◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉
🎯ይሄኔ የት በደረስኩኝ ?
🔹በየጊዜው ካለእቅድ የማወጣቸውን የገንዘብ መጠኖች በጥንቃቄ ብቆጥባቸው ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!
🔹ሰዎች በእኔ ላይ ምን እንደሚያስቡ ለማወቅ የታገልኩትን ያህል ራሴን ለማወቅ ብሰራ ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!
🔹በማያገባኝ የሰዎች ስራና ሃሳብ ላይ በማውራትና በመቃወም ያባከንኩትን ጊዜ የሚደገፍ ሰው ፍልጌ ደግፌ በሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!
🔹ለየእለት ገጠመኞች ምላሽ እየሰጡ ከመሯሯጥ ይልቅ በራእይና በዓላማ ኖሬ ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!
ያም ሆነ ይህ ያለፈው አልፏል! አሁንም ቢሆን አልመሸም! ከጥቂት አመታት በኋላ እንደገና “ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!” የሚል የግምገማ ስሜት እንደሚመለስብኝ ስለማልፈልግ አሁኑኑ ለውጥን አመጣለሁ፡፡
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
እረፍትዎን የት ለማሳለፍ አስበዋል?
ከከባድ የድካም እና የስራ ሳምንት በኋላ በረፍት ጊዜዎት ሰውነትና አእምሮን ዘና ነቃ ፈታ ለማድረግ ወደ ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ ብቅ ይበሉ፡፡
ሪፍሌክሶሎጂ(Reflexology)የእግር ማሳጅ የሰውነትዎን የደም ዝውውር በማቀላጠፍና ማዕከላዊው የነርቭ ሥርዓትን በማስተካከል ጥልቅ የመዝናናት ስሜትን ያጎናፅፋል።
እርቀትዎን እና ፅዳትዎን በጠበቀ መልኩ!
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://mbasic.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
የልጅነት እንቅልፍዎ አምርዎታል ?
ሪፍሌክሶሎጂ(Reflexology)የእግር ማሳጅ የሰውነትዎን የደም ዝውውር በማቀላጠፍ ፣ ማዕከላዊው የነርቭ ሥርዓትን በማስተካከል ጥልቅ የመዝናና ስሜትን በማጎናፀፍ የልጅነት እንቅልፍዎን ይመልሣል!
ይህንን መረጃ ለወዳጅ ዘመድም በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት።
ስልክ፡+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀላሉ።
/channel/shalomreflexology
https://mbasic.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ለመላ አካሎ!!
በወገብ ህመም ተቸግረዋል?
ውስጥ እግርዎን በባለሙያ ቢታሹ ዘና ነቃ ከማለትዎ በተጨማሪ ለወገብ ህመምዎ ውጤታማ መፍትሄ ያገኙበታል።
ይህንን መረጃ ለወዳጅ ዘመድም በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ለመላ አካሎ!!
በስራዎ ምክንያት ረጅም ሰአት ይቆማሉ ?
ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ እረጅም ሰአት በመቆም የሚመጡ ህመሞችን በመቀነስ በሽታ የመከላከል አቅምዎን በማጎልበት ለዛሉ እግሮችዎ አዲስ ሀይልና ጉልበት ለህመምዎ ፍቱን መፍትሔ ይሰጥዎታል ።
ይህንን መረጃ ለወዳጅ ዘመድም በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሎክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:-ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ /ቁጥር 2-ምኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት ለፊት
+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ለመላ አካሎ!!
#ሚስጥረ_ኩላሊት
ኩላሊታችን በደማችን ውስጥ የሚገኘውን ቆሻሻ ከማጣራት ባለፈ ጉብዝናችንን,አሸናፊነታችንን,ህያውነታችንን,ጥልቅ እውቀትን,ቅናትን,ፍርሀትን,ፀብ አጫሪነትን ትሁትነትን በሰውነታችን ውሰጥ እንዲፈጠር የሚረዱ ተግባራትን እንደሚያከናውን ያውቃሉ ?
ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ የሰውነታችንን የደም ዝውውርና የኩላሊታችን አሠራር እንዲቀላጠፍና ጤናማ እንደሆን ይረዳል ::
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት።
ስልክ:+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ Telegram ቻናላችንን እንዲሁም የFacebook pageኣችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://m.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
ዛሬ ስለሪፍሌክሶሎጂ አስደማሚ ነገር እንንገሮ
በሰውነታችን ውስጥ የሚገኙ ካንሰርን የሚያመነጩ ሆርሞኖች ቀድመው ይሄንን ካንሰር እንዳያመርቱ እና ህመሙ ከተከሰተ በሁዋላ እንደህመም ማስታገሻና ከህክምናው ጎንለጎን ከካንሰር እንዲያገግሙና በሽታ የመከላከል አቅምዎን እንዲያጎለብቱ ይረዳዎታል።
ይህንን መረጃ ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ። በተጨማሪም የFacebook pageኣችንን ይጎብኙ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ :-
ቁጥር 1-መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
/channel/shalomreflexology
https://m.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
ምግብ ከተመገቡ በኋላ የመክበድ (ያለመፈጨት)ስሜት ይሰማዎታል ?
ምግብ ከተመገቡ በኋላ የምግብ መፈጨት ሂደት የተስተካከለ ካልሆነ የጨጎራ ክፍል የማቃጠል ፣ የሆድ መነፋት ፣ ጋዝ ማስወጣት (ማጋሳት) የመክበድ ስሜት ፣ የማቅለሽለሽ ስሜት ይሰማዎታል
ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ የምግብ መፈጨት ሂደትን በማፋጠንና በማቀላጠፍ ጤነኛ የሆነ የምግብ መፈጨት ሂደት አንዲኖረን ያደረጋል።
ይህንን መረጃ Share በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት !!
"እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው!"
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ :-ቁጥር 1-መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካበቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https//t.me/shalomreflexology
https://m.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ለመላው አካሎ!!
=============የዕለቱ ስጦታ=============
ታዳጊ ንስሮች እድሜያቸውን ሁሉ ከሰነበቱበት ከገደሉ አፋፍ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨክነው ሲዘሉ ነው በእርግጥም የሚበሩበት እና ክንፍ እንዳላቸው የሚገባቸው፡፡
እኔና እናንተም እንደዚሁ ነን፡፡ ከከረምንበት ፣ ከቆየንበት የምቾት ቀጠና እና “አስተማማኝ” ስፍራ ለመጀመሪያ ጊዜ ተራምደን ብንወጣ በእርግጥም ወደ ሕልማችን የሚወስደን ክንፍ እንዳለን ያን ጊዜ ይገባናል፡፡
ይህንን መረጃ Share በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የFacebook pageአችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://m.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
=============የዕለቱ ስጦታ============
አንድ ዝሆን ገላውን በወንዝ ይታጠብና መንገድ ይጀምራል። ከመሻገሪያው ድልድይ እንደደረሰም፣ አንድ መላ አካሉ በጭቃ የተጨማለቀ አሳማ ከፊት ለፊቱ ሲመጣ ይመለከታል። ይህን ጊዜ ዝሆኑ ዘወር በማለት፣ አንዱን ጥግ ይዞ፣ በጭቃ የጨቀየውን አሳማ ያሳልፍና መንገዱን ይቀጥላል።
የሁላችንም ነፍስ እንደ ዝሆኑ ይሁን፤ የቆሸሸን (የረከሰን ሀሳብ) ለራሳችን ስንል ከአጠገባችን አርቀን ንፁህን ልቦናችንን ይዘን ድልድዩን እንሻገር።
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ። በተጨማሪም የFacebook pageኣችንን ይጎብኙ።
ይጠቀሙበት!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
============የዕለቱ ስጦታ=============
"አንድ የደስታ በር ሲዘጋ ሌላ የደስታ በር ይከፈታል፤ እኛ ግን በአብዛኛው የተዘጋዉ በር ላይ ለረዥም ጊዜ ከማተኮራችን የተነሳ የተከፈተልንን አዲሱን የደስታ በር አናየውም።"
በሮች በተለያዩ ሆኔታ ሊዘጉ ይችላሉ:: ግን ማሰብ ያለብን ሁልጊዜም ያሰብናቸው በሮች ቢዘጉም ሌሎች ያልተዘጉ በሮች ወይም አዳዲስ ዕድሎች መኖራቸውን ነው፡፡
ከተዘጋው በር ላይ አይናችንን ነቅለን ወደሌላ ማተኮር ይኖርብናል ምክንያቱም ከአሮጌው እና ከምናቀው ወደ አዲሱ (ወደ ማናቀው) ተሻገርን አዱሱን መሞከር ወደፊት አሻግሮ ማየቱ ጠቃሚ ነውና!
