seyamehdi | Unsorted

Telegram-канал seyamehdi - 𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

794

https://youtu.be/sbjYO-JyfaE

Subscribe to a channel

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ራህማ (ዝናሽ) የሁለት ልጆች እናት ስትሆን ወገን ዘመድ የላትም። እስልምና በመቀበሏ ምክንያት የገዛ ቤተሰቦቿ ከቤት አስወጥተው ጥለዋታል።  7 አመት ቆማ መሄድ ተስኗት አልጋ ላይ ስትማቅቅ ማንም ዞር ብሎ አላያትም ።  ነፍስ ካላወቁ ሁለት ልጆቿ ጋር በየጎዳናው እየተንከራተተች ነው ።

ራህማ ከዚህ ቀደም አረብ ሃገር ተቀጥራ ትሰራ በነበረበት ጊዜ ባጋጠማት ህመም ምክንያት የእንቅርት ቀዶ ጥገና አድርጋ ኮቪድ 19 በነበረበት ወቅት እናቷን ለማየት ወደ ሃገር ተመልሳ ነበር። በጊዜው መድሃኒት እንደልብ ማግኘት ስላልተቻለ  በተጨማሪም እናቷን በሞት መነጠቋ ተደማምሮ መራመድ ተስኗት አልጋ ላይ ውላለች ። በቂ የህክምና ክትትል ባለማግኘቷ እና ለከፍተኛ ጭንቀት በመጋለጧ ህይወቷ አደጋ ላይ ወድቋል።


ውድ ኢትዮጵያውያን ለአላህ ብላችሁ በቀላል መዳን የሚችል በሽታ ነውና ተረባርባችሁ ህይወቴን አድኑልኝ"  ትላለች ራህማ

እባካችሁ ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር አድርጉ እህታችንን እንርዳት 😭😭😭😭😭

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000464498137 ዝናሽ ከድር
አቢሲኒያ ባንክ 131711565 ዝናሽ ከድር

ይደውሉ
0938293462
0911024522
0912939959

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ነብዩ (ﷺ) “በረመዳን የሚደረግ ዑምራ ከሐጅ ጋር እኩል ነው፤ ወይም ከኔ ጋር ከሚሰራ ሐጅ ጋር እኩል ነው” ብለዋል  ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

Telegram -  t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube -  https://youtu.be/s2l7lEiEn6I -  SUBSCRIBE 🔔
Facebook https://www.facebook.com/profile.php?id=100063612075565&mibextid=ZbWKwL ላይክ ፎሎው ያድርጉ
+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

«አላህና መላእክቱ በነብዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ  ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ። የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።»
       [ሱረቱል አህዛብ 33:56 ]

#ሰሉ_ዓለነቢ (ሰለላሁ🧡አለይሂ🧡ወሰለም)

             #መልካም_ጁምዓ! 😇

Telegram -  t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube -  https://youtu.be/s2l7lEiEn6I -  SUBSCRIBE 🔔

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

እንኳን ለተከበረው የዒባዳ ወር በሰላም አደረሳችሁ !


Telegram -  t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube -  https://youtu.be/s2l7lEiEn6I -  SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ  - 
ገፃችንን ይውደዱ 👍
ለበለጠ መረጃ :- +251912939959

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ًًً﷽ ﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾


‏«አላህና መላእክቱ በነብዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ። የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።»
[ሱረቱል አህዛብ 33:56 ]

#ሰሉ_ዓለነቢ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)🧡

ለመላው ፍጥረት እዝነትትና ምህረት ለኾኑት ነብይ ሰላምታ እናድርስ-ሰላዋት እናውርድ !


Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

የሰው ልጅ ከመሬት ወደ ላይ አንጋጦ ሲመለከት ሰማዩ እንደ ድንኳን ጣሪያ ውሱን ነገር መስሎ በሚታየው ዘመን ፣ ዘመናዊ የስነፈለክ( የጠፈር ምርምር)በማይታሰብበት የታሪክ ወቅት፤ፀሀይና በዙሪያዋ ያሉት ግዙፍ አካላት እርስ በርስ ሳይነካኩ፣ሳይገጫጩ ሁሉም በተወሰነላቸው መስመር በሥርአት እንደሚሽከረከሩ ቅዱስ ቁርአን ከተአምራዊ አናቅፁ በአንዱ እጥር ምጥን አድርጎ ገልፆታል፦

لَا الشَّمْسُ يَنبَغِي لَهَا أَن تُدْرِكَ الْقَمَرَ وَلَا اللَّيْلُ سَابِقُ النَّهَارِ ۚ وَكُلٌّ فِي فَلَكٍ يَسْبَحُونَ

[ፀሀይ ጨረቃን ልትደርስባት አይገባትም፤ ሌሊትም ቀንን( ያለ ጊዜው) ቀዳሚ አይሆንም፤ ሁሉም በመዞሪያቸው ውስጥ ይዋኛሉ።]
(ያሲን፡ 40)

©Awwal Hamza
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/HfA5pEEROGc - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - AYDAN -
ገፃችንን ይውደዱ 👍

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

------------------------------------------------
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/HfA5pEEROGc - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - AYDAN -
ገፃችንን ይውደዱ 👍

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - AYDAN -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
ለበለጠ መረጃ :- +251912939959

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ፈትሁል ሐመር 2 ልዩ የዒድ አል አድሃ አረፋ በዓል አከባበር
https://youtu.be/8IK6YdXkXaU
https://youtu.be/8IK6YdXkXaU

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ሁለተኛው!!
ጨዋታን በቁም ነገር ያዋዛ፣ ሀገራዊ እሴቶች የሚንጸባረቁበት፣ የሀጅ ስርአት በተግባር የሚማሩበት፣ከነቢዩላህ ኢብራሂም(ዐ.ሰ) እስከ ረሱላችን(ሰ.ዐ.ወ) ያለው ታሪክ የሚዘከርበት ፣ለሙስሊም ቤተሰብ የሚመጥን ልዩ የቤተሰብ አረፋ ፌስቲቫልና ኤግዚቢሽን በአረፋ ማግስት እሁድ ሃምሌ 3 እንዳያመልጥዎ!


💎መጪውን ትውልድ በመገንባት ጉዞ ላይ አብረውን ይሁኑ!
ሂላል ኪድስ ፕሮዳክሽን

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ዓለም አቀፉ የቁርዓን ውድድር በኢትዮጵያ !

ይህ ታሪካዊ ቀን በፎቶ ሲገለፅ ።

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

‹‹ሰው ዓይኑ እንዲቅበዘበዝ የፈቀደለት እንደሆነ፤ ምናልባት ደስ ከሚያሰኝ ግን ከማይገኝ ነገር (ቆንጆ ከሆነች ባርያ ልጃገረድ ወይም ከሚያምር ባርያ ላይ ያርፋል፡፡ ወይም ውብ ከሆነ መኖሪያ ቤትና ይህን ከመሰለው ነገር ያርፋል፡፡)

ጆሮውን ያለ ልጓም መረን የሰደደ እንደሆነ መንፈሱን ምርኮኛ አድርጎ ከሚይዝና ለጆሮ ከሚጥም ቃልና ዜማ ያርፍ ይሆናል። ምላሱን አለልጓም የተወ እንደሆነ፤ የከፋ ውድቀት የሚያመጣበትን ቃል ይናገር ይሆናል።

ሰው ሊጨበጥ ወይም ሊወገድ ከማይችል ነገር ውስጥ ሲገባ ይማስናል፡፡ ይታክታል፤ መንፈሱ በማይረባ ነገር ይጠመዳል፡፡ ህይወቱም ይበላሻል፡፡

‹‹እጅና እግር የሚሰማሩት በልብ ትዕዛዝ ነው። የጊዜ ፈቃዱን ለመሙላት የሚባዝን ልብ፤ በአላህ (ምስጋና ለእርሱ ይሁን) ድህነትን ለማግኘት ሊጣጣር አይችልም፡፡ እግሩም እጁም ያንኑ የማይረባውን ነገር ለማግኘት ሲፍጨረጨሩ ይገኛሉ እንጂ፡፡ የአላህን እርዳታ ያልያዘ እና ከመንፈሳዊ ክልል የወጣ ሰው ልቡ ይታወካል፤ ይዝላል፡፡

