shalomreflexology | Unsorted

Telegram-канал shalomreflexology - Shalom Therapy

1241

shalom reflexology the most relaxing, recharging & healing place in Addis Ababa. Century mall 2nd floor for more info call +251-983414141 For any questions and help @Abiy_habte https://mbasic.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage

Subscribe to a channel

Shalom Therapy

በስራዎ ምክንያት ረጅም ሰአት ይቆማሉ ?

ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ እረጅም ሰአት በመቆም የሚመጡ ህመሞችን በመቀነስ በሽታ የመከላከል አቅምዎን በማጎልበት ለዛሉ እግሮችዎ አዲስ ሀይልና ጉልበት ለህመምዎ ፍቱን መፍትሔ ይሰጥዎታል ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።

ሻሎም ሪፍሎክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:-ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ /ቁጥር 2-ምኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊት ለፊት
+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ

ይህንን መረጃ ለወዳጅ ዘመድም በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑ።

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀላሉ።
/channel/shalomreflexology

በውስጥ እግርዎ ይድረስ ለመላ አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

ጭንቀት ወይም ድብርት አለብዎ?

የጭንቀት ውጤቶችን ለመቀነስ ሪፍሌክሶሎጂ አስደናቂ መንገድ ነው፡፡ እግሮችዎ በሚታሹበት ጊዜ ሰውነታችን ሆነ አዕምሮአችን ዘና እና ነቃ ለማለት ይረዳል ፣ ሁሉንም አስፈላጊ የአካል ክፍሎች ያነቃቃል እንዲሁም የሰውነት ተፈጥሮአዊ የመፈወስ ሂደቶችን ከማበረታታቱም በላይ ውጥረትን በማስታገስ በሽታን ይከላከላል ፡፡

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነውነው።

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141 ይደውሉ

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
"በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካልዎ" እያልን በአዲስ አበባ ብቸኛው የአካል እና አዕምሮን ማዝናኛ ፣ ማነቃቂያ እና የሚያበረታታ ቦታ ከመሆኑም በላይ በብስራት FM 101.1 የ"ስለእኛ ፋሽን እና ውበት" የሬድዮ ፕሮግራም የክብር ስፖንሰር ሲሆን ከታላቅ ደስታ ጋር ነው።
=================================
ይጠቀሙበት!!
"እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።"

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://mbasic.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

===========የዕለቱ ስጦታ==========

ታዳጊ ንስሮች እድሜያቸውን ሁሉ ከሰነበቱበት ከገደሉ አፋፍ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ጨክነው ሲዘሉ ነው በእርግጥም የሚበሩበት እና ክንፍ እንዳላቸው የሚገባቸው፡፡

እኔና እናንተም እንደዚሁ ነን፡፡ ከከረምንበት ፣ ከቆየንበት የምቾት ቀጠና እና “አስተማማኝ” ስፍራ ለመጀመሪያ ጊዜ ተራምደን ብንወጣ በእርግጥም ወደ ሕልማችን የሚወስደን ክንፍ እንዳለን ያን ጊዜ ይገባናል፡፡

ይህንን መረጃ Share በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የFacebook pageአችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology

https://m.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage

በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

አንዲት ቅጠል ከቅርንጫፍ ብትወድቅ ማን ተጠያቂ ይሆናል?
የንፋሱ ይሆን ይዞት የሄደው?
ወይስ የቅርንጫፉ ትቶት የለቀቀው?
ወይስ የቅጠሉ ማደጉ ደብሮት መሄድ የፈለገው?
ህይወት ብዙ አለመግባባቶችን በየቀኑ እና በየጊዜው ታሳየናለች።
አለመግባባቱን መፍታት፣ መተው ወይም አብሮት መኖር የኛው ምርጫ ነው።
=================================
ይጠቀሙበት!!
"እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።"

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://mbasic.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

የእለቱ ስጦታ

ጽናት
"እያንዳንዱ ታላላቅ የስኬት ታሪክ የትልልቅ ውድቀቶች ውጤት ነው ። ልዩነቱ ተሸናፊዎች በወደቁበት ተኝተው ሲቀሩ አሸናፊዎች ግን ከያንዳንዱ ውድቀታቸው በኀላ ዳግመኛ በታላቅ ብርታት መነሳተቸው ነው"
-ፊዮዶር ዶስቶቭስኪ
ስንወድቅ ሳይሆን የተሸነፍነው ከውድቀታችን ተምረን መነሳት ያቆምን ቀን ነው ።
🔴 መልካም ቀን🔴