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ።በተጨማሪም የFacebook pageኣችንን Like ያድርጉ።
ይጠቀሙበት!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
የእለቱ ስጦታ
"ወርቅ ያማረ የሚሆነው በእሳት አልያም በከፍተኛ ሙቀት አልፎ ሲወጣ ነው::"
አቅምህን የምታወጣው እና ያማረ ነገ የሚኖርህ በፈተና ውስጥ ያለፍክ ሰዓት ነው::ፈተና ለጊዜው ያስጎነብሳል ነገር ግን ጊዜው ሲያልፍ አጠንክሮ ቀና ያደርጋል::
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
የዕለቱ ስጦታ
🎯ጠዋት ስትነቃ!
🔹ጠዋት ስትነቃ በመጀመሪያ የምታስበው ነገር የምትወደውን ነገር ጠቋሚ ነው።በመጀመሪያ የምታደርገው ነገር ልማድህን ጠቋሚ ነው ፣ በመጀመሪያ ልብህን ያከበደው ነገር የፈራኸውን ነገር ጠቋሚ ነው ፣የምታቅደው ነገር የተደራጀ አመለካከት ያለህና የሌለህ መሆኑን ጠቋሚ ነው ፣በመጀመሪያ የምታየው ማሕበራዊ ገጽ (Media) የምን አይነት ጽንሰ-ሃሳብ ምርኮኛ እንደሆንክ ጠቋሚ ነው ፡፡
🔹በአጭሩ የጠዋት ልምምድ ስሜታችን ስላለንበት ሁኔታ ብዙ ይናገራል፡፡ሁለንተናዊ የሆነን እድገት ለማደግ ከፈለክ ዘወትር ጠዋት ከፈጣሪህ ጋር ካለው ግንኙነቱ ባሻገር የሚከተሉትን ልምምዶች ለመለማመድ ሞክር
🔹በየጠዋቱ አንብብ፡፡ስታነብ ጤናማ፣ የሚያነሳሳነ ለየቀኑ መመሪያ የሚሰጥህን ነገር ማንበብህን እርግጠኛ ሁን፡፡
🔹በየጠዋቱ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን አድርግ፡፡ የአካል ብቃት እንቅስቃሴህ ከ30 ደቂቃ ያላነሰና አቅምህን የሚሞግት መሆኑን አትዘንጋ፡፡
🔹በየጠዋቱ የቀንህን ውሎ አቅድ።በምታወጣው እቅድ ውስጥ ትናንትና ያላጠናቀከው ስራና በዚያ ዕለት ደግሞ የግድ መጠናቀቅ ያለባቸውን ተግባሮች ማካተትህን አትዘንጋ፡፡
🔹በየጠዋቱ ውስጥህ ከብዶህ ያደረውን ስሜት ገምግም፡፡ ይህንን ስሜትህ ስትገመግም፣ “ለምን ይህ ስሜት ተሰማኝ? . . . እንዴትስ መቅረፍ እችላለሁ” ብለህ በመጠየቅ ለስሜቱ የሚመጥንን ምላሽ መስጠትህን አትዘንጋ፡፡
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
የእለቱ ስጦታ
በህይወትህ ታላቅ ሰው ለመሆን ከፈለክ ስብዕናህን ጠብቅ። ስብዕናህን ሊያሳጣህ የሚችሉትን የአሉታዊ ሰዎች ንግግር አታዳምጥ፡ አንተ የምትወድቀው ገንዘብ ሳይኖርህ ሲቀር ሳይሆን ስብዕናህ ሲወድቅ ብቻ ነውና፤ ታላቅ ለመሆን ከፈለግህ ስብዕናህን ሳታስነካ ጠብቀህ ኑር!
#ጳውሎስ_ኞኞ
🔴 መልካም ቀን🔴
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
Morning Motivation|ምክረ_ማለዳ
ብዙ ጊዜ ህይወትህን ወደተሻለ ደረጃ ለመለወጥ ጥረት አድርገህ ይሆናል።ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ወደ ቀድሞዉ እና ወደ ማትፈልገዉ ህይወት ውስጥ ገብተን ትገኛለህ።ታድያ ሙሉ ለሙሉ ለመለወጥ መፍትሄው ምን ይሆን ?