የዚህ ሁሉ ችግር ምንጩ ያለማስተዋል መኖርና ስሜትን እንዲባዝን ማድረግ ነው፡፡ በእውነቱ፤ እጁንና እግሩን ሐሳቡን የሰበሰበ ወይም የተቆጣጠረ ሰው ልቡ አይዝልም፡፡

ሸሪአው እንደሚያዘው፤ እግረ-ስሜትን መቆጣጠርና በማስተዋል መኖር ያስፈልጋል፡፡ የአላህ መመልከቻ የሆነው ልባችን፤ ከእርሱ ውጪ በሆነ በሌላ ነገር እንዳይጠመድ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ያ ከአላህ ውጪ በሆነ ነገር የተጠመደ ልብ፤ ዘወትር አላህን ከሚዘክር ልብ በደረጃ ያነሰ ነው፡፡

‹‹ነፍስ ኮርቻ የተጫነች፤ የተለጎመችና ሊጋልቧት የተዘጋጀች ቅብጥብጥ ፈረስ ነች፡፡ ይህችን ፈረስ በጋለብክ ጊዜ እጅህን በማስተዋል ልጓም ላይ አድርግ፡፡ ይህን ያደርግህ እንደሆነ ተርፈሃል፡፡ ይህን እጅህን ለስሜት አሳልፈህ የሰጠህ ከሆነ ጠፍተሃል፡፡ ምርጫው እንግዲህ ያንተ ነው፡፡ ልጓሙን በማስተዋል እጅ ለማስገባት ስትጥር ሁለቱንም እግርህን እርካብ ላይ አድርግ፡፡ በቀኝ እግርህ የተስፋን ርካብ፤ በግራ እግርህ የመፍራትን ርካብ እርገው።

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ሼር በማድረግ ተባበሩን ❗️❗️❗️

የልብስ ማጋራት ዘመቻ የማንገለገልባቸው ልብሶች ካሉ ብዙ ልብስ ያጡ ወገኖቻችን ስላሉ ለነሱ ልንሰጥ ዘንድ ዝግጅታችንን ጨርሰናል።
እናንተም የበኩላችሁን ታበረክቱ ዘንድ በአላህ ስም እንጠይቃለን 🙏
በያላችሁበት መተን እንቀበላለን ስልክ ቁጥር ታች ጋር ባለው ደውለው ማግኘት ይችላሉ።

#ስልክ:-
0910054040
0913613322
0940060603

Te ➢ @ekramgraphics

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

HIRA / ሂራ መጽሄት የሚገኝበት ቦታ !

🔻Beenahe kids ቤተል ሳራ ሞል
🔻Mr. Coffee ቤተል ፋሚሊ ታወር
🔻Markomilano ፒያሳ ኤሊያና ሞል
🔻Nusra Hotel & SPA Halal ቦሌ ኦሎምፒያ

መጽሄቱ በነጻ የሚታደል መሆኑን በትህትና እንገልጻለን መልካም ረመዳን ይሁንልዎ !

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

እንኳን አደረሳችሁ አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን ጾማችን ነፍሳችንን ከአላህ ጋር የሚያቀራርብ ከፍጡራን ጋር የሚያዋድድ ሰላም ፣ እዝነት ፣ መተሳሰብ የሚያሰፍን ጾም ይሁንልን ።

ሂራ መጽሔት / HIRA 🌙

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

اللَّهُمَّ لَكَ أَسْلَمْتُ، وَبِكَ آمَنْتُ وَعَلَيْكَ تَوَكَّلْتُ، وَإِلَيْكَ أَنَبْتُ، وَبِكَ خَاصَمْتُ، وَإِلَيْكَ حَاكَمْتُ، فَاغْفِرْ لِي مَا قَدَّمْتُ وَمَا أَخَّرْتُ، وَمَا أَسْرَرْتُ وَمَا أَعْلَنْتُ، أَنْتَ الْمُقَدِّمُ وَأَنْتَ الْمُؤَخِّرُ، لاَ إِلَهَ إِلاَّ أَنْتَ

