሊና ሰላም ... • ]
ነፍሴ ግዞት ወርዳለች በራሴው ፍርግርግ ታጥሬያለሁ ከኔው እስር ነጻ በለኝ ።ለጋሱ ሆይ ፍታኝ ። በእኔው ላይ አርነት ከአቅሜ ርቆኛልና ከገዛ ነፍሴ አላቀኝ ። ወዳለህበት አስመልጠኝ ። አንተ ወዳለህበት። ወደ እዝነልቦናዬ !
[ •ከዚያም ... •]
ዓለምን ልተዋትና አንተ እቀፈኝ ። አንተ ብቻ !
ሌላው ኹሉ ሌላ ነው ። አንተ ብቻ እውነት ነህ በቃ አንተ ብቻ !
#እርሱበውስጣችሁያለው
#በእኔምውስጥያለነው
Join us on telegram ➣ t.me/SeyaMehdi
« አላህ የፈፀምከውን በጎ ተግባር፣ያቃለልከውን የሀሳብ ሸክም፣ ያበስከውን እንባ አይረሳውም።
የ ህ ይ ወ ት መ ር ህ ይ ኑ ር ህ
በጎ ባይደረግልህም በጎ አድራጊ ሁን።ለነርሱ ብለህ ሳይሆን አላህ በጎ አድራጊዎችን ስለሚወድ ነው…።»
በጎውን ሁሉ ለእርስዎ እንመኛለን 🧡
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
ሼር ያድርጉ ወገንዎን ያንቁ!
በመንገድ ላይ ሲጓዙ ህፃናት ይዘው ከቦታ ቦታ የሚዘዋወሩ ሰዎችን በአይነ ቁራኛ መከታተል አጠራጣሪ ነገር ከተመለከቱ አስቁሞ መጠየቅ ከአቅም በላይ ከሆነ በአካባቢው ለሚንቀሳቀሱ ፖሊሶች ማሳወቅ።
ልጅ ይዘን ከቦታ ቦታ ስንዘዋወር በመንገድ ላይ ሰዎች ቢጠይቁን ተገቢውን ምላሽ በተገቢው መንድ ከማስረጃ ጋር እንመልስ እንጂ አንበሳጭ ዞሮ ዞሮ ጥቅሙ ለራሳችን ነው።
ነገሩ ከባድ ቢሆንም ከልጅ መጥፋት
አይብስም እና እንተግብረው።
ኸይር ፈላጊ
ሼር ያድርጉ ወገንዎን ያንቁ!
#challenge_ልጄን_ጠብቅልኝ_ልጅህን_እጠብቅልሃለሁ
➢ Ekram Graphics Design
«ፈገግታ አይለይህ። ምንም አይነት ኪሳራ የለውም።ጌታህ አልለ።ሪዝቅህም የተመዘገበ ነው።እድሜህ የተገደበ ነው።በዙሪያህ የሞላውን ውበት ለማየት ትችል ዘንድ ራስህን አስውብ…።»
ፈገግ ያለ ቀን ተመኘንልዎ 🧡
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
« በከባድ ሁኔታዎች ውስጥ የአላህን እርዳታ ከፈለግክ መንገዱ በጣም ቀላል ነው ። ፈርድ ሰላቶችን አጥብቀህ ያዝ ፣ በተለይ ለፈጅር ሰላት የተለየ ቦታ ስጥ ፣ የሌሊት ስግደትንም ጨምር ፣ በእርግጠኝነት ራስህን የተለየ ቦታ ታገኘዋለህ ። ይህን ስታደርግ ካለህበት ችግር ብቻ አይደለም ምትወጣው ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ትላለህ ። »
ኑዕማን አሊ ኻን 🧡
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
መልካም ቀን ይሁንልዎ 🧡
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
ከመንጋዎቹ ነጥዬ ከአቁማዳዬ ውሃ ማጎነጫት ነጯ ግልገል ተኩላ በላት ። እረኝነቴን ምተክዝባት ! ገላዋን እያሸሁ ነፍሴን እሹሩሩ ያልኩባት የነፍሴ ባለሟል ነጯ ግልገል ! ያዋየኋት የልቤን ነገር ኹሉ ለተኩላ ሆድ ገበረችው ። ያሳዳሪዬን ነገር እንጃ !? ሚስጥሬ ተኩላ ሆድ ውስጥ ማደሩ የሀሳብ ንዳድ ሆኖ ፈጀኝ እንጂ ።
አደራዬ መንጋ ነድቶ ወደ ማደሪያቸው ማጎር ነበር ። እቺን ትንሽ ነፍስ ካሸከምኳት የሹክሹክታ መዓት ጋር ተኩላ ሆድ ውስጥ ትቶ ማደር መንጋውን አውላላ ከመበተን የማይተናነስ ብኩንነት ነው።
ለአሳዳሪዬ የምዘላብደው አይጠፋኝም ሲነጋ ነፍሴን ደግሜ መመልከት ተጠየፍኩ እንጂ። ምናለ እኔም ከትንሿ ነፍስ ጋር ተኩላ ሆድ ውስጥ በቀረሁ !?
