በ 19/08/2013 Wensday Afternoon ይሔ "group" የተመሠረተው በ እውቀት ለወገኔ ት/ት ቤት 11ኛ ክፍል ተማሪዎች ነው። ይሔ "group" የሚያገለግለው ለጥናት ብቻ ነው፡፡ ስለ ሀይማኖት፣ ስለ ፖለቲካ፣ ስለ ዘር ...ወዘተ ማውራት ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡ ማንኛውም የቡድኑ አባል ከላይ ስለተዘረዘሩት ቢያወራ ወይም " share " ቢያረግ በቀጥታ ከቡድኑ ይወገዳል፡፡