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ًًً﷽ { وَمَا جَعَلَهُ اللَّهُ إِلَّا بُشْرَىٰ لَكُمْ وَلِتَطْمَئِنَّ قُلُوبُكُم بِهِ ۗ وَمَا النَّصْرُ إِلَّا مِنْ عِندِ اللَّهِ الْعَزِيزِ الْحَكِيم }

አላህም (እርዳታውን) ለእናንተ ብስራትና ልቦቻችሁ በእርሱ እንዲረኩ እንጂ አላደረገውም፡፡ ድልም መንሳት አሸናፊ ጥበበኛ ከኾነው አላህ ዘንድ እንጅ ከሌላ አይደለም፡፡

[ ሱረቱል ዒምራን 3÷126 ]

  
Telegram -  t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube -  https://youtu.be/s2l7lEiEn6I -  SUBSCRIBE 🔔
Facebook - 👍


+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

تسحروا فإن في السحور بركة

“ሱሁር ብሉ፤ ስሁር መብላት በረካ አለውና” ሲሉ ተናግረዋል (ቡኻሪና ሙስሊም ተስማምተውበታል)።

Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook ላይክ ፎሎው ያድርጉ
+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

«አላህና መላእክቱ በነብዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ። የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።»
[ሱረቱል አህዛብ 33:56 ]

#ሰሉ_ዓለነቢ (ሰለላሁ🧡አለይሂ🧡ወሰለም)

#መልካም_ጁምዓ! 😇

Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

የመፅሐፍ ማስታወቂያ

👉የመፅሐፉ ርዕስ: ሙስሊሙ ምን ያስባል ?
👉የመፅሐፋ አዘጋጅ: ዶ/ር ሐሰን ሐትሑት
👉የመፅሐፋ ተርጓሚ: ዘከሪያ ሙሃመድ
👉የህትመት ጊዜ፡- 2011
👉የገፅ ብዛት፣ 194
👉የሽፋን ዋጋ ብር 80.00
👉ዋና አከፋፋዮች፡ ጃዕፈር፣ አተውባ፣ ነጃሺ፣ አል አቅሷ መፃሕፍት መደብሮች።

ስለ መፅሐፉ በአጭሩ

መፅሐፋ እስከዛሬ ያልተዳሰሱ ርዕሰ ጉዳዮችን በሚገርም ጥልቀት የዳሰሰ፣ ሙስሊም የህክምና ዶክተሮች የግድ ሊያነብቡት የሚገባ መፅሐፍ ነው።

ግብፃዊው ዶክተር ሐሰን ሐትሁት "Reading the Muslim Mind" የሚል መፅሐፍ ጽፏል፡፡ መፅሐፉ በአያሌ ሰዎች ሊነበብለት፣ በተደጋጋሚም ሊታተምለትና "በደርዘን" በሚቆጠሩ የዓለማችን መግባቢያ ቋንቋዎች ሊተረጎምለት ከበቃ ወዲህ፤ ዶክተር ሐሰን ከአንድ ዓመት ቀደም ብሎ ይህችን ዓለም ተሰናብቷል፡፡

ጋዜጠኛ ዘከሪያ መሐመድ ደግሞ የዶክተር ሐሰን ሐትሁትን ምርጥ ሥራ ወደ አማርኛ መልሶ "ሙስሊሙ ምን ያስባል?" በሚል ርዕስ ለኢትዮጵያውያን አንባቢያን ሚያዚያ 2011 ዓ.ም
እነሆ ብለናል።

ከመፅሐፉ የተወሰደ

Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/HfA5pEEROGc - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - AYDAN -
ገፃችንን ይውደዱ 👍

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

https://youtu.be/uPqHdnL3rwo
https://youtu.be/uPqHdnL3rwo
https://youtu.be/uPqHdnL3rwo
https://youtu.be/uPqHdnL3rwo

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ገለታ- Galataa -(ምስጋና)
https://youtu.be/HfA5pEEROGc
https://youtu.be/HfA5pEEROGc
https://youtu.be/HfA5pEEROGc