እራስን ማወቅ ትልቅ ማንነትን የመገንባት እና እራስን ማብቂያ መንገድ ነው።ሁሌም እራስን ለማበልፀጊያ ጊዜ ስጥ እራስህን እንደ መፅሐፍ በጥልቀት አንብብ ፣ገምግም፣መርምር፣ የውስጥህን ፍላጎት አድምጠዉ ፣ ሰዎችን ለመምሰል ሳይሆን የራስህን መንገድ እያየህ ተጓዝ፤ ያንጊዜ የምትፈልገዉን ማንነት ወደመሆን ትመጣለህ።
🙏🙏 መልካም ቀን 🙏🙏
@Dr_Haileleul_Mekonnen
◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉
🎯ይሄኔ የት በደረስኩኝ ?
🔹በየጊዜው ካለእቅድ የማወጣቸውን የገንዘብ መጠኖች በጥንቃቄ ብቆጥባቸው ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!
🔹ሰዎች በእኔ ላይ ምን እንደሚያስቡ ለማወቅ የታገልኩትን ያህል ራሴን ለማወቅ ብሰራ ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!
🔹በማያገባኝ የሰዎች ስራና ሃሳብ ላይ በማውራትና በመቃወም ያባከንኩትን ጊዜ የሚደገፍ ሰው ፍልጌ ደግፌ በሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!
🔹ለየእለት ገጠመኞች ምላሽ እየሰጡ ከመሯሯጥ ይልቅ በራእይና በዓላማ ኖሬ ቢሆን ኖሮ . . . ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!
ያም ሆነ ይህ ያለፈው አልፏል! አሁንም ቢሆን አልመሸም! ከጥቂት አመታት በኋላ እንደገና “ይሄኔ የት በደረስኩኝ ነበር?!” የሚል የግምገማ ስሜት እንደሚመለስብኝ ስለማልፈልግ አሁኑኑ ለውጥን አመጣለሁ፡፡
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
○○○○○○የዕለቱ ስጦታ○○○○○○
ብዙ ሰዎች ሃሳባቸውን ገንቢ በሆነ መንገድ አይጠቀሙም ብዙ ሰዎች ሃሳባቸውን በማበላሸት ይጠቀማሉ.
የምንፈልገውን ነገር በንቃተ-ህሊና እና በእውቀት እናገኛለን።ሁላችንም ራሳችንን ከወረቀት እና እስክርቢቶ ጋር አስቀምጠን "ምንድን ነው የሚያስፈልገኝ ወይም የምፈልገው?" ብለን እንደፃፈው።
መፃፍ ማሰብን ያስከትላል፤ ማሰብ ምስልን ይቀርፃል እናም እነዚህ ምስሎች በአዕምሯችን ውስጥ ራዕይን ያስገነቡናል። አስቡበት ሁላችንም ባለንበት ሆነን ይህንን የምናነብበት መሳሪያ የሆነ ሰው ራዕይ እንጂ በአጋጣሚ አይደለም።
"ሁላችንም አስደናቂ ንቃተ-ህሊና እስካለን ድረስ በጎ በጎውን እናስብ።"
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት።
ስልክ፡+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀላሉ።
/channel/shalomreflexology
https://mbasic.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ለመላ አካሎ!!
======የዕለቱ ስጦታ======
⏰ጊዜ እና ገንዘብህ💰
በሕይወትህ ማግኘት ለምትፈልጋቸው ማንኛውም አይነት ነገሮች የምትከፍለው በገንዘብህ ወይም በጊዜህ ነው፡፡ እንዲሁም በሕይወትህ ዋጋ ለምትሰጣቸው ሰዎችም የምትሰጠው እነዚህን ሁለት ነገሮች ነው፡፡ በሕይወትህ ከሰርክ የምትባለው እነዚህን ሁለት ሃብቶችህን ለአናሳና ለተራ ነገር ስታባክቸው ነው።
በኑሮህ ትርፋማ መሆን ከፈለክ የጊዜንና የገንዘብን ትርፍ-ኪሳራ ስሌት ሳታሰላ ውለህ አትደር።
ይህንን መረጃ ለወዳጅ ዘመድም በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ለመላ አካሎ!!