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉

ዣንጥላ ዝናብን ማቆም አይችልም ።ነገር ግን በዝናብ እንድትቆም ያደርጋል።

ድፍረት ስኬታማ ባያደርግህም በህይወት የሚያጋጥምህን የትኛውንም መሰናክል ተቋቁመህ የስኬት ጉዞን እንድትቀዳጅ ያደርግሃል ።
"ከፊትህ ያለዉን ፈተና ያለፍርሃት ለማለፍ ደፋር ሁን።"

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141 ይደውሉ

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ

ከቀናቶች መካከል ድብርት፣ ድካም እንዲሁም ጭንቀቶችን በምናስተናግድበት ወቅት በጠዋት ተነስተን ለ5 ደቂቃ ያክል ሳር ለይ አልያም ንፁህ እና ቀዝቃዛ ቦታ ላይ በባዶ እግራችን በመንቀሳቀስ ከምንኖርባት ምድር ጋር አካላዊ ንክኪ ማድረግ እኚህን መጥፎ ስሜቶች እንዲቀንስ አዕምሯችንን እንዲያረጋጋ ያደርጋል።

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
"እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።"

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!u

Читать полностью…

Shalom Therapy

◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉

ለምታሳድጋቸው ዶሮዎች እህልና አሽዋ ቀላቅለህ ብትሰጣቸው ዶሮዎቹ የሚበሉት የትኛውን ይመስልሃል ? እህሉን እንደምትለኝ እርግጠኛ ነኝ ፡፡ አንተም አዕምሮህን የሚጠቅመውን ሀሳብ ለይቶ እንዲመገብ አለማምደዉ ፡፡

የያዝከውን እምነት፣ አቋም እና አስተሳሰብ ፈትሸው፤ የሌሎችን በበጎ ህሊና ማንበብ መረዳት ልመድ። በመልካም የስንዴ ማሳ ውስጥ እንክርዳድ አይጠፋምና መልካሙን የህይወት ስንዴ ምረጥ።

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!u

Читать полностью…

Shalom Therapy

◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉

ለወደፊቱ ታላቅ ጊዜ ለማሳለፍ ፣ ዛሬ መትረፍ ያስፈልገናል ፣ ተስፋዎችን አንጣ።
በጽናታችን እንመን ፣ በተስዕጧችን እንመን ፣ መጥፎ ጊዜዎችን በትዕግሥት እንለፍ ፣ ማቋረጥ በጭራሽ በደማችን ውስጥ መኖር የለበትም።
"ነገ ለማበብ ዛሬ ጥሩ መሠረት ሊኖረን ይገባል፡፡"

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

ጭንቀት ወይም ድብርት አለብዎ?

የጭንቀት ውጤቶችን ለመቀነስ ሪፍሌክሶሎጂ አስደናቂ መንገድ ነው፡፡ እግሮችዎ በሚታሹበት ጊዜ ሰውነታችን ሆነ አዕምሮአችን ዘና እና ነቃ ለማለት ይረዳል ፣ ሁሉንም አስፈላጊ የአካል ክፍሎች ያነቃቃል እንዲሁም የሰውነት ተፈጥሮአዊ የመፈወስ ሂደቶችን ከማበረታታቱም በላይ ውጥረትን በማስታገስ በሽታን ይከላከላል ፡፡

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉

አብዛኞቻችን በቤታችን ውስጥ፣ በመስሪያ ቤታችን አልያም በመዝናኛ ቦታ ሆነን ኤሌክትሪክ ሲቋረጥ ወይም መብራት ሲጠፋብን ቡዙዎቻችን እናማራለን።
ግን ስንቶቻችን ነን ይህንን ችግር ለመቅረፍ የምናስበው። አንዳንድ ሰዎች ወደ መፍትሄው በማሰብ በነዳጅ ሀይል፣ በንፋስ ሀይል፣ በውሀ ሀይል እንዲሁም በፀሀይ ብርሀን አማካኝነት የኤሌክትሪክ ሀይል እንድናገኝ አድርገዋል።
ይህ ሁሉ የሆነው ችግር ሲደርስብን ወደ መፍትሄው ትኩረት ስለተደረገ ነው። ሁላችንም ወደ ችግሩ ሳይሆን ለመፍትሄው ትኩረት ከሰጠን ለችግሮቻችን ዘላቂ መፍትሄ እናገኛለን።