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ
خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
"እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ሂዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትሆኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡"
❲ጁምዓ 62:9❳
#መልካም_ጁምዓ! 😇
Join us on telegram ➣ t.me/SeyaMehdi
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
መልካም ቀን ይሁንልዎ !
ፎቶ :- Muke yali 💚
ይኼ ፎቶ ከ11 አመት በፊት #በስፕሪግፌስቲቫል ጉዞ ወቅት የተነሳ ነው። ብዙዎች የዚህችን ትጉህ እናት ፎቶ በማየት ስሜታቸውን በተለያየ መንገድ ገልጸዋል ። እናትነት የጥንካሬ ፣ የብርታት ሁሉ አብነት ነው ። እናትነት አምላክ ለምድር ከቸራቸው ጸጋዎች ተቆጥሮ የማያልቀው ነው ።
እንደ እናት የሆነ ቀን ተመኘንላችሁ 🧡
#የዕለትተዕለትጀግና
#እናትነት
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
«ጎህ መቅደዱ የማይቀር ነው።ተኝተን ከሚነጋ እየታገልን ቢነጋ ክብሩ ለራሳችን ነው… ። » ( ሙሐመደልገዛሊ) ትርጉም Awwal Hamza
መልካም ቀን 🧡
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
እነኚህ የሀገራችን ባለውለታዎች ተዋወቋቸው !
ሐጂ ሙሐመድ ሣኒ ሐቢብ ከሼኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ጋር በመሆን (በ1963) ቅዱስ ቁርኣንን ወደ አማርኛ ተርጉመዋል።
በቀ.ኀ.ሥ የንግስና ዘመን የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን በመወክል ስለ ሙስሊሞች መብት ከመንግስት ጋር ሞግተዋል ።
አሁን በእጃችን ላይ የሚገኘው የአማርኛው ቅጂ ቅዱስ ቁርዓን የሁለቱ ዓሊሞች ለትውልድ ኹሉ ታላቅ አበርክቶ ነው።
መልካም ቀን 🧡
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
+ Share
ቅዳሜአችሁን ለባይተዋሩ ናስር ስጡት🧡
በአቅም ማነስ ምክንያት ቤተሰቦቹ ወደ ጎንደር ተመልሰዋል ። ናስር ከህክምና ወደ ቤት ሲመለስ አፅናኝም ሆነ አይዞህ ባይ የለውም ። መዳን ትልቁ ህልሙ ቢሆንም ከጎኑ ሰው መኖሩ እና አይዞህ ባይ መኖሩ በምንም ዋጋ የማይተመን ነው ።
እስኪ ዛሬ ቅዳሜኣችሁን ነገ የረፍት ቀን እሁዳችሁን ለናስር ስጡት ። ጠይቁት ። አይዞህ አለን በሉት ። (+251943058386)
🔶የአቢሲኒያ ባንክ የደብተር ቁጥር
53547109 ናስር አህመድ ኑር
🔷የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብተር ቁጥር
1000263390664 ናስር አህመድ ኑር
ስልክ
+251943058386
+251903377777
+251912939959
የአህመድ ናስር የቴሌግራም ግሩፕ
/channel/Nasirahmed12
https://youtu.be/JMvJEbTFJo0