ገለታ- Galataa -(ምስጋና) Poetic Video
Poet - Seid Mehdi
Director - Diya Nesre
Graphics & Editor - Hamdu Shkur
Camera -Diya Nesre
©New Ethiopian Poetic Video Galataa 2022

Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/HfA5pEEROGc - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - AYDAN -
ገፃችንን ይውደዱ 👍

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ًًً﷽ ﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﴾


‏«አላህና መላእክቱ በነብዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ። እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ። የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ።»
[ሱረቱል አህዛብ 33:56 ]

#ሰሉ_ዓለነቢ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)🧡

ለመላው ፍጥረት እዝነትትና ምህረት ለኾኑት ነብይ ሰላምታ እናድርስ-ሰላዋት እናውርድ !


Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍
ለበለጠ መረጃ :- +251912939959

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

የአረፋ ቀን 🧡

https://youtu.be/HX5EjVP6CG8
https://youtu.be/HX5EjVP6CG8
https://youtu.be/HX5EjVP6CG8
https://youtu.be/HX5EjVP6CG8

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ዓለም አቀፉ የቁርዓን ውድድር በኢትዮጵያ !

⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️⬆️
ይህ ታሪካዊ ቀን በፎቶ ሲገለፅ ።

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

በሰፈሩት ቁና ...‼
🌺🌺 🌻 🌺🌺

ሰውዬው በፍቅር የሚከንፍላት መልካም ሚስት ነበረችው። እሷም እንዲሁ አለቅጥ ታፈቅረዋለች። ከዕለታት ባ'ንዱ ምሽት የዶሮ ስጋ እየተመገቡ ሳለ የቤቱ በር ተንኳኳ። ሚስት በሩን ከፈተች። ከፊቷ አንድ ያጣ የነጣ ድሃ ቆሟል። «አላህ ከሰጣችሁ እንድትሰጡኝ ነው የቆምኩት» በማለት ለመናቸው። ሚስት ከሚመገቡት የዶሮ ስጋ የተወሰነውን ልትሰጠው ብትከጅልም ቧላ ግን ምንም ነገር እንዳትሰጥ ገላመጣት። ይባስ ብሎ «ከዚህ አካባቢ አባሪው» አላት። ከባሏ አንደበት የወጣው ቃል ቀፈፋት። በወቅቱ ቅር ቢላትም ትዕዛዙን ከመፈጸም ውጭ አማራጭ አልነበራትምና ፍላጎቱን አሳካች።

ከብዙ ጊዚያት የአብሮነት ቆይታ በኋላ በሁለቱ ጥንዶች መካከል የነበረው ጥብቅ ትስስር ሻከረ። ንትርኩ እና ጭቅጭቁ አየለ። በቤታቸው ንፋስ ገባ። በመጨረሻም እህል ውኃቸው አለቀ - ተፈታች።

ከተወሰኑ ጊዚያት በኋላ ይህች ምግባረ ሰናይ እንስት ሌላ ወንድ አገባች። እንዲህ ነው ብሎ ለመግለጽ የሚከብድ ጣፋጭ ህይወት መምራት ጀመረች። ከሁለተኛው ባሏ ጋር አምስት አመት የትዳር ሕይወት ካሳለፈች በኋላ አንድ ምሽት ላይ የሆነ አስደናቂ ክስተት ተፈጠረ። ከመጀመሪያ ባለቤቷ ጋር ስትመገብ የነበረውን የዶሮ ስጋ በተመሳሳይ ሁኔታ ከሁለተኛው ባሏ ጋር እየተመገበች እያለ በሩ ተንኳኳ። በሩን ከፈተች። ሰውነቷ መንቀጥቀጥ ጀመረ። ላብ አጠመቃት። አንደበቷ ተርበተበተ።