========የዕለቱ ስጦታ========
"ያልተሰሩ ጭንቅላትቶች የተሰሩ ከተሞችን ሲያፈርሱ የተሰሩ ጭንቅላቶች የፈረሱ ከተሞችን ይገነባሉ" ።ከቀደሙት የአሜሪካ ታላላቅ መስራች አባቶች መሀከል የሆነዉ ቤንጃሚን ፍራንክሊን በአንድ ወቅት የተናገረዉ።
"የፈረሱት ከተሞች ለመገንባት ጭንቅላታችንን በጎ አስተሳሰብን እንመግበዉ።"
ይህንን መረጃ ለወዳጅ ዘመድም በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሎክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:-ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ /ቁጥር 2-ምኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት ለፊት
+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ለመላ አካሎ!!
=======የዕለቱ ስጦታ=======
🔹መድሀኒት ከበሽታው ሊከፋ ይችላል !!
የትኛውም ችግር ሲመጣ ከመባባሱ በፊት መፍትሔ (መድሀኒት ) ልናበጅለት ይገባል ።ነገር ግን በእዉነታ ላይ ያልተመሰረቱ መፍትሄዎች ከችግሩ የባሱ ሊሆኑ ይችላሉ ።
ሰዎች ጭንቀትን ለመቀነስ ብለዉ የሚጀምሩት የመጠጥ ሱስ ፣ በመጨረሻ ከጭንቀታቸዉ የባሰ ሌላ በሽታ ይሆናል።
ሰዉ ሲራብ አሳን የምናጎርሰዉ ከሆነ ለጊዜው ጥሩ ቢመስልም አሳ እንዴት እንደሚጠመድ ካላሳየነዉ ከአሁኑ ረሀብ የከፋ ችግር ውስጥ የምንከተዉ እኛዉ እንሆናለን ።
የችግሮች ሁሉ ዘላቂ መፍትሄ የህይወት ክህሎት ነዉ።አንዱን ፈርጅ ብቻ እያየን የዛሬዋን ቅፅበት እየተመለከትን የምንጓዝ ከሆነ ችግሮችን እናባብሳለን።
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
አንበሳን የጫካው ንጉስ ያደረገው ምንድን ነው? ፍጥነት ከሆነ አቦሸማኔ፤ ብልሀት ከሆነ ጦጣ፤ ቁመት ከሆነ ቀጭኔ እንዲሁም ግዝፈት ከሆነ ዝሆን ይበልጠዋል። ታዲያ ምን ይሆን ያስነገሰው?
አመለካከት ነው። አውነት ነው ምክንያቱም ዝሆን አንበሳን ሲያይ ሊበላኝ መጣ ይላል፤ አንበሳ ዝሆንን ሲያይ ምሳዬ መጣ ይላል።
አመለካከት አንዱን በዪ አንዱን ተበይ ያደርገዋል።ይህንን አለም እንደ አንበሳው የምናየው ከሆነ ከሚገጥመን ችግር እኛ እንገዝፋለን።
ይህንን መረጃ ለወዳጅ ዘመድዎ Share በማድረግ Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ። በተጨማሪም የFacebook pageኣችንን ይጎብኙ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ :-
ቁጥር 1-መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
/channel/shalomreflexology
https://m.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉
በሥጋ ላይ ሙሉ ቁጥጥር ወይም የበላይነት ያላት ነፍስ ሕይወት ናት፤ ሕይወት ጥሩ ነው የሚባለው በደመነፍስ ሳይሆን በምክንያት ሲገዛ ነው፤ እንዲሁም የሥጋ እንቅፋቶች በማስወገድ፣ በምክንያት የተደገፈ ነፃነትን ሲጎናጸፍ ነው።
"ሰዉ የገዛ ራሱ ሃሴት አልያም መከፋት ዋና መንስኤ ነው።"
- ሶቅራጠስ
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://m.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
============የዕለቱ ስጦታ=============
ለታይታ መኖር የዘመናችን ችግር ነው፡፡ እኛ በፍጹም ተጠቅመንባቸው የማናውቃቸው እንግዳ ሲመጣ ብቻ የሚወጡት ምቹና ደስ የሚያሰኙ እቃዎቻችን ብዙ ናቸው፡፡
🔹በሰው ለመታየት ከመጣጣሬ በፊት በመጀመሪያ የግል ኑሮዬንና የቤተሰቤን ሁኔታ በሚገባ ለማየት መጣጣር ይኖብኛል፡፡ ውጫችንን አይቶ ያደነቀን አይን ለውስጣችን ጤንነት ምንም አይነት መዋጮ አያደርግልንም።
ይህንን መረጃ Share በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የFacebook pageአችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://m.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
በሆድ ድርቀት ምክንያት የሚመጡ በሽታዎች ያስጨንቆታል?
በሆድ ድርቀት ምክንያት ከሚመጡ በሽታዎች አንዱ የፊንጢጣ ኪንታሮት(hemorrhoid) ነው።የሚከሰተውም በፊንጢጣ አካባቢ የሚገኙት የደም ስሮች ሲዳከሙ ወደልብ የሚሔደው ደም አንድ ቦታ ሲጠራቀም ወይም ሲያብጥ ነው ። ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ የደም ዝውውር በማቀላጠፍ የደም ስር ግድዳን በማጠንከርና የምግብ መፈጨትን በማሳለጥ ኪንታሮት(hemorrhoid) እዳይከሰት ይረዳዎታል።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ :- ቁጥር 1-መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ /ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=3030042540558554&id=2476837169212430&sfnsn=mo
Читать полностью…በእርግዝና ወቅት የማይረሳ ግብዣ
ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
ከእርግዝና ጋር ተያይዞ በሚከሰት የሆርሞኖች መለዋወጥና የሰውነት ክብደት መጨመር የተነሣ የእግር ማበጥና ህመም ፣ምቾት ማጣት ፣ እንቅልፍ ማጣት ፣ መነጫነጭና ፣የመሣሠሉት ሊከሰቱ ይችላሉ ። በዚህ ወቅት እግርን በባለሙያ መታሸት እግርን ከማፍታታቱም በተጨማሪ ከፍተኛ የማዝናናትና የመነቃቃት ስሜትን ያጎናፅፋል ጥናቶች እንደሚያሣዩትም ምጥን ያቀላል
ባሎች ምን ትጠብቃላችሁ ?
እርቀትዎን እና ፅዳትዎን በጠበቀ መልኩ!
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
እረፍትዎን የት ለማሳለፍ አስበዋል?
ከከባድ የድካም እና የስራ ሳምንት በኋላ በረፍት ጊዜዎት ሰውነትና አእምሮን ዘና ነቃ ፈታ ለማድረግ ወደ ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ ብቅ ይበሉ፡፡
ሪፍሌክሶሎጂ(Reflexology)የእግር ማሳጅ የሰውነትዎን የደም ዝውውር በማቀላጠፍና ማዕከላዊው የነርቭ ሥርዓትን በማስተካከል ጥልቅ የመዝናናት ስሜትን ያጎናፅፋል።
እርቀትዎን እና ፅዳትዎን በጠበቀ መልኩ!
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
ሻሎም ሪፍሌክሴሎጂ የእግር ማሳጅ
ሪፍሌክሶሎጂ በውስጥ እግር የሚገኙ በርካታ የነርቭ ጫፎችን በማነቃቃት የተፈጥሮ ጤና የሚጠብቅ ጥበብ ነው፡፡
ከጥቅሞቹ በጥቂቱ፦
-ድካምን ይቀንሳል
-ነርቮችን ያነቃቃል
-የደም ዝውውርን ያሻሽላል
-የእንቅልፍ ችግርን ያስተካከላል...
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
በአንገት ህመም ተቸግረዋል ?
ውስጥ እግርዎን በባለሙያ ቢታሹ ዘና ነቃ ከማለትዎ በተጨማሪ ለአንገት ህመምዎ ውጤታማ መፍትሔ ያገኙበታል ወደ ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ ብቅ ይበሉ።
ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
በተጨማሪም አስተያየትና መልእክት ካሎት የመልእክት ማስቀመጫው ላይ ይፃፉልን ።
ሻሎም ሪፍሌክሴሎጂ የእግር ማሳጅ
ሪፍሌክሶሎጂ በውስጥ እግር የሚገኙ በርካታ የነርቭ ጫፎችን በማነቃቃት የተፈጥሮ ጤና የሚጠብቅ ጥበብ ነው፡፡ ድካምን ይቀንሳል ፣ ነርቮችን ያነቃቃል ፣ የደም ዝውውርን ያሻሽላል ፣ የእንቅልፍ ችግርን ያስተካከላል ።