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

ፅሞና ከራስ ጋር የመታረቂያ ጥበብ

ከራስ ጋር መነጋገርና መደማመጥ የከበደው ያቀላል የተወሳሰበን ያፍታታል አዕምሮን አካልና ስሜትን ያግባባል
እግርዎን እየታሹ የፅሞና ጊዜ ይውሰዱ ከራስዎ ታርቀው በሀይል ተሞልተውና ታድሰው ይነሣሉ።

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉

ልብ_እንበል
ወደ ኋላ ተመልሰን መጀመሪያውን መቀየር ባንችልም አሁን ካለንበት ጀምረን ግን መጨረሻውን መቀየር እንችላለን።

ትእግሥተኛ ሰው ውኃን በወንፊት መያዝ ይችላል ዋናው ነገር ውኃው በረዶ እስከሚሆን መጠበቅ ነው፡፡

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉

ለአለም ሰው በሙሉ 1 ፀሀይ ነው የምትወጣው እንጂ ለሁሉም የተለያየ ፀሀይ አትወጣም።
ፀሀይ ስራዋ መውጣት ነው መሞቅ ያንተ ፋንታ ነው፡፡
አንዳንዶች ፀሀይን በአግባቡ ሞቀዋት ስታይ ለኔ ጨልሞ እንዴት ለነሱ ፀሀይ ሆነ አትበል እነሱ የተሳካላቸው ከፀሀይዋ አወጣጥ ሳይሆን ከቆሙበት ቦታ ነው፡፡

አዲሷ ፀሀይ አዲስ እድል፣ አዲስ፣ ተስፋ፤ አዲስ ስኬት ይዛ በማለዳው ህይወትህን ልታሞቀው ስትወጣ አንተ ዛሬም በትላንት መጥፎ ታሪክህ በእንባ ጥላ ተጠልለህ ሳታሞቅህ ዜናዋን ሳታበስርህ ትገባለች፡፡

ለሁሉም አንድ ፀሀይ ነው የምትወጣው ዛሬም በደስታ ከመኝታህ ተነስ በደስታ ከቤትህ ውጣ የዛሬዋ ፀሀይ ያንተም ናትና በተስፋ ሙቃት።

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮቹ በሙሉ እንኳን ለብርሀኑ ትንሣኤ አደረሳችሁ አደረሰን።
በዓሉ የሰላም እና የጤና ያደርግልን ዘንድ ምኞታችን ነው።
○○○○○○ መልካም በዓል○○○○○○
=========================
"በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካልዎ"
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ

Читать полностью…

Shalom Therapy

◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉

የጀመርከውን እንድትጨርስ የሚያደርገን የማያቋርጥ ጥረትህ ብቻ ነው። ስለዚህ የምትፈልገውን ለማሳካት ሁሌም መጣር እና መስራት የዘወትር ተግባርህ ይሁን።

አሸናፊዎች በፍፁም አያቆሙም፤ የሚያቆሙ በፍፁም አያሸንፉም።

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

የበሽታ ፍቱን መድሀኒቱ ቀድሞ መከላከል ነው!

ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ የደም ፍሰትን በእጅጉ ያሻሽላል ነርቯችን ያነቃቃል ይህም እያንዳንዱ የሰውነታችን አካሎች ስራቸውን በተገቢው መጠን እንዲሰሩ ያደርጋል በዚህም ምክንያት, የሰውነታችን በሽታ የመከላከል አቅሙ ይጨምራል.

ይጠቀሙበት!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”

እርቀትዎን እና ፅዳትዎን በጠበቀ መልኩ!

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ።
ይህንን መረጃ Share በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት Join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የFacebook pageአችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology

በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

አርቲስት ጥላሁን ዘውገ ለሰጡን አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ይበልጥ የአገልግሎታችን ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ሙሉ እምነት አለን።
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
"በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካልዎ"

Читать полностью…

Shalom Therapy

የእግር ማበጥ በልብ ህመም ወይም የደም ዝውውር ብቻ አይከሰትም። ከክብደት መጨመር፣ ጠባብ ልብሶችን በማዝወተር፣ እለት ከእለት በምናደርጋቸው ድርጊቶች ማለትም ለረጅም ሰዓት መቀመጥ እንዲሁም መቆም ሊከሰት ይችላል።
ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ የሰውነታችንን የደም ዝውውር በማቀላጠፍ እግር ለይ የሚከማቸውን ደም ወደ ሰውነታችን በማዳረስ የእግር እብጠትን ይቀንሳል።

ይጠቀሙበት!!
"እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።"

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://mbasic.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

በጭንቀት፣ በድብርት፣ በእንቅልፍ እጦት፣ በአመጋገብ ሰአት መዛባትና በመሳሰሉት ምክንያቶች የራስ ህመም ሲያጋጥሞ ከመድሀኒት መጠቀም እንዲሁም ከመተኛት ውጪ ምን ያደርጋሉ?
ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ በሰውነታችን ውስጥ የደም ዝውውር ስርዓትን፣ የምግብ መፈጨት ሂደትን እንዲሁም የማዕከላዊ የነርቭ ስርዓትን በማቀላጠፍ አካልን እና አዕምሮን አዝናንቶ እና አነቃቅቶ ራስ ምታትና ማንኛውም ለራስ ምታት መንስኤዎች የሆኑትን በማስወገድ ውጤታማ መፍትሔ ይሰጥዎታል ።

ይጠቀሙበት!!
"እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።"

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://mbasic.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

#ኢንሶምንያ(የ እንቅልፍ እጦት)

ይህ በሽታ በተለምዶ የ እንቅልፍ እጦት እያልን የምንጠራው ሲሆን ለመተኛት በቂ ጊዜ አግኝቶ ነገር ግን ለመተኛት መቸገር፣ተኝተው መነሳት ፣ወደ እንቅልፍ ተመልሶ አለመሄድ ችግር ነው::ይህ እክል የቀን ውሎን ከማሰናከሉም በላይ አዕምሮ በትክክል እንዳይሰራ ያደርጋል ።

ኢንሶምንያ የአጭር ጊዜና ስር ሰደድ በመባል ይከፈላሉ::

🔸የአጭር ጊዜ የምንለው ከሶስት ወር ያላለፈ እና አብዛኛውን ጊዜ ከጭንቀት ጋር የተገናኘ ነው

🔹ስርሰደድ የ እንቅልፍ እጦት ከሶስት ወር በላይ የቆየ እና ቢያንስ በሳምንት ውስጥ ለ ሶስት ምሽቶች መከሰት አለበት::

ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ የሰውነታችንን ማዕከላዊ የነርቭ ስርዓት በማስተካከል የድብርትን እና የጭንቀትን ስሜት በመቀነስ ጥሩ እንቅልፍ እንድናገኝ ይረዳናል።

ይጠቀሙበት!!
"እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።"

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!u

Читать полностью…

Shalom Therapy

አርቲስት ጋሽ አበራ ሞላ ስለሰጡን አስተያየት ከልብ እያመሰገንን የአገልግሎታችን ይበልጥ ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተስፍ አለን።

Читать полностью…

Shalom Therapy

ሻሎም ሪፍሌክሴሎጂ የእግር ማሳጅ

ሪፍሌክሶሎጂ በውስጥ እግራችን ላይ የሚገኙ በርካታ የሰውነታችን የነርቭ ጫፎችን በማነቃቃት የተፈጥሮ ጤና የሚጠብቅ ጥበብ ነው፡፡
ከጥቅሞቹ በጥቂቱ፦
-ድካምን ይቀንሳል
-ነርቮችን ያነቃቃል
-የደም ዝውውርን ያሻሽላል
-የእንቅልፍ ችግርን ያስተካክላል
-በሽታን የመከላከል አቅም ይጨምራል
-ለጡንቻና ለመገጣጠሚያ ህመሞች መፍትሔ ይሰጣል...

👉ይጠቀሙበት!!!
“እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።”

እርቀትዎን እና ፅዳትዎን በጠበቀ መልኩ በምቹ ወንበር ይስተናገዳሉ።

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:-
-ቁጥር 1፡ መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/
-ቁጥር 2፡ ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፡+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://mbasic.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage
"በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!"

Читать полностью…

Shalom Therapy

ኪስዎ ውስጥ 300ብር ቢኖርዎ ለራስዎ ምን ያደርጋሉ?
ከልብስ፣ ከምግብ እና ከመዝናኛ ውጪ ምን ላይ ያውሉታል?
ለራስዎ እና ለጤናዎ ጊዜ ሰጥተው ወደ ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ መተው እግሮትን በባለሙያ ቢታሹ ጤናዎት ተላብሶ፤ አካልዎ በጥሩ ስሜት ተመግቦ፤ ሰውነትዎ እና አዕምሮ በበቂ ሁኔታ ተዝናንቶ ይመለሳሉ።

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የ ፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ።
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉

የመኪናህ ጎማ ተንፍሶ አላስኬድ ቢልህ ጎማዉን ትቀይራለህ እንጂ መኪናዉን አውጥተህ አትጥልም።ያሰብከዉ ባይሳካ ሀሳብህን ቀይር እንጂ የማይመለሰዉ ህይወትህን አታጥፋዉ።ፍቅር መሀል ችግር ቢፈጠር ፍቅርህን ጠግነዉ እንጂ ቤትህን ጥለህ አትሂድ።የጎደለህን እየሞላህ ቀጥል እንጂ በፍፁም አታቋርጥ።

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ይጠቀሙበት!!
እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/ ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
+251-952957575/+251-983414141
ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!

Читать полностью…

Shalom Therapy

ድንቅ ስጦታ ለእናቶች ከሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ።

ሪፍሌክሶሎጂ ውስጥ እግር ለይ የሚገኙትን የመላ አካላችንን የነርቭ ጫፎችን በሙያዊ ክህሎት በመነካካት የተፈጥሮን ጤና ከመጠበቁም በተጨማሪ ከዕድሜ ጋር ተያይዘው የሚመጡ ህመሞችን እንደ ወገብ ህመም፣ የደም ግፊት፣ የአንገት እንዲሁም የትከሻ ህመም፣ የራስ ምታት፣ የስኳር፣ የነርቭ ችግር እና የመሳሰሉትን ህመሞች ውጤታማ መፍትሔ ከማስገኘቱም ባለፈ አካልን እና አዕምሮን ያዝናናል ያነቃቃል።

ይጠቀሙበት!!
"እግርን መታሸት መላ አካልን መታሸት ነው።"

እርቀትዎን እና ፅዳትዎን በጠበቀ መልኩ።

ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለወዳጅ ለዘመድዎ በማጋራት join እንዲያደርጉ በመጋበዝ የዚህ ቻናል ቤተሰብ እንዲሆኑ ያድርጉ ።

ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ
አድራሻ:- ቁጥር 1- መገናኛ ሴንቸሪ ሞል 2ኛ ፎቅ/
ቁጥር 2- ሚኒሊክ ሆስፒታል አካባቢ ሳንፎርድ ኢንተርናሽናል ት/ቤት ፊትለፊት
ስልክ፦+251-952957575
+251-983414141 ይደውሉ
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን እንዲሁም የፌስቡክ ፔጃችንን ይቀላቀሉ፡፡
/channel/shalomreflexology
https://mbasic.facebook.com/shalomrefelexologyfootmassage

በውስጥ እግርዎ ይድረስ ጤና ለመላው አካሎ!!
ሻሎም ሪፍሌክሶሎጂ የእግር ማሳጅ

Читать полностью…

Shalom Therapy

◉◉◉◉◎◎ የዕለቱ ስጦታ ●●◉◉◉◉

ለራስ ጊዜ መስጠት ዉስጣችን ያለዉን ረቂቅ እና እምቅ ችሎታ እንድናዉቅ ይረዳናል ።

ከራስ ጋር መነጋገር የማናውቀውን ሌላ ማንነታችንን የምናገኝበት፣ እርስ በእርስ የምንተዋወቅበት እና ፍላጎታችንን የምንለይበት ትልቅ መድረክ ነዉ።ስለዚህ ወዳጄ ለራስህም ጊዜ ስጠዉ ።ተነጋገሩ ፣ስለወደፊቱ ተመካከሩ እርስበእርስ ሞግቱ ያንጊዜ ማን እንደሆንክ ትረዳለህ።