ባለቤቷም 👤 «ምን አጋጠመሽ ?» በማለት ጠየቃት።

እርሷም 🧕 «አላህ ከለገሰን ሲሳይ እንድናካፍለው የሚጠይቅ ሰው ከበሩ ቆሟል» አለችው።

👤 «የሚፈልገውን ያህል ስጪው» አላት።

🧕 «በነገራችን ላይ ጠያቂው ማን እንደሆነ አውቀኸዋል ?» አለችው።

👤 «ማን ነው እሱ ?» ብሎ መለሰ።

🧕 «የመጀመሪያ ባለቤቴ ነው» አለችው።

👤 «ለመሆኑ እኔስ ማን እንደሆንኩ ታዉቂያለሽ ?» አላት።

🧕 «ማን ነህ አንተ ?» አለችው።

👤 «ወላሂ ያኔ ከበራችሁ ላይ ቆሜ የሚላስ የሚቀመስ ካለ ብትሰጡኝ ብዬ ስጠይቅ የተባረርኩት ድሃ ነኝ» አላት።

🥦 🥦 🥦

መልካም ሥራ ፈጽሞ አይጠፋም። ወንጀልም አይረሳም። የስራችንን ዋጋ ለክቶ የሚሰጠን ፈጣሪም ህያው ነው። ያሻህን ሥራ። ግና በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም። ይህን እውነታ ደግሞ ጊዜ በራሱ ሚዛን ያረጋግጥልሃል።

🇨 Muhammed Ahmed

Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ያልታደሉ ነፍሶች ታምሩን ቢክዱ
ምን ከልካይ አለበት ሲበረታ ክንዱ
.
ፍርዱ ቀረ እያለ ተበዳይ ሲቆስል
ትዕግስቱ ሚስጥር ነው የሌለ እስኪመስል

አላህ አላህ አላህ 🧡🎼

👉https://youtube.com/playlist?list=RDz1WJGpaJpOA

#የዓለምመሸሻ 🎶
#መዛሚርየኅብረትነሺዳ🎤

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

«ያቺን ዳገት መውጣት የቻለ ነው (ወጣት) » ይባላል ። የሆነ ዳገት እየወጡ ያሉ ወጣቶችን እያየን ነው ። እነ ሀሺም ሙዘየን ከግዜ ጋር ወግ ገጥመዋል ። እነሱን ተከትለን የምናየው ዘመን ደግሞ ምን አይነት እንደሆነ እንድናይ «በአንድ ዓይን» በተሰኘ ልዩ እይታ ተከስተዋል ።

ቀለም ሚዲያ ከሚንበር ቲቪ ጋር በመተባበር ለተመልካች የሚያቀርቡት ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ በአንድ አይን በቅርብ ቀን ይመጣል ። እስከዚያ ግን ከሂራ መጽሄት ጋር ስለ ስራው እናውራ ።

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

ረመዳን ሙባረክ 🌙
Telegram - t.me/SeyaMehdi - ተቀላቀሉን !
YouTube - https://youtu.be/s2l7lEiEn6I - SUBSCRIBE 🔔
Facebook - SEID MEHDI - ሰዒድ መህዲ -
ገፃችንን ይውደዱ 👍

+ Share

Читать полностью…

𝐀𝐘𝐃𝐀𝐍

እረፍትዎን አያባክኑ እጅግ ውብ በሆነው ባማረው የወንጪ ሀይቅ አብረውን ያሳልፉ። በወንጪ ድንቅ ተፈጥሮዎች በአንቦ ውሀ ፣ በፏፏቴ ፣ በጭቃ ባዝ ፥በሰፊው ሃይቅ እየተዝናኑ ረፍትዎን አይረሴ ያድርጉት።
የጉዞ ቀን ሚያዝያ 3, 2013 (የፊታችን እሁድ)
የጉዞ ሂሳብ 650 ብር (በቡድን ሆነው ለሚመጡ ቅናሽ እናደርጋለን)
መገናኛ ቦታ ጦር ሃይሎች
መነሻ ሰአት 12
የጉዞ ሂሳብ የሚያካተው
ትራንስፖርት, ምሳ , የታሸገ ውሀ, ስናክ, አስጎብኚ, ፎቶግራፍ
ለበጠ መረጃ 0933040594 ወይም 0943827177 ይደውሉ።
t.me@ReactHiking

Читать полностью…
Subscribe